g12temariwoch | Unsorted

Telegram-канал g12temariwoch - Grade 12 STUDENTS group👀

-

Subscribe to a channel

Grade 12 STUDENTS group👀

🤝አስደሳች ዜና🔥

📚ብዙ ተማርዎች የA+ባለቤት ሆነዋል🎓ብዙዎችን አስገርሟል በትምህርቶ ውጤታማ መሆን አስችሏል

🔖የአመቱ ምርጥ ቻናል ተብሎም የተመሰከረለት ቻናል ነዉ👇

  ✅ ምርጥ ቻናል ነው ተጨማሪ የተወሰኑ ተማርዎችን ብቻ ይፈልጋሉ እንዳያመልጣችሁ💡

የቻናሉ Link👇👇👇👇👇👇

@all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#MizanTepiUniversity

#አዲስ_ጥሪ ‼️‼️‼️‼️

በ2015 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 8 እና 9/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፡-

➧ የማህበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች በሚዛን አማን ዋናው ግቢ
➧ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች በቴፒ ግቢ

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አምስት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፡፡

‼️ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ሼር ይደረግ ‼️

‼️ትክክለኛና የተረጋገጡ ዜናዎችንለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ‼️

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

🔻👇🔻

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
🧿🧿🧿🧿🧿🧿🧿

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#Borana_University

በ2015 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 11 እና 12/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ስምንት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

👇🔻👇🔻👇

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

🟩‼️🟩‼️🟩‼️🟩‼️
©️አጤሬራ Academey

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

💥AirPod Pro💥

✨Brand New AirPod Pro✨

🏆Functionality
👉 Compatibility: iOS, Android
👉One touch to switch previous/next song & pause / play
👉 high quality sound
👉 fast charging
👉 full day battery time  with one charge
👉 Large capacity charging box(4 days)
👉authomatic pairing
👉 water proof

🌟If you want to make this product your own with all it's functionality it cost you only 1600birr           

🏇 Free delivery in Addis Ababa
dm at : @Jonan_j
or
call :0968976921

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🅾#በኢትዮጵያ ዉስጥ ትልቁ የተማሪዎች ቻናል እናስተዋውቃችሁ :: ላለፉት በርካታ አመታት ተማሪዎችን ስረዳ የነበረ ድንቅ ቻናል ነው :: ብዙዎች ዉጤታማ እንዲሆኑ አድርጉአል :: እርሶም ተማሪ ከሆኑ ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ::

🅾ከዉስጡ ምንም ነገር ማታጡበት ድንቅ ቻናል.

🅾በዉስጡ 50 የዩንቨርስቲ መምህራን ያሉበት ቻናል.

👇👇👇👇👇👇
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

በዚህ ቻናል ስለ 2015 REMEDIAL CLASS መረጃ ያገኛሉ።ስለ ማሻሻያ ፈተና እና የመማር ሂደት! 
ተቀላቀሉን እና ሙሉ መረጃ ያግኙ!! 
👇👇👇👇👇👇
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

❇️ለ Remedial program, le 12 class ተማሪዎች እና ለ Freshman ተማሪዎች የተከፈተ ነው ገባ ገባ በሉ, እንዲሁም ሙሉ የ 45ቱም ዩኒቨርስቲ መረጃዎችን የምናጋራችሁ ይሆናል🙏

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#የጂኒየስነት_ሚስጢር ፤ #ክፍል_ሁለት

ካለፈው የቀጠለ ‼️

3ቱ typeዎች a.ፈላጭ ( tired one)
b. አይናማው (visual)
c. ጋሽ ዲሹ (auditor)

አይናማው ...!

📚 ይሄ ያየውን ነገር በፍፁም የማይረሳ አይነት ተማሪ ነው ። አንድ ፊልም አይቶ አነ እንቅስቃሴው copy የሚያረግ ብትገሉት የማይረሳ አላጋጠጠማችሁም ። ማንበብ ለዚ ተማሪ ጥሩ ነው ግን ችክል ብሎ አይደለም concept ከያዘ በኃላ የተለያዮ አጋዥ ቪዲዮችን ማየት .....ከልጆች ጋር በቀልድ ምናምን ለመያዝ መሞከር ....ነው ብሰግጥም አንተ አትይዝም ...አስተማሪ ሲያስተምር በደንብ አዳምጥ እንቅስቃሴውን ተከታተል አንተ የእውቀት መያዥ አይንህ ነው ። ስታነብ ኖት መፅሀፍ ይጠቅምሃል ምክንያቱም በአይንህ ወደ አዕምሮ ስለሚገባ የሚታይ ነገር ያስፈልግሃል....አንዳንድ ተማሪዎች definition አይናቸውን ጨፍነው ሲያስታውሱ አላያችሁም በአይናቸው ያስገቡትን እየፈለጉ ነው ። አድክም የሆነ ንባብ አያስፈልግም ትንሽ አንብባችሁ ያነበባችሁትን ወደ አዕምሮ moment እየፈጠራችሁ ማስገባት ነው ።

ፈላጩ ...!.

📚ይሄ ካልጣረ ካልለፋ በጭራሽ የማይረዳ አይነት ተማሪ ነው ።አንድን ነገር ፈልጎ ማግኘት የሚያስደስተው በጣም ረጅም ሰዓት ማንበብ የሚገባው በጥረቱ የጎበዘ ተማሪ ነው ። በቃ ፍለጥ ነው ....አስተማሪው ሲያስተምር ምን ቢሰማ ፤ ጓደኞቹ ጋር ቢወያይ ቢጠያየቅ እውቀት አያገኝም ቤት ገብቶ የተማረው ካልሸመደደ ካላነበበ ውስጡ አይቀርም ...እነደዚ አይነት ተማሪዎች ካንፓስ በደንብ ማንበብ ይኖርባቹሃል ቶሎ እንደማትረዱ ከገባቹሁ ልጆች ፈተና ሲደርስ እናነባለን ሲሉ ...እነሱ ፈጣን ስለሆኑ ይሆናል እናንተ ግን አንብቡ በደንብ ልፉ .....መሰገጥ ለእናንተ ነው ።

ዲሽ ጆሮ ......

📚 አንዳንድ ልጆች ቋንቋዉን የማያቁትን ጠዋት የወጣ ዘፈን ከሰዓት አብረው ሲያዜሙ አልሰማችሁም .....ጆሮዎቸው ነው መላቸው ....የሰሙትን በጭራሽ የማይረሱ ግን ሲያነቡ ቢውሉ ብዙ የማይሳካላቸው ናቸው ። እናንተ ማረግ ያለባችሉ አስተማሪው በደንብ መከታተል የሚለውን እያንዳንዱዋን ነገር መስማት ....ነገርየው የሚሸመደድ ከሆነ ደግሞ ... አስተማሪውን ስልክም ቢሆን ቀድታቹ አዳምጡ .... እንደ እናንተ አይነት ተማሪዎች ፈልጋችሁ ተወያዮ ፥ ሲያወሩ ሰግጣችሁ አዳምጡ ...ጆሮዎቹ ነው መላችሁ ... ለራሳችሁ ያነበባችሁትን መልሳችሁ ንገሩት .....

አመኑኝ የተባባልነው ካረጋችሁ እና በደንብ ከፀለያችሁ ...የግቢው ዋንጫ የእናንተ ነው ።ነቅንቃችሁ ፥ ሰቃቅላችሁ ነው የምታልፉት አትፍሩ አቦ አብሽር ።

ይቀጥላል ክፍል 3 😇
….

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

🔻👇🔻

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

©️አጤሬራ Academy

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#ግቢ_ላይ_ውጤት_እንዴት_መስራት እንችላለን።

         ➊ Worksheet

🔰Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡  ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።

    ➋የአጠናን መንገድ(ስልት)

🔰እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?

🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።

🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።

🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።

ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔

🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷‍♀።

ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ

🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።

🎯  መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።

🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።

🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።

     ➌ የጊዜ አጠቃቀም

🔰ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።

      ➍ አለመሰልቸት

🔰ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።

   ➎ ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።

🔰ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።

    ➏ Google : best method

🔰ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video  ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። መልካም የትምህርት ጊዜ ቆይታ አመኛለሁ 🙏 ፡፡

          😊 The End
#join_share 👇👇

/channel/+zfdYDNycf74wYjM8
/channel/+zfdYDNycf74wYjM8

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#UniversityofGonder‼️‼️

ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እና አቅም ማሻሻያ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ግቢ መግቢያ ቀን👉 መጋቢት11 እና 12 መሆኑን እናሳውቃለን፡

1.የአቅም ማሻሻያ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፋሲል ግቢ

2.የተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተማሪዎች ቴድሮስ ግቢ

3.የማህበራዊ ሳይንስ ሁሉም ማራኪ ግቢ የተመደባችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

‼️ትክክለኛና የተረጋገጡ ዜናዎችንለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ‼️

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

🔻👇🔻

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

፨ይህን መረጃ ለተማሪዎች ሼር በማድረግ ይተባበሩ 🙏

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#UniversityofGonder

ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እና አቅም ማሻሻያ ተማሪዎች  በሙሉ ወደ ግቢ መግቢያ ቀን👉 መጋቢት11 እና 12  መሆኑን እናሳውቃለን፡

1.የአቅም ማሻሻያ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፋሲል ግቢ

2.የተፈትሮ ሳይንስ መደበኛ ተማሪዎች ቴድሮስ ግቢ

3.የማህበራዊ ሳይንስ ሁሉም ማራኪ ግቢ የተመደባችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡መረጃ ስትፈልጉ የህብረቱን ቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ፤በቀጥታ በመደወል እና በቅርቡ የምትገኙ ቢሮ ድረስ  በአካል በመምጣት መጠየቅ የምችሉ መሆኑን እንገልጻለን :፡

ለጥያቄና አስተያየት ፡
@isowere

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
Join now 👇👇

/channel/+zfdYDNycf74wYjM8
/channel/+zfdYDNycf74wYjM8

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

@Fake_news👆👆
#Ambo_University
🟢አምቦ ዩኒቨርስቲ ለ Remedial ተማሪዎችን ጠርቷል እየተባለ ይሄ መረጃ እየተሰራጨ ይገኛል።

🟢 ነገር ግን Ambo ዩኒቨርስቲ በ Official የሶሻል ሚዲያ ገፃቸው ምንም አይነት ማስታወቂያ አላወጣም።

🟢ዩኒቨርስቲው ማስታወቂያ ሳያወጣ ወሬውን የሰሙ ሰዎች ፅፈውት ይሆናል። ዛሬ ትክክለኛውን ማስታወቂያ እንጠብቅ።

🟢ዝርዝር መረጃ ከምስሉ ይመልከቱ ‼️

📢Share ይደረግ !
━━━━━━━━━━━━━━
@new_campus
@new_campus
━━━━━━━━━━━━━━
/channel/+zfdYDNycf74wYjM8
/channel/+zfdYDNycf74wYjM8
━━━━━━━━━━━━━━

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

የቻይና መንግሥት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ለሚማሩ ለ116 ተማሪዎች በቻይና ነጻ የትምህርት እድል በዛሬው ዕለት ሰጥቷል።

በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዲግሪ ለ80 ተማሪዎች፣ ለ18 ተማሪዎች የቻይንኛ ቋንቋ፣ ለ6 የሦሰተኛ ዲግሪ ተማሪዎች፣ ለ12 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች እንዲሁም ለአንድ ተማሪ የጥናትና ምርምር ነጻ የትምህርት እድል ተሰጥቷል።

ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ከመጀመሪያ እስከ ሦሰተኛ ዲግሪ የሚማሩ ተማሪዎች ናቸው ።

የአዲሰ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እንደገለጹት የትምህር እድል የተሰጣቸው ተማሪዎች በትምህርታቸው እገዛ የሚያስፈልጋቸው ናቸው።

ዩኒቨርስቲው በትምህርታቸው እገዛ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ድጋፍ እንዲያገኙ ከተለያዩ ተቋማት ጋር እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸው የቻይና መንግሥት ለሰጠው የትምህርት እድል አመስግነዋል።

እድሉን ያገኙ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ጠንክረው በመማር አገራቸውንና እራሳቸውን እንዲጠቅሙ ያስችላል ብለዋል።
 
በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር ሺን ቺንሚን ቻይና ለተማሪዎች የሰጠችው የትምህርት እድል የሁለቱን አገሮች ወዳጅነት የበለጠ እንደሚያጠናክር ገልጸዋል።

በቀጣይም የቻይና መንግሥት ለኢትዮጵያን ጥናትና ምርምር እንዲሁም ትምህርት እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።
 
የትምህርት ዕድሉን ያገኙ ተማሪዎች በበኩላቸው ባገኙት እድል መደሰታቸውን ገልጸው ተምረው እራሳቸውንና አገራቸውን ለመጥቀም ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል
 
የቻይና ኢትዮጵያ ወዳጅነት ነጻ የትምህርት እድል ከአምስት አመት በፊት የተጀመረ ሲሆን በትምህርታቸው ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ሲሰጥ መቆየቱ ተገልጿል ::

Join now👇
/channel/+zfdYDNycf74wYjM8

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

✅የጂኒየስነት ሚስጥር .....!

ምዕራፍ አንድ ክፍል 1_3

📚ብዙዎች ካንፓስ መስቀል ይፈልጋሉ ግን እንዴት ❓መንገዱን አያቁትም መንገዱ ቀላል ነው ። የእናንተ አነባብ ሰዎች ባረጉት ሳይሆን በግል ሙዳቹሁ መሰረት መሆን አለበት ። መጀመርያ እናንተ የትኛው ተማሪ ነኝ ብላቹሁ ጠይቁ ። ስለ 3ቱ የተማሪ አይነቶች ታውቃላችሁ ...ቀላል ነው ምን አይነት ተማሪ ነኝ የሚለው ለማወቅ ቀጣዮቹ 6 ጥያቄዎች በጥንቃቄ አይታችሁ መልሱ ። (እባካችሁ ዝም ብላችሁ አይታችሁ አትለፉ የምር ራሳችሁን ጠይቁና መልሱ ...!)
የሚከተሉትን ጥያቄዎች ከ a-c ምረጡ እና ወረቀት ላይ ፃፉ ።

1. አንድ ዘፈን አዳምጦ ግጥሙን ለመያዝ ስንት ቀን ይፈጅባቹሃል?
a.3
b. 2
c .1

2. አንድ ፊልም አይታችሁ ለምን ያክል ግዜ ሳትረሱ ታስታውሳላችሁ ?

a.2ቀን
b .ለአመታት
c.ወር

3.ነገሮች እንዴት መሸምደድ ይቀላቹሃል

a.ቀጥታ ነገርየውን መሸምደድ
b ከነገሮች ጋር አያይዞ ምናምን ..(እንደ period tables ሮኒ ከረባት አርጎ ..ምናምን ..)
c. ሽምደዳ ሚባል አያስደስተኝ መያዝም አልችልም

4.አንድ መፅሀፍ ትረካ ብትሰሙ ፥ ብታነቡት ወይስ በፊልም መልኩ ቢሰራ ለማስታወስ ይቀላቹሃል ..?

a.መፅሀፍ
b.ፊልም
c.ትረካ

5. ከነዚህ ውስጥ የምትወዱት የስራ ዘርፍ የቱ ነው ...?

a.የጉልበት ስራ ...ስፓርት ምናምን ..
b. ደራሲነት..ጋዜጠኝነት ...
c.ሳይካትሪስት...ጠበቃ...ዳኛ

ከአምስቱ ምን ያክል a b c አመጣችሁ? 3 በላይ ab c ካመጣችቹ TYpeቹሁን ለማወቅ አሪፍ ነው ። በደንብ መልሱ ።
🌟3ቱ typeዎች
a.ፈላጭ ( tired one)
b. አይናማው (visual)
c. ጋሽ ዲሹ (auditor)

አይናማው ...!

📚 ይሄ ያየውን ነገር በፍፁም የማይረሳ አይነት ተማሪ ነው ። አንድ ፊልም አይቶ አነ እንቅስቃሴው copy የሚያረግ ብትገሉት የማይረሳ አላጋጠጠማችሁም ። ማንበብ ለዚ ተማሪ ጥሩ ነው ግን ችክል ብሎ አይደለም concept ከያዘ በኃላ የተለያዮ አጋዥ ቪዲዮችን ማየት .....ከልጆች ጋር በቀልድ ምናምን ለመያዝ መሞከር ....ነው ብሰግጥም አንተ አትይዝም ...አስተማሪ ሲያስተምር በደንብ አዳምጥ እንቅስቃሴውን ተከታተል አንተ የእውቀት መያዥ አይንህ ነው ። ስታነብ ኖት መፅሀፍ ይጠቅምሃል ምክንያቱም በአይንህ ወደ አዕምሮ ስለሚገባ የሚታይ ነገር ያስፈልግሃል....አንዳንድ ተማሪዎች definition አይናቸውን ጨፍነው ሲያስታውሱ አላያችሁም በአይናቸው ያስገቡትን እየፈለጉ ነው ። አድክም የሆነ ንባብ አያስፈልግም ትንሽ አንብባችሁ ያነበባችሁትን ወደ አዕምሮ moment እየፈጠራችሁ ማስገባት ነው ።

ፈላጩ ...!.

📚ይሄ ካልጣረ ካልለፋ በጭራሽ የማይረዳ አይነት ተማሪ ነው ።አንድን ነገር ፈልጎ ማግኘት የሚያስደስተው በጣም ረጅም ሰዓት ማንበብ የሚገባው በጥረቱ የጎበዘ ተማሪ ነው ። በቃ ፍለጥ ነው ....አስተማሪው ሲያስተምር ምን ቢሰማ ፤ ጓደኞቹ ጋር ቢወያይ ቢጠያየቅ እውቀት አያገኝም ቤት ገብቶ የተማረው ካልሸመደደ ካላነበበ ውስጡ አይቀርም ...እነደዚ አይነት ተማሪዎች ካንፓስ በደንብ ማንበብ ይኖርባቹሃል ቶሎ እንደማትረዱ ከገባቹሁ ልጆች ፈተና ሲደርስ እናነባለን ሲሉ ...እነሱ ፈጣን ስለሆኑ ይሆናል እናንተ ግን አንብቡ በደንብ ልፉ .....መሰገጥ ለእናንተ ነው ።

ዲሽ ጆሮ ......

📚 አንዳንድ ልጆች ቋንቋዉን የማያቁትን ጠዋት የወጣ ዘፈን ከሰዓት አብረው ሲያዜሙ አልሰማችሁም .....ጆሮዎቸው ነው መላቸው ....የሰሙትን በጭራሽ የማይረሱ ግን ሲያነቡ ቢውሉ ብዙ የማይሳካላቸው ናቸው ። እናንተ ማረግ ያለባችሉ አስተማሪው በደንብ መከታተል የሚለውን እያንዳንዱዋን ነገር መስማት ....ነገርየው የሚሸመደድ ከሆነ ደግሞ ... አስተማሪውን ስልክም ቢሆን ቀድታቹ አዳምጡ .... እንደ እናንተ አይነት ተማሪዎች ፈልጋችሁ ተወያዮ ፥ ሲያወሩ ሰግጣችሁ አዳምጡ ...ጆሮዎቹ ነው መላችሁ ... ለራሳችሁ ያነበባችሁትን መልሳችሁ ንገሩት .....

አመኑኝ የተባባልነው ካረጋችሁ እና በደንብ ከፀለያችሁ ...የግቢው ዋንጫ የእናንተ ነው ።ነቅንቃችሁ ፥ ሰቃቅላችሁ ነው የምታልፉት አትፍሩ አቦ አብሽር ።

✅ የፈተና አሰራር 📝

💬 ማስታወሻ ፦

📚 ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ። ምን ለማለት ፈልጌ መሳላችሁ ፈተና በምንሰራበት ጊዜ የሚከተሉተን ነገሮች መከተል አለብን ፦

✅1ኛ፦ ፈተናውን አሰራዋለሁ የሚል ወኔ ሊኖረን ይገበል። becoz ምንም ያክል ብናነብ ፈተና ገብተን የምንፈራ ከሆነ አደለም የማናቀውን የምናቀውን ጥያቄ ሁሉ ሊጠፋብን ይችላል ስለዚህ በራስ መተማመን ሊኖረን ይገባል ማለቴ ምችለውን ያክል አንብቢያለሁ ስለዚህ ፈጣሪ ይረዳኛል አሰራዋለሁ የሚል ወኔ💪 ያስፈልጋል።

✅2ተኛ ፈተናውን ስንሰራ ማስተዋል አለብን። ይህ ምን ማለት ነው ለምሳሌ አንዳንድ ጥያቄዎች ቀላል ሲመስሉን አራቱንም አማራጮች ሳናይ Choice A ወይንም B ን ብቻ አይተን ልንሸወድ እንችላለን ምክንያቱም ሌላ የተሻለ መልስ ሊኖር ይችላል ስለዚህ እንደ English,civics Biology, History ነክ ጥያቄዎችን ስንሰራ ሁሉንም አማራጮች ትክክል ያልሆኑትን እና የሆኑትን የ✖️አና ✔️ምልክት እያደረግን ብንሰራ ጥሩ ነው እኔ በዚ ብዙ ጊዜ ተሸውጄ ስለማቅ ነው።

✅3ተኛ ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም በፈተና ጊዜ ከ ጥያቄው በተጨማሪ ሌላኛው ፈተና ሰዓት ነው so ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም አለብን ማለት ነው።ፈተናችንን on time ለመጨረስ የሚያስፈልጉ የተውሰኑትን ነጥቦች ልጥቀስ፦

✏️ ፈጠን ብለን ፈተናችንን ለመስራት አንሞክር ፤ አንድ ጥያቄ ላይ አረጋግጣለሁ በማለት አለመተኛት ፤ በፍጥነት እየሞላን መሄድ ።

✏️ እንግሊዝኛ አይነት ፈተናውችን ስንሰራ reading comprehension ማለትም passage አንብበን የምንሰራቸው ጥያቄዎች ሰዓት ስለሚያስፈልጋቸው በመጨረሻ ብንሰራቸው ሰዓት የመቆጠብ እድላችን ሰፊ ነው ፦

✏️ የ calculation ጥያቄዎችን ስንሰራ ደግሞ እስክርቢቶ ወይንም እርሳስ ከወረቀታችን ጋር ከማገናኘታችን በፊት ጥያቄውን መረዳታችንን ማረጋገጥ አለብን becoz ከንቱ ላንሰራው ሁላ ጊዚያችንን ልንወስድ እንችላለን። አዚ ጋ መጨመር ምፈልገው ደግሞ የከበደንን ጥያቄ ሲገዛገዙ መዋል ሳይሆን አንዱን ሞልተን ሰዓት ካለን ተመልሰን ማየቱ የተሻለ ነው።

✅4ተኛ፦ሌላኛው ወሳኝ ነጥብ መፈተኛ ቦታ ቢቻል ቀደም ብለን ብንገኝ ጥሩ ነው ካልሆነ በትክክለኛው ሰዓት መገኘት አለብን ምክያቱም ካረፈድን ጭንቀት ውስጥ ልንገባ እንችላለን ፦

ይቀጥላል.....
✅ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ።

ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

‼️‼️ እኛ በፍፁም ተማሪዎችን
.አናስከፍልም ‼️‼️

አብዛኛዎቹ ቻናሎች ለምን እንደሆነ አላውቅም ለቲቶርያል 1000 ብር እያስከፈሉ ነው 🫢 ኧረ ይሄ ግፍ ነው በዚህ ኑሮ ውድነት የገቢ ምንጭ የሌለውን ተማሪ ክፈሉ ማለት ህሊና ቢስነት ነው

አጤሬራ አካዳሚ ለናንተ ለቤተሰቦቹ ነፃ የቲቶርያል አገልግሎት መስጠት ይፈልጋል

የምናስከፍላቹ ግሩፓችን ላይ 200 ሰዎችን ብቻ Add ማድረግ ብቻ ነው ‼️

#ለአጤሬራ_Academey

🔝ትምህርት ሚኒስቴር ለ Remedial ተማሪዎች ይፋ ያደረጋቸውን የ የሁሉንም Mathimatics for
natural and social student የሁሉንም ቻፕተሮች ቲቶርያል ቪድዮ በ #ነፃ መጠቀም የምትፈልጉ ተማሪዎች 👉👉👉 @yaredoyared ላይ ተመዝገቡ‼️

ስለ ቪድዮዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት
ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#MizanTepiUniversity

#አዲስ_ጥሪ ‼️‼️‼️‼️

በ2015 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 8 እና 9/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፡-

➧ የማህበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች በሚዛን አማን ዋናው ግቢ
➧ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች በቴፒ ግቢ

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አምስት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፡፡

‼️ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ሼር ይደረግ ‼️

‼️ትክክለኛና የተረጋገጡ ዜናዎችንለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ‼️

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

🔻👇🔻

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
🧿🧿🧿🧿🧿🧿🧿

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#Borana_University

በ2015 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 11 እና 12/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ስምንት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

👇🔻👇🔻👇

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

🟩‼️🟩‼️🟩‼️🟩‼️
©️አጤሬራ Academey

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#Dilla_University

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል የትምህርት ፕሮግራም በተቋሙ ለተመደቡ ተማሪዎች በቅርቡ ጥሪ እንደሚያደርግ ግልጿል፡፡

ተቋሙ እያደረገ ያለውን ዝግጅት በቅርቡ እንዳጠናቀቀ በይፋ በመገናኛ ብዙሃን እና በማህበራዊ የሚዲያ ገጾቹ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ድረ ገጽ
www.du.edu.et ጥሪ የሚያደርግ መሆኑን አመልክቷል፡፡

ጥሪ እስከሚደረግ ድረስ በተቋሙ የተመደባችሁ ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
Join now 👇👇

/channel/+zfdYDNycf74wYjM8
/channel/+zfdYDNycf74wYjM8

==========================‌‌

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🅾#በኢትዮጵያ ዉስጥ ትልቁ የተማሪዎች ቻናል እናስተዋውቃችሁ :: ላለፉት በርካታ አመታት ተማሪዎችን ስረዳ የነበረ ድንቅ ቻናል ነው :: ብዙዎች ዉጤታማ እንዲሆኑ አድርጉአል :: እርሶም ተማሪ ከሆኑ ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ::

🅾ከዉስጡ ምንም ነገር ማታጡበት ድንቅ ቻናል.

🅾በዉስጡ 50 የዩንቨርስቲ መምህራን ያሉበት ቻናል.

👇👇👇👇👇👇
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

በዚህ ቻናል ስለ 2015 REMEDIAL CLASS መረጃ ያገኛሉ።ስለ ማሻሻያ ፈተና እና የመማር ሂደት! 
ተቀላቀሉን እና ሙሉ መረጃ ያግኙ!! 
👇👇👇👇👇👇
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

በዚህ ቻናል ስለ 2015 REMEDIAL CLASS መረጃ ያገኛሉ።ስለ ማሻሻያ ፈተና እና የመማር ሂደት! 
ተቀላቀሉን እና ሙሉ መረጃ ያግኙ!! 
👇👇👇👇👇👇
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

✅ አዲስ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ወይም Remedial ተፈታኝ ተማሪ ለሆናችሁ👌

▫️እንግዲያስ ይህንን ወሳኝ ቻናል ይቀላቀሉ!

🏷Best Short note ከ 9-12
🏷የፈተና አሰራር ጥበብ
🏷የዩኒቨርስቲ ምደባ እና ጥሪ..
🏷Worksheets
🏷Teachers Guide
🏷የአጠናን ስልቶች ጭምር ይተነትናል !

   ይቀላቀሉን 👇👇👇👇

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#የጂኒየስነት_ሚስጢር ፤ #ክፍል_ሁለት

ካለፈው የቀጠለ ‼️

3ቱ typeዎች a.ፈላጭ ( tired one)
b. አይናማው (visual)
c. ጋሽ ዲሹ (auditor)

አይናማው ...!

📚 ይሄ ያየውን ነገር በፍፁም የማይረሳ አይነት ተማሪ ነው ። አንድ ፊልም አይቶ አነ እንቅስቃሴው copy የሚያረግ ብትገሉት የማይረሳ አላጋጠጠማችሁም ። ማንበብ ለዚ ተማሪ ጥሩ ነው ግን ችክል ብሎ አይደለም concept ከያዘ በኃላ የተለያዮ አጋዥ ቪዲዮችን ማየት .....ከልጆች ጋር በቀልድ ምናምን ለመያዝ መሞከር ....ነው ብሰግጥም አንተ አትይዝም ...አስተማሪ ሲያስተምር በደንብ አዳምጥ እንቅስቃሴውን ተከታተል አንተ የእውቀት መያዥ አይንህ ነው ። ስታነብ ኖት መፅሀፍ ይጠቅምሃል ምክንያቱም በአይንህ ወደ አዕምሮ ስለሚገባ የሚታይ ነገር ያስፈልግሃል....አንዳንድ ተማሪዎች definition አይናቸውን ጨፍነው ሲያስታውሱ አላያችሁም በአይናቸው ያስገቡትን እየፈለጉ ነው ። አድክም የሆነ ንባብ አያስፈልግም ትንሽ አንብባችሁ ያነበባችሁትን ወደ አዕምሮ moment እየፈጠራችሁ ማስገባት ነው ።

ፈላጩ ...!.

📚ይሄ ካልጣረ ካልለፋ በጭራሽ የማይረዳ አይነት ተማሪ ነው ።አንድን ነገር ፈልጎ ማግኘት የሚያስደስተው በጣም ረጅም ሰዓት ማንበብ የሚገባው በጥረቱ የጎበዘ ተማሪ ነው ። በቃ ፍለጥ ነው ....አስተማሪው ሲያስተምር ምን ቢሰማ ፤ ጓደኞቹ ጋር ቢወያይ ቢጠያየቅ እውቀት አያገኝም ቤት ገብቶ የተማረው ካልሸመደደ ካላነበበ ውስጡ አይቀርም ...እነደዚ አይነት ተማሪዎች ካንፓስ በደንብ ማንበብ ይኖርባቹሃል ቶሎ እንደማትረዱ ከገባቹሁ ልጆች ፈተና ሲደርስ እናነባለን ሲሉ ...እነሱ ፈጣን ስለሆኑ ይሆናል እናንተ ግን አንብቡ በደንብ ልፉ .....መሰገጥ ለእናንተ ነው ።

ዲሽ ጆሮ ......

📚 አንዳንድ ልጆች ቋንቋዉን የማያቁትን ጠዋት የወጣ ዘፈን ከሰዓት አብረው ሲያዜሙ አልሰማችሁም .....ጆሮዎቸው ነው መላቸው ....የሰሙትን በጭራሽ የማይረሱ ግን ሲያነቡ ቢውሉ ብዙ የማይሳካላቸው ናቸው ። እናንተ ማረግ ያለባችሉ አስተማሪው በደንብ መከታተል የሚለውን እያንዳንዱዋን ነገር መስማት ....ነገርየው የሚሸመደድ ከሆነ ደግሞ ... አስተማሪውን ስልክም ቢሆን ቀድታቹ አዳምጡ .... እንደ እናንተ አይነት ተማሪዎች ፈልጋችሁ ተወያዮ ፥ ሲያወሩ ሰግጣችሁ አዳምጡ ...ጆሮዎቹ ነው መላችሁ ... ለራሳችሁ ያነበባችሁትን መልሳችሁ ንገሩት .....

አመኑኝ የተባባልነው ካረጋችሁ እና በደንብ ከፀለያችሁ ...የግቢው ዋንጫ የእናንተ ነው ።ነቅንቃችሁ ፥ ሰቃቅላችሁ ነው የምታልፉት አትፍሩ አቦ አብሽር ።

ይቀጥላል ክፍል 3 😇
….

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

🔻👇🔻

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

©️አጤሬራ Academy

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#ሠመራ_ዩኒቨርሲቲ

በ2015 ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ"Remedial" ፕሮግራም ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በ2015 የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል ወደ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ከመጋቢት 4-5/2015 ሲሆን ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከመጋቢት 7-8/2015 እንዲሁም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መጋቢት 11/2015 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ተገኝታችሁ እንዲትመዘገቡ እየገለፅን በምዝገባ ወቅት:-

1. የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሠርቲፊኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
2. የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሠርቲፊኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
3. ከ9-12 ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
4. ስምንት 3/4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
5. የግል መገልገያ ቁሳቁሶች ማለትም፡- አንሶላ፤የትራስ ልብስ፣የስፖርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንዲትገኙ እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ፡-
ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን፣  ለተጨማሪ መረጃ በዩኒቨርሲቲው ማህበራዊ ድህረ-ገፅ(www.su.edu.et የምናሳውቅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
🌖🌖🌖🌖🌖🌖🌖

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#UniversityofGonder‼️‼️

ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እና አቅም ማሻሻያ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ግቢ መግቢያ ቀን👉 መጋቢት11 እና 12 መሆኑን እናሳውቃለን፡

1.የአቅም ማሻሻያ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፋሲል ግቢ

2.የተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተማሪዎች ቴድሮስ ግቢ

3.የማህበራዊ ሳይንስ ሁሉም ማራኪ ግቢ የተመደባችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

‼️ትክክለኛና የተረጋገጡ ዜናዎችንለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ‼️

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

🔻👇🔻

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

፨ይህን መረጃ ለተማሪዎች ሼር በማድረግ ይተባበሩ 🙏

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

💥😘AirPod Pro😘💥

✨Brand New AirPod Pro✨

🏆Functionality
👉 Compatibility: iOS, Android
👉One touch to switch previous/next song & pause / play
👉 high quality sound
👉 fast charging
👉 full day battery time
👉 Large capacity charging box(4 days)
👉authomatic pairing
👉 water proof

🌟If you want to make this product your own with all it's functionality it cost you only 1600birr         

🏇Free delivery in Addis Ababa
dm at : @Jonan_j
or
call :0968976921

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

የቻይና መንግሥት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ለሚማሩ ለ116 ተማሪዎች በቻይና ነጻ የትምህርት እድል በዛሬው ዕለት ሰጥቷል።

በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዲግሪ ለ80 ተማሪዎች፣ ለ18 ተማሪዎች የቻይንኛ ቋንቋ፣ ለ6 የሦሰተኛ ዲግሪ ተማሪዎች፣ ለ12 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች እንዲሁም ለአንድ ተማሪ የጥናትና ምርምር ነጻ የትምህርት እድል ተሰጥቷል።

ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ከመጀመሪያ እስከ ሦሰተኛ ዲግሪ የሚማሩ ተማሪዎች ናቸው ።

የአዲሰ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እንደገለጹት የትምህር እድል የተሰጣቸው ተማሪዎች በትምህርታቸው እገዛ የሚያስፈልጋቸው ናቸው።

ዩኒቨርስቲው በትምህርታቸው እገዛ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ድጋፍ እንዲያገኙ ከተለያዩ ተቋማት ጋር እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸው የቻይና መንግሥት ለሰጠው የትምህርት እድል አመስግነዋል።

እድሉን ያገኙ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ጠንክረው በመማር አገራቸውንና እራሳቸውን እንዲጠቅሙ ያስችላል ብለዋል።
 
በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር ሺን ቺንሚን ቻይና ለተማሪዎች የሰጠችው የትምህርት እድል የሁለቱን አገሮች ወዳጅነት የበለጠ እንደሚያጠናክር ገልጸዋል።

በቀጣይም የቻይና መንግሥት ለኢትዮጵያን ጥናትና ምርምር እንዲሁም ትምህርት እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።
 
የትምህርት ዕድሉን ያገኙ ተማሪዎች በበኩላቸው ባገኙት እድል መደሰታቸውን ገልጸው ተምረው እራሳቸውንና አገራቸውን ለመጥቀም ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል
 
የቻይና ኢትዮጵያ ወዳጅነት ነጻ የትምህርት እድል ከአምስት አመት በፊት የተጀመረ ሲሆን በትምህርታቸው ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ሲሰጥ መቆየቱ ተገልጿል::

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

https://youtu.be/SZVemP9b7mE