g12temariwoch | Unsorted

Telegram-канал g12temariwoch - Grade 12 STUDENTS group👀

1617

Subscribe to a channel

Grade 12 STUDENTS group👀

🌕 ታፈቅረኛለች ፦…… በ English ምን ይባላል ❓

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

የጤና ተማሪ ነክ?
ለጤና ተማሪዎች የተዘጋጄ ድንቅ ቻናል።
@healthbookss ይቀላቀሉ። Share

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

U𝐧𝐥𝐢𝐦𝐢𝐭𝐞𝐝 Package
      
✳️   𝗺𝗼𝗻𝘁𝗵𝗹𝘆 data 55𝟬 𝗯𝗶𝗿𝗿

✳️   𝗤𝘂𝗮𝗿𝘁𝗲𝗿𝗹𝘆  data plus 555  minute and free sms 1400 birr

✳️  𝘄𝗲𝗲𝗸𝗹𝘆 199 𝗯𝗶𝗿𝗿

✳️   𝗺𝗼𝗻𝘁𝗵𝗹𝘆 𝗱𝗮𝘁𝗮 𝗮𝗻𝗱 𝘃𝗼𝗶𝗰𝗲 𝟵𝟵𝟵
𝗯𝗶𝗿𝗿

Dm

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#_ሀገር_ውስጥ በዚህ ሰዓት 'አንሶላ ምናጋፍፍባቸው' አካባቢዎች
  👙በአካል እንዲሁም
  💬 በ chat  የምናገናኝባቸው ሀገሮች ስም ዝርዝር
👇👇👇👇👇👇
1.አ.አ
2.ጎንደር
3.ባህር ዳር
4.ሀዋሳ
5..መካነ ሰላም.
6.ደሴ
7ሆሳዕና
8,ደብረዘይት
9 ውልቂጤ
10.አርባ ሚንጭ
11.ሻሸመኔ
12.ድሬ
13.ቤንሻንጉል
14.ሀረር.
15.ወላይታ
16.መቱ
17.ሰንበታ
18.ወልቂጤ
19.አዳማ
20.ደብረዘይት
21.ደብረ ብርሀን
22.ሞጀ
23.ደብረ ማርቆስ
24.ዝዋይ
25.ሀይቅ
26.ኮንበልቻ
27.ደሴ
28.ጓፂወን
29.ሞጣ
30.መርጦ ለማርያም
31.ጀማ
32.ሰቆጣ
33.አሶሳ
34.ነቀምት
35.አሰበ ተፈሪ
36.ፍኖተ ሰላም
37.አንቦ
38.ሎግየ
39.አሳይታ
40.ሰመራ
41.ዱፍቲ
42.አዋሺ አርባ
43.ኬሚሴ
44.ደብረ ሲና
45.ሸዋ ሮቢ
46.ድሬዳዋ
47.ሆስእና
48.ወልዲያ
49.ደላንታ.
50.አንባሰል. 
51.ወግዲ.
52.አለም ከተማ. 
53.አርባ ምንጭ
54.ቦረና ነገሌ.
55.ቢቸና
56. አሰላ
57.ደብረ ጉራቻ
58.አዴት
59.ቦንጋ.
60.እንጂባራ
61.ወለጋ
62.ቴፒ
63.ሶዶ
64.ጋንቤላ
65.ሀዊ
66.ሸዋ ሮቢት
67.ሀርቡ. 
68 .ማጀቴ
69.ኩታ በር
70.ድሾቶ
71 ሽኖ
72 አሰበ ተፈሪ
73. ፍቼ ሰላሌ
ከላይ ባሉ ሀገራት
      🔍ሹገር             🔍ዲያስፓራ
      🔍 ወጣት          🔍የቤትልጅ
      🔍ሙስሊም       🔍 ክርስትያን
      🔍 chat +phone + live vid sex
      የምትፈልጉ 👇
        👉 @theagentt ላይ አናግሩኝ ሰው ስለሚበዛብን እባካቹ ስራውን ቀለል ለማድረግ  ቀጥታ የምትፈልጉትን ተናገሩ
/channel/john8100A
+251905145290

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#ብሔራዊ_ፈተና

" እስካሁን የመፈተኛ ጊዜ አልተገለጸም " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የ2015 ት/ት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች የፈተና ምዝገባ እስከ ሚያዝያ 20/2015 ዓ/ም ድረስ ብቻ እንደሚካሄድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

አገልግሎቱ ፥ ማንኛውም የስም፣ የፆታ፣ የተፈጥሮ/የማህበራዊ ዘርፍ እና የፎቶ ማስተካከያ ከፈተና በፊት ስለማይደረግ እያንዳንዱ ተፈታኝና እና መዝጋቢ ትክክለኛነቱን የማጣራትና የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት ብሏል።

ይህ መሆን ያለበትም ምዝገባው በበየነ መረብ በመሆኑ በትምህርት ቤት ደረጃ የተካሄደው የምዝገባ መረጃ በቀጥታ በማንም ሳይነካ ወደ ተቋሙ የመረጃ ቋት የሚገባ በመሆኑ ነው ሲል አስረድቷል።

ከሚያዚያ 20/2015 ዓ/ም በኋላ በግለሰብ ወይም በተቋም በኩል የሚመጡ ተመዝጋቢዎችን
#አላስተናግድም ሲል በጥብቅ ያሳሰበው አገልግሎቱ ፥ ፈተናው የሚሰጠው በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥና የመፈተኛ ጊዜን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚገለፅ አሳውቋል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፥ እስካሁን የመፈተኛ ጊዜ አልተገለጸም ያለ ሲሆን ተፈታኞች ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል።

#SHARE_PLEASE
ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር


ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
Join now 👇👇

/channel/+zfdYDNycf74wYjM8
/channel/+zfdYDNycf74wYjM8

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

6 Rules of Lives

Before you pray... BELIEVE
Before you speak... LISTEN
Before you spend... EARN
Before you write... THINK
Before you quit... TRY
Before you die... LIVE
Share በቅንነት

አስተማሪ እና ሕይወትን የሚቀይር
መልዕክት በየቀኑ ለማገኘት
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን
*Please Join us*
/channel/TheTrueLight7

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

ያልተሳሳተ ሰው የለም😔

እርስዎም ይሞክሯት🙊

1 + 4 = 5

2 + 5 =12

3 + 6 = 21

8 + 11 = ?

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

ያልተሳሳተ ሰው የለም😔

እርስዎም ይሞክሯት🙊

1 + 4 = 5

2 + 5 =12

3 + 6 = 21

8 + 11 = ?

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🥳🤩በነፃ ለ #1000 ተማሪዎች ብቻ የ #Remedial ሁሉንም subject tutorial #video በነፃ ለማስተማር አቅደናል ማየት ማመን ነው ‼️#ቻናሉን አይታችሁ ካልተመቻችሁ left ማለት ሙሉ መብታችው ነው ‼️‼️
━━━━━━━━━━━━━
📌 ይቀላቀሉ👇👇👇
👇👇👇👇👇👇
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

U𝐧𝐥𝐢𝐦𝐢𝐭𝐞𝐝 Package
      
✳️   𝗺𝗼𝗻𝘁𝗵𝗹𝘆 data 55𝟬 𝗯𝗶𝗿𝗿

✳️   𝗤𝘂𝗮𝗿𝘁𝗲𝗿𝗹𝘆  data plus 555  minute and free sms 1300 birr

✳️  𝘄𝗲𝗲𝗸𝗹𝘆 199 𝗯𝗶𝗿𝗿

✳️   𝗺𝗼𝗻𝘁𝗵𝗹𝘆 𝗱𝗮𝘁𝗮 𝗮𝗻𝗱 𝘃𝗼𝗶𝗰𝗲 𝟵𝟵𝟵
𝗯𝗶𝗿𝗿

Dm

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#የሬሚዳል_ፕሮግራምን ለመከታተል የመመዝገቢያ ነጥብ #በመንግስት እና #በግል ዩኒቨርሲቲዎች ይለያያል⁉️⁉️⁉️


ትምህርት ሚኒስቴር ከ50 በመቶ በታች ያመጡ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የሬሚዳል ፕሮግራምን በተለያዩ አማራጮች እንዲከታተሉ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ማድረጉ አይዘነጋም።

የመቁረጫ ነጥቡ ለታዳጊ እና አርብቶ አደር ባልሆኑ ክልሎች የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ለወንድ 263 ከ700 ለሴት ደግሞ 227 ሲሆን ለማህበራዊ ሳይንስ ለወንድ 220 ከ600 እንዲሁም ለሴት 190 ከ600 መሆኑን ማሳወቁም የሚታወስ ነው።

በዚህ የሬሚዳል መቁረጫ ነጥብ መሰረት ባደረግነው ምልከታ ከተቀመጠው ነጥብ
#በታች ያመጡ ተማሪዎችን የሚመዘግቡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሆራቸውን አይተናል።

ምዝገባውን እያከናወነ ላለው ዩኒቨርሲቲ እና ኮሎጁ ትምህርት ሚኒስቴር ካስቀመጠው ነጥብ በታች ያመጡ ተማሪዎችን ለምን መዘገባችሁ? በሚል ላቀረብንላቸው ጥያቄ መንግሥት ይፋ ያደረገው ለመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች እንጂ ለግል ተቋማት አይደለም ሲሉ ምላሽ ሰጥተውናል።

አል ዓይን ይህን ጥያቄ ይዞ ትምህርት ሚኒስቴርን የጠየቀ ሲሆን የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙንኬሽን ሀላፊ ወይዘሮ አመለወርቅ እዝቅኤል፥ "ለሬሚዳል ፕሮግራምም ይሁን ከ50 በመቶ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መመዝገቢያ ነጥብ ለመንግሥትም ይሁን ለግል ዩኒቨርሲቲ ተመሳሳይ ነው" ሲሉ ተናግረዋል ።

ከዚህ በፊት የነበረው ለግል እና ለመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የተማሪዎች መመዝገቢያ ነጥብ ይለያይ ነበር ያሉት ሀላፊዋ፥ ከ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በኋላ ተመሳሳይ እንዲሆን መወሰኑን አክለዋል።

በዚህም መሰረት ትምህርት ሚኒስቴር ካስቀመጠው የሬሚዳል ፕሮግራም መመዝገቢያ ነጥብ ውጪ የሚመዘግቡ ዩኒቨርስቲዎች እና ኮሌጆች ህግ እየጣሱ መሆኑንና እርምጃም እንደሚወሰድባቸው ነው ያብራሩት።

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

⬇️💚⬇️💚⬇️💚⬇️

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

🟩‼️🟩‼️🟩‼️🟩‼️

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

https://youtu.be/TjfXZsIVQNs

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🤝አስደሳች ዜና🔥

📚ብዙ ተማርዎች የA+ባለቤት ሆነዋል🎓ብዙዎችን አስገርሟል በትምህርቶ ውጤታማ መሆን አስችሏል

🔖የአመቱ ምርጥ ቻናል ተብሎም የተመሰከረለት ቻናል ነዉ👇

  ✅ ምርጥ ቻናል ነው ተጨማሪ የተወሰኑ ተማርዎችን ብቻ ይፈልጋሉ እንዳያመልጣችሁ💡

የቻናሉ Link👇👇👇👇👇👇

@all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#MizanTepiUniversity

#አዲስ_ጥሪ ‼️‼️‼️‼️

በ2015 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 8 እና 9/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፡-

➧ የማህበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች በሚዛን አማን ዋናው ግቢ
➧ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች በቴፒ ግቢ

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አምስት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፡፡

‼️ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ሼር ይደረግ ‼️

‼️ትክክለኛና የተረጋገጡ ዜናዎችንለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ‼️


🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

🔻👇🔻

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
🧿🧿🧿🧿🧿🧿🧿

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#Borana_University

በ2015 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 11 እና 12/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ስምንት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

👇🔻👇🔻👇

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

🟩‼️🟩‼️🟩‼️🟩‼️
©️አጤሬራ Academey

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🌕 ታፈቅረኛለች ፦…… በ English ምን ይባላል ❓

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

💥😘AirPod Pro😘💥

👏Brand New AirPod Pro👏
Price 1600

🪤Functionality
👉 Compatibility: iOS, Android
👉One touch to switch previous/next song & pause / play
👉 high quality sound
👉 fast charging
👉 4 hours battery time
👉 Large capacity charging box(cabin)
👉authomatic pairing
👉 water proof
Free delivery in Addis Ababa
dm at: @Jonan_j
or
call: 0968976921

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

የጤና ተማሪ ነክ?
ለጤና ተማሪዎች የተዘጋጄ ድንቅ ቻናል።
@healthbookss ይቀላቀሉ። Share

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

የጤና ተማሪ ነክ?
ለጤና ተማሪዎች የተዘጋጄ ድንቅ ቻናል።
@healthbookss ይቀላቀሉ። Share

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

ማስታወቂያ
የ2015 ት/ት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ

1/የ2015 ት/ት ዘመን ፈተና ምዝገባ እስከ ሚያዝያ 20/2015 ዓ/ም ድረስ ብቻ ይካሄዳል።

2/ ማንኛውም የስም፣ የፆታ፣ የተፈጥሮ/የማህበራዊ ዘርፍ እና የፎቶ ማስተካከያ ከፈተና በፊት ስለማይደረግ እያንዳንዱ ተፈታኝና እና መዝጋቢ ትክክለኛነቱን የማጣራትና የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት። ምክንያቱም ምዝገባው በበየነ መረብ በመሆኑ በትምህርት ቤት ደረጃ የተካሄደው የምዝገባ መረጃ በቀጥታ በማንም ሳይነካ ወደ ተቋማችን የመረጃ ቋት የሚገባ በመሆኑ ነው።

3/ከሚያዚያ 20/2015 ዓ/ም በኋላ በግለሰብ ወይም በተቋም በኩል የሚመጡ ተመዝጋቢዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ እናሳስባለን።

4/ፈተናው የምሰጠው በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ሲሆን የመፈተኛ ጊዜን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ የምንገልጽ ይሆናል። እስካሁን የመፈተኛ ጊዜ አልተገለጸም።

ስለሆነም ተፈታኞች ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እያሳሰብን መልካም ውጤት እንዲያስመዘግቡ እንመኛለን።


የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
Join now 👇👇

/channel/+zfdYDNycf74wYjM8
/channel/+zfdYDNycf74wYjM8

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

/channel/UsdtAirdrop2023_Bot?start=r06538265024

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

it's easy ans: best man

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

https://t.me/joinchat/tCwVsbT92Co4Zjk8

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

የጤና ተማሪ ነክ?
ለጤና ተማሪዎች የተዘጋጄ ድንቅ ቻናል።
@healthbookss ይቀላቀሉ።  Share

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#ወላይታ_ሶዶ_ዮኒቨርሲቲ


📚በደቡብ ክልል የምትገኝ ከተማ ነች...!



የአየር ሁኔታ ❓

📚 ወቅቶች አላቸው የሚበርድበት ግዜ በተለይ የጥቅምት ወር ከሚያዚያ ወደዛ ደግሞ ሞቀት ነው ።


፦ በአጠቃላይ 3 ካንፓስ አለ ፦

✅መእን ካምፓስ

📚 all department ትምህርቶች ይሰጣሉ ፦
including Vet.medicine፦

✅Agroeconamics,
✅Agrobussines.


📚✅Otona campus:

🎯 health science
🎯 (Medicine, ho, nursing, midwifer
,🎯pharmacy
🎯 clncal pharmacy...etc)

✅Dawuro tarcha campus:
some of agriculture department

የካፌ ምግብ ❓

📚በጣም ጥሩ የሚባል ነው ፤ እንደ ብዙ ግቢዎች አያስከፋም ...! በተቻለ አቅም ተማሪው ለማስደሰት ይጣራል ...!


የሰላም ሁኔታ ❓

📚 ግብያችን ለየት የምይያደርገው፣ ሰላም አምባሳደር ናት። ምንም ሐሳብ አይግቡ!

ሽንት ቤት ❓

📚ትንሽ ይደብራል ግን የሚለመድ አይነት ነው ፤ በተማሪዎች ዕንዝላልነት የተነሳ አስጠሊ ስፍራ ሆኗል ፤ ይሻሻላል ብለን እናስባለን...!

ውሃ ፤ መብራት ፤ WIFI ❓

📚 ምንም አያሳስብም ዘጭ ናቸው ፤ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እነዚህ ነገራቶች በጣም ነው የተሟሉት...አንዳንድ ብሎኮች ጋር ውሃ ቢያስቸግርም ..! የሚያሳስብ አይደለም..!


የዕቃ ስሮቆት ❓

💬 ሶዶ ላይ ሌባ በጣም አስቀያም ነው፣ ስለዚህ ስትመጡ ራሳችው ጠብቁ! ፤ ለሌቦች እንዳትጋለጡ በጥንቃቄ ነው አካሄዳችሁ መሆን ያለበት ፤ በጣም ጭልፊቶች ነው ያሉት...!

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
‼️ትክክለኛና የተረጋገጡ ዜናዎችንለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ‼️


🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

🔻👇🔻

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
🧿🧿🧿🧿🧿🧿🧿

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#የሬሚዳል_ፕሮግራምን ለመከታተል የመመዝገቢያ ነጥብ #በመንግስት እና #በግል ዩኒቨርሲቲዎች ይለያያል⁉️⁉️⁉️


ትምህርት ሚኒስቴር ከ50 በመቶ በታች ያመጡ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የሬሚዳል ፕሮግራምን በተለያዩ አማራጮች እንዲከታተሉ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ማድረጉ አይዘነጋም።

የመቁረጫ ነጥቡ ለታዳጊ እና አርብቶ አደር ባልሆኑ ክልሎች የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ለወንድ 263 ከ700 ለሴት ደግሞ 227 ሲሆን ለማህበራዊ ሳይንስ ለወንድ 220 ከ600 እንዲሁም ለሴት 190 ከ600 መሆኑን ማሳወቁም የሚታወስ ነው።

በዚህ የሬሚዳል መቁረጫ ነጥብ መሰረት ባደረግነው ምልከታ ከተቀመጠው ነጥብ
#በታች ያመጡ ተማሪዎችን የሚመዘግቡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሆራቸውን አይተናል።

ምዝገባውን እያከናወነ ላለው ዩኒቨርሲቲ እና ኮሎጁ ትምህርት ሚኒስቴር ካስቀመጠው ነጥብ በታች ያመጡ ተማሪዎችን ለምን መዘገባችሁ? በሚል ላቀረብንላቸው ጥያቄ መንግሥት ይፋ ያደረገው ለመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች እንጂ ለግል ተቋማት አይደለም ሲሉ ምላሽ ሰጥተውናል።

አል ዓይን ይህን ጥያቄ ይዞ ትምህርት ሚኒስቴርን የጠየቀ ሲሆን የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙንኬሽን ሀላፊ ወይዘሮ አመለወርቅ እዝቅኤል፥ "ለሬሚዳል ፕሮግራምም ይሁን ከ50 በመቶ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መመዝገቢያ ነጥብ ለመንግሥትም ይሁን ለግል ዩኒቨርሲቲ ተመሳሳይ ነው" ሲሉ ተናግረዋል ።

ከዚህ በፊት የነበረው ለግል እና ለመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የተማሪዎች መመዝገቢያ ነጥብ ይለያይ ነበር ያሉት ሀላፊዋ፥ ከ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በኋላ ተመሳሳይ እንዲሆን መወሰኑን አክለዋል።

በዚህም መሰረት ትምህርት ሚኒስቴር ካስቀመጠው የሬሚዳል ፕሮግራም መመዝገቢያ ነጥብ ውጪ የሚመዘግቡ ዩኒቨርስቲዎች እና ኮሌጆች ህግ እየጣሱ መሆኑንና እርምጃም እንደሚወሰድባቸው ነው ያብራሩት።

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

⬇️💚⬇️💚⬇️💚⬇️

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

🟩‼️🟩‼️🟩‼️🟩‼️

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#የጂኒየስነት_ሚስጢር ‼️‼️ 4

📚 ከ አጤሬራ Academey ቀለሜ ተማሪዎች የተቃረመ..!



📚 ሠላም የአጤሬራ Academey ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ። ግቢ ለመግባት ዝግጅቱ ተጧጡፏል አሉ 🤪፤ የግቢ ሕይወት ምን እንደሚመስል ዞግ ፍክት አድርጎ እያሳየን ነው፤ በዚሁ ዞግ እናመሠግናለን። ( ተቀብያለሁ ወንድም አለም ...!)


📚 ውዶቼ ቀለሜዎችን ከሚያቁት እንካቹሁ በሉ በተባልነው መሰረት ስለ-አጠናን-ስልት ላወጋችሁ ወደድኩ።❤️


የአጠናን ስልት ❓

📚 በትምህርት አለም ውስጥ በምንሆንበት ጊዜ እንደ spinal cord የምናየው ነገር ቢኖር ንባብ ነው። ትምህርት እና ጥናት (ንባብ) የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸዉ፤ እና ብዙዎቻችን ንባብ አስፈላጊ መሆኑን እናውቃለን፤ ማንበብ እንዳለብንም እናምናለን ግን በአንድም ይሁኑ በሌላ ምክንያት አናነብም። አንገርምም ❓




ግን የምር ለምን አናነብም ❓

📚 ለንባብ እንቅፋት ከሚሆኑብን ነገሮች መካከል ፦

📍 ለራስ ዝቅተኛ ቦታ መስጠት ( ባነብም አይገባኝም የሚል እሳቤ) አንዱና ዋነኛ ነው፤ እስቲ ይሄ አይነት ችግር ላለባቸው ተማሪዎች የሆነ ነገር ልበል ፦

💬 አንባቢ ለመሆን ስናስብ ማድረግ ያለብን ቅድመ ሁኔታዎች ፦ ( የምርም ይሰራል )

📍 class አለመቅጣት ( አስቸኳይ ሁኔታዎች ካልተፈጠሩ በስተቀር መቅጣት የለብንም፥ class ከገባንም በኃላ ትኩሰት ሰጥተን መከታተል፤ short note መውሰድ፣ እንደሰማውት ከሆነ የግቢ መምህራን ከሚፅፉት ይልቅ ሚያወሩት ፈተና ላይ ማምጣት ይቀናቸዋል፤ እና በሚያወራበት ጊዜ ከአፍ ከፍ እየለቀምን note መያዝ ይጠቅማል ።

📍 ሁል ጊዜ ቋሚ የሆነ የንባብ ፕሮግራም ሊኖረን ይገባል፤ ያለንበትን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ቋሚ ፕሮግራም ቀርፀን ወደ ተግባር መቀየር።

📍 መከተል ያለብን የንባብ ሙድ በተመለከተ የራሴን ሙድ ላካፍላችሁ፥ SQ3RA ይባላል detail ለማየት ያህል ፦

✏️ S= Survey ( የገረፍታ ንባብ ማለትም ስለምናነበው ነገር ለማወቅ ይረዳናል፤ ለ 1 ገፅ ምን ያህል ደቂቃ ይበቃል ካላችሁ ደግሞ minimum 4 min )

✏️ Q= Questioning( by using WH questions, why... How.. በሚሉት logical ጥያቄዎች ማውጣት፤ አስተውሉ ምናወጣው ጥያቄ አመራማሪ እና ከበድ ማለት አለበት።)

✏️ 3R=3 round Reading (እስኪገባን ድረስ ደጋግመን ማንበብ)

✏️ A= answering the questions


💭 አለቀ ይሄን ካረጋችሁ ቀለሜነት የግላችሁ ነው ።



በመጨረሻሞ ❓


#ነፃ #ምሳ #የለም
ሁሉም-ለምሳው-መከፈል-ያለበት-ክፍያ-መክፈል-አለበት። የፈለገውነውን field መግባት ፈልገን ፣ ጥሩ ውጤት ማምጣት አምሮን፣ እንቅልፍም አምሮን፣ እንደፈለግንም መሆን አሰኝቶን ወፍ ሲያምርህ ይቅር !! እንድትበሉ ክፈሉ ...!


💡 ነፃ ምክርም የለም ❓በሉ ክፈሉ ( tipወንም ሳትረሱ ...! )*


📚 ለሁላችንም መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን፤ የፈለግነው field የሚያስገባ ውጤት ለካ እንደዛ ከሆነ ሀገሩ ሁሉ ዶክተር ሊሆን ነው ❓ ብቻ የA+ መዓት ይክበባችሁ ። ( አሜን በሉ ❓ አሜን ለሁላችን ..! )


ይቀጥላል.....
✅ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ።

ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#MizanTepiUniversity

#አዲስ_ጥሪ ‼️‼️‼️‼️

በ2015 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 8 እና 9/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፡-

➧ የማህበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች በሚዛን አማን ዋናው ግቢ
➧ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች በቴፒ ግቢ

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አምስት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፡፡

‼️ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ሼር ይደረግ ‼️

‼️ትክክለኛና የተረጋገጡ ዜናዎችንለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ‼️


🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

🔻👇🔻

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
🧿🧿🧿🧿🧿🧿🧿

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#Borana_University

በ2015 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 11 እና 12/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ስምንት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
ቤተሰባችን ይሁኑ 🙏😍

👇🔻👇🔻👇

@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf
@all_students_pdf

🟩‼️🟩‼️🟩‼️🟩‼️
©️አጤሬራ Academey

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

#Dilla_University

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል የትምህርት ፕሮግራም በተቋሙ ለተመደቡ ተማሪዎች በቅርቡ ጥሪ እንደሚያደርግ ግልጿል፡፡

ተቋሙ እያደረገ ያለውን ዝግጅት በቅርቡ እንዳጠናቀቀ በይፋ በመገናኛ ብዙሃን እና በማህበራዊ የሚዲያ ገጾቹ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ድረ ገጽ
www.du.edu.et ጥሪ የሚያደርግ መሆኑን አመልክቷል፡፡

ጥሪ እስከሚደረግ ድረስ በተቋሙ የተመደባችሁ ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
Join now 👇👇

/channel/+zfdYDNycf74wYjM8
/channel/+zfdYDNycf74wYjM8

==========================‌‌

Читать полностью…
Subscribe to a channel