focus_youth | Unsorted

Telegram-канал focus_youth - 🎯focus- ትኩረት

951

@focusyouth 🎯#ትኩረትህ 🎯#በማን እና 🎯#በምን 🎯#ላይ ነው? 🎯ራዕይህ አንድ ሁለት🎯 ራዕይ የለም 🎯አላማህ አንድ ነው🎯 ሁለት አለማ የለም 🎯እይታህ አንድ ነው🎯 ሁለት እይታ የለም 🎯መድረሻህ ፍጻመህ አንድ ነው🎯 ሁለት መድረሻ እና ፍጻሜ የለም

Subscribe to a channel

🎯focus- ትኩረት

ክርስትና ከአገልግሎት ያልፋል
➤ክርስትና ከንግግር ያልፋል
➤ክርስትና ጥቅስ ከመደርደር ያልፋል

➛ክርስትና ማለት ስለ ክርስትና መስበክ አይደለም
➛ክርስትና ክርስትናን መተረክ አይደለም

➛ክርስትና ክርስቶስ በክርስቲያን የሚኖረው ኑሮ፣ህይወት ነው

🎯ህይወት መኖር ነው

ህይወት አይተረክም
ህይወት አይሰበክም
ህይወት አይኮረጅም

➤ ህይወት ይኖራል
➤ህይወት ማለት መኖር ነው በቃ

በሞት ሳይሆን በህይወት ኑሩተ

ህይወት ክረስቶስ ነው
‼️

“ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።”
— ቆላስይስ 1፥27

ክርስቶስ በውስጡ ያለው ሰው በህይወት አለ።
ክርስቶስ በውስጡ የሌለው ሰው በሞት ይኖራል ።

በህይወት እንኑር.....


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

Sola - ብቻ

ሶላ (Sola) የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም "ብቻ" እንደማለት ነው። በውስጡም "ተጨማሪ የሆኑ ነገሮች አያስፈልጉም" የሚልን መልዕክት አዝሏል።

በፕሮቴስታንት ተሐድሶ ወቅት የተሐድሶ መሪዎች ከመጽሃፍ ቅዱሱ የወንጌል እውነት ፈቀቅ የተባሉባቸውን በርካታ ጉዳዮችን አንስተው ሞግተዋል። "አምስቱ ብቻዎች" | "The five solas" | በመባል የሚታወቁት ሃሳቦችም የተሐድሶውን አጠቃላይ አሳብ በአጭሩ ማንጸባረቅ የቻሉ አንኳር ነጥቦች ነበሩ።

አምስቱ ብቻዎች ("The Five Solas") በመባል የሚታወቁት ነጥቦች  አጋዥም ሆነ ጭማሪ የማያስፈልጋቸውን አምስት የክርስትና አንኳር ሃሳቦችን የሚገልጹ ሲሆኑ እንደአንድ አማኝ ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው  የተገቡ መሰረታዊ የክርስትና እውነቶች ናቸው።

እነርሱም የሚከተሉት ናቸው፡ -

1 -በጸጋ ብቻ | Grace Alone | Sola Gratia01.

“በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣ በክርስቶስ ሕያዋን አደረገን፤ የዳናችሁት በጸጋ ነው።”
ኤፌሶን 2፥5 (አዲሱ መ.ት)

02. በእምነት ብቻ | Faith Alone | Sola Fide

“ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንጂ፣ ሕግን በመጠበቅ እንደማይጸድቅ እናውቃለን። ስለዚህ ሕግን በመጠበቅ ሳይሆን፣ በክርስቶስ በማመን እንጸድቅ ዘንድ እኛም ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል፤ ሕግን በመጠበቅ ማንም አይጸድቅምና።”
ገላትያ 2፥16 (አዲሱ መ.ት)

03. በእግዚአብሔር ቃል ብቻ | Scripture Alone | Sola Scriptura

“ከሕፃንነትህም ጀምረህ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳት መጻሕፍትን ዐውቀሃል።”
2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥15 (አዲሱ መ.ት)

04. • በክርስቶስ ብቻ | Christ Alone | Solus Christus

“ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
ዮሐንስ 14፥6 (አዲሱ መ.ት)

05. ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ | For the Glory of GOD Alone| Soli Deo Gloria

“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

• በፀጋ ብቻ
• በእምነት ብቻ
• በክርስቶስ ብቻ
• በእግዚአብሔር ቃል ብቻ
• ለእግዚአብሔር ክብር  ብቻ.

#hanna_tekle
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

በድጋሚ

እግዚአብሔር ለአገልግሎት
#ጠርቶኛል #ጥሪ አለብኝ ለሚሉ ክርስቲያኖች የተሰጠ #ምክር  #ከነብይ_ያሬድ_ሳሙኤል
------------
----------------
#share_share
- እውነት ነው እግዚአብሔር ህዝቡን ለአገልግሎት
#ይጠራል ። ነገር ግን ጥሪ ያለባቸው ሊያውቁ የሚገባቸው ነገር:- #መጠራት እና #መላክ ይለያያል።

#ጥሪ ያለባችሁ #እስኪልካችሁ ጠብቁ።

- ነገር ግን ተጠርታችሁ
#ሳትላኩ የወጣችሁ ጊዜ ለሚመጣው #ችግር ፣ # መከራ እግዚአብሔር ሀላፊነቱን አይወስድም ምክንያቱም #ጠራ እንጁ #አልላከም

"
#ተጠርቻለው ግን መቼ ነው #የምላከው?"
- የጠራችሁ እስኪልካችሁ በቃል በእውቀት ነፍሳችሁ መንፈሳችሁ እስኪጠነክር(
#matured) እስኪሆን ድረስ ጌታ ባላችሁበት ቦታ ያስተምራችኋል።
- እርሱ በላከበት ነው ሀላፊነት የሚወስደውና የሚጠነቀቀው እንዲሁም አቅርቦት የሚያደርገው.....
#ይቀጥላል......

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#mfn_aleta_wondo
#tuesday_service
                 
#pr_wondye

ክርስትና_መንፈሳዊ ነገር

- መንፈሳዊ ነገር መገለጥ በመርህ ነው የሚሰራው

-ከመንፈሳዊ ነገር ጋር ለመገናኘት(connect) ለማድረግ መርሁን መከተል ግዴታ ነው

- እኛ ከእግዚአብሔር አብ ጋር ህብረት እንድናደርግ አንድያ ልጁ መካከለኛ ሆኖ መገኘት ነበረበት።

- የኢየሱስ ደም እኛ ከመንፈስ ቅዱስና ከእግዚአብሔር ጋር እንድንገናኝ መንገድ  ሆነን...

- ከይስሀቅ ወደ ያዕቆብ በረከት እንዲሻገር ከአባት የወጣውን ትዕዛዝ መቀበል እና ማድረግ አለበት

- ሁሉም ነገር ወደ እኛ እንዲሻገር connection ያስፈልጋል።

#2ዜና:6:26

- ክርስትና ጥቅስ ከመጥቀስ ያልፈል ቸርች ከመመላለስ ያልፋል..ክርስትና መንፈሳዊ ግንኙነትን መከተል እና ማድረግ ነው።

- እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር መርህ አስቀምጧል! በዚያ መርህ የሚሄድ ከእግዚአብሔር የሆነውን ነገር የመቀበል
#right አለው!

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

አሁን የ ኢየሱስ season ነው !! ስብከት ስለ እርሱ ብቻ መዝሙር ስለ እርሱ ብቻ መንገድ የዘጋችሁ ስሙ እንዳይጠራ የሸፈናችሁ የጋረዳችሁ ተንቀሳቀሱ ከሁሉ የሚበልጥ እርሱ አለና ........ ወንጌል ስለ ልጁ ብቻ ነው !!

   ማንም ከእርሱ ውጭ የዘልዓለም ህይወት አይሰጥም
እንዳልክ


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

መንፈስ የፀለለበት
በመለኮት ጣቶች የታሸ
ሰው ሰው የማይሸት
መናኛ ያልሆነ
አዲስ የወይን ጠጅ
ከአቁማዳችሁ ይቀዳ!

ደንዳናውን ልብ ሰብሮ የሚገባ
የሰውን ውስጠ ማንነት የሚነካ
የገደል ማሚቶ ያልሆነ
የመንፈስ ፍም
የመንፈስ እሳት
በልባችሁ መሰዊያ ላይ ይንደድ!
Dr lealem


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እኔን የገረመኝ እህታችን ሊዲያ በሀላባ ምን አይነት የመንፈስ ህልውና ውስጥ ብትቆይ ነው ቃል ሳታወጣ ሳትናገር ገና የኢየሱስን አዳኝነት ያስመሰከረቺው‼️‼️

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

አጋዥ ሳይኖረው ሰው ሳይረዳው
ማኖር የሚችል ጌታ እኮ ነው!
እሱ አምላክ እንጂ ሰው አይደለም
መሃል መንገድ ላይ ትቶ አይሄድም!


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ከውጤቱ መንገዱ

ብዙ ሰው ስለሚደርስበት ፣ ስለሚያገኘው፣ ስለሚይዘው..ውጤት እንጂ ወደዛ ውጤት የሚያስከደውን
#መንገድ እና ሂደት አያይም ፣ አይመርጥም።

🎯ለዚህ ነው የሚፈልገውን ውጤት በሀጥያት እና በጨለማ መንገድ ሊጨብጡ የሚደክሙት።

🎯ክርስቲያን ሆይ ትኩረታችን በውጤታችን ላይ ብናደርግም ወደዛ ውጤታችን የሚያደርሰንን መንገድ
#መምረጥ ግን ከጥፋት እና በለጥያት ውስጥ ከመዘፈቅ ያድነናል

🎯ትኩረት ባለጠጋ መሆን ትፈልጋለህ ? መንገዱን ምረጥ
🎯ቢዝነስ ማን መሆን ትፈልጋለህ? መንገድ አለው ምረጥ......


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#ሁሉም #ነፍስ #ለጎልጎታው #ንጉሥ

#ነፃ #ህዝብ #ነን!
#የነፃነት #አርማችን #ኢየሱስ #ነው!
- የትኛው ጀግና ሞትን አላሸነፈም።
- የትኛውም ጀግና ሰውን እንጂ ሲኦልን ድል አልነሳም።
- የትኛውም ጀግና ከነጭ ባርነት እንጂ ከእርግማን ነፃ አልወጣም።
- ሞት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸነፈ: መውጊያው ተነጠቀ: ድልተነሳ! ድል አድራጊው የጎልጎታው ንጉስ ኢየሱስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ስለዚህ በጌታ በኢየሱስ ያመናቹ እናንተ ነፃ ህዝብ ናቹ።
- ከርግማን ባርነት ከሞት ፍርሀት ለመውጣት ወደ ኢየሱስ ኑ በእርሱ ብቻ ነፃ ትወጣላቹ።
“በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ ..”ገላትያ 5፥1


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

"ኢየሱስ በመስቀል ሞቶልኝ ሲያበቃ እኔን ለእኔነቴ እንድሞት ጠየቀኝ!
የእሱን ሞት ተቀብዬ ለራሴ ሞት ማቅማማቴ አይ ትዝብቴ ለእኔነቴ!"


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

የቀን ጸሎቴ የለሊት ጩኸቴ
የንጋት ርዕሴ ወግግታ ብርሃኔ

ሁሌ ምናፍቅህ ላይህ ልዳስስህ
የልቤ ብርሃን ያሸነፈኝ ድምጽህ
ቅዱሱ መንፈስ የሚርበኝ ናፍቆቴ ሐልዎትህ

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

አንድ እምነት
አንድ ኢየሱስ
አንድ መንገድ
አንድ እውነት
አንድ ህይወት


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#mili_design
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

voice

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

አጋንንት በኢየሱስ ስም ይወጣል
ፈውስ በኢየሱስ ስም
ህይወት በኢየሱስ ስም
ጸሎት በኢየሱስ ሰም
መዳን በኢየሱስ ስም
ስብከት በኢየሱስ ስም
መኖር በኢየሱስ ስም
ክርስትና በኢየሱስ ስም
መዝሙር በኢየሱስ ስም

“እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።”
— ቆላስይስ 3፥17


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ቤተክርክርስታያን ህብረት ለማድረግ ለመገልገል የሚመጡ ህፃናት ወጣቶችና በእድሜ የገፉ አባቶች እና እናቶች ያሉባት ትልቅ ጉባዔ ናትና እኛ አገልጋዬች መድረክ ላይ የምንጠቀማቸውን ቃላቶች አክብሮትን የሚያሳዩ ሰሚዎችን የሚያንፁ ቃላቶች ይሁኑ እላለሁ::
ከነዚህም ቃላቶች መካከል:-
  * አንተ
  *ምን ታየኛለህ
  * አሜን አትለኝም
  * ካልፈለክ ውጣ
  * መሬቱን ልቀቀው
  * የቀረውን እናንተ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ ደግሞም ሼር በማድረክ የቤተክርስቲያንን የቃላት አጠቃቀም እንለውጥ!!!

#agabe_love

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እንደ በግ🐑 መሆን ያለባችሁ #በእረኛችሁ ፊት ብቻ ነው፤
በሌባው እና በሰዎች ፊት ግን እንደ አንበሳ🦁 ሁኑ!!!
ኤሊያስ_አባተ


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#ትኩረታችሁ_ማን_ላይ_ነው??

- በጣም የሚወዳቹ ሰው በጣም ወድ የሆነ
#ስጦታን በስጦታ መጠቅልያ አሽጎ ጠቅልሎ ቢሰጣችሁ.....

- የእናንተ ትኩረት
#ስጦታው ነው ወይስ #መጠቅለያው????

- የምትደነቁት
#በስጦታው ወይስ #በመጠቅለያው???

- የምታወሩት የሚወዳቹ የሰጣቹ ስጦታ ወይስ ስጦታውን ስለያዘበት እቃ ነው???
ትኩረት‼️ ክእግዚአብሔር ወድ ስጦታን ተቀብላችኋል ‼️

#ኢየሱስ_ያድናል

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

አማልክት/ሰው

አማልክት መሆን እንዴት ደስ ይላል። ሁላችንም አማልክት ብንሆን ደግሞ፥ ምን ያህል ነገር ይቀል እንደነበር ማሰብ ይቻላል። አማልክት ሆኖ ግን መሞት በጣም ያሳዝናል። አማልክት ሆኖ ግን መውደቅ ያሳፍራል (It is really shame)።

መጽሐፍ ሲናገር "እኔ ግን፥አማልክት ናችሁ፥ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ፤ ነገር ግን እንደ ሰው ትሞታላችሁ፥ ከአለቆችም እንደ አንዱ ትወድቃላችሁ አልሁ።" ይላል (መዝ 82፡6-7)።

"ጽድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ" የሚል ስነ-ቃል አለ። አማልክትነቱ ይቆይና እስኪ በቅጡ ሰው እንሁን። ንጉስ ዳዊት ልጁን፥ "በርታ ሰውም ሁን፤" ይለዋል (1 ነገ 2:3)። ምንም ለመሆን ወይም ማንም ለመሆን ከማሰባችን በፊት፥ ሰው እንሁን። ጌታ ሆይ ይርዳን!!!

መልዕክቱን ማንበብ፣ ማጎልበት ወይም መተቸት ይገባል። ነገ በቀጣዩ መልዕክት እንገናኝ!!

@ Meal of the Day/የዕለት ምግብ
Seer ayinalem


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

❌❌❌❌❌

ልጁ:- እባክህ ትናንት በጣም ሰክሬ ስልኬን በስልኬ መብራት ስፈልግ አደርኩኝ እኮ

ጏደኛው:- ምን የማትረባ ነህ በእናትህ😡😡😡 እሺ ዋናው ነገር..... ለመሆኑ አገኘኸው?

🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

አንዳንዶችም ስብከት እንደዚህ ነው የሚሰሙት ለማለት ነው🙆‍♂️🥲

"የሰሙት ቃል ከሰሚዎቹ ጋር በእምነት ስላልተዋሐደ አልጠቀማቸውም" ዕብ 4:2
ዳጊ ጥላሁን


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ትኩረት ትኩረት
🎯በሀላባ ምድር እውነተኛው አዳኝ እና አምላክ ሊገለጥ ነው በቃ‼️

🎯"አምላኬ ነው ጌታዬ ነው" ብለን የተቀበልነው ከድግምት እና ከጥንቆላ አሰራር ማዳን ካልቻለ ነገሩን ስጋ ለባሽ(ሰው) ወይም የምድር ህግ እንዲፈታው ከተሯሯጥን አምላክ ያልነው ማንን ነው ታዲያ ??


@focus_youth
@fcus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

milimark9179" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@milimark9179

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

reposted

👉🎯ከደረሰብህ በላይ የደረሰልህ ይበልጣል
👉🎯ካጣኸው በላይ ያለህ ያይላል
👉🎯ከሚሰጥህ በላይ ሰጪህ ይበልጣል

👉🎯ትኩረት አርግ ለሚበልጠው አምላክ ራስህን ስጥ!!


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እግዚአብሔር ሆይ........

በሀሳቤ የማታልቅ ሙላቴ
በአንደበት ድምጽ ልትጨረሽ ማትችል አምላክ
በቃላት ሙላት የማትብራራ ረቂቅ ነህ

የማትጨረስ በወሬ የህይወት ዘመን ንግግሬ
የለህም ማለት የማልችል ያልነበርክበት ዘመን የሌለህ ፈጣሪ
ባለጠጋን ከ ባለጠጋ ነገስታን ከነገስታት አወዳደርኩ ፣ አስተያየው ፣ ለካው ፣ አበላለጥኩ

አምላኬ ሆይ አንተስ በምን ልኬት ትለካለህ
ከማንስ ትወዳደራለህ
ማንስ ደርሶብህ ያውቅሃል ፣ በስንት ቃልስ ትብራራለህ።

የፈጠርከው ዘመን እና እድሜ ያልቃል እንጂ "አንተ እንዲህ ነህ ብለን ጀምረን መጨረስ አንችልም

ስላንተ ስናወራ ነው መጀመራችንን አውቀን የመጨረሳችን መጨረሻ የሚጠፋብን

አልፋ ነህ ግን መጀመሪያ የሚባል ዘመን የለህም
ኦሜጋ ነህ የዘመን ፍጻሜ መጨረሻ ባንተ ዘንድ የለም‼️‼️‼️

ላለመጨረስ ጨረስኩ
‼️

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ፊልጶስም ወደ ሰማርያ ከተማ ወርዶ ክርስቶስን ሰበከላቸው ሐዋ 8:5

በወረድንበት በሰማርያችን
በገባንበት ስፍራ
በተሰጠን ዕድል ሁሉ

ክርስቶስን ከሰበክነው ተሳክቶልናል!!
Dr.lealem tilahun

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

መልዕክት
ጦርነት፥ ይሻራል

ምድር ላይ የሆኑ ሰዎች አሉ፥ ሰላም ሲሆን አይወዱም፤ ጦርነትን ይጠራሉ፣ ቀስት ያስገትራሉ፣ ጦር ያሰብቃሉ፣ ጋሻን ያሸክማሉ። እነዚህ ሰዎች እንደ ጻፎችና ፈሪሳውያን ናቸው፥ መቀስቀስ እና ማነሳሳት እንጂ፥ ቢሞቱ ጦርነቱ ውስጥ አይገቡም፥ "ከባድ እና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰው ትከሻ ይጭናሉ፥ እነርሱ ግን በጣታቸው ስንኳ ሊነኩት አይወዱም።" (ማቴ 23:4)።

እንዲህ ያሉ ሰዎች ማንም ይሁኑ ማን፥ ወይንም ምንም ይሁኑ ምን፥ የማህበረሰብ ጠር ናቸው። መነፅራቸው፥ ከራስ ጥቅም የዘለለ አያሳይም። ለጦር ለሚያስከትቱት፣ ጦር ለሚያሰብቁት፣ ቀስት ለሚያስገትሩት እና ጋሻ ለሚያሸክሙት ማህበረሰብ አንድ የረባ ነገር አይሠሩም፥ መሥራትም አይፈልጉም። ፍልስፍናቸው፥ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው "ዝቅ" ማለት ሳይሆን በዓመፅ (በጦርነት) ሌላውን ማግደው ራሳቸው ከፍ ማለት ነው። ስለዚህ ጦርነት ይጎስማሉ። መጽሐፍ ግን ምን ይላል፥ "እግዚአብሔር ... እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነት ይሽራል። ቀስትን ይሰብራል፥ ጦርንም ይቈርጣል በእሳትም ጋሻን ያቃጥላል።" (መዝ 46:9)። ስሙ ብሩክ ይሁን!

ስለ ሰዎቹ ግን፥ ምን ማለት እንችላለን? ምህረት ይሁን!!

መልዕክቱን ማንበብ፣ ማጎልበት ወይም መተቸት ይገባል። ነገ በቀጣዩ መልዕክት እንገናኝ!!

Ayinalem mersie


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

በስመ እግዚአብሔር............ግን ያለ እግዚአብሔር የተካበቱ ጊዜያዊ ጥቅማ ጥቅሞች ውጭን አፋፍተው ነፍስን ያከሳሉ! ህምምም 🤔🤔..........ከትልቁ ከእግዚአብሔር ጋር አኩኩሉ እጫወታለሁ ብሎ ማሰብ የሞኝነት መጨረሻ አይደለምን?!

በአንፃሩ ደግሞ እግዚአብሔርን ራሱን ትርፋችን አድርገን የምንጓዛቸው ለጊዜው ሞኝነት የሚመስሉ የፅድቅ መንገዶች ውስጥን ዘላቂ በሆነና በማይነጥፍ ምንጭ አበልፅገው የማታ ማታ የክብር ዘውድና የሞገስ አክሊልን የሚያጎናፅፉን የጥበብ መንገዶች ናቸው!!

"እግዚአብሄር ትልቅ ነህ" ማለት ከመዝሙር ዜማነት አልፎ የህይወት ዜማ ሲሆን ክርስትና እንዴት ውብ ነው?!
dr.lelalem

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ፈቃድህ!

የራሴ ፈቃድ ለራሴ አይጠቅመኝም
የራሴ የደስታ ቀመር ደስታን አያመጣልኝም
የአዕምሮዬ ስሌት የክንውኔ መንገድ አይደለም

አቤቱ የአንተ ሃሳብ ግን እንከን የለሽ ነው! ፈቃድህም ሰባት ጊዜ እንደተጣራና እንደነጠረ ብር ፍፁም ነው!

ስለዚህ እንዲህ እላለሁ:-
የልቤ አምላክ ሆይ: ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁ በምድር በኔም
ህይወት ትሁንልኝ!

ለመሆኑ:-
እኔ ምን አውቅና ከቶ ምን ልንገርህ?
የእውቀት ምንጭ ሆይ አንተ ንገረኝ እንጂ
የጥበብ ምንጭ ሆይ በጥበብህ ምራኝ እንጂ
ፈቃድህን ፈቃዴ አርገው እንጂ!🙏🙌🏻
Dr.lealem_tilahun


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

1st design‼️👆

በዚህ ሳምንት በነጻ poster(banner)፣ ሎጎ ፣ promotion እሰራለሁኝ ...
inbox me👉@focusyouth

Читать полностью…
Subscribe to a channel