focus_youth | Unsorted

Telegram-канал focus_youth - 🎯focus- ትኩረት

1046

@focusyouth 🎯#ትኩረትህ 🎯#በማን እና 🎯#በምን 🎯#ላይ ነው? 🎯ራዕይህ አንድ ሁለት🎯 ራዕይ የለም 🎯አላማህ አንድ ነው🎯 ሁለት አለማ የለም 🎯እይታህ አንድ ነው🎯 ሁለት እይታ የለም 🎯መድረሻህ ፍጻመህ አንድ ነው🎯 ሁለት መድረሻ እና ፍጻሜ የለም

Subscribe to a channel

🎯focus- ትኩረት

ጥያቄ #2

2/ ለምንድነው የምትኖሩት❓ከምትኖሩበት አላማ አንዱን አጋሩን❗️


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ጥያቄ #1

እግዚአብሔርን በሦሰት ቃላት ግለጹ ብትባሉ ምን ትሉታላቹ?


@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ኢየሱስ
--------------
ሰው ከአንተ እርቆ እንዴት እንደምኖር
ለእኔ አይገባኝም ምስጥሩ ምን ይሆን?😭😭


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ከ online ውጡ ዳይ ወደ ቤተክርስቲያን እንሂድ‼️ hardcopy መጽሐፍ ቅዱስ እንዳይረሳ

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እውነት እውነቱን #9

ኢየሱስ የሞተው ሀጥያትን የተሸከመው ላንተም ጭምር ነው ወዳጄ! ኢየሱስ ይወድሃል ። ደም ሳይፈስ ስርዔት የለም የኢየሱስ ደም ከሀጥያት ሁሉ ያነጻል ። ሞትን ምታመልጥበት ፣ ዘላለምህን ምታስተካክልበት ወደ ዘላለማዊ ህይወት ምትሻገርበት መንገዱ አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ነው ።
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
— ዮሐንስ 3፥16

እውቀት ተምህርት ሀይማኖት አያድንም እነርሱ ሁሉ ምድር የሚቀሩት ናቸው ሞትን የሚሻገሩት ኢየሱስን የያዙት ብቻ ናቸው ።ኢየሱስ ይወድሃል ይፈልግሃል


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ተዘጋጁ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ቃሉን ሊፈጽም ሊያደርገው አካል

ምድርን ያበጀ ለካ ምድር ወርዶ ኖሯል
ሰማይን ያበጀ በምድር ታይቶል
አዳምን ያበጀ ኋለኛው ሆኖ ወርዷል

ወደእርሱ ከፍ ሊያደርግኝ ያለሁበት ወርዷል።


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#እውነት_እውነቱን #7

እድር ከምትገባ
ንስሃ ግባ ኢየሱስ ነው የዘላለም ዋስትና‼️

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ሰውነታችን = ስጋችን
የመንፈስ ቅዱስ___የቅዱስ መንፈስ

🎯ማደሪያ ነው በሀጥያት አናቆሽሸው ፣ እንጠንቀቅ

🎯እግዚአብሔር ንጹህ አምላክ ነው‼️

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ቀናችሁ ብሩህ ነው‼️

ደስ ብሏችሁ ዋሉ

እግዚአብሔር መከናወንን ይስጣችሁ

መልካም ቀን


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ሀሳቤን አልቀይርም‼️‼️

አጥብቄ እቃወማለው‼️


ሰዶማዊነት፦     በባህላችን ነውር ፤
በእምነታችን ኃጢአት፤
በሃገራችን ወንጀል ነው ፤


           @focus_youth
           @focus_youth
           @focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ተቃውሟችን ፍሬ ማፍራት ጀምሯል

እንቀጥል


የአዲስ አበባ ፖሊስ በከተማችን አንዳንድ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች የሀገሪቷን ህግ በሚጥስና ከማህበረሰቡ ወግ ተቃራኒ በሆነ መልኩ የግብረሰዶም እንቅስቃሴ መኖሩን መረጃዎች እያመለከቱ በመሆናቸው ህብረተሰቡ ይህን በመገንዘ መረጃ በመስጠት ተባባሪ እንዲሆን ጠይቋል።
ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍፅሙ የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር በመሆኑ ፖሊስ በሚደርሰው መረጃ በመመስረት በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወስድ እያስታወቀ በዚህ ህገ-ወጥ ተግባር የሚጠረጠሩ ሆቴል ቤቶች እና ሬስቶራንቶች የሀገርቷን ህግ አክብረው የመስራት ግዴታ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ  አሳስቧል፡፡

ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ  መረጃ እና ጥቆማ ያለው ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በግንባር በመቅረብ በተጨማሪም  በነፃ የስልክ መስመር 991 እና 987 እንዲሁም በ011-1- 11-01-11 እና 011-5-52-63-02 በመጠቀም መረጃና ጥቆማ መስጠት እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ሰላም ለሐገራችን!

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እባካችሁ በትዕግስት አንብቡት

ግብረሰዶምን በመቃወሜ የተሰጠኝ አስተያየት👇👇👇👇👇👇👇

"ኧሬ ወንጌልን ስበኩ ይሄንን ነገር ሰይጣን አውቆ በማስታወቂያ እያስፋፋው ነው ተሸውዳችኋል ፣

ሮሜ 7
⁷ እንግዲህ ምን እንላለን? ሕግ ኃጢአት ነውን? አይደለም፤ ነገር ግን በሕግ ባይሆን ኃጢአትን ባላወቅሁም ነበር፤ ሕጉ፦ አትመኝ(ግብረሰዶማዊነት)ባይል ኖሮ ምኞትን(ግብረሰዶማዊነትን)ባላወቅሁም ነበርና።
⁸ ኃጢአት ግን ምክንያት አግኝቶ ምኞትን ሁሉ በትእዛዝ ሠራብኝ፤ ኃጢአት ያለ ሕግ ምውት ነውና።
⁹ እኔም ዱሮ ያለ ሕግ ሕያው ነበርሁ፤ ትእዛዝ(ማስታወቂያ )በመጣች ጊዜ ግን ኃጢአት ሕያው ሆነ እኔም ሞትሁ፤"

የሰጠሁት ምላሽ
👇👇👇👇👇👇👇

Abebe Alifo Dimo ይሄንን የምናውቀው አንተ እና እኔ ነኝ ክርስቶስን የማያውቁ ስንት አሉ በዚህ ወጥመድ ሳያውቁት እየተጠመዱ ያሉ !!! ወንጌልስ ስለሆነ ታዲያ አንቃወምም እንበል???? ክርስቲያንን በአንድ መስመር ብቻ የምትገድቡትስ ለምንድን ነው??? ይሄስ ጉዳይ ክርስቲያን አይመለከተውም?? ቤተክርስቲያንስ ይሄንን የመቃወም እና እንዳይከናወንስ የመጸለይ ሀላፊነት የላትም ወይ???? ጥቅስን ወዳንተ መረዳት ብቻ አትተርጉም ወንድሜ አጥብቀን ካልተቃወምን ፣ እየተደረገ ያለው ሀጥያት እንደሆነ ካልተናገርን ማነው የሚናገረው?? ማንስ ነው በመቃወም ፊተኛ መሆን ያለበት ?? እኛ አይደለንም ??

ቤተክርስቲያን ግብረሶማዊነትን አጥብቃ ትቃወማለች ምክንያቱም ህግ ስለሆነ ሳይሆን #ሀጥያት ስለሆነ‼️

አዳኝነቱን መስበክ አንዱ የማያድኑትን እንደቃሉ በማስወገድ በመቃወም ነው !!! ልጠይቅህ እሄንን ተግባር እንዳይፈጽሙ መቃወም ማጋለጥ ሀጥያት እንደሆነ የመግለጥ የመናገር ሀላፊነት ቤተክርስቲያን የላትም ነው ምትለኝ??? በዚህ ልምምድ እኮ ብዙዎች ሲኦል ይገቡብናል ታድያ መታደግ የቤተክርቲያንና የአንተ ግዴታ አይደለም ወይ?? በቃ እንደ መረዳትህ ይሁን አለመቃወም መብትህ ነው እኔ ግን እንደግለሰብም እንደ አገልጋይም ግብረሰዶምን አጥብቄ እቃወማለው‼️‼️‼️‼️

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እውነት እውነቱን #5

በጥፋት መንገድ እየሄድክ እግዚአብሔር ዝም ሲል ከሥራክ ጋር እየተባበረክ እንዳይመስልህ።
የንስሃ የመመለሻ እድልን እየሰጠክ እንጂ።
via. Pr. Dawit ademasu


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

የግብረ ሰዶማዊነት መገለጫ

ሮሜ 1 : 27

በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ።


ከግብረ ሰዶማዊነት አደጋ ለመዳን

1) 1ኛ ቆሮንቶስ 7 : 2

ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት።

1ኛ ተሰሎንቄ 4 : 4 - 5

ከዝሙት እንድትርቁ፥ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት አይደለም እንጂ፥ ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤

1ኛ ቆሮንቶስ 7 : 36

ዳሩ ግን ማግባት ወደሚገባው ዕድሜ በደረሰ ጊዜ ስለ ድንግልናው ያፈረ ሰው ቢኖር፥ የወደደውን ያድርግ፤ ኃጢአት የለበትም፤ ይጋቡ።

1ኛ ቆሮንቶስ 6 : 18

ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።

የይሁዳ መልእክት 1 : 7

እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።

የማቴዎስ ወንጌል 19 :10

ደቀ መዛሙርቱም፦ የባልና የሚስት ሥርዓት እንዲህ ከሆነ መጋባት አይጠቅምም አሉት።

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች7፥9

ነገር ግን በምኞት ከመቃጠል መጋባት ይሻላልና ራሳቸውን መግዛት ባይችሉ ያግቡ።

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ4፥3

እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ።

ወደ ዕብራውያን13፥4

መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ከ online ውጡ ዳይ ወደ ቤተክርስቲያን ለመሄድ እንዘጋጅ‼️ hardcopy መጽሐፍ ቅዱስ እንዳይረሳ

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እውነት እውነቱን #10

🎯ከሞት መንደር ሞትን አሸንፍ ወጥቶ
"ሞቼ ነበርኩ አሁን ግን ህያው ነኝ" ያለው ኢየሱስ ብቻ ነው።


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ከኢየሱስ ሌላ ሌላ ሌላ #አማላጅ አናዉቅም ሌላ
ከኢየሱስ ሌላ ሌላ ሌላ #አዳኝ አናዉቅም ሌላ
ከኢየሱስ ሌላ ሌላ ሌላ #ፈዋሽ አናዉቅም ሌላ
ከኢየሱስ ሌላ ሌላ ሌላ #የተነሳ አናዉቅም ሌላ
ከኢየሱስ ሌላ ሌላ ሌላ #የሞተልን አናዉቅም ሌላ

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

የጨለማው አለም
(ሰይጣን)
በህይወቴ ተስፍ የቆረጠበት ቀን እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወደኝ በመገለጥ የገባኝ ለት ነው። ያቺ ቀን አልረሳትም እግዚአብሔር ለእኔ የለውን ፍቅር የተረዳውባት።


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

✍️ ፈሶ ወደ ሰማይ
*
የተላጠ ጀርባህ ፣ የተገሸለጠው
ለጨካኞች ጅራፍ ፣ ታልፎ የተሰጠው
የተተለተለው ፣ በደም አሸብርቆ
የሚታይ ገላህ ፣ ከገላዎች ልቆ
በኃጢአተኞች እጅ ፣ እየተዋረደ
ምህረት አዝንቦ ፣ ፍቅር ያዥጎደጎደ
በደዌ የደቀቀ ፣ ህማም የበዛበት
ጥፊና ግርፋት ፣ ምራቅ ያረፈበት
ዕርቃን ሰውነትህ ፣ ግፍ የተቀበለው
አንዱ ንጹህ ገላህ ፣ ሁሉን የሰቀለው
በጦሩ ጎንህን ፣ በችንካር እጅህን
በጥፊ ፊትህን ፣ በጅራፍ ጀርባህን
ጭንቀትና ስቃይ ፣ ዝምታ በአንድ ላይ
የተቆለለብህ ፣ በማይስብ መልክህ ላይ
ወደኸኝ ነውና ፣ ልሙትለት ብለህ
እንኳን ስቃይ ገባህ ፣ እንኳን ጭንቅ አለህ
ያለርህራሄ ፣ ያለሀዘኔታ
መስቀል ያሸከመህ ፣ ወደ ጎልጎታ
አባትህ ነውና ፣ ጨክኖ የገደለህ
ኤሎሄ ኤሎሄ ፣ ስትለው ዝም ያለህ
ምነው የዛን ጊዜ ፣ በሰማህ አልልም
አንተ ባትሞት ኑሮ ፣ እኔ ልጅ አልሆንም
ምነው የዛን ጊዜ ፣ ወይ ባለህ አልልም
አንተ ባትቆስልልኝ ፣ የኔ ቁስል አይድንም
እንደውም እንደውም ፣ እንኳንም አልሰማህ
እንኳንም ተላጠ ፣ እንኳን ደማ ጀርባህ
እንኳን ተሰቃየህ ፣ እንኳንም ተጠማህ
እንኳንም ተፉብህ ፣ እንኳን ሲዖል ገባህ
እንኳን አፌዙብህ ፣ እንኳን አንተን ጠሉ
እንኳን ቀሚስህ ላይ ፣ ዕጣ ተጣጣሉ
ኧረ እንደው እንደውም ፣ እንኳን ወይ አላለህ
እንኳን አደቀቀህ ፣ እንኳን አቆሰለህ
እንኳን ውበት አጣህ ፤ እንኳን ደግ እሰየው
አብ እንደሚወደኝ ፣ እንኳን ሰይጣን አየው
ባትጨነቅ ኑሮ
ባትወጋ ኑሮ
ባትገረፍ ኑሮ
ባያደቅህ ኑሮ
አንተ ባትሰቀል ፣ ተተክተህ በ'ኔ
አንፋታም ነበር ፣ እኔና ኩነኔ
ሞተህ ባትነሳ ፣ ጽድቅ ባላገኘሁ
ሞቼ እቀር ነበረ ፣ ሞት እየተመኘሁ
ይብላኝ እንጂ ለሞት ፣ አንተ እንኳን ተሰቀልክ
መልክህን እንድይዝ ፣ እንኳን መልኬን መሰልክ
ከአባትህ ዕቅፍ ፣ እንኳን ወ'ተህ መጣህ
እንኳን ባልሰራኸው ፣ ቅጣቴን ተቀጣህ
በፍቅር እያየህ ፣ ወንድሜ ልትለኝ
ከወዳጅ የሚበልጥ ፣ ወዳጅ ልትሆነኝ
እዛ መስቀሉ ላይ ፣ ተቸንክረህ ሳለ
እዛ መስቀሉ ላይ ፣ ደምህ ሲፈስ ሳለ
እዛ መስቀሉ ላይ ፣ እያማጥክ ሳለ
እዛ መስቀሉ ላይ ፣ ዝለህ ደክመህ ሳለ
ይቅር በለው እያልክ ፣ የበዛ በደሌን
የጠራኸው አንተ ፣ አቤት ያለው እኔን
በእኔ ህመም ቆስለህ ፣ እያከምክ ቁስሌን
ኤሎሄ ያልከው አንተ ፣ አቤት ያለው እኔን

እናማ ምን ሆነ......
በእርግማን ሞትህ ፣ በረከት ሆነኸኝ
ከጽዮን መጥተህ ፣ ከሲዖል ነጥቀኸኝ
በአብ ቀኝ ተገኘሁ ፣ ሞትን ዳግም ላላይ
የደምህ ጅረቱ ፣ ፈሶ ወደ ሰማይ

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ....
መቼም ይህንን ታላቅ ተልዕኮ ለብዙዎች በአደባባይ ለማድረስ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ሰፊ ዕድል የተፈጠረበት አጋጣሚ አሁን እንደሆነ ጥርጥር የለውም፥ ነገር ግን ይህንን ሰፊ አጋጣሚ ሰዎችን ሁሉ ከፊታቸው ከተጋረጠው የዘላለም ፍርድ ማስመለጥ የሚችለውን የምስራች ቃል ትተን ማንንም የማያንፅ ይልቁንም የሚሰሙትን የሚያፈርስ
የክርስቶስንም ወንጌል ከንቱ የሚያደርግ ሀሳብ መሰንዘር መልካም አይደለም።
ልናስተውል የሚገባው ነገር እያንዳንዱ በማህበራዊ ድህረ ገፅ የምንሰነዝራቸው ሀሳቦች ልክ መንገድ ዳር ላይ ወይም በአደባባይ እንደመናገር ነው የሚሆነው።
ስለእያንዳንዱ በአደባባይ ስለምንሰነዝረው ሀሳባችን ተጠያቂዎች መሆናችን አይዘንጋ።
🎯የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን...
አደባባዩን የክርስቶስን ወንጌል እንስበክበት!!!
ሻሎም።

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ምን ሆነናል ግን❓😭

ጌታ ሆይ አንተን ለመስማት ፊትህ ለመሰንበት ወደነበረን ረሃብና ጥማት ወደመጀመሪያው መሻትና ፍላጎት መልሰን‼️

🎯ያኔ..ታስታውሳላችሁ ?? ገና ክርስትናን "ሀ" ብለን የጀመርንበትን?❓

🎯ያኔ ጸልዬን ጸልዬን ማይደክመንና ማንጠግብ ጊዜ...😥

🎯ያኔ ድሮ ተንበርክከን ጉልበታችን ማያመንና ማይቆረቁረን ጊዜ😥

🎯ያኔ የመጀመሪያዎቹ አመታት ጸልዬን የማንጠግብ ጊዜ😥

🎯አሁን አሁን ነፍሳችንን የሚካፈሉ ነገሮች ሳይበዙ ማለቴ ነው😥 በፊት ከብዙ ነገር ጋር ሳንቀላቀል  😥

🎯መጽሐፍ ቅዱስ ለማንበብ የነበረን ጥማት ስለ ኢየሱስ ለመነጋገር ለመወያየት ቀናት አይበቁንም ነበር😭

🎯ቃሉን ለመስማት በፊቱ ሆነን ሳናቋርጥ ምናመልክ ጊዜ....😥

🎯አሁን ላይ 2 ሰዓት social media እንቀመጣለን ግን ለ 1 ሰዓት ተንበርክከን መጸለይ አቅቶናል እኮ ለሰዓታት chat እያደረግን ለደቂቃዎች መጽሐፈሰ ቅዱስ ከፍተን በማንበብ መሰንበት ተስኖናል ወገን😭

🎯በፊት በትርፍ ጊዜያችን ነበር ምንጠቀመው ፣ ከጓደኞቻችን ጋር ምንውለውና ምናሳልፈው...

🎯አሁን ግን በትርፍ ጊዜያችን እኮ እየጸለይን ቃሉን እያነበብን ያለነው ጎበዝ😭😭

‼️
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

Our body = our flesh
Holy Spirit ___ Holy Spirit

🎯 It's a shelter, let's not pollute it with sins, let's be careful
🎯 God is pure and holy God
‼️

join us
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እርሱ በእኔ ሊያድር ወዶ እኔን ስጋዬን ከመረጠ......

እኔስ ሰውነቴን ከእድፍ ከሀጥያት ማልጠብቀው ማን ሆኜ ነው??

"ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ግብረሰዶምን በመቃወሜ report በማድረጋቸው ቪዲዮው ጠፍቶ tiktok account warning እያለኝ ነው ቪዲዮቼን ቲክቶክ ምትጠቀሙ ቤተሰቦቼ በቻላችሁት አቅም copy link 5x አድርጉልኝ please

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እባካችሁ እባካችሁ ከዚህ ሰው ተጠንቀቁ

ግብረሰዶምን በtelegram ስለተቃወምኩኝ
እየላከ ያለው ነው ተጠንቀቁ‼️

#ሟር #ሟር
በtelegram እየላከልኝ ያለው
👇👇👇👇

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ሰዶማዊነት፦ በባህላችን ነውር ፤
በእምነታችን ኃጢአት፤
በሃገራችን ወንጀል ነው ፤


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ሰዶማዊነትን እቃወማለው ምክንያቱም
"ከሴትም ጋር እንደምትተኛ ከወንድ ጋር አትተኛ፤ ጸያፍ ነገር ነውና"ዘሌ18÷22 በማለት የእግዚአብሔር ቃል በግልፅ ስለሚናገር እና እግዚአብሔር አምላክም ድርጊቱን ስለሚፀየፈው እኔ እፀየፈዋለው እቃውማለውም። ይህም ብቻ ሳይሆን በተፈጥሮ ስርዓት ውስጥ የትኛውም ፍጥረት ከተፈጥሮ ስርዓት በማፈንገጥ ወንድ ለወንድ ሴትም ለሴት በመሆን ግብረ ሰዶማዊነትን ሲፈፅም አላየሁም። ሁሉ ለፍጥረታቸው ስርዓት ይገዛሉና።
👌ነገር ግን በዚህ ሁሉ ውስጥ እናንተ ሰዶማዊ ልምምድ ውስጥ ያላችሁ
#እግዚአብሔር_ድርጊታችሁን_አብዝቶ_ቢፀየፈውም_እናንተን_ግን_እጅግ_ይወዳችኃል። ዛሬም ከዚህ እስራት ነፃ ሊያወጣችሁ ይፈልጋል። እርሱ በእውነት ለዚህ ህይወት አልፈጠራችሁም። ዛሬ ልጆቼ እወዳችኃለው ኑ ወደ እኔ ኑ አሳርፋችኃለው ይላችኃል። የእግዚአብሔር የፍቅር ጥሪ ተቀበሉ እባካችሁ። እንደ እግዚአብሔር የሚወዳችሁ የሚያስብላችሁ የሚጠነቀቅላችሁ ማንም የለም።ብዙዎች ይህንን የእግዚአብሔርን የፍቅር ጥሪ ተቀብለው ነፃ ሲወጡ ከዚህም ፀያፍ ተግባር ለአንዴና ለመጨረሻ ሲፈውሱ አይቻለው ።
ኑ ወደ ሚወዳችሁ እግዚአብሔር ኃጥያታችሁንም በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ሊያነፃላችሁ የእርሱ በጎ ፈቃድ ነው።ለንሰሀ ቀኑ ገና አልመሸባችሁም!!
ኑ እርሱ በፍቅር ይቀበላችኃል
ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ወደ እግዚአብሔር ኑ

*የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እኛ ደግሞ ተግተን እንፀልይላቸው ልቦናቸውን አጨልሞ ይዞ ወደሞት እየነዳቸው ያለውን የአጋንንት ስራ እያፈረስን እንዲሁም ወደ እግዚአብሄር መመለስ እንዲሆንላቸው እንቃትት


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

የግብረሰዶም መንፈስ ከሀገሬ ኢትዮጵያ ላይ የተመታ ይሁን!

" የተመሳሳይ ፆታ ጥምረትን የምንቃወመው ደግሞም የምናወግዘው እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ክፉ የሰይጣን ሀሳብ ስለሆነ ነው።
ሟር ሟር


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

✍#ትልቁ #እግዚአብሔር #ትንሹ #ሰው #ውስጥ #ከገባ #ሰውዬው #አይታይም❗❗

👉ልጅ :--እግዚአብሄር ምን ያክላል?
👉አባት :-እግዚአብሄር ትልቅ ነው
👉ልጅ:- ከዚህ ህንፃ ይበልጣል? አጠገቡ ያለውን ህንፃ እየጠቆመ
👉አባት አዎ እሱ በጣም ትልቅ ነው ከምንም ጋር አይስተካከልም ግን በትንሹ ሰው ልብ ውስጥ ይገባል!
👉ልጅ ፣ትንሽ አሰብ አድርጎ🤔
#ታዲያ #እኮ #ትልቁ #እግዚአብሄር #ትንሹ ሰው ውስጥ ከገባ #ሰውዬው #አይታይም!!
እውነት ነው "ትልቁ እግዚአብሔር ትንሹ ሰው ውስጥ ከገባ ሰውዬው አይታይም!!"

#በህይወታችን #ትልቁ #እግዚአብሄር #ይታይ❗❗

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…
Subscribe to a channel