Education
Introduction to communicative English
Focus point
✅ Voice ( active and passive )
✅ speech (quoted and reported)
✅ tense ( all most 12 types of tense at all)
✅ paragraph writing (covers at least 20% of your mark)
✅ type of essay
✅ modal verb
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
📚 FRESHMAN MODULES
📓 Mathematics for Social Sciences
⬇️ Math for SS.pdf
🖨 Adobe PDF
💾 5.38 MB
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
📚 FRESHMAN MODULES
📓 Introduction to Emerging Technologies
⬇️ Introduction to Emerging Technologies MODULE year one.pdf
🖨 Adobe PDF
💾 2.65 MB
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
📚 FRESHMAN MODULES
📓 Communicative English Language Skills I
⬇️ Communicative English Language Skills I (FLEn 1011).pdf
🖨 Adobe PDF
💾 1.85 MB
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
"... አዲስ ገቢ ተማሪዎች እስከ ግንቦት 30 ወደተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ ይደረጋል" - MoSHE
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተው የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እስከ ግንቦት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ወደተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ እንደሚደረግ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ አስታውቋል።
የዘንድሮውን የመመዘኛ ፈተና ካለፉት ከ147 ሺህ በላይ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 206 ተማሪዎች በሚፈልጉት የትምህርት መስክ እና የትምህርት ተቋም እንዲመደቡ መደረጉን ተገልጿል።
ከምደባ ጋር ተያይዞ ቅሬታ ካቀረቡ 23 ሺህ በላይ ተማሪዎች መካከልም ከ1 ሺህ 800 በላይ የሚሆኑት ጥያቄያቸው ተቀባይነት አግኝቶ የምደባ ማስተካከያ ተደርጎላቸዋል።
የትምህርት መስክ ምርጫን አስመልክቶ በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የተፈጠሩ ስህተቶችን በማረም 386 ተማሪዎች በመረጡት ዘርፍ እንዲመደቡ ተደርጓል ተብሏል።
ከፍተኛ የጤና እክል ያለባቸው፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች፣ ነፍሰ ጡር እና ከሁለት አመት በታች ልጅ ያላቸው እናቶች፣ አካል ጉዳተኞች እና ከአርብቶ እና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የመጡ ተማሪዎችን ቅሬታን በማየት በቂ ማስረጃ ላቀረቡት አዎንታዊ ምላሽ ተሰጥቷል።
በሌላ በኩል ፦ የትምህርት ተቋም ምርጫን በሚመለከት ርቀትን ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን መሰረት አድርገው የቀረቡ ጥያቄዎችን ውድቅ ማድረጉን ሚኒስቴሩ ማሳወቁን ኢቢሲ ዘግቧል።
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
#FreshmanCoursePDF
#EmergingTechnology
ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለ#2013 አንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲያነቡት ሼር ያደረገው ፍሬሽማን ኮርስ #PDF
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
⭕️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል።
ፈተናው መቼ እንደሚሰጥ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲን ጠይቀናል።
የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ "ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ገና አልተወሰነም" ብለዋል።
"ውሳኔ ላይ ሲደረስ በይፋ መግለጫ ይሰጣል" ብለዋል።
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
#Repost
በዚህ አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።
✍✍ በ Concise ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ።
የመጀመሪያ አመት የመጀመራያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇👇
📌 MATHEMATICS ( for natural science)
📌 GENERAL PHYSICS
📌 GEOGRAPHY
📌 LOGIC & CRITICAL THINKING
📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL
📌 PSYCHOLOGY
📌 PHYSICAL FITNESS
🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።
❇️ MATHS
11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው። ስለዚህ ብዙም አትቸገሩበትም ፡ አሪፍ ውጤት መስራት ትችላላችሁ👌። A 🙈
❇️ General Physics
ይኸም 11 ኛ እና 12 ኛ የተማራችሗቸው ናቸው አብዛኞቹ👌።
❇️ Logic and critical thinking
ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ እና English ቋንቋ የምትሞክሩ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️።
ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ።
1ኛ) Concise introduction to logic
2ኛ) freshman logic
📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏።
📌 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ
1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት።
2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው።
3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ🕺💃🕺💃😁😁።
❇️ Communicative English skill
ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡ ግቢ ላይ ውጤታችሁን ከሚያነሱ ኮርሶች መካከል ነው🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔
📌 Speaking skill ( ራሳችሁን በ እንግሊዝኛ ማስተዋወቅ🙈 ፡ ከዛ መምህሩ የሆነ ርዕስ ይሰጣችሁ እና ስለዛ ነገር በ እንግሊዝኛ presentation ማቅረብ (የሆነ ማርክ%)
📌 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%)
📌 Writing skill ( letter , descriptive , narrative,argumentative , expository ከነዚህ ባንዱ ትፅፋላችሁ( ከዛ የሆነ ማርክ)
Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።)
❇️ Geography
ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም።
❇️ Psychology
ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል ፡ ግን biology ማንበብ ስለለመዳችሁ አትቸገሩም። theory ነው ፡ ከእናንተ የሚጠበቀዉ ማንበብ ብቻ ኘው።
❇️ Physical fitness
ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም ዝም ብላችሁ ሜዳ ወታችሁ ትሰራላችሁ እንጅ Grade ( A , A- , B+ ,B , C ....) የለውም። pass or fail ነው የምትባሉት። Attendance ወይም በዚህ ኮርስ ክፍለ ጊዜ ካልቀራችሁ pass ትሆናላችሁ።
እሽ እስከአሁን የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸውን ኮርሶች አየን።
🥺 ነገር ግን አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ በ Logic and critical thinking ቦታ emerging technology የሚያስተምሩ አሉ ። ከዛ second semester ላይ ደግሞ logic and critical thinking ያስተምራሉ። ብቻ ምንም ለውጥ የለውም ፡ እንድታውቁት ያክል ነው።
❇️ Emerging technology
ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ አይደለም። ከ 9 - 12 የተማራችሗቸው የ Ict ትምህርቶችን ያካትታል ( Ms word , Ms PowerPoint, Ms excel , database ..... ወዘተ)
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
📚 FRESHMAN MODULES
📓 Geography of Ethiopia and The Horn
⬇️ Geography Module.pdf
🖨 Adobe PDF
💾 3.02 MB
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
📚 FRESHMAN MODULES
📓 PHYSICAL FITNESS
⬇️ Physical Fitness Module.pdf
🖨 Adobe PDF
💾 2.36 MB
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
📚 FRESHMAN MODULES
📓 Communicative English Language Skills II
⬇️ Communicative English Language Skills II merged.pdf
🖨 Adobe PDF
💾 767.84 kB
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
📚 FRESHMAN MODULES
📓 Geography of Ethiopia and The Horn
⬇️ Geography Module.pdf
🖨 Adobe PDF
💾 3.02 MB
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
የመጀመሪያ ዓመት ኮርሶች 👇🏾
First Semester
Course Cr.Hrs
📑Critical thinking 2️⃣
📑General psychology 3️⃣
📑Global trends 2️⃣
📑Economics 3️⃣
📑Communicative English language skills I 3️⃣
📑Geography of Ethiopia and the Horn 3️⃣
📑Mathematics 3️⃣
📑Physical Fitness P/F (Pass or Fail)
Second Semester
Course Cr.Hrs
📑Introduction to emerging technology 3️⃣
📑Anthropology 3️⃣
📑Entrepreneurship 3️⃣
📑History of Ethiopia and the Horn 3️⃣
📑Communicative English language skills II 3️⃣
📑Moral Education 2️⃣
📑Inclusiveness 2️⃣
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
#FreshmanCoursePDF
#EmergingTechnology
ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለ#2013 አንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲያነቡት ሼር ያደረገው ፍሬሽማን ኮርስ #PDF
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
ማን ሊማር ነው🤔
📌በ2011 ዩንቨርስቲ ከገቡ ተማሪዎች መካከል ከታች የተጠቀሰው ቁጥር ያህል ተማሪዎች ከጊቢ ተጭረዋል
1,Hawwasa University 1372 ተማሪ
2,ወልድያ Univeristy 1400 ተማሪ
3,ወልቂጤ Univeristy 890 ተማሪ
4,ዲላ Univeristy 1700 ተማሪ
5,መቀሌ Univeristy 2000 ተማሪ
6,ደብረ ማርቆስ Univeristy 1001 ተማሪ
7,ደብረ ብርሀን Univeristy 901 ተማሪ
8,ደብረ ታቦር Univeristy 1450 ተማሪ
9,ጎንደር Univeristy 0 ተማሪ
10,አድግራት Univeristy 800 ተማሪ
11,ወላይታ ሶዶ University 650 ተማሪ
13,ጋንቤላ University 450 ተማሪ
14,አክሱም University 960 ተማሪ
15,አርባ ምንጭ Univeristy 1200 ተማሪ
16,ወሎ University 990 ተማሪ
17,አርሲ University 820 ተማሪ
😳 ማን ሊማር ነው😳🤔🤔🤔
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
University grading system‼️
#⃣A+ --------> ብርቄ ነሽ
Range ፡ ከ90 በላይ
Multiplied by: 4
#⃣A -------> አስቤሽ አላውቅም
Range : 85-90
Multiplied by:4
#⃣A- ----->አለም 9 ናት
Range : 80-85
Multiplied by:3.75
#⃣B+ ------>ጌጤ ነሽ
Range: 75-80
Multiplied by:3.5
#⃣B -------> ነይልኝ በሞቴ
Range : 70-75
Multiplied by:3
#⃣B- ----->አንቺን ከሚከፋሽ
Range :65-70
Multiplied by:2.75
#⃣C+ -----> የኔ ማር
Range : 60-65
Multiplied by:2.5
#⃣C --------> አንለያይም
Range : 50-60
Multiplied by:2
#⃣C- -------> በቴስታ ማለት ነበር
Range:45-50
Multiplied by:1.75
#⃣D -------> የኔው ጉድ
Range: 40-45
Multiplied by:1
#⃣FX -------> አንቺ ባትኖሪ እኮ
Range : 30-40
Multiplied by:tempo 0 ኮርሱን በድጋሚ የመፈተን እድል ይፈጥራል፤ በድጋሚው ፈተና ግን ከ40 በላይ ካላመጡ F ይሆናል
#⃣F --------> ጥሎብኝ
Range ከ30 በታች
Multiplied by: 0 ኮርሱን እንደገና መማር ያስገድዳል በቀጣዩ ዓመት ማለት ነው።
Please share the channel !
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇
📌 Global Trends
📌 Communicative English Skill I
📌 Economics
📌 Geography
📌 Maths(Social)
📌 Logic and Critical Thinking
📌 Physical Fitness
አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ።
📖 Global Trends
የዚህን ኮርስ ባህሪ ለማወቅ ፡ ስሙን መረዳት በቂ ነው - Global። የዚህ ኮርስ ዋና አላማ ወይም በመሰረታዊነት የምትማሩት ስለ አለም አቀፋዊነት (Globalisation) ፡ ስለ የ ውጭ ግንኙነት ( foreign policy) : ስለ የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ከ አፄ ቴዎድሮስ እስከ አሁን እና ሌሎችም። ከ civics ትምህርት ጋር ተቀራራቢነት አለው ፡ ይኸን ለየት የሚያደርገው የተለያዩ theories of foreign policy በውስጡ ይዟል። ይህ ኮርስ theory ብቻ ስለሆነ ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ብቻ ነው።
📚 Communicative English Skill I
ይህ ኮርስ የብዙ ተማሪዎችን ውጤት የሚያነሳ ነው እንግሊዝኛ ሞካሪ ከሆናችሁ። በዚህ ኮርስ በዋናነት የምትማሩት
Speaking skill ( ከ ክላስ presentation ታቀርባላችሁ። ማርክ አለው ፡ ስለዚህ ስታቀርቡ እንዳትፈሩ።)
Reading skill ( ልክ Entrance እንደተፈተናችሁ አይነት የ passage ጥያቄ ትፈተናላችሁ።)
Writing skill ( የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ( application letter) ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ፡ descriptive paragraph ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ወዘተ)
Grammar( Tense , passive and active voice , reported speech , conditional sentence ትማራላችሁ። final exam እና CoC exam ላይ passive and active እና conditional sentence ብዙ ጥያቄ ስለሚወጡ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ተረዱት።)
📕 Economics
ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇♂። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ፡ ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ ማለትም Economics የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ፡ የማህበረሰቡን ኑሮ ለማቅለል ያለውን ሳይንሳዊ ፋይዳ ተረዱት። 11 እና 12 የተማራችሁት የ Economics ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ስትገቡም ስለሚጠቅማችሁ የ 11 & 12 ኛ ክፍል Economics መፅሀፍ pdf ቢኖራችሁ አሪፍ ነው።
📔 Geography
ለ Social science ተማሪ Geography አዲስ አይደለም። ግቢ ላይ የምትማሩትም የ Geography ትምህርትም አዲስ አይደለም። በዋናነት የኢትዮጵያን እና የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድራዊ ገፅታ ነው በዚህ ኮርስ የምትማሩት ። አይከብዳችሁም ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ነው።
📝 Maths (Social)
ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። ስለዚህ 11 እና 12 ማትስ የተማራችሁባቸውን ማቴሪያሎች refer እያደረጋችሁ ብታነቡ መልካም ነው እንላለን።
📖 Logic and Critical Thinking
ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ ነው። የዚህ ትምህርት መሰረቱ ፍልስፍና እና ምክንያታዊነት ነው። ስለዚህ የእናንተ የመረዳት ችሎታ እና አገናዛቢነት በዚህ ኮርስ በእጅጉ ይፈተናል። የማስጠነቅቃችሁ ነገር ቢኖር ይህን ትምህርት ስታነቡ ገረፍ ገረፍ አድርጋችሁ ወይም ላይ ላዩን በፍፁም እንዳታነቡ። ፅንሰ ሀሳቡ ገብቷችሁ ነው ማንበብ ያለባችሁ ምክንያቱም አንድ በአንድ ካልገባችሁ ፈተናውን ለመስራት ትቸገራላችሁ። ሽምደዳ ብዙም አያዋጣችሁም እዚህ ኮርስ ላይ። ስለዚህ ለመረዳት ሞክሩ። ለዚህ ኮርስ አጋዥ የሆኑ ሁለት ምርጥ መፅሀፎችን ልንገራችሁ፡
1ኛው) Freshman Logic የሚለው መፅሀፍ ነው። ይህ መፅሀፍ በተወሰነ መልኩ በ አማርኛ እያብራራ ስለሚያስረዳ ብታነቡት ሳይንሱን በቀላሉ እና ቶሎ ትረዱታላችሁ።
የዚህ መፅሀፍ መገኛ ላይብረሪ በተለይም ሶሻል ላይብረሪ ታገኙታላችሁ።
2ኛው) Concise Introduction to Logic የሚለው ነው። ይህ መፅሀፍ የከባባድ ጥያቄዎች መፍለቂያ ነው። የግቢ መምህሮች ይህን መፅሀፍ በብዛት ይጠቀሙበታል በተለይ ጥያቄ ለማውጣት። በቃ በአጭሩ ከዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ቀጥታ ፈተና ላይ ያወጡታል🤓። ስለዚህ እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ስሯቸው። መፅሀፋ በ pdf ስላለኝ በቀጣይ በዚህ ቻናል እለቅላችሗለሁ።
📘 Physical Fitness
ይህ ኮርስ ውጤት የለውም። ማለትም A, B+ ,C ምናምን ተብሎ Grade አይሰራለትም። pass or fail ነው የምትባሉት። ኳስ ሜዳ ወጥታችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ነው የምትሰሩት ፡ ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል። attendance ካልቀራችሁ እና መምህሩ የሚያሰራችሁን ስፖርት ከሰራችሁ pass ትባላላችሁ ማለትም ታልፋላችሁ.
@freshmancoursealluniversity
@freshmancoursealluniversity