focus_youth | Unsorted

Telegram-канал focus_youth - 🎯focus- ትኩረት

951

@focusyouth 🎯#ትኩረትህ 🎯#በማን እና 🎯#በምን 🎯#ላይ ነው? 🎯ራዕይህ አንድ ሁለት🎯 ራዕይ የለም 🎯አላማህ አንድ ነው🎯 ሁለት አለማ የለም 🎯እይታህ አንድ ነው🎯 ሁለት እይታ የለም 🎯መድረሻህ ፍጻመህ አንድ ነው🎯 ሁለት መድረሻ እና ፍጻሜ የለም

Subscribe to a channel

🎯focus- ትኩረት

ቢቢሲ ወንጌልን ስቃወም እንጂ ወንጌል ስሰብክ አይታችሁ ታውቃላችሁ ?
ቤተክርስቲያን ውድቀቷ ጆሮዋን ከእግዚአብሔር መንፈሰ መልሳ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ማድረግ ስትጀምር ነው


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ቅባት ሲኖርብህ እንኳን ቆመህ ሞተህ ለ BBC ዜና ትሆናለህ ሰይጣን ሞተህም ትጨንቀዋለህ!🔥🔥🔥🔥🔥 joshua real prophet

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ባለልደቱ_በሌለበት_ልደት_አይከበርም
ልደት_ሙሉ_ሚሆነው_ባለቤቱ_ሲኖር_ነው

የልደቱን_ባለቤት_ኢየሱስን_ወደ_ሕይወታችን_እናስገባው_

የተወለደው ሊያድነን ነው🙌

መልካም በዓል


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ለክርስቲያኖች ሊወርሱትና ሊኖሩበት የተሰጣቸው ርስት ህያው የሆነው የአምላካቸው ትንቢታዊ ቃል እንጂ፤ፍጥረታዊ የሆነ ማንኛው ቁስ ማለት አይደለም።"
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

እኔ ግርም ሚለኝ #ቤተክርስትያን ፕሮግራም እንካፈል እየተባለ ጫወታ ላይ Dstv በቤት እሄድኩ ነዉ የሚል(የቀለለትዉልድ) ከጌታ
ይልቅ እርግጫ የበለጠበት


ጌታ ይፈውሰን

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

በንሳ ዳዬ ላይ ከእዳ ወደ ምንዳ ፓለቲካዊ ስልጠናን ኢየሱስ በገዛ ደሙ ወጅቶ ለራሱ ክብር በለያት ቤተክርስቲያን ላይ ሲያካህዱ ህጉ የት ነበር

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

365/366 ቀን ኢየሱስ ብቻውን ይንገስ✅

“እንደ ብዙ ሕዝብም ድምፅ፥ እንደ ብዙ ውኃዎችም ድምፅ፥ እንደ ብርቱም ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሃሌ ሉያ፤ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና።”
— ራእይ 19፥6

ኢየሱስ ነግሷል🥰


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ማርያም ከዘፋኝነት ጨለማና ከመዳራት ርኩሰት የምታድን ከኾነ፣ ኢየሱስ በከንቱ ሞቶአል፤ “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”(1ጢሞ. 1፥15) የሚለውም ቃል ሐሰት ነው።

ድንግል ማርያም ኢየሱስን መድኃኒቴ ብላ ጠርታዋለች (ሉቃ. 1፥48)፤ እናም የኀጢአተኞች መድኃኒትና ቤዛ ኢየሱስ ብቻ ነው! ኢየሱስንና ለኀጢአተኞች ያፈሰሰውን ደሙን በመንቀፍ፣ እግዚአብሔርን አትቃወሙ!


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#ኢየሱስ ሲወራ አልቅስ አልቅስ ሳቅ ሳቅ ዝለል ዝለል የማይልህና ውስጥህ ላይ ምንም ስሜት እየተሰማህ ካልሆነ አጥብቀህ ፀልይ የሆነ መጋረጃ አይኖችህን ጋርዶታል።

ኢየሱስ❤🔥 በቃ


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ዝናህ የገነነ በአለም ላይ
መቼ ትመጣለች ፊትህን እንዳይ
በጣም ጓጉቻለሁ የእኔ ጌታ
ኢየሱሴን እንዳይህ ማራናታ


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

tiktok.com/@milimark7

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ሰው ብቻ አርገው ከሚያስቀሩን አስተሳሰቦች ወጥተን በክርስቶስ ኢየሱስ ወዳለ ሃሳብ እንመለስ።
“በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።”
  ፊልጵስዩስ 2፥5


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ወንጌል ያልተዳረሰባቸውንና  በጥብቅ ሊሰበክባቸው ይገባል የምትሉትን የሀገራችንን ክፍሎች comment መስጫው ላይ ጥቀሱልን እስኪ ተባረኩ!!!

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

አንተኮ🙏🏻 ነህ መልሱን የነገርከኝ
ምንም እንዳይመስለኝ ያደረከኝ
እስከ ሚገርመኝ ድረስ እደሰታለው
ከባዱ ፈተና ለካ ቀላል ነው ☺☺

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ደራሲውን ስለማውቀው
ቀጣዩንም ምዕራፍ አምነዋለሁ።

ኢየሱስዬ
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#ፓስተር_አማረ_ተፈሪ ✍️
በቲቢ ጆሽዋ ላይ bbc የዘገበውን ሳይ የኔ ምልከታ በዋናነት በዚህ ዘጋቢ ፊልም ከሳሽ ሆና የቀረበችው ሴት (Rachel) ራሄል የምትባል ናት:: ይህችው ሴት ግብረሰዶም እንደሆነችም ትናገራለች:: ሌላው የዛሬ 7 ዓመት ገደማ ደግሞ TB Joshua ግብረሰዶም አጋንታዊና መንፈስ በው ብሎ በመናገሩ YouTube የጆሽዋን ቻናል እንደዘጋ ይታወሳል:: ሌላኛው እይታዬ ደግሞ BBC, CNN, እና የመሳሰሉት የምዕራቡ ሚዲያ በዋናነት የሚያሰራጩት መረጃ ምን እንደሆነ ይታወቃል ጋዜጠኞቻቸው ጭምር ግብረሰዶማዊያን (Richard) መሆናቸው የአደባባይ እውነት ነው:: ባጭሩ ይህ ሚዲያ በዋናነት የክርስትና ጠላት መሆኑ በግልፅ እየታወቀ ይህ ሚዲያ የሚያሰራጨውን በተለይ በመንፈሳዊ ጉዳይ ማመን ትልቅ ስህተት ነው ብዬ አምናለው:: ይህ ሚዲያ በዋናነት የዚህን አለም ፍርድና ጌታ የሚያንፀባርቅ ሚዲያ ነው::

አገልጋይ ቲቢ ጆሽዋ ሰው መሆኑን ማወቅ ከብዙ ድካም ይጠብቀናል ብዬ አምናለው የተዘገበው እውነት ወይም ውሸት ሊሆን እንደሚችል እረዳለው:: ሰው ስለሆነ በአገልግሎቱ እንከኖችና ስህተቶች ይኖራሉ:: ግን ከዚህ ዘጋቢ ፊልም ይልቅ በህይወቱና በአገልግሎቱ የተገለጡበት ታላቅ ፀጋ ግን የማይካድና ብዙ ተፅዕኖ የፈጠሩ ስለመሆኑ አንዳች ጥርጥር የለኝም:: ይህንንም እነ bbc ያውቁታል::

በመጨረሻም በአገልጋይ ጆሽዋ ላይ ስለተነገረው ዘጋቢ ፊልም አይታቹ የደነገጣቹ ግራ የተጋባቹ በሙሉ ተረጋጉ:: ይህንን በማየት የተደሰታቹ በዚህ ግርግር ቢዝነሳችሁን ለማስተዋወቅ የተሯሯጣቹ ንስሀ ግቡ:: አገልጋይ ሆናችሁ ይህንን ጉድድ እያላቹ በመገረም ያላችሁ ወንድሞች ሰከን በሉ::


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

"ኧረ ነይ ነይ ነይ " ማለት ምን ማለት ነው???

ወዴት እያደግን ነው ግን ????

- የኢየሱስ ስም በሚጠራበት በተቀደሰው የእግዚአብሔር መሰዊያ ላይ

_ ቤተክርስቲያንን ኢየሱስ በገዛ ደሞ ነው የገዛትና የዋጃት

- ስሙ ሊገንባት የሚጠራባት እንጂ አለምንና ግለሰብን ምታንጸባርቅ አይደለችም!

- የቤተክርስቲያን መድረክ ህያው የእግዚአብሔር መሰዊያ ነው ከቅዱሳን ጋር ሆነን ለቅዱሱ ንጹህ የሆነ መስዋዕት በክብር እና በእንባ ምንሰዋበት ነው

- መድረክ performance ማሳያ አይደለም !!!

- አሁን አሁንማ አምልኮ መስዋዕት መሆኑ ቀርቶ የሆኑ ድምጽ ያላቸው ግለሰቦች ችሎታቸውን ሚያሳዩበት አይነት እየመሰለ ነው!!

እባካችሁ በመድረኮቻችን ኢየሱስ ይንገስበት !!


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

" ከመጨረሻው ዘመን ምልቶች መካከል " በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ አማኞች ህይወት የሚሆንላቸውና የሚጠቅማቸውን እውነትና ጥበብ ያለበትን የማሳረፊያና የማምለጫ መልዕክቶችን ታግሰው ለመስማት ፈቃደኞች አይሁንም።"
ይህ ደግሞ የእምነታቸው መሠረት ምን እንደሆነና የተደባለቀ የባህሪ ማንነት እንዳላቸው የሚያሳይ አስደንጋጭ ምልክት ነው።


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ካነበብኩት_ከቀረልኝ

"አቤቱ መገኛዬ ሆይ:- ሳልኖር እንዳልሞት
ሞቼ እኖርልህ ዘንድ እርዳኝ አግዘኝም🙏🙌🏻"
Dr lealem tilahun


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

የፀሎቶቼን እርሶቼን ይዤ ጥያቄን በርከክ ስል ለምን እደመጣው እርስት አድርጌ የምለው ጠፋኝ ታድያ ምን ልበል ከናፍርቶቼ አወጡ ይህን ቃል። አባ ወድሀለሁ ❤😓

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#አይደለም_ቀብር_ላይ_ገና_በየሰው_ቤት_እየንኳኳ_የኢየሱስ_ዳግም_መምጣት_ይበሰራል_ይሰበካል
#የኢየሱስን ምጽአት ለማብሰር ቦታ?? ኢየሱስ የተመቻቸ ቦታ ስታገኝ ምትሰብከው አይደለም። የኢየሱስ አዳኝት አይደለም ቀብር ላይ ይቅርና በየሰው ቤቱ እያንኳኳን እንናገራለን። ለኢየሱስ ፕሮቶኮል አልጠብቅም comfort ሳገኝ ምናገረው ሳይሆን በሁሉም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ በየትኛውም ጊዜ እሰብካለው

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#እየሱስ_ይመጣል
የኢ/ር ተስፋዬ ደምሴን ከሥራ መባረር አጥብቄ እቃወማለሁ።

እየሱሰ ይመጣል አልክ ብሎ አንድ ሰዉ በቅናት ተነሳስቶ የተናገረዉን ነገር አጀንዳ አርጎ ቁጭ ብሎ መነጋገር በራሱ አሳፋሪ ነገር ነው ።ማንም ሰው የእምነት ነፃነት አለው ኢየሱስ የአንድ ተቋም አይደለም እየሱስ የዓለም ሁሉ ገዢ ነው እና ይሄን ስም ቢጠራ ምን ችግር አለው?የእየሱስ ስም ተጠራ ብሎ የሚጮህ እሱን ከስራ የሚያስባረር ሁሉ በራሱ ትልቅ ችግር አለበት ።
መቸም ይኸች አለም ከፋት ሲሰራ ጀግና የምትል
መልካም ነገር ሲስራ ለማጥፈት ሁሉም የሚፈጨረጨርባት ናት።እሱ ከጌታ ያገነኛል ይብላኝ ለናንተ።አሁንም ገና ነገስታት በቤተመንግስት ይሰብኩታል! ጉልበት ሁሉ ለክርስቶስ ይንበረከካል::

የእየሱስ ስም ሲጠራ ደስ የሚለው ሁሉ
#comment ላይ #አየሱስ_ይመጣል ይበል::❤️🙏

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#ኢየሱስ ሲወራ አልቅስ አልቅስ ሳቅ ሳቅ ዝለል ዝለል የማይልህና ውስጥህ ላይ ምንም ስሜት እየተሰማህ ካልሆነ አጥብቀህ ፀልይ የሆነ መጋረጃ አይኖችህን ጋርዶታል።

ኢየሱስ❤🔥 በቃ


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ኢየሱስ ጌታ ነው ስልህ ማን አይደለም አለ? እያልክ ነይ ወደኛ አትበል ቢያንስ አሜን ጌታ ነው በለኝ!
በሰማይ መላእክት ደስታ የሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ስታምን እንጂ ከአንዱ ወደ አንዱ ስትገላበጥ አይደለም። የትም ሁን ግን ኢየሱስ ጌታ ነው በለኝ።ይህን እንዳትል አፍህን የሚያስርህ ነገር ካለ በውስጥህ መንፈስ ቅዱስ የለም።መንፈስቅዱስ በሌለበት ብርሀን የለም፣እውነት የለም፣መሪ የለም፣ወደ አብ መቅረብ የለም፣

በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፡— ኢየሱስ ጌታ ነው፡ ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።
1ቆሮንጦስ12:3


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ባስጨነቃችሁ ነገር ላይ በአካባቢያቹ ቋንቋ እንዲህ በሉት👉 "እግዚአብሔር አለ"
me :- no maganu

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#የሰርግ_ጥሪ

የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ጌታ
ቢፈቅድና ብንኖር በፊታችን ባለው አንድ ቀን

ሙሽራው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሙሽሪትን /ቤተክርስቲያንን/ከምድር ሊወስዳት ይመጣል። ልብ ይበሉ🤔 የሚመጣበት ሰዓትና ቀን ባለመገለጹ /ማቴ.2፡36/ ከዛሬዋ ቀን ጀምረው በእውነተኛ ንስሐ ተዘጋጅተው ሙሽራውን ሊጠብቁ ይገባል።
ሙሽራው በሚመጣበት ያን ጊዜ የዓለም መጨረሻው ይሆናል፡፡

➲በዚህ ሰርግ ላይ ለመታደም የሚያስፈልጉ
መስፈርቶች፡

1.ነጭ ልብስ መልበስ አለብዎት፡ ማቴ 22
ቁ.— 4 ይህም ንስሐ ገብተው በክርስቶስ
ማመንዎትን የሚገልጥ ነው።
2 – መብራትና በቂ የሆነ ዘይት መያዝዎትን
አይዘንጉ። ማቴ.፡ – 7
3. ታማኝነትና ልባምነት፡፡ ማቴ.55።
ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡

ታዲያ እርሶ በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ
አምነዋልን?
እውነተኛስ ንስሐ ገብተዋልን ?
ዛሬውኑ ይወስኑ!!!


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

#ይህ_ነገር_በስህተት ሆኖም ከሆነ ስህተት ቢታረም መልካም ነው። የምርም ተደርጎ #ከሆነ_ቤተ_እምነቶች ውስጣቸውን ይፈትሽ #እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ገሃድ ሳያወጣም አይቀርም። ለትውልድ ጠላት የሆኑትን በሀይማኖት ካባ ውስጥ ውስጡን የሚበርዙትን ያጋልጣል አምናለው። ለሁሉም ጊዜ አለው። ይህ የሚታየው የቀስተ ደመና ምልክት የገብረሰዶማውያን ባንዲራ ነው። እባካችሁን ለትውልድ እንጠንቀቅ እንፀልይ። እግዚአብሔር ዓይኖቻችንን ይክፈተው።
@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ብቻ የህይወታችሁ ዋና ደራሲው ኢየሱስ መሆኑን እርግጠኛ ሁኑ እንጂ...

ስለመጨረሻው የህይወት ምዕራፋቹ እና ስለመጨረሻው ክፍል አትጨነቁ😊


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

ከተሰቀለው ውጪ ላላውቅ ዘንድ እቆርጣለሁ ስትሉ

ቃልና ጥበብ መንፈስንና ሀይልን በመግለጥ ይተካሉ!!!!! 🔥🔥


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…

🎯focus- ትኩረት

የአምልኮ ሙላት

በአዲስ ኪዳናዊ አምልኮ ጠቦትና በግ አይታረዱም:: እኔነት ግን ይታረዳል! ለህያው አምላክ ያልተንበረከከ ሰዋዊ ማንነት ሁሉ ይሰግዳል ይንበረከክማል::

በሰው ህይወት ውስጥ ተሰግስገው የገቡ "ሌሎች አማልክቶች" ሁሉ ተገዝግዘው ይወድቃሉ!እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ በተቀደሰ ተራራው በብቸኝነት ይመለካል::

በእውነተኛ አምልኮ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የአክብሮትና የመገዛት ጭነት አለ:: አስቸጋሪ የልብ ጉርጆዎች ሁሉ በፈቃዳቸው ለህያው አምላክ ሙሉ ክብር እየሰጡ ይነጠፋሉ::

እንደበትና ከናፍርት ቃላትን ለማውጣት ድፍረታቸው ይቀንሳል::የፊደላት ድምፀት እየረገበ በልብ ድምፀት እየተዋጠ ይመጣል:: ነፍስ በትህትና ለአምላኩዋ ራስዋን እያስገዛች  መለኮትን ፈቅዳ በሙላት ታስተናግደዋለች::

ጥልቅ ወደ ጥልቅ እንደሚጣራ ልብ የህይወትን ባለቤት በፅኑ ፍቅር ተጣርታ በማንነትዋ ላይ አክብራ ትሾመዋለች::

የአምልኮ ሙላትና ምስጢር እንደምን ታላቅ ነው!!


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

Читать полностью…
Subscribe to a channel