#ልዩ_ጉባኤ
#ቃሉና_መንፈሱ
➢የ አመቱን መሪ ሀሳብ መሰረት ያደረገ ጉባኤ ከ መስከረም 24-29 ለተከታታይ 6 ቀናት ምሽት ከ 10:30-2:00 እንዲሁም
➢ አመታዊ የ አባላት የአንድነት ጉባኤ መስከረም 30 ጠዋት ከ 2:30 ጀምሮ
#አይቀርም
#ሰኞ
#ልዩ_ፕሮግራም
ጠዋት ከ 2:30-6:00
ማታ ከ 10:30-2:00
➢የቃል ፣ በዝማሬ አምልኮ እና በተለያዩ ሁኔታ ላሉ ሰዎች ፀሎት
#አይቀርም
#እንኳን_አደረሳችሁ
#የአዲስ_አመት_የምስጋና_ጉባኤ
#እሁድ_መስከረም_2_ከ_2_30_ጀምሮ
➢ የአምልኮ
➢ የቃል
➢ የአመቱን_የትኩረት_አቅጣጫዎች_ምንሰማበት
➢ ለአምላክ ምስጋና ምናቀርብበት
#ልዩ_ጉባኤ
#አይቀርም
#እሁድ
➢ የወሩ ትኩረት ማጠቃለያ ፕሮግራም
➢ የጌታ ዕራት
➢ ልጆችን ለጌታ አሳልፎ መስጠት
➢ የባርኮትና የአዋጅ ቃል ጊዜ
#ጠዋት_ከ_2:30ጀምሮ
#አይቀርም
#ፆም_ፀሎት
“የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና።”
— መዝሙር 34፥15
ከ ነሐሴ 9 - 29 ከ ጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
#ደስ_ብሎናል
በእዚህ ሳምንት የተመረቃችሁ የ ቤተክርስቲያናችን ውድ ወጣቶች እና አባላት ቤተክርስቲያን በእናንተ ስኬት የተሰማትን ደስታ መግለፅ ትወዳለች ።
#እንኳን_ጌታ_ረዳችሁ
#Congratulations
ሰላም
መልካም ነገርን በማድረግ ጅግንነትን ልታሳይ ያለህ መልካም ሰው ሆይ ሐምሌ 3 ዛሬ ከ 3:00 ጀምሮ እስከ 10:00 ያንተ ቀን ነውና በእያሱ ሜዳ እንገናኝ 👑 🙏
የቃሉ ወዳጆች ባለፈው አርብ ከፓስተር ድንበሩ ጋር "የተስፋን ፍፃሜ መጠበቅ " በሚል ርዕስ የተጀመረው ትምህርት ዛሬ ከ11፡30 እስከ 1፡30 ሰአት ይቀጥላል። መጥተው ይጠቀሙ ሌላውም እንዲጠቀም ያድርጉ።
Читать полностью…Please subscribe and watch the full song with below link
https://www.youtube.com/watch?v=HDlVf8x_XgE
#ስለ_ወንጌል_እፈጥናለሁ.......
#Gospelmovement
#Bishoftu!!!
በዘጠኙ ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያናት ህብረት የተዘጋጀ የወንጌልን መልዕክት የማድረስ ዘመቻ ፦
✍ ማህበራዊ ስራ
✍ የአንድ ለአንድ ምስክርነት
✍ የጀማ ስብከት
ለበለጠ መረጃ ፦
የዘጠኙን አጥቢያ መሪዎች ያነጋግሩእንዲሁም inbox ያድርጉ
#wakeup
#this_is_the_right_time_for_Gospel
#Share
#10-07-2013
“እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።”
— ማቴዎስ 16፥18
"ቤተክርስቲያን" በሚል ሀሳብ የተማርን ሲሆን ፦
-የቤተክርስቲያን ምንነት
- የቤተክርስቲያን መልክ
-የጤነኛ ቤተክርስቲያን መመዘኛም በትምህርታችን እጅግ በሚባርክ መልክ ተነስቷል
ጌታ የተወደደ ጊዜን ሰጥቶናል በቀጣይ ሳምንት ትምርታችን ይቀጥላል..
#መተው_የጌታን_ፀጋ_ይካፈሉ
#ዘውትር
አርብ ማታ ከ 11:30-1:30
እሁድ ጠዋት ከ 4:00-6:00
ሰኞ ማታ ከ 11:30-1:30
#ትኩረት_ለመንፈሳዊ_አንድነት
#LikeAndShareThePage
#ነገ_ነገ_ሰኞ_ይጀምራል
#ShareShare
#ቃሉና_መንፈሱ
➢የ አመቱን መሪ ሀሳብ መሰረት ያደረገ ጉባኤ ከ መስከረም 24-29 ለተከታታይ 6 ቀናት ምሽት ከ 10:30-2:00 እንዲሁም
➢ አመታዊ የ አባላት የህብረት(የአንድነት) ጉባኤ መስከረም 30 ጠዋት ከ 2:30 ጀምሮ
#አይቀርም
#ልዩ_ጉባኤ
#ቃሉና_መንፈሱ
➢የ አመቱን መሪ ሀሳብ መሰረት ያደረገ ጉባኤ ከ መስከረም 24-29 ለተከታታይ 6 ቀናት ምሽት ከ 10:30-2:00 እንዲሁም
➢ አመታዊ የ አባላት የአንድነት ጉባኤ መስከረም 30 ጠዋት ከ 2:30 ጀምሮ
#አይቀርም
#ሰኞ_መስከረም_17
#ልዩ_ፕሮግራም
#ሙሉ_ቀን_ጠዋት_ከ_2_30_6_00_ከሰአት_ከ_10:30_1_30
#አይቀርም
#ቃለ_እግዚአብሔር_እና_በተለያዩ_ጉዳዬች_ፀሎት_እንዲሁም_በዝማሬ_የአምልኮ_ጊዜ
#ShareAndLike
እንኳን_አደረሳችሁ_በድጋሜ
እነሆ ሁል ጊዜም ለህዝቡ ምሪትን በየ ዘመናቱ የሚከሰጥ አምላክ አመቱን በቃሉ እና በመንፈሱ ስር የምትሰዱበትና ምታፈሩበት ለዚህም እውነት ምሪቱን ከ አመት ወደ እለት እለት ለውጣችሁ ምትሰሩበት ነው ብሎናል!
➢ ቅዱሳን ፣የ አጥቢያችን አገልጋዮች እና የአጥብያችን ወዳጆች አብሮም ሰራተኞች 2014 አመተ ምህረት በቃሉ እና በመንፈሱ ስር ለመስደድ ፍሬም ለማፍራት እንደ ግለሰብ ፣ እንደ ቤተሰብ እና እንደ ቤተክርስቲያን እንድንሰራ ጥሪ እናቀርባለን!
#ትኩረት_ለቃሉ_እና_መንፈሱ
#ጌታ_ይመስገን
በአመቱ 4ተኛው ዙር የውሃ ጥምቀት ተከናውኗል።
በ ቤተ-እምነታችን አሰራር መሰረት ላለፋት ረዘም ያሉ ወራት መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት ስትከታተሉ የቆያችሁ ዛሬ የተማራችሁትን ትምህርትና ያመናችሁትን እምነት በ ውሀ ጥምቀት ስርአት የመሰከራችሁ እንኳን ጌታ እረዳችሁ ለማለትና ስለ እናንተ ደስ መሰኘቷን ቤተክርስቲያን መግለፅ ትወዳለች ።
#እንቀጥላለን
የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ!!! ዛሬ አርብ ያለው የትምህርት ፕሮግራም ከ11:30 እስከ 1:30 ይቀጥላል። ባለፈው ሳምንት "የእግዚአብሔር ሉአላዊነት" በሚል ርዕስ በመጋቢ ብሩክ ከበደ የተጀመረው ግሩም ትምህርት የሚቀጥል ይሆናል።ሌሎችንም በመጋበዝ እንድትገኙ ይሁን ተባረኩ።
ቋሚ ፕሮግራማችን
እሁድ ከ3፡30-6:30 ሰአት
ሰኞ ከ11፡30-2፡00
አርብ ከ11:30-1:30
ደረሰ
#ነገ ከ ማለዳው 3:00 ጀምሮ - 10:00 ቀጠሯችን ለመልካም ስራ በ እያሱ ሜዳ ይሁን!
✍ #የምትሰጠው_ከፈጣሪ_ስለተሰጠህ_ነው!
✍ የምትሰጠው ስላለህ በመስጠት አመስግን
#ለመልካም_ስራ_ቀዳሚ_እሆናለሁ
የቃሉ ወዳጆች ባለፈው አርብ ከፓስተር አስቻለው ጋር "የመንገዱ ባህሪ " በሚል ርዕስ የተጀመረው ትምህርት ነገ ሰኔ11/2013 ዓ.ም ከ11፡30 እስከ 1፡30 ሰአት ይቀጥላል። መጥተው ይጠቀሙ ሌላውም እንዲጠቀም ያድርጉ።
Читать полностью…#አርብ
የትምህርት ፕሮግራማችን ቀጥላሏል መለኮታዊ ምሪት በሚል ሀሳብ ከ እግዚዓብሔር ሰው ሔኖክ ጋር እየተማርን ሲሆን በዚህም ሳምንት ይቀጥላል
መጥታችሁ በቅዱሱ ቃል እውነት ትታጠቁ ዘንድ እንጋብዛችኃለን
#እነሆ_በረከት
#ተነስቷል_ሚታወጅበት_ወጣና_መስክራ_አደባባዩ_ላይ
በ ቢሾፍቱ ወንጌላውያን አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ህብረት የተዘጋጀ የ ትንሳዔ ኮንፍረንስ
ከ ሚያዝያ 22-24
አርብና ቅዳሜ ከ 10:30 ጀምሮ እሁድ ማለዳ ከ 12:00-4:00
-አርብ ከ 11:00 ማታ የቃል ፣ለምድሪቱ ጥብቅ ፀሎትና የወንጌል ስርጭት መልዕክት በኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም ጊዜ በ ኢያሱ ሜዳ
-ቅዳሜ ከ 10:30 ጀምሮ ልዩ በዝማሬ የአምልኮና የቃል ጊዜ
- እሁድ ማለዳ ከ 12:00-4:00 በዝማሬ የአምልኮ ፣ የቃል ፣ በረከትን የመቀበልና ለከተማይቱ ፀሎት ሚደረግበት ፕሮግራም
#አይቀርም
#Share
#ማስታወቂያ
ፀጋና ሰላም ለእናነተ ይሁን በአጥቢያችን በተቀመጡ አቅጣጫዎች መሰረት ያለፋትን ሁለት ሳምንታት በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ፀሎት እየተደረገ ይገኛል ። ከ ፊታችን አርብ ሚያዝያ 1 እስከ እሁድ ሚያዝያ 3 ድረስ ደግሞ በጋራ የጌታን ፊት የምንፈልግበት የፃም ፀሎት ፕሮግራም ከ ማለዳው 2:30 ጀምሮ የተዘጋጀ ሲሆን ቅዱሳን ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ተገኝተን የጌታን ፊት አጥብቀን እንድንፈልግ ጥሪያችንን እናስተላለፋለን!
#ማሳሰቢያ ፦ በቤተክርስቲያኗ ያሉ የምሽት ቋሚ ፕሮግራሞች በተያዘላቸው ሰአት ሚቀጥሉ ይሆናል!
#ማስታወቂያ
እነሆ የምስራች ማይቀርበት ብዙዎች የምንሳተፍበት ሌሎችን ቀስቅሰን ምናሳትፍበት የፅዳት ዘመቻ በ ቢሾፍቱ ከተማ👍ታህሳስ 25 ከ ማለዳው 12:00-2:00 መገናኛ ቦታ ኢያሱ ሜዳ!
🙏በእለቱ ፦
👉ከተማዋን እናፀዳለን
(ከቆሻሻም ከ ክፉ መንፈስም)
👉ወንጌል ይሰበካል
አይቀርም ሌሎችንም በመያዝ በዚህ ታሪካዊ ዘመቻ መሳተፍ ይሁንልን ።
#አዘጋጆች ፦የ 9ኙ ቢሾፍቱ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክናት ህብረት ከ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጲያ ጋር በመተባበር