fuadmelka | Unsorted

Telegram-канал fuadmelka - Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

-

አሰላሙ አላይኩም ሙንሺድ ፉዓድ መልካ ነኝ | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው።

Subscribe to a channel

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/DfHplSCSwVo?si=R3CSiz5O_hck8dm8

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

ያ   መርሐባ! [ዋሪዳ ምዕራፍ 7]
°°°°°°
ክብራት እና ክቡራን የዋሪዳ ቤተሰቦች  አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ 

   ዋሪዳ ቤተሰቦቹን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመር፤ ለዋሪዳ ቤተሰቦች የሚመጥን ዘመን የማይሽራቸውን ስራወች እየሰራ  ለሁለት አመት ቆይቷል!

   ዋሪዳ ምዕራፍ ሰባት የፀደይ ቢሻራ ሁለት "ያ መርሐባ"  በተሰኘ ርዕስ ዝግጅታችንን እየጨረስን መሆኑን ስናበስር በደስታ ነው ::
  ጥቅምት 11 በአምባሳደር ሲኒማ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ቀጠርዎ ከእኛ ጋር ይሁን!
*
ዋሪዳ - ሠላም - ፍቅር - አንድነት

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/JiroZM-iU9I

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/8qlnZ9m_BWE

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/ndeFWIqjtxQ

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka
@FuadMelka
@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

አልሃምዱሊላህ ታላቁ የረመዳን ወር እየመጣ ነው🙏🙏🙏
እና እርሶስ ስለ ረመዳን ማወቅ አይፈልጉም?
ኧረ ሙስሊም ሆኜ እንዴት ነው ስለ ታላቁ የረመዳን ፆም ማላቀው ሊሉ ይችላሉ፤ አዎ ያውቃሉ ሆኖም ግን የተሻለ እውቀት ቢኖሮት አይጠሉም እና ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ መርጣቹ ተቀላቀሉና👇👇👇

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/mjyW9z8NJGo

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/vZbhWjwpDDg

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

ክቡራትና ክቡራን የሚንበር ቲቪ ቤተሰቦች በመጠነኛ የቴክኒክ እክል ምክንያት ለተፈጠረው የፕሮግራም መቆራረጥ ይቅርታ እንጠይቃለን።

የተፈጠረውን እክል በአፋጣኝ በመቅረፍ «ኸሚስ ምሽት» ፕሮግራም አሁን በመተላለፍ ላይ ይገኛል። በድጋሚ ነገ ከጁምዓ ሰላት በዃላ የሚቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

***
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/FT2Onowthvc

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://www.youtube.com/watch?v=hrRiQxAFMGA&t=950s

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://www.youtube.com/watch?v=NyA1iBC-_0o

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/FKvr3_cXPYM

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

የዋሪዳ ምዕራፍ 7 ''ያ መርሐባ'' ትኬቶች ቀድመው ይያዙ!!!!!!

የመግቢያ ትኬቶችን ባሉበት ቦታ ሁነው በንግድ ባንክ አካውንታችን መክፈል ይችላሉ!
****
የአንድ ሰው የመግቢያ ዋጋ
NORMAL : 500 ብር
V.I.P : 700 ብር
~~~
በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ለሚፈልጉ ቤተሶቦች
ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል አካውንት ቁጥር መቀበል ይችላሉ!
0911102654 | አንዋር ኢብራሂም
0911227666 | አሕመድ ኑርዬ
0913842186 | ሙዐዝ ሀቢብ

°°°°
ማሳሰቢያ፦ የከፈሉበትን የባንክ ደረሰኝ በ ቴሌግራም ቦት
/channel/WaridaOnlineTicket_bot ላይ በመላክ የመግቢያ ትኬትዎን በስልክዎ መቀበል ይኖርብዎታል፡፡
የተላከልዎትን የኦንላይ ትኬት ከአንድ ሰው በላይ መጠቀም አይችልም!
*
ዋሪዳ - ሰላም ፍቅር አንድነት
ለበለጠ መረጃ
0911227666
0913842186
0911102654 ላይ ይደውሉ

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/_V_GzYjuuwg

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

Nanu decor Marry me Wedding Annvirsery & any Event u want call On 0912403281

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka
@FuadMelka
@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/_QIWPcnxUy4

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

ይህች ውሻ ሚሊየነር ናት። ገንዘቡን ያገኘችው ቀን ተሌት ሰርታ ለፍታ አይደለም፣ ያለ ስስት ብዙ ፍቅር ለባለቤቷ በመስጠቷ ገንዘቡን ወርሳ ነው።

አሳዳጊዋ 5 ሚሊዮን ዶላር በውርስ ትቶላት ወደ ማይቀረው ዓለም ሄዷል፤ ሞቷል።
የውሻዋ ስም ሉሉ ይባላል። አሳዳሪዋ የነበረው ግለሰብ ደግሞ የናጠጠ ሃብታም የነበረው ቢል ዶሪስ ነው።
በናሽቪል ቴኔሲ የምትኖረው ሉሉ ስምንት ዓመቷ ሲሆን ባለፈው ዓመት ቢል ዶሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ዳጎስ ያለ ገንዘብ ተናዝዞላታል።
ማርታ በርተን የዶሪስ ጓደኛ የነበረች ስትሆን አሁን ደግሞ የሉሉ ቋሚ ተንከባካቢ ነች።
ስለ ሁኔታው ስትጠየቅም "እውነቱን ለመናገር ምን እንደሚሰማኝ ለማወቅ አልችልም" ብላለች
በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ናት፤ ቢል ከመሞቱ በፊት ለውሻው ሉሉ ብርቱ ፍቅር ነበረው።

እጅግ የበረታ፤ ከብረት የጠነከረ ማለት ይቻላል።
ቢል ባስቀመጠው ኑዛዜ ላይ በየወሩ በርተን ሉሉን ለመንከባከብ ያወጣችው "ምክንያታዊ ወጪ" እየተሰላ እንዲከፈላት ይላል።
እንዲህ ሚሊየኖች በኑዛዜ የተተወላት ሉሉ ምን ዓይነት ውሻ ብትሆን ነው?
"መልካም ጠባይ ነው ያላት" ትላለች በርተን።

በርተን 5 ሚሊዮን ዶላሩንም ሉሉን ለመንከባከብ መንዝራና ዘርዝራ የምትጨርሰው ይመስላት ይሆን?
"እንግዲህ መቼስ ምን ይደረጋል፤ እሞክራለኋ" ሳቅ የታጀበ የእርሷ መልስ ነበር።
ሉሉ እንደ ባለቤቷ ዶሪስ ወደማይቀርበት ዓለም ብትሄድ፣ ከወጪ ቀሪ የሚተርፋት ገንዘብ ምን እንደሚሆን የታወቀ ነገር የለም።
እኤአ በ1992 እንዲህ እንደ ሉሉ እድለኛ የነበረ ውሻ 80 ሚሊዮን ዶላር መውረሱ የተዘገበ ሲሆን፤ በ2002 ደግሞ ማይለስ ብላክዌል የተባለ ደራሲ ጊጉ ለተሰኘች ዶሮው 15 ሚሊዮን ዶላር እስካለሽ ድረስ ተምነሽነሺበት በሚል ተናዝዞላታል።
👉 @Tafakur_mastenten 👈
BBC news

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

ተለቀቀ ዋሪዳ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/inxkBMp-MdE

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/BTRNr2E3aaY

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ በሚንበር ቲቪ ኸሚስ ምሽትን ይከታተሉ።
★★★★★
ክፍል አንድ ፕሮግራሙን በተመሳሳይ ሰአት በሚንበር ቲቪ የዩቲዩብ ገፅ ይጠብቁን‼
★★★★★

YouTube👉 https://www.youtube.com/channel/UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcQsA

Telegram👉
/channel/minbertv

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://www.youtube.com/watch?v=98NqGpHPOi0

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/er9EEsZeaaI

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/T-WuRFYVkOw

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

«ኸሚስ ምሽት»
ነገ ሐሙስ ከምሽቱ 1:30 ጀምሮ
👌

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

"እንዳንቱ" ነሺዳ
መዛሚር ነሺድ
https://www.youtube.com/channel/UCHVfIUrmnKtGf4KoQ3ejcWg

Читать полностью…
Subscribe to a channel