እውነት እውነቱን #5
በጥፋት መንገድ እየሄድክ እግዚአብሔር ዝም ሲል ከሥራክ ጋር እየተባበረክ እንዳይመስልህ።
የንስሃ የመመለሻ እድልን እየሰጠክ እንጂ።
via. Pr. Dawit ademasu
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
የግብረ ሰዶማዊነት መገለጫ
ሮሜ 1 : 27
በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ።
ከግብረ ሰዶማዊነት አደጋ ለመዳን
1) 1ኛ ቆሮንቶስ 7 : 2
ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት።
1ኛ ተሰሎንቄ 4 : 4 - 5
ከዝሙት እንድትርቁ፥ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት አይደለም እንጂ፥ ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤
1ኛ ቆሮንቶስ 7 : 36
ዳሩ ግን ማግባት ወደሚገባው ዕድሜ በደረሰ ጊዜ ስለ ድንግልናው ያፈረ ሰው ቢኖር፥ የወደደውን ያድርግ፤ ኃጢአት የለበትም፤ ይጋቡ።
1ኛ ቆሮንቶስ 6 : 18
ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
የይሁዳ መልእክት 1 : 7
እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።
የማቴዎስ ወንጌል 19 :10
ደቀ መዛሙርቱም፦ የባልና የሚስት ሥርዓት እንዲህ ከሆነ መጋባት አይጠቅምም አሉት።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች7፥9
ነገር ግን በምኞት ከመቃጠል መጋባት ይሻላልና ራሳቸውን መግዛት ባይችሉ ያግቡ።
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ4፥3
እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ።
ወደ ዕብራውያን13፥4
መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
አባታዊ ምክር ከ dr.lealem_tilahun
መንፈሳዊም ሆነ ምድራዊ ግብዓቶችን በፀሎት ከጌታ ስንጠይቅ አብረን ብናስባቸው ሊጠቅሙን የሚችሉ ቀዳሚ ሃሳቦች:
1. ልመናዬን ለምን ፈለኩት? (የፍለጋዬ ምክኒያት ወይም ውስጠ መነሻዬ ምንድነው?)
2. ቢሰጠኝ ምን አደርግበታለሁ? (ግልፅ የሆነ ዕቅድ ንድፍ ወይም ስትራቴጂ አለኝ ወይ? )
3. ከዚህ በፊት የተሰጠኝን ግብዓት በአግባቡ በመጠቀም ስጦታን የማስተዳደር ብቃቴን አዳብሬያለሁ ወይ?
በቅርቡ በዝርዝር እመለስበት ይሆናል :: ተባረኩ!!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
እውነት እውነቱን #4
-ወንጌል ባልሰራን ቁጥር ሲኦል የሚገቡ እየበዙ ይሄዳሉ
ወንጌልን የማትሰራ ቤተክርስቲያን ከጸሀይ በታች ባለው ስርዓት(system) የምትመላለስ ናት
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ክርስትና ሲተገበር መስጠት ነው ወይስ መሆን?
በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።”ፊልጵስ 2፥5
👉 ኢየሱስ ፍቅር ላጡ ፤ ፍቅር ሆነ።
👉 ኢየሱስ ተስፋ ላልነበራቸው ፤ ተስፋ( አካል )ሆነ።
👉 ኢየሱስ ፅድቅን ላጡ ፤ ፅድቅ ሆነ።
👉 ኢየሱስ ለደህዩ ፤ ባለፀግነትን ሆነ።
👉ወገን ላልነበራቸው ፤ ወገን ሆነ።
👉 እውነት ለተቀሙ ፤እውነት ሆነ።
👉መንገድ ለጠፋባቸው ፤መንገድ ሆነ።
እኮ !!!!!እኛስ ????????
እውነት እውነቱን #3
ሀጥያት ልምምድ ውስጥ ያለኸው አንተ/ቺ በንስሃ ካልሆነ በስተቀር ከእግዚአቤሔር ጋር ምትግባበት መንገድ የለም !! ተመለስ!!!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ይነበብ ይነበብ
------------------
ካነበብኩት
------------------------
🎯በስጋ ሰው መርጦ የአንድ ግለሠብ ልጅም አባትም መሆን አይችልም።
በመንፈስ ግን ከሽምግልናም ቡዃላ ልጅ መሆን ይቻላል።
እንዴታ?
በክርስቶስ በኩል።
ትኩረት
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
በአዳም አለመታዘዝ ምክንያት ሀጥያተኛ ሆነሃል ።
ይህንን ታምናለህ።
በክርስቶስ ኢየሱስ መታዘዝ ምክንያት ጻድቅ ሆነሃል ።
ይህንን ግን አታምንም ።
ለምንድነው?
የሰዎች ፍልስፍና አማኞችን አሳውሮታል።
ትኩረት
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
Brooo አትፍራ
የነቀነቀህ ሁሉ አይነቅልህም💪💪💪
ብቻ አንተ በተቀበልከው በጸጋው ባለቤት ላይ ጽና
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
✍ የዩቲዩብ ጉዳይ
*******
✍ እገሌን በሳቅ የገደለው የነብይ እገሌ ሽጉጥ ሽጉጥ የሚል ቀልድ ~ 370ሺህ ተመልካች
✍ እገሌ እንባውን ጨርሶ ከጓደኛው እንባ በብድር ወስዶ ያለቀሰበት የእገሌ ንግግር ~ 527ሺህ ተመልካች
✍ የእገሌ ለዘመናት ተደብቆ የቆየ አነጋጋሪ ሚስጥር በአጥር ሾልኮ ወጣ ~ 861ሺህ ተመልካች
✍ እገሊት የምትባለው ዘማሪት እጮኛዋ ሰርፕራይዝ ሊያደርጋት እንደሆነ ቀልቧ ነግሯት ከቤቷ ጀምራ ፌንት እየበላች የደረሰችበት ፕሮግራም ~ 666ሺህ ተመልካች
✍ እገሌ እና እገሌ ማይክ እየተቀባበሉ ነብይ እገሌን ያስደሰቱበት ቀውጢ አምልኮ ~ 396ሺህ ተመልካች
ወዲህ ደሞ.......
📌 ክርስቶስ ኢየሱስን በማወቅ ስር መስደድ ~ 119 ተመልካች
📌 የእግዚአብሔር ሚስጥር ክርስቶስ ~ 2853 ተመልካች
📌 የአዲሱ ኪዳን መካከለኛ ~ 194 ተመልካች
📌 የደሙ ኃይል ~ 1357 ተመልካች
📌 የእግዚአብሔር እረኝነት ~ 2149 ተመልካች
👉 ወዳጆቼ የቴክኖሎጂ ዋነኛው ጥቅም ለወንጌል ሩጫ መጥቀሙ ነው!!.....የክርስቶስን ወንጌል በያለንበት ሆነን መስማት እና መማር መቻላችን ነው!!
✍️ በዩቲዩብ ንግድ አትጠለፉ!!.....የእግዚአብሔርን ሚስጥር እንጂ የአገልጋዮችን ሚስጥር ለማወቅ አትሽቀዳደሙ!!.....የዳናችሁት በእግዚአብሔር ሚስጥር እንጂ በአገልጋይ ሚስጥር አይደለም!!.....ነፍሳችሁን በረብ አልባ ወሬ አትሙሏት!!....የአብ ዜና የሆነውን ክርስቶስን ዜና ያላደረጉ ፣ ለገንዘብ ሲሉ አገልጋዮችን ዜና ያደረጉ ዩቲዩበሮችን በመስማት ነፍሳችሁን አታጠውልጉ!!....ክርስቶስን ብቻ የሚያስተምሯችሁን አዳምጡ!!
📌 በከንቱ ለመዝናናት ሳይሆን በእግዚአብሔር ለመማር ታገሱ!!
#repost
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
የተቀበለ "ልጁ ነኝ" ይበል
🎯የመጨረሻው የክብር ጥግ የልጅነት ክብራችን ነው "i am the son of God !!!" ስል Confesion አደለም ማንነቴን እየተናገርኩ ነው!
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
— ዮሐንስ 1፥12
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth፡
የደም ሚስጥር
ዕብ:11:28
በኩር ማለት ታላቅ ልጅ ሳይሆን ሀይል የሚመጣበትና የሚወጣበት ልጅ ነው።
- በብሉይ ኪዳን አጥፊው ፈጽሞ እንዳይነካን ሳይሆን ለአንድ አመት ዝም እንዲል የሚደረግ ስርዓት ነበር።
- አደባባይ =- ስጋ
- ቄድስት =- ነፍስ አዕምሮ
- ቅድስቴ ቅዱሳን =- መንፈስ
- በጉ ምንም ያህል የሰባ ቢሆን ከዘር ምክንያት ግን ንጹህ ላይሆን ይችላል ።
- የኢየሱስ ደም ግን ለአንደና ለመጨረሻ ጊዜ ንጽህ ሆኖ ገብቶ ቀርቷል።
- ራዕይ : 5: 5
-ወደ ቅድስቴ ቅዱሳን በገባው ደም ውስጥ እኔም አለሁበት በዚህ መንገድ ነው ክሩቤሎች ስለእኛ የመሰከሩት እንጂ ወደ ምድር መጥተው አይተውን አይደለም።
- መንግስት እናካህናት ተደርገናል።
-
- ነገር ግን የታረደልኝን ደም ሲያዩ እኔን በዚያ ውስጥ ያዩኛል።
- “እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው
፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤”
— ቆላስይስ 1፥15-16
የስጋ ሁሉ በደሙ ውስጥ ነው።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ብዙ ሐሳብ ሃሳብ ብቻ ሆኖ የሚቀረው
የሐሳቡ ባለቤቶች 'ዋጋ መክፈል' ስለማይፈልጉ ነው!
Apostle Zelalem Pause
(act of vision)
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
#ታማሚ #በመድኃኒት #አይቀልድም!
ሰው ሁሉ ታሟል ኃጢያት የሚባል በሽታ ይዞታል።
#ዘረኛ ነህ #ሙሰኛ ነህ #ፍርሀት አለብህ #እርግማን በሕይወትህ ይሰራል #ወንጌል ስትሰማ #ትቃወማለህ እመነኝ ታመኃል ምልክቱ ነው ታማሚ ደግሞ በመድኃኒት አይቀልድም ይህ መድኃኒት ኢየሱስ ይባላል እርሱን በመውሰድ/ በመቀበል/ ከኃጢአት በሽታ አሁኑኑ ዳን !
“..፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”
ማቴዎስ 1፥21
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
የግብረሰዶም መንፈስ ከሀገሬ ኢትዮጵያ ላይ የተመታ ይሁን!
" የተመሳሳይ ፆታ ጥምረትን የምንቃወመው ደግሞም የምናወግዘው እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ክፉ የሰይጣን ሀሳብ ስለሆነ ነው።
ሼር ሼር
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
✍#ትልቁ #እግዚአብሔር #ትንሹ #ሰው #ውስጥ #ከገባ #ሰውዬው #አይታይም❗❗
👉ልጅ :--እግዚአብሄር ምን ያክላል?
👉አባት :-እግዚአብሄር ትልቅ ነው
👉ልጅ:- ከዚህ ህንፃ ይበልጣል? አጠገቡ ያለውን ህንፃ እየጠቆመ
👉አባት አዎ እሱ በጣም ትልቅ ነው ከምንም ጋር አይስተካከልም ግን በትንሹ ሰው ልብ ውስጥ ይገባል!
👉ልጅ ፣ትንሽ አሰብ አድርጎ🤔 #ታዲያ #እኮ #ትልቁ #እግዚአብሄር #ትንሹ ሰው ውስጥ ከገባ #ሰውዬው #አይታይም!!
እውነት ነው "ትልቁ እግዚአብሔር ትንሹ ሰው ውስጥ ከገባ ሰውዬው አይታይም!!"
#በህይወታችን #ትልቁ #እግዚአብሄር #ይታይ❗❗
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
በደሙ የተመረቀው አዲሱ መንገድ
በስጋው የጸና ማይለወጥ እውነት
ልኬቴን የቀየረ ያወጣኝ ከዝቅጠት
ከአብ ያስታረቀኝ ያስገባኝ ካለበት
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
እውነት እውነቱን #4
#ወንጌልን አለመስበክ ማለት መድኃኒት ይዞ በሽተኛ እየሞተ ዝምብሎ መመልከት ነው‼️
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
የሚገርም ነገር ልንገራችሁ....🥲🥲🥲❌❌❌
👉👉ለእንትን መስሪያ ቤት ተቀጥራችሁ ስትሰሩ "ነገ ጠዋት 2 ሰአት ላይ እንድትገኝ" ስትባሉ👇
👍 ልክ በሰአቱ ከች ትላላችሁ::
👉አድርጉ የተባላችሁትን ምንም ሳታንገራግሩ ታደርጉታላችሁ!
😔👈ለራሳችሁ የነገራችሁትን ግን አንዱንም አታደርጉትም....
- እፀልያለሁ.....ትላላችሁ ግን አታደርጉትም
- ቸርች እሔዳለሁ .....ትላላችሁ ግን አታደርጉትም
- አነባለሁ .....ትላላችሁ ግን አታደርጉትም
- ለአዲስ ነፍስ እመሰክራለሁ .....ትላላችሁ ግን አታደርጉትም
- ጂም እጀምራለሁ .....ትላላችሁ ግን አታደርጉትም.....ወዘተ
ምክኒያቱም ሌላውን እንጂ ራሳችሁን አትሰሙማ ደግሞም አታከብሩትማ🥲😏
የመስሪያ ቤታችሁን ህልም ወይም የሌላ ሰውን ህልም ግን ለማሳካት ትሯሯጣላችሁ: ትላላጣላችሁ:ትፈላለጣላችሁ...... የእናንተን እየቃዣችሁ😡🥲
እኔ የምለው? .....ለሌሎች የገባችሁትን ቃል ለመፈፀም በጠዋት እንደምትነቁት ሁሉ ለራሳችሁ የገባችሁትን ቃል ኪዳን ለመፈፀም ደግሞ መቼ መንቃት አሰባችሁ?
ይሉኝታና ግዴታ ሳይሆን ውሳኔያችሁ እኮ ነጋችሁን ብቻ ሳይሆን ዘላለማችሁንም ያረጋግጣል!
********
"ታካች ሰው፡— አንበሳ በመንገድ አለ፤ አንበሳ በጎዳና አለ ይላል።
ሣንቃ በማጠፊያው ላይ እንደሚዞር፥ እንዲሁ ታካች ሰው በአልጋው ላይ ይመላለሳል።
ታካች ሰው እጁን ወደ ወጭት ያጠልቃል፤ ወደ አፉም ይመልሳት ዘንድ ለእርሱ ድካም ነው"
ምሳ 26:13
ጌታ ይርዳን!🙏
እውነት እውነቱን #1
የተሰጠህ ጸጋ ለወንድሞች መታነጽ እንጂ በወንድሞችህ ላይ ለማመጽ አይደለም ተጠንቀቅ!
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
focus
Don’t talk just act, Don’t say just show, Don’t promise just prove……
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
በናትህ አትበለኝ!!!!
ሁሉን ትችላለህ ማድረግ ትችላለህ መሆን ትችላለህ በጭራሽ እንዲ አትበለኝ::እንደሱግን ካልከኝ በአምላክ በሱ ኃይል የሚለውን ከፊት አስገባልኝ::እኔማ እንኳን ሁሉን ልችል የራሴ የሆነ እስትንፍስ የሌለኝ መተንፈስ የማልችል የእሱ ጥገኛ ነኝ::ያለእርሱ ምንም አልችልም::
"""""""መናገር አልችልም
መራመድ አልችልም
ማሰብም አልችልም
እረ ምንም ምንም....
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ግን ሁሉን እችላለው::
ሁሉን ትችላለህ ካልከኝ ግን በማን?በምን?የሚለውን መልስልኝ::ስሙ ከፊት ካለ ይስማማኛል::
በእርሱም ቢሆን ሁሉን ሳይሆን የምችለው እንድችል የፈቀደውን ብቻ እችላለው::ከፈቀደ ግን የማልችለው የለም::ችዬ ያየህኝ ነገር ካለ የተሳካልኝ ነገር ካለ ሁሉም በእርሱ ነው::
ሲንገሌ ነኝ ተባረኩ ::
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
በጸጋ አጠቃቀም ምክንያት ከሚፈጠር የትውልድ ክፍተት የወንጌል ኃይል እንዳይገለጥ ከሚከለክል ግርዶሽ እንዲሁም የእግዚአብሔር ስም እንዳይሰደብ በተቻለን አቅም እየተጠነቀቅን በተሰጠን ጸጋ ለተሰጠን አላማ ለመንግስቱ ሥራ ለመንፈስ ቅዱስ እየታዘዝን በሀላፊነት ማገልገል ይገባል ።
ባሮክ
አቤት የተጠራንበት ስም!
- የተመረጠ ትውልድ (ምርጥ ትውልድ)
- ቅዱስ ህዝብ
- የተለየ ወገን
- የንጉስ ካህናት
አቤት የተጠራንለት ተስፋ!
- ህያው ተስፋ
- የማይጠፋ
- የማያልፍ
- እድፈት የሌለበት ርስት
እግዚአብሔር ይመስገን::
1ኛ ጴጥ 2:9
1ኛ ጴጥ 1:3
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
Amen!
#ለምን_እሩቅ_ልሂድ_ለምን_ጎሮቤቴ
#ፍቅርህን_ካዩት_አለሁበት_እኔ
#የፍቅርህ_ምሳሌ፤
#የማክበርህ_ምሳሌ፤
#የማንሳትህ_ምሳሌ፤
አለው እኔ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
ራስን መውደድ ራስ ወዳድነት አይደለም!
ትኩረት አርግ
🎯ራስህ ወዳድ አትሁን ነገር ግን ራስህን ከማንም በላይ ውደድ ፣ ራስክን አክብር
🎯
ራስክን መውደድ ስትችል ሌላውን ትወዳለክ ለራስክ ቅድሚያ ስትሰጥ ለሌላው ቅድሚያ ትሰጣለክ።
🎯ራስክን ስታከብረው ሌላውን ማክበር አይከብድክም።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
መሀሉ አይነገርም እንጂ ቢነገር ኖሮ
እስከ ፍጻሜ የሚሄድ አይኖርም ነበር።
ባሮክ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth
👍ሐማ ለምን ይሙት
ፈረሴን ሳይጎትት።✅
Why did Hama die?
Without pulling my horse.
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth