focus_youth | Unsorted

Telegram-канал focus_youth - 🎯focus- ትኩረት

1046

@focusyouth 🎯#ትኩረትህ 🎯#በማን እና 🎯#በምን 🎯#ላይ ነው? 🎯ራዕይህ አንድ ሁለት🎯 ራዕይ የለም 🎯አላማህ አንድ ነው🎯 ሁለት አለማ የለም 🎯እይታህ አንድ ነው🎯 ሁለት እይታ የለም 🎯መድረሻህ ፍጻመህ አንድ ነው🎯 ሁለት መድረሻ እና ፍጻሜ የለም

Subscribe to a channel

🎯focus- ትኩረት

ኧረ ይሄን ጌታ ምን ብዬ ልባርከው🥺

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

መልሱልኝ እስኪ....

አንድ ሰው ኢየሱስን በእንድ ቃል ግለጽልኝ ቢላቹ ምን ትሉታላቹ??


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

በቃ ውጡ online ይበቃችኋል

ዳይ ወደ ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ(hard copy) እና ማስታወሻ ደብተር እንዳይረሳ።


      @focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ወድሃለሁ ይላል ዜማዬ
ግን ይታዘዛል ወይ ኑሮዬ?
አድነኝ ከግብዝነት
አድነኝ ከሁለት ዓይነት ፊት


ኢየሱስዬ😭
@focus_youth 
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

tiktok.com/@milimark7

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ሊንኩን ከፍታቹ ከተመቻቹ ፎሎ አርጉ please

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ለነገሮች መጠንቀቅ ያለብህ ሰው ስለምያይ ሳይሆን እግዝአብሔር ስለምያይ ነው ።

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

አድርሱልኝ...

አዕምሮ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የሰጠው ትልቅ ሀብት ሲሆን ካልታደሰ ደግሞ ከሰይጣን የበለጠ የሰው ቀንደኛ ጠላት ነው።

በእግዚአብሔር ተዓምራት ከግብፅ ልትወጣ ትችላለህ ከግብፅ አስተሳሰብ ግን በእግዚአብሔር ቃል እንጂ በተዐምራት አትወጣም።

እግዚአብሔር ከዓለም ወደ መንግሥቱ የጠራን ነጠላ ሊያስጥለን ሳይሆን አሮጌውን አስተሳሰብ ሊያስጥለን ነውና ነጠላ የጣልክ ክፉ አሳብ ያልጣልክ አትሁን።


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ዛሬ ቸርች እንዴት ነበር?

ምን ተሰበካቹ?


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ሞቶብኝ አደለም ሞቶልኝ ነው

የኔ መሲህ


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

የፊታችን ቅዳሜ በአለታ ወንዶ ከተማ

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እየተፎካከርን ያለነው ሰው ካለ አደጋ ውስጥ ነን!
                             Dawit getachew

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ሰው ምንድን ነው??

እስኪ ሀሳባቹን አጋሩን:-

“ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?”
— መዝሙር 8፥4


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው
የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች
ናቸው:: ዘዳ 33:27

ይሄ ክንድ አይጎረብጥም
ይሄ ክንድ አይቆረቁርም
በዚህ ክንድ ተመቻችቶ ማረፍ ይብዛላችሁ! ይብዛልን!!


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ምንድነው እየሆነ ያለው ቆይ??🥺😭😭
እግዚአብሐሔር በመኪና አደጋ የሰውን ደም እየጠጣ ህይወት እየቀጠፈ ያለውን አውሬ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከምድሬ ላይ ይምታው ያርቀው🥺
🥺

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እንደ ኢየሱስ ያለ ማንን አገኛቹ 🥺🥺

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

✨ነጭ እና ንፁህ የሆነ ልብስ ለብሳችሁ ያገኛችሁበት እንደማትቀወጡ ልትቀመጡበት  ስትፈልኩ እንኳን check አርጋችሁ እንደምትቀመጡበት.....

#ቅድስናችሁን ጠብቁ!
ያያችሁበትና ያገኛችሁበት...ያማራችሁ ላይ በመቀመጥ ቅድስናችሁን አታቆሽሹት ወዳችኋለው እሺ
❤️

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።

ዛሬ መስከረም 26/2017 ምሽት 2 ሰዓት አካባቢ ለተወሰኑ ሴኮንዶች የቆየ አነስተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ማጋጠሙን ተገንዝበናል።

የካ አባዶ፣ሰሜን ሆቴል፣አያት ሲኤም ሲ አካባቢዎች መንቀጥቀጡ ካጋጠመባቸው አካባቢዎች መሆናቸው ተረድተናል ።

የመሬት መንቀጥቀጡ በርዕደ መርት መለኪያ(በሬክትር ልኬት ) ምን ያህል እንደሆነ እና ያደረሰው ጉዳት ይኖር እንደሁ ለጊዜው የታወቀ ነገር የለም።

24 አከባቢ ለአጭር ሰከንዶች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ሁሉም ደጅ ነው ያለው። ሕዝቡ ተረብሿል። "ፀልዩ ንሰሃ ግቡ በወንጌል እመኑ!"


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

🌼🌻🌼🌻🌼 እንኳን አደረሳችሁ! 🌼🌻🌼🌻🌼

💪 ክብርለእግዚአብሔር ይሁን 💪
የአሸናፊነት ዓመት ይሁንልን

🌼🌻
@focus_youth 🌼🌻

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

tiktok.com/@milimark7

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

milimark7?_t=8p3lQ7luBAU&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@milimark7?_t=8p3lQ7luBAU&_r=1

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ለነገሮች መጠንቀቅ ያለብህ ሰው ስለምያይ ሳይሆን እግዝአብሔር ስለምያይ ነው ።

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እግዚአብሔር ለደህንነት ሁሉንም ጠርቷል። የሚድኑት ግን የመጡት ብቻ ናቸው። መምጫው ደሞ ኢየሱስ ብቻ ነው!!

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

“በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።”
  — ምሳሌ 19፥21


የእርሱ ይበልጣል።

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#ምንም_ያህል_ብትወዱኝ...#ስለእኔ_እርቃናችሁን_በመስቀል_ላይ_አትሰቀሉልኝም🙌

#ገዳዩን_ሊያድን_የሞቴ_የኔ_መሲህ🥺🥺

“ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።”
— ሮሜ 5፥7


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

በሙቀቱ ማኖ #በዕውቀቱ _ስዩም #ሙሉቀን_መለሰ ቤቱ ልቀላውጥ ሂጄ ጠብ እርግፍ ብሎ አላስተናገደኝም ፤ መዝሙርም ለመዘመር (ሲሞክር) እንደአውራዎቹ አልተሳካለትም የሚል ብይን ሰጥቷል።
ሲጀመር አንድ ዘማሪ በመዝሙር ተሳክቶለታል ለመባል ምን መሆን አለበት?
👉ግጥም እና ዜማው ሊያምር ይገባል?
👉ቅላጼው ሊስረቀረቅ ይገባል?
👉ቪዲዮ ክሊፕ መሰራት አለበት?
ሲጀመር ብይን ሰጪውስ ማነው? ሰው ወይ እግዚአብሔር? አማኙ ወይ ኤቲዪስቱ መሪዎቹ ወይስ መጋቢዎቹ ዘማሪያን ነው የሙዚቃ ተጫዋች?
*****
ሌላው ደግሞ #ኢትዮጵያ አትናፍቀንም ብሏል ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ምትሉ🤔
ሲጀመር አለመናፈቅ መብቱ ነው ፤ የናፈቀኝ #የኢየሱስን ክብር እና ፊቱን ማየት ነው አለ ፤ ታሞ እንኳ ለህክምና ወጪ በዘፈን ኮንሰርት ብር እንሰብስብልህ እነ ታማኝ በየነ ሲሉት አሻፈረኝ ያለ በጌታ አምላኩ ልቡ የጸና እንደዘመረውም #የኢየሱስ_ወታደር የሆነ ሰው ነው።
#ሙሉቀን ማለት የዓለምን ዝና፣ክብር ፣ ኮተት ሁሉ ንቆ ያመነውን እና የናፈቀውን ጌታ ለማየት በቃሉ የጸና ተምሳሌታችን ነው።
ሁሉም አፉን የሚከፍትበት በተለይ #በእውቀቱ የደጋገመው(በጋሻው ላይ የተሳለቀው የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው) እምነት ቢኖር የወንጌል አማኞችን ነው ፤ ለነገሩ ስድብ ክብራችን መዋረድ እላይ ዋጋችን፣ ሌላው ቀርቶ ሞ*ት እንኳን ወደ ናፍቆታችን ኢየሱስ መቅረቢያ መንገዳችን መሆኑን ብታውቁ ሁላችሁም በእኛ በቀናችሁ ነበር።
#እንናፍቅኻለን_ኢየሱሴ🥰🥰🥰
ማራናታ🙏🙏🙏
አበባየሁ ጌታ

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ይህ ቃል ዛሬ ማታ ተፈጸመ!

ኤፌሶን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#ህመምተኛ_ጋር_ሀኪም_ሆነህ_እንጂ_እብድ_ሆነህ_አትሂድ!
በመጀመሪያ በአደባባይ በተለያየ መንገድ ወንጌልን እያሰራጫችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! በመቀጠል ግን ያለኝ ምክር መድኃኒት የሚፈልጉ ሕመምተኞች (ኃጢአተኞች) በውጪ አሉ እነዚህን ወገኖችን ለመድረስ ስናስብ የያዝነው መድኃኒት በምን መልኩ እናድርስ የሚለው ወሳኝ ጥያቄ እና ሊታሰብበት የሚገባ ነገር ነው። በአንዳንድ ግለሰቦች ዘንድ የሚታየው ያልተገባ ከምናደርሰው መድኃኒት ጋር ግንኙነት የሌለው የእብድ አይነት ድርጊቶች መቆም ይገባቸዋል። ለህመምተኛው ተጨማሪ ህመም አትሁኑ የዛሬው ምክሬ ነው።ተባረኩ!
ሱራፌል

"አንዳንዶች ከቅናትና ከፉክክር የተነሣ፣ ሌሎች ግን ከበጎ ፈቃድ የተነሣ ክርስቶስን ይሰብካሉ። እነዚህ፣ እኔ ለወንጌል ለመሟገት እዚህ እንዳለሁ ስለሚያውቁ፣ በፍቅር ይህን ያደርጋሉ፤ እነዚያ ግን በእስራቴ ላይ ሳለሁ መከራ ሊያጸኑብኝ አስበው በቅንነት ሳይሆን ለግል ምኞታቸው ሲሉ ክርስቶስን ይሰብካሉ። ታዲያ ችግሩ ከምኑ ላይ ነው? ቁም ነገሩ በቅንነትም ይሁን በማስመሰል በማንኛውም መንገድ ክርስቶስ መሰበኩ ነው። በዚህም ደስ ይለኛል። አዎን፤ ደስ ይለኛል፤"
ፊልጵስዩስ 1:15-18 (አዲሱ መ.ት)

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ልቤ ላይ ከሞላው ቃል...

“እነሆ፥ የምስራችን የሚያመጣ ሰላምንም የሚያወራ ሰው እግር በተራሮች ላይ ነው! ይሁዳ ሆይ፥ አጥፊው ፈጽሞ ጠፍቶአልና፥ ከእንግዲህም ወዲህ በአንተ ዘንድ አያልፍምና ዓመት በዓሎችህን አድርግ፥ ስእለቶችህን ክፈል።”
— ናሆም 1፥15



@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ዋጋህን ማወቅ ከፈለክ ምትሄድበትን ቦታ እወቅ!

   "አንድ ልጅ አባቱን ሄደና 'ዋጋዬ ስንት ነው?' ብሎ ጠየቀው። አባትም አንድ የከበረ ድንጋይ ሰጠውና 'እሄን ይዘህ ሱቅ ሂድና ስንት ነው? ሲልህ ምንም ሳትናገር ሁለት ጣትህን ✌️አሳየው አለው።' ልጅም እንደተባለው የከበረ ድንጋዩን ይዞ ሱቅ ሄደ። ባለሱቁም 'ስንት ነው?' ብሎ ሲጠይቀው ሁለት ጣቱን አሳየው፤ ባለሱቁም '2 ብር' ሲለው ምንም ሳይመልስለት የከበረ ድንጋዩን ይዞ አባቱ ጋ ተመለሰና የሆነውን ነገረው።

   "ከዛ አባትየውም እራሱኑ የከበረ ድንጋይ ይዞ ወርቅ ቤት እንዲሄድና ስንት ነው? ሲልህ ለባለሱቁ የሰጠሀውን አይነት መልስ ስጠው' አለው። ልጁም እንደተባለው ወርቅ ቤት ይሄድና 'ስንት ነው?' ሲባል ሁለት ጣቱን አሳየ። የወርቅ ቤቱም ሰውዬ '2ሺ' ብሎ ሲጠይቀው፤ ምንም ሳይመልስ አባቱ ጋ ተመለሰ። ከዛ የሆነውን ነገረው።"

  "አባትየውም ለ3ተኛ ጊዜ እራሱኑ የከበረ ድንጋይ ይዞ 'የከበረ ድንጋይ ሚሸጥበት ሂድና ለሁለቱ የመለስክላቸውን አይነት መልስ ስጥ' አለው። ልጅም የከበረ ድንጋይ ሚሸጥበት ቦታ ሄደና 'ስንት ነው?' ሲባል እንደቅድሞቹ ሁለት ጣቱን አሳየ፤ ሰውየውም '200 ሺ' አለው፥ ልጁም ምንም ሳይናገር አባቱ ጋ ተመለሰ እና የገጠመውን ነገረው። አባትም 'አየህ ልጄ ያንተ ዋጋ ሚተመነው ቦታህን ስታውቅ ነው፤ ርካሽ ቦታ ከሄድክ ያረክሱሃል፥ ውድ ቦታ ከሄድክ ውድ ነህ!' ብለው አስተማሩት።"

  🗣:- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…
Subscribe to a channel