የፀሎቶቼን እርሶቼን ይዤ ጥያቄን በርከክ ስል ለምን እደመጣው እርስት አድርጌ የምለው ጠፋኝ ታድያ ምን ልበል ከናፍርቶቼ አወጡ ይህን ቃል። አባ ወድሀለሁ ❤😓
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#አይደለም_ቀብር_ላይ_ገና_በየሰው_ቤት_እየንኳኳ_የኢየሱስ_ዳግም_መምጣት_ይበሰራል_ይሰበካል
#የኢየሱስን ምጽአት ለማብሰር ቦታ?? ኢየሱስ የተመቻቸ ቦታ ስታገኝ ምትሰብከው አይደለም። የኢየሱስ አዳኝት አይደለም ቀብር ላይ ይቅርና በየሰው ቤቱ እያንኳኳን እንናገራለን። ለኢየሱስ ፕሮቶኮል አልጠብቅም comfort ሳገኝ ምናገረው ሳይሆን በሁሉም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ በየትኛውም ጊዜ እሰብካለው
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#እየሱስ_ይመጣል
የኢ/ር ተስፋዬ ደምሴን ከሥራ መባረር አጥብቄ እቃወማለሁ።
እየሱሰ ይመጣል አልክ ብሎ አንድ ሰዉ በቅናት ተነሳስቶ የተናገረዉን ነገር አጀንዳ አርጎ ቁጭ ብሎ መነጋገር በራሱ አሳፋሪ ነገር ነው ።ማንም ሰው የእምነት ነፃነት አለው ኢየሱስ የአንድ ተቋም አይደለም እየሱስ የዓለም ሁሉ ገዢ ነው እና ይሄን ስም ቢጠራ ምን ችግር አለው?የእየሱስ ስም ተጠራ ብሎ የሚጮህ እሱን ከስራ የሚያስባረር ሁሉ በራሱ ትልቅ ችግር አለበት ።
መቸም ይኸች አለም ከፋት ሲሰራ ጀግና የምትል
መልካም ነገር ሲስራ ለማጥፈት ሁሉም የሚፈጨረጨርባት ናት።እሱ ከጌታ ያገነኛል ይብላኝ ለናንተ።አሁንም ገና ነገስታት በቤተመንግስት ይሰብኩታል! ጉልበት ሁሉ ለክርስቶስ ይንበረከካል::
የእየሱስ ስም ሲጠራ ደስ የሚለው ሁሉ #comment ላይ #አየሱስ_ይመጣል ይበል::❤️🙏
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#ኢየሱስ ሲወራ አልቅስ አልቅስ ሳቅ ሳቅ ዝለል ዝለል የማይልህና ውስጥህ ላይ ምንም ስሜት እየተሰማህ ካልሆነ አጥብቀህ ፀልይ የሆነ መጋረጃ አይኖችህን ጋርዶታል።
ኢየሱስ❤🔥 በቃ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ኢየሱስ ጌታ ነው ስልህ ማን አይደለም አለ? እያልክ ነይ ወደኛ አትበል ቢያንስ አሜን ጌታ ነው በለኝ!
በሰማይ መላእክት ደስታ የሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ስታምን እንጂ ከአንዱ ወደ አንዱ ስትገላበጥ አይደለም። የትም ሁን ግን ኢየሱስ ጌታ ነው በለኝ።ይህን እንዳትል አፍህን የሚያስርህ ነገር ካለ በውስጥህ መንፈስ ቅዱስ የለም።መንፈስቅዱስ በሌለበት ብርሀን የለም፣እውነት የለም፣መሪ የለም፣ወደ አብ መቅረብ የለም፣
በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፡— ኢየሱስ ጌታ ነው፡ ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።
1ቆሮንጦስ12:3
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ባስጨነቃችሁ ነገር ላይ በአካባቢያቹ
ቋንቋ እንዲህ በሉት👉 "እግዚአብሔር አለ"
me :- no maganu
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#የሰርግ_ጥሪ
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ጌታ
ቢፈቅድና ብንኖር በፊታችን ባለው አንድ ቀን
ሙሽራው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሙሽሪትን /ቤተክርስቲያንን/ከምድር ሊወስዳት ይመጣል። ልብ ይበሉ🤔 የሚመጣበት ሰዓትና ቀን ባለመገለጹ /ማቴ.2፡36/ ከዛሬዋ ቀን ጀምረው በእውነተኛ ንስሐ ተዘጋጅተው ሙሽራውን ሊጠብቁ ይገባል።
ሙሽራው በሚመጣበት ያን ጊዜ የዓለም መጨረሻው ይሆናል፡፡
➲በዚህ ሰርግ ላይ ለመታደም የሚያስፈልጉ
መስፈርቶች፡
1.ነጭ ልብስ መልበስ አለብዎት፡ ማቴ 22
ቁ.— 4 ይህም ንስሐ ገብተው በክርስቶስ
ማመንዎትን የሚገልጥ ነው።
2 – መብራትና በቂ የሆነ ዘይት መያዝዎትን
አይዘንጉ። ማቴ.፡ – 7
3. ታማኝነትና ልባምነት፡፡ ማቴ.55።
ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡
ታዲያ እርሶ በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ
አምነዋልን?
እውነተኛስ ንስሐ ገብተዋልን ?
ዛሬውኑ ይወስኑ!!!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#ይህ_ነገር_በስህተት ሆኖም ከሆነ ስህተት ቢታረም መልካም ነው። የምርም ተደርጎ #ከሆነ_ቤተ_እምነቶች ውስጣቸውን ይፈትሽ #እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ገሃድ ሳያወጣም አይቀርም። ለትውልድ ጠላት የሆኑትን በሀይማኖት ካባ ውስጥ ውስጡን የሚበርዙትን ያጋልጣል አምናለው። ለሁሉም ጊዜ አለው። ይህ የሚታየው የቀስተ ደመና ምልክት የገብረሰዶማውያን ባንዲራ ነው። እባካችሁን ለትውልድ እንጠንቀቅ እንፀልይ። እግዚአብሔር ዓይኖቻችንን ይክፈተው።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ብቻ የህይወታችሁ ዋና ደራሲው ኢየሱስ መሆኑን እርግጠኛ ሁኑ እንጂ...
ስለመጨረሻው የህይወት ምዕራፋቹ እና ስለመጨረሻው ክፍል አትጨነቁ😊
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ከተሰቀለው ውጪ ላላውቅ ዘንድ እቆርጣለሁ ስትሉ
ቃልና ጥበብ መንፈስንና ሀይልን በመግለጥ ይተካሉ!!!!! 🔥🔥
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
የአምልኮ ሙላት
በአዲስ ኪዳናዊ አምልኮ ጠቦትና በግ አይታረዱም:: እኔነት ግን ይታረዳል! ለህያው አምላክ ያልተንበረከከ ሰዋዊ ማንነት ሁሉ ይሰግዳል ይንበረከክማል::
በሰው ህይወት ውስጥ ተሰግስገው የገቡ "ሌሎች አማልክቶች" ሁሉ ተገዝግዘው ይወድቃሉ!እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ በተቀደሰ ተራራው በብቸኝነት ይመለካል::
በእውነተኛ አምልኮ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የአክብሮትና የመገዛት ጭነት አለ:: አስቸጋሪ የልብ ጉርጆዎች ሁሉ በፈቃዳቸው ለህያው አምላክ ሙሉ ክብር እየሰጡ ይነጠፋሉ::
እንደበትና ከናፍርት ቃላትን ለማውጣት ድፍረታቸው ይቀንሳል::የፊደላት ድምፀት እየረገበ በልብ ድምፀት እየተዋጠ ይመጣል:: ነፍስ በትህትና ለአምላኩዋ ራስዋን እያስገዛች መለኮትን ፈቅዳ በሙላት ታስተናግደዋለች::
ጥልቅ ወደ ጥልቅ እንደሚጣራ ልብ የህይወትን ባለቤት በፅኑ ፍቅር ተጣርታ በማንነትዋ ላይ አክብራ ትሾመዋለች::
የአምልኮ ሙላትና ምስጢር እንደምን ታላቅ ነው!!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ሰይጣን ላይ እንንቃበት...
ሰይጣን የዘላለም ተስፋ ሳይኖረው እኛን ከዘላለም ተስፋ ለማጥፋት ተስፋ አይቆርጥም እኛ ግን የዘላለም ተስፋ እያለን ተስፋ እንቆርጣለን😥???
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ለእያንዳንዱ እንደየስራው ሊከፍል ዋጋው በእጁ ነው! የአለም ፍጻሜ ሊሆን በዙፋኑ ያለው ወስኗል ።በእርሱ የሚያምን ለዘላለም የሚያርፍበት በእርሱ ያልሆነ( ጴንጤ ቢሆን፣ኦርቶዶኮስ ቢሆን፣ሙስሊም ቢሆን..በየትኛውም ሀይማኖት ይኑር) ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ባያምን የሰው ልጅ በሀጥያት ምክንያት ላጣነው የዘላለም ህይወት ኢየሱስ ሰው ሆኖ በምድር ተገኝቶ የሰውን ሀጥያት፣ እርግማን ፣ ሞት...ሁሉንም በፈሰሰው በደሙ ነጻ እንዳወጣ ካለንበት ከሞት በታች ህይወት ወደ ዘላለማዊ ህይወት እንዳወጣ በልቡ አምኖ በአፉ የማይመሰክር ሁሉ አይድንም ከእግዚአብሔርም ጋር እድል ፈንታ የለውም!!
እውቀት:ገንዘብ:ሀይማኖት: ሞት የመጣ ጊዜ የሚያበቁ ናቸው....በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ግን የዘላለም ህይወት አለው‼️
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ፀሃይ በሞቀው የዓመፅ መንገድ እየሄደ ጎሽ ሲባል እንደሚደሰት ዓይነት ቂል ሰው አላየሁም::
Dr lealem
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
በድጋሚ አሜን‼️
ምርኮ_ይመለስ
1 ከዚህ በፊት የነበራችሁ ቅንነት
2 ከዚህ በፊት የነበራችሁ ታማኝነት
3 ከዚህ በፊት የነበራችሁ በጌታ ቤት ያላችሁ ትጋት💪
4 ከዚህ በፊት የነበራችሁ ለአገልግሎት ያላችሁ ፍቅር❤️
4 ከዚህ በፊት የነበራችሁ የመንፈስ ቅዱሽ ረሃብ.......😭
ነገር ግን አሁን በማንኛውም ምክንያት የቀነሰባችሁ አንዳንዶች ፈጽሞ የተወሰደባችሁ.....😭😭😭😭
ዛሬ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምርኮ ሆነው ይመለሱላችሁ!!!!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
በንሳ ዳዬ ላይ ከእዳ ወደ ምንዳ ፓለቲካዊ ስልጠናን ኢየሱስ በገዛ ደሙ ወጅቶ ለራሱ ክብር በለያት ቤተክርስቲያን ላይ ሲያካህዱ ህጉ የት ነበር
Читать полностью…365/366 ቀን ኢየሱስ ብቻውን ይንገስ✅
“እንደ ብዙ ሕዝብም ድምፅ፥ እንደ ብዙ ውኃዎችም ድምፅ፥ እንደ ብርቱም ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሃሌ ሉያ፤ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና።”
— ራእይ 19፥6
ኢየሱስ ነግሷል🥰
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ማርያም ከዘፋኝነት ጨለማና ከመዳራት ርኩሰት የምታድን ከኾነ፣ ኢየሱስ በከንቱ ሞቶአል፤ “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”(1ጢሞ. 1፥15) የሚለውም ቃል ሐሰት ነው።
ድንግል ማርያም ኢየሱስን መድኃኒቴ ብላ ጠርታዋለች (ሉቃ. 1፥48)፤ እናም የኀጢአተኞች መድኃኒትና ቤዛ ኢየሱስ ብቻ ነው! ኢየሱስንና ለኀጢአተኞች ያፈሰሰውን ደሙን በመንቀፍ፣ እግዚአብሔርን አትቃወሙ!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#ኢየሱስ ሲወራ አልቅስ አልቅስ ሳቅ ሳቅ ዝለል ዝለል የማይልህና ውስጥህ ላይ ምንም ስሜት እየተሰማህ ካልሆነ አጥብቀህ ፀልይ የሆነ መጋረጃ አይኖችህን ጋርዶታል።
ኢየሱስ❤🔥 በቃ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ዝናህ የገነነ በአለም ላይ
መቼ ትመጣለች ፊትህን እንዳይ
በጣም ጓጉቻለሁ የእኔ ጌታ
ኢየሱሴን እንዳይህ ማራናታ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ሰው ብቻ አርገው ከሚያስቀሩን አስተሳሰቦች ወጥተን በክርስቶስ ኢየሱስ ወዳለ ሃሳብ እንመለስ።
“በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።”
ፊልጵስዩስ 2፥5
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ወንጌል ያልተዳረሰባቸውንና በጥብቅ ሊሰበክባቸው ይገባል የምትሉትን የሀገራችንን ክፍሎች comment መስጫው ላይ ጥቀሱልን እስኪ ተባረኩ!!!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
አንተኮ🙏🏻 ነህ መልሱን የነገርከኝ
ምንም እንዳይመስለኝ ያደረከኝ
እስከ ሚገርመኝ ድረስ እደሰታለው
ከባዱ ፈተና ለካ ቀላል ነው ☺☺
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
አይዞን_ሁሉም_ያልፋል
እንኳን አሁን ያለንበት ጭንቀት ፣ የውስጥ የብቸኝነት ህመም ፣ የኑሮው ውድነት ፣ ባጠቃለይ ተስፋ ሚያከስቆርጡ ሁኔታዎች ፣ መኖርን የሚያደክሙ ጉዳዮች ወ.ዘ.ተ ይቅርና ሰማይና ምድር እንኳን ያልፋሉ እኮ ሀዘንም ያልፈል ደስታም ያልፋል ፣ ማግኘትም ማጣትም ....ብቻ ሁሉም ነገር ያልፋል። ተስፋችንን በማያልፈውና ለዘላለም ጸንቶ በሚኖር አምላክ ላይ እናድርግ🤲
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
"ብንሄድ_ይሻለናል"
ይሄ የሰይጣን ድምፅ ነው ብንሄድ ይሻላል የሚለው ቃል ተጠንቀቁ ልጅቷ ስሜቷን የገለፀችበት መንገድ ከመሰላቹ ተሳስታችኋል በዚህ ሰአት ወጣቱ ይሄን ቃል እየተቀበለ እኔም ቢሄድ ይሻላል እያለ እራሱን እያጠፋ ይገኛል ...አስተውሉ ጴጥሮስ ጋር የመጣውን ሀሳብ ኢየሱስ ሰይጣን ነው ብሎታል ..ለዚህም ነው እኔ በልጅቷ ሳይሆን በሰይጣን ሀሳብ ላይ የቀለድኩት ደግሞም ነፍሰ ገዳይ መጨረሻው የዘላለም ሞት እንደሆነ ከቃሉ ጋ ተስማማቼም የፈረድኩት።
ስማችሁ ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ።”
— ሉቃስ 10፥20
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#ጉድ_እኮ_ነው!!🙊🙆
✍️ I stand with......!!
*
I stand with...........አንድ አንድ አማኝ ወገኖቼ ጥያቄ አለኝ🙋🙋..........የገባችሁ ወንጌል ምን አይነት ነው?
Pray for Israel.....ክርስቲያኖች ሆይ የፍልስጤም አምላክ ይወዳችኋል!!
ቆይ ግን.....
✍️የእስራኤል ወዳጅ የፍልስጤም ጥላት ያደረጋችሁ የትኛው ወንጌል ነው?
✍️ ለእስራኤል ድል ለፍልስጤም ሽንፈት ያስመኛችሁ ወንጌል የትኛው ነው? እናንተ የሰላም መልዕክተኞች!!
አልገባችሁም ወይስ አልገባኝም?
✍️በበኩሌ ያመንኩት ወንጌል ገብቶኛል!! የእናንተ ግን አልገባኝም!!
✍️ ለእስራኤል ብቻ የሞተ ኢየሱስ የለም!!
እግዚአብሔር የአይሁድ ብቻ አምላክ አይደለም.......አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው!! ኢየሱስ ለሁሉም ነው የሞተው!!
✍️ደግሜ እላለሁ ለአለም የመጣውን ክርስቶስን ለሀገር አትስፋው!!
✍️በዚህ ዘመን ከእስራኤል ጋር ኪዳን ያለው እግዚአብሔር የለም!!
✍️ አሁን እስራኤል የእግዚአብሔር ልዩ አይደለችም!!
✍️ሰውን ሁሉ በክርስቶስ እይ!! ኢየሱስ መስቀል ላይ የተቸነከረውና ራሱን አሳልፎ የሰጠው አለምን ሊያድን እንደሆነ አስብ!!
✍️እግዚአብሔር በክርስቶስ ከመሆናችን ውጭ በተለየ ሁኔታ አያየንም!!
✍️አሁን የሚያስፈልገው ወንጌል ነው....ወዳጆቼ ሰዎች ስለክርስቶስ ሳይሰሙ እንደ ቅጠል እየረገፉ እንደሆነ አስተውላችኋል? ካልሰሙ እንዴት ያምናሉ ያለሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ? ያገኘነውን አጋጣሚ ሁሉ ኢየሱስን ለማውራት እንጠቀምበት!!
✍️ላለንባት የእንግድነት ሀገር በሽታ መፍትሔው የመጣንበት ሀገር መድኃኒት ነው........እሱም ኢየሱስ ይባላል!!
✍ አምናም ኢየሱስ!!
✍ ዘንድሮ ኢየሱስ!!
✍ ነገም ኢየሱስ!!
✍ ዘላለም ኢየሱስ!!
👉 ወዳጆቼ ያላችሁበትን ኪዳን እወቁ!!
ስለ ሰላም ጸልዩ!!
✍️ በመካከለኛው ምስራቅ ብቻ ሳይሆን በመካከላችሁም "Pray for" የሚያስብል ብዙ ጉዳይ እንዳለ ታውቃላችሁና!!
✍️ጎልያድን በወንጭፍ በለው በለው የሚል እስራኤላዊ ስሜት ገንፍሎ የሚወጣባችሁ የወንጌል አማኞች ሆይ ከዳዊት ይልቅ ክርስቶስን በማወቅ ስር መስደድ ይሁንላችሁ!!
እናልህ ወንድሜ በወንጌል እንደዳነ ሰው....
✍️ምርጡን ነገር ላስታውስህ አንተ በክርስቶስ የሆንክ እግዚአብሔር በክርስቶስ እንደሚያይህ ሰውን ሁሉ በክርስቶስ የምታይ አዲስ ፍጥረት ነህ!!
✍️ እግዚአብሔር በክርስቶስ ላላቆመህ አትቁም!! እግዚአብሔር በክርስቶስ ላቆመህ ነገር አትቀመጥ!!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
በኢየሱስ ስም!!!!
ምሽታችሁ የራዕይ ምሽት ይሁን
ራዕይ ምታዩበት መንፈሳዊ አለምን የምታዩበት አይናችሁ የሚከፈትበት ጆሯችሁ የሚከፈትበት ምሽት ይሁንላችሁ❗️
ኢዮብ 33
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ ሰው ግን አያስተውለውም።
¹⁵ በሕልም፥ በሌሊት ራእይ፥ አፍላ እንቅልፍ በሰዎች ላይ ሲወድቅ፥ በአልጋ ላይ ተኝተው ሳሉ፥
¹⁶ በዚያን ጊዜ የሰዎችን ጆሮ ይከፍታል፥ በተግሣጹም ያስደነግጣቸዋል፥
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
መዳፉ ላይ ቁስል ካያችሁ
የህማም ሰው ካስተዋላችሁ
ውዴ እርሱ ነው ነፍሴን የያዛት
በዕንቁ ሳይሆን በደም የገዛት…😭😭😭😭
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth