fuadmelka | Unsorted

Telegram-канал fuadmelka - Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

-

አሰላሙ አላይኩም ሙንሺድ ፉዓድ መልካ ነኝ | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው።

Subscribe to a channel

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://www.youtube.com/watch?v=V_k23qZ5W4s

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

#አዲስ_ነገር_ከብሩህ_ልጆች!
ብሩህ ጥቅል
ብሩህ ልጅዎ ከወዲሁ ሰላትን እንዲማሩ የሚያበረታታ አዲስ መላ! ልጅዎ ሰላትን እንዲወዱ፣ የኢባዳ ፍቅር በውስጣቸው እንዲሰርፅ . . . ብሩህ ጥቅል!
(የብሩህ ልጆች የሰላት ልብስ)!
በጥቅሉ ውስጥ
🔴ሙሉ የሰላት ልብስ
🔴ለአያያዝ ምቹ መስገጃ
🔴የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ
🔴የኑራ ደብዳቤበ ለብሩህ ልጆች

✨ሙሉ ጥቅሉን በ450 ብር ብቻ!
በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች ማከፋፈል ለምትፈልጉ በ09 03 38 99 99 ይደውሉ!
አድራሻ፡- አዲስ አበባ እንቁላል ፋብሪካ ፓዌ ህንፃ ቢ.ቁ. 602
አሁኑኑ ይደውሉ፡- 09 03 38 99 99

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

"እንዳንቱ" የተሰኘውን የህብረት ነሺዳ ምርኩዝ ላይ ይዞላችሁ የመጣው አዲሱ የነሺዳና የሙንሺዶች መድረክ ነው!
መዛሚር!
ቤተሰብ ይሁኑ!
https://www.facebook.com/mezamirnasheed /channel/mezamirnasheed

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/kBJyDxNou-Q

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

#አዲስ_ነገር_ለብሩህ_ልጆችና_እናቶች!
#ለእርስዎና_ለልጆችዎ_ማች_የሰላት_ልብስ_ገዝተዋል እናቶች ለእርስዎስ?
ከብሩህ ልጆች ወላጆች በተደጋጋሚ በተጠየቅነው መሰረት እነሆ ከልጆች የሰላት ልብስ ጥቅል በተጨማሪ ለእናቶች በልዩ ሁኔታ የሰላት ልብስ አዘጋጅተንልዎታል።
ልጆችዎ በትምህርት ቤት፣በመድረሳና በተለያዩ ቦታዎች ከንክኪ ራሳቸውን ጠብቀው የሚሰግዱበት ሁሉን አቀፍ ጥቅል ከብሩህ ልጆች!
እርስዎም በቤትዎ ዉስጥ ለእረፋት ለሰላት እንዲሁም እንደ ጅልባብ ከልጆችዎ ጋር የሚጠቀሙበት ልዩ የሰላት ልብስ አቅርበንልዎታል!!
ብሩህ ጥቅል
(የብሩህ ልጆች እና እናቶች የሰላት ልብስ)!
አሁኑኑ ይደውሉ!
09 03 38 99 99
በጥቅሉ ውስጥ
🔴ሙሉ የሰላት ልብስ
🔴ለአያያዝ ምቹ መስገጃ
🔴የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ
🔴የኑራ ደብዳቤበ ለብሩህ ልጆች(የሰላት አሰጋገድን በቀላሉ የሚያስተምር)

✨ሙሉ ጥቅሉን በ450 ብር ብቻ!
💫 የ እናቶች በ600 ብር ብቻ!
በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች ማከፋፈል ለምትፈልጉ በ09 03 38 99 99 ይደውሉ!
አድራሻ፡- አዲስ አበባ እንቁላል ፋብሪካ ፓዌ ህንፃ ቢ.ቁ. 602
አሁኑኑ ይደውሉ፡- 09 03 38 99 99

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

ሼህ አህመድ ዲዳት ወደ አኼራ ከመሄዳቸው ቀደም ብሎ ዶ/ር ዛኪር ናይክ ሊጠይቋቸው ተገኝተው ነበር

ሼህ ዲዳት በተዳከመ ድምፅ
" ልጄ ዛኪር አንተ እኮ የኢስላም ፈርጥ ነህ
እኔ በ40 አመታት ያልፈፀምኩትን አንተ በ4 አመታት አሳክተሃል "

ዶ/ር ዛኪር ሲመልሱ
" አባቴ ዲዳት ሆይ እኔ የእርሶ የ40 አመት የድካም ውጤት ነኝ ለእኔ ስኬት ቁልፉ እርስዎ ነዎት "

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

💝እሷና እሱ

🤵እሱ:- ወድጄሽ ወድጄሽ ያገባሁሽ ለታ
እንደኔ አታገኚም የሞላ በደስታ!

🧕እሷ:- ወደኸኝ ወደኸኝ ያገባኸኝ ለታ
ዱዓዬ ተሳክቶ ሆንክልኝ ስጦታ!!
•┈┈• ♡ ••┈┈•••┈┈•
ምርጥ የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

ነጋድራስ የኅብረት ነሺዳ

ቅፍለቱን አስከትሎ ሀገሩን ያካለለ፣
ኑሮን እያዘመነ ህይወትን ያቀለለ፣
ከምዕራብ እስከ ምስራቅ በደቡብ በሰሜን፣
ፅኑ ነው ለፍቶ አዳሪ ለቃሉ ‘ሚታመን።

ነጋድራስ ነጋድራስ
የሃገር ጌጥ የሃገር ዋስ!

ነጋድራስ ነጋድራስ
ያገር ተስፋ ለወገን ዳስ!


ልዑኩን እየመራ ሃገር ምድሩን ያቀና፣
ጥሮ ለፍቶ አዳሪ ነው የማያውቀው ስንፍና፣
ድርሻውን ያላስነካ የሰው ሃቅ ያልከጀለ፣
አማናውን ጠባቂ ሙስሊም ነው ያላበለ።

አደራውን በብርታት ከእጅ እያደረሰ፣
ከስብን ያስተዋወቀ ገበያን የቀለሰ፣
ኢስላምን እየኖረ ላገሬው ያሳወቀ፣
በፅናት ሰርቶ ያደገ ተገፍቶ ያልወደቀ።

ምን በደቦ በሴራ ቢፈናቀል ከርስቱ፣
ቀን ሳይመርጥ የሚተጋ ተላሎች ሲተርቱ፣
ቁጢት በጣሽ ተብሎ በሸንጎው መሃል ቢናቅም፣
በተረት ተሸማቆ የኔ አባት አንገቱን ደፍቶ አያውቅም።

እንጫንለት ዘውዱን፣
ላቀናው መንገዱን፣
ከራሱ አልፎ ላገር፣
ለነበረው ማገር።

ደሙን እየሰጠ፣
ሃገር ለለወጠ፣
ክብርን እናድርሰው፣
ስንፍናን ለማሰው።

**************************


ቅፍለቱን አስከትሎ ሀገሩን ያካለለ፣
ኑሮን እያዘመነ ህይወትን ያቀለለ፣
ከምዕራብ እስከ ምስራቅ በደቡብ በሰሜን፣
ፅኑ ነው ለፍቶ አዳሪ ለቃሉ ‘ሚታመን።

ነጋድራስ ነጋድራስ
የሃገር ጌጥ የሃገር ዋስ!

ነጋድራስ ነጋድራስ
ያገር ተስፋ ለወገን ዳስ!

ተምሳሌት አለኝ እኔ ባኽላቁ የነገሰ፣
የስንፍናን ኮረብታ በትጋት ያፈረሰ፣
ፋናውን ተከትዬ ያባቴን ግብር ወርሼ፣
ለቃሌ እታመናለሁ አደራዬን አድርሼ።

በንዋይ ፍቅር ታውሬ ብዬ ከሰው አላንስም፣
የተልባ ስፍር ሆኜ እምነቴን አላረክስም፣
ተልእኮ አላት ነፍሴ ‘ሚያተጋ ቀን ከሌት፣
እሮጣለሁ በፅናት ለሁለት አለም ስኬት።

በሃላል መከሰቤ ቢመስልም ሞኝነት፣
የነገ ከፍታ ነው ዛሬን ታምኖ መስራት፣
ሚዛኑን የጠበቀ ነፍስያው ላይ ሰልጥኖ፣
በማዕረግ ደምቆ ይታያል በዛች ቀን የክብር ዘውዱን ጭኖ።


ተማክረው የካቡት ተጋግዞ ከወንድም፣
ለትውልድ ይተርፋል በዋዛ አይናድም።

ነገን ካልገመቱ ዛሬን አገናዝቦ፣
ብርቱ ነው ፈተናው ካልሰሩ ተናቦ።

ለተናጠል ጉዞ ባልተበጀ ዘመን፣
ስንሮጥ ለየብቻ ሳንደርስ እንወድቃለን


ነጋድራስ ነጋድራስ
የሃገር ጌጥ የሃገር ዋስ!

ነጋድራስ ነጋድራስ
ያገር ተስፋ ለወገን ዳስ!

****************************@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/QXr4Ut3TzYs

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

#መልካም_ጁምዓ

ሚንበር ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ
ፍሪኩዌንሲ፡- 12521
ፖላራይዜሽን፡- V
ሲምቦል ሬት፡- 27500

በድረ ገፅ
YouTube:- https://www.youtube.com/channel/UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcQsA

Telegram:- /channel/minbertv

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka ሰለዋት እናብዛ
የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).
____
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@FuadMelka

Читать полностью…

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

https://youtu.be/J8cJZ0OBAck

Читать полностью…
Subscribe to a channel