motivation Vs discipline
እነዚህ ሁለት ቃላቶች የሚመሳሰሉ የሚመስሉ ነገር ግን የተለያዩ Concept ያላቸው ቃላቶች ናቸዉ። ምንም ያህል ሁለቱም በጣም ጠቃሚ እና ወደ ስኬት ለመጓዝ እንደ ማስፈንጠሪያ የሚያገለግሉ ሀይሎችን የያዙ ቃላቶች ቢሆኑም ህይወታችን ላይ ቀጣይነት ያለው ለውጥ ከመፍጠር አንፃር ግን የተለያየ አቅም ያላቸው life skills ናቸው።
Motivation:-በተወሰኑ ቅፅበቶች ውስጥ የሚፈጠር የአዕምሮ መነቃቃት ሲሆን ጊዜያዊና እስከምንፈልገው ጊዜ ድረስ ልናቆየው የማንችለው ነገር ነው። ይህ Power ከነበርንበት የአዕምሮ ዝለት አንድንወጣና እራሳችንን እንድንፈልግ ከማድረግ አንፃር ትልቁን ሚና ይጫወታል። በእርግጥ motivation በጣም አስፋላጊ እና ከነበርንበት የስሜት ዝቅጠት (depressions) እንድንወጣ እና እንደንነሳሳ የማድረግ አቅም አለዉ።
የሰው ልጅ ደግሞ በተፈጥሮ ስልቹ እና ተስፋ የመቁረጥ ባህሪን ያለው ፍጡር ነው ስለዚህም ነው አብዛኛው ጊዜ የሚያነቃቃውና የሚያነሳሳው ነገር የሚፈልገው።
የሰው ልጅ በምን አይነት ነገሮች motivated ሊሆን ይችላል?
1.Desire to survive (እራሱን ለማቆየት የሚያደርገው ጥረት
2. አዲስ ነገር መፈለግ
3. ውስጣዊ ስሜቶች
4. ኃላፊነትና( responsibility) እና ክብርን ፍለጋ
5. devine law(መንፈሳዊ ህጎች)
6. የሚያየውና የሚሰማቸው ነገሮች ........
discipline:-ይህ Concept ደግሞ ሁላችንም ልናሳድገው የሚገባ እና ምድራዊ እና መንፈሳዊ ህይወታችንን ልንመራበት የሚያስችለን subjuctive የሆነ ህግና ደምብ ነው። ይህም ማለት በትክክል Programmed የሆነና በሁኔታዎች የማይቀያየር እራሳችንን የምንመራበት የህይወታችን ህግና ደምብ ማለት ነው።
disciplined የሆና ማንነት ስትገነባ ከማንም በላይ ጠንካራ እና ለውሳኔው የማይመለስ ሰው ትሆናለሁ። discipline እራስህን የምትመራበት የግል ማንነትህን የምትገነባበት እና ማንም ሊጋራህ የማይችል መገለጫህ ነዉ።ይህ ደግሞ ከ motivation አንፃር በጣም አስፈላጊ የሆነና በጊዜ እና በሁኔታዎች determined የማይሆን ድንቅ ባህርይ ነው::
ለምሳሌ፦ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴዎችህ የራስህ ህግና ደምቦችን በማውጣት ላወጣሀቸው ህግና ደምቦች ደግሞ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ተገዢ መሆን መቻል ነው።
ስለዚህ ሁላችንም እራሳችንን discplined መሆን መቻል አለብን። ይህንን ማድረጋችን ሁሌም motivate የሚያደርገን ነገር ከመፈለግ ይልቅ ሁሌም motivated ሆነን እራሳችንን እንድንመራ ያስችለልና::
Be descplined
መልካም ጊዜ
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
🙋♀ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ bussiness opportunity ቀርቦላችዋል። ስለዚህ በትርፍ ሰዓት ሆነ ሙሉ ሰዓት መስራት ምትፈልጉ➡️ inbox⬅️ አዋሩኝ።👍
Читать полностью…- እቤቶት ሁነው በ online ስራ መስራት ይፈልጋሉ
- በሳምንት ከ 8$ - 150$ make ማድረግ ይፈልጋሉ
ከሆነስ መስራት የሚቹሉበት ትልቅ opportunity ስለተፈጠረ ለ ሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ መሆኑን እናሳስባለን 150 ሰው በላይ ስለማይችል ቀድመው ይመዝገቡ ።@gentle126ለመመዝገብ ያናግሩን 100%የተረጋገጠ ።
𝖛𝖔𝖈𝖆𝖇𝖚𝖑𝖆𝖗𝖞
🎯Embrace............ማቀፍ
🎯alter.....................ማስተካከል
🎯comprehend..........መረዳት
🎯bewildered..........ግራ መጋባት
🎯apprehens............መጨነቅ
🎯transient...............ጊዜያዊ
🎯Livid ...........ከመጠን በላይ መናደድ
🎯 • 𝖑𝖊𝖆𝖗𝖓 𝖊𝖆𝖘𝖑𝖞 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖒𝖆𝖗𝖙𝖑𝖞
🎯 • @𝖘𝖒𝖆𝖗𝖙 𝖊𝖓𝖌𝖑𝖎𝖘𝖍
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ 👇 ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
/channel/+r_AfqTywCqI1ODk0
Unleashing Financial Intelligence: Lessons from "Rich Dad Poor Dad" - Chapter 2, Lesson 2 - Feben marketing
https://www.febenmarketing.com/unleashing-financial-intelligence-lessons-from-rich-dad-poor-dad-chapter-2-lesson-2/
🌏 የዌብሳይት ጥቆማ
📌ምርጥ መፅሐፍት📚 የሚያገኙባቸው
ድረገፆች:-👇👇👇👇👇👇
◽️ www.bookboon.com
◽️ http://ebookee.org
◽️ http://sharebookfree.com
◽️ http://m.freebooks.com
◽️ www.obooko.com
◽️ www.manybooks.net
◽️ www.epubbud.com
◽️ www.bookyards.com
◽️ www.getfreeebooks.com
◽️ freecomputerbooks.com
◽️ www.essays.se
◽️ www.sparknotes.com
◽️ www.pink.monkey.com
🅾 Online🌐 ትምህርቶችን ለመከታተል:👇👇
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ http://ocw.tufts.edu
◽️ http://ocw.upm.es
◽️ http://www.open.edu
◽️ http://ocw.usu.edu/
◽️ http://open.umich.edu/
◽️ http://ocw.nd.edu/.
© temari
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Youtube ➡️ John Tutorial
⛔️ SUBSCRIBE⛔️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ኅዳርን ለሜሪጆይ ኢትዮጵያ!
በዚህ ወር በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ሜሪጆይ ኢትዮጵያ ለሚረዳቸው ሕፃናት እንለግሳለን!
እርስዎም ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም፡ /channel/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ ethio_telecom?lang=en" rel="nofollow">http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en
ዘላቂ የጋራ ማህበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
❇️ እጅግ ጠቃሚ የድረ-ገፅ ጥቆማ ❇️
ማናቸውንም ከትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች ሲሹና ከዚያም አለፍ ሲል
ለህይወቶ አዲስ መንገድና ክህሎት ለመማር ሲፈልጉ ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ድረ-ገፆችን መጎብኘት እየተለመደ መጥቷል፡፡ በመሆኑም በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ መሰልጠን ካስፈለጎት እና በተለይም አሁን ካለው #የቴክኖሎጂ ዓለም ጋር ራሶን ይበልጥ ማጎዳኘት ከፈለጉ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ልዩ ልዩ ድረ-ገፆች በእጅጉ ሊረዷችሁ ይችላሉና ይጎብኟቸው፡፡
❇️ ነጻ የኦንላይን ትምህርቶችን ማግኛ (FREE ONLINE COURSES & CERTIFICATE)
• COURSERA
• MIT OPEB WARE
• UDACITY
• UDEMY
• EDX
❇️ ነፃ የስኮላርሺፕ እድሎች የሚሞክሩበት (FREE SCHOOLARSHIP FOR ETHIOPIAN STUDENT)
• ERASMUS MUNDUS (EUROPEAN COMMISSION)
• NUFFIC (HOLAND)
• EIFFEL (FRANCE)
• NEWZELAND DEVELOPMENT SCHOLARSHIP
• VLIROUS (BELGIUM)
• ITALIAN GOVERNMENT SCHOLARSHIP
❇️ የኮዲንግ ትምህርቶችን የሚያገኙበት (CODING SITES)
• THE ODIN PROJECT
• UPSKILL
• FREECODECAMP
• W3SCHOOLS
• TUTORIALSPOINT
• kHAN ACADEMY
• GA DASH
• SOLOLEARN
• CODE ACADEMY
• C4LEARNER
❇️ የሂሳብ ትምህርቶችን ማግኛ (MATHEMATHS
• https://amser.org
• https://www.brightstorm.com/math/
• https://www.doubledivision.org/
• http://www.mathtv.com
• http://mathforum.org
• http://www.aaamath.com/
❇️ ክራክ የተደረጉ መተግበሪያዎች የሚያገኙበት (Cracked software’s downloading sites)
• www.piratecity.net
• Igetintopc.com
• https://securityxploded.com/
• www.p30download.com
• www.downloadha.com
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👉 @johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🌐Hacker Search Engines: Images
🔹 Google Image Search - The most comprehensive image search on the web
🔗https://images.google.com/
🔹 Baidu Image - Baidu Image Search
🔗https://image.baidu.com/
🔹 Yahoo Image - Yahoo Image Search
🔗https://images.search.yahoo.com/
🔹 Yandex Image - Yandex Image Search
🔗https://www.yandex.com/images/
🔹 Facecheck.id - Search for people by photo and verify you are talking to the person they claim to be
🔗https://facecheck.id/
🔹 Bing Visual Search - See it, search it
🔗https://www.bing.com/visualsearch
🔹 Reverse Image Search - Super-fast image finder that helps you find similar images online
🔗https://www.reverseimagesearch.org/
🔹 Reverse Image - Find Where Images Appear Online
🔗https://reverseimage.net/
🔹 Pixsy - Find and fight image theft
🔗https://www.pixsy.com/
🔹 Pimeyes - Face Search Engine, Reverse Image Search
🔗https://pimeyes.com/
🔹 Pictriev - Find look-alike celebrities on the web using the face recognition
🔗http://www.pictriev.com/
🔹 Karmadecay - Reverse image search of Reddit.com
🔗http://karmadecay.com/
🔹 Infringement Report - The web's best image copyright infringement search tool
🔗https://infringement.report/
🔹Tineye - Image search and recognition company
🔗https://tineye.com/
🔹 Flickr - Home to tens of billions of photos and 2 million groups
🔗https://flickr.com/search/
🔹 Sogou - Chinese technology company that offers a search engine
🔗https://pic.sogou.com/
🔹Jimpl - Online photo metadata and EXIF data viewer
🔗https://jimpl.com/
🔹 Same Energy - Find beautiful images
🔗https://same.energy/
🔹 FotoForensics - Tools and training for digital picture analysis, including error level analysis, metadata, and tutorials
🔗https://fotoforensics.com/
🔹 Exif data - Online application that lets you take a deeper look at your favorite images
🔗http://exifdata.com/
🔹 Image Identify - Image recognition site, just drag your image & identify
🔗https://www.imageidentify.com/
Join: 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
🎯👉@hacker_habesha🇪🇹 🎯
🎯 👉@hacker_habesha🇪🇹 🎯
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
አንተ ትለያለህ!
አስበኸው ታውቃለህ?.አንተ እኮ ድንቅ ፍጡር ነህ።ለምን ያለህን አትመለከትም?ፈጣሪ ሙሉ አድርጎ አንደፈጠረህ ለምን ማስተዋል አቃተህ?
ቆመህ መሄድህ መቆም አቅቷቸው አልጋ ቁራኛ የሆኑትን ሊያስታውስ ይገባል,በሰላም ተኝተህ መነሳትህ በተኙት ወደማይቀረው አለም የሄዱትን ሊያስታውስህ ይገባል።ሁሌም ይህን አስታውስ
አንተ ትለያለህ,ድንቅ እና ምንም ያልጎደለህ ፍጡር ነህ።
መልካም አዳር
join us
You Tube
Bright_Ethiopia" rel="nofollow">https://youtube.com/@Bright_Ethiopia
Telegram
/channel/Bright_Ethiopia1
comment
@Success_squadbot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ከልብህ ለምትወደው ሰው ቢቻ ላክለት
Watch "በተአምር ከሞት ያመለጡ ሰዎች" on YouTube
https://youtu.be/kd0nN1uE5Qo?si=FsgRwTis_R-lQtLT
ሰላም, በጣልያን ሀገር ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ እየተከፈላቹ መማር አስበዋል?
🔵 Blue educational consultancy መፍትሄውን ይዘን ቀርበናል.
🇮🇹📍🇪🇹
* ምግብ / ማደሪያ
* ነፃ ትምህርት
* 7650 euro የኪስ ገንዘብ እና ሌላ ጥቅሞች
ያነጋግሩን :
Telegram account @Blueducationalconsultancy
- እቤቶት ሁነው በ online ስራ መስራት ይፈልጋሉ
- በሳምንት ከ 8$ - 150$ make ማድረግ ይፈልጋሉ
ከሆነስ መስራት የሚቹሉበት ትልቅ opportunity ስለተፈጠረ ለ ሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ መሆኑን እናሳስባለን 150 ሰው በላይ ስለማይችል ቀድመው ይመዝገቡ ።@gentle126ለመመዝገብ ያናግሩን 100%የተረጋገጠ ።
ትናንሽ ወይም ትላልክ በየአቅማችሁ መስራት የምችሉት ስራ በአቅማቹ በፈቀደው ልትሰቱት የምትችሉት በአካልም ሆነ በ online መስራት የምችሉ inbox me .
Age 19+
ማህበራዊ ድህረገጽን በመጠቀም ስራን በመስራት ነፃነታቸውን ማወጅ ለሚፍልጉና ለመማር ዝግጁ የሆኑ ሰዎችን አግዛለሁ
እንዴት የሚለውን ቢሮ በመምጣት መረጃ መውሰድ ይቻላል
በቴሌግራም👇👇
@adinac
ወይም
ስልክ ቁጥር #0941047918
የሚመጡበትን ቀን እና ሰዓት ቀድመው ያሳውቁን።
አድራሻችን:-
👉 አዲስ አበባ
ነፃነት ነፃ አይደለም!
ትናንሽ ወይም ትላልክ በየአቅማችሁ መስራት የምችሉት ስራ በአቅማቹ በፈቀደው ልትሰቱት የምትችሉት በአካልም ሆነ በ online መስራት የምችሉ inbox me .
Age 19+
ትናንሽ ወይም ትላልክ በየአቅማችሁ መስራት የምችሉት ስራ በአቅማቹ በፈቀደው ልትሰቱት የምትችሉት በአካልም ሆነ በ online መስራት የምችሉ inbox me .
Age 19+
ትናንሽ ወይም ትላልክ በየአቅማችሁ መስራት የምችሉት ስራ በአቅማቹ በፈቀደው ልትሰቱት የምትችሉት በአካልም ሆነ በ online መስራት የምችሉ inbox me .
Age 19+
ድንቅ ውሎ
ነቃህ?ተነፈስክ? አመስግን! ዛሬ አዲስ ቀን ነው።በአንተ ጥበብና ባንተ ፍላጎት ባይሆንም ፈጣሪህ የዛሬው ቀን ላንተ መርጦልሀል።ይህ የተጨመረልህ አዲስ ቀን ደግሞ ልትጠቀምበትም ልትፈተንበትም የተበረከተልህ መሆኑን አስተውል።
የምትፈተነው በተሰጠህ አዲስ ቀን የሰራኸውን ስትጠየቅ ሲሆን የምትጠቀመው ደግሞ ለተጠየቅከው ጥያቄ አዎንታዊ መልሶችን መመለስ ስትችል ነው።
የትናንት ቆሻሻዎችህን አራግፈህ ዛሬህን በንፁህ መንፈስ ተቀበል! እራስህን ወደፊት ወደ ስኬት የምትገፋበት አዲስ እድል ዛሬህ(ይህቺ ቅፅበት) ነች።ብቸኛው ሊያስቆምህ እና ሊገድብህ የሚችለው ነገር ቢኖር በአዕምሮህ ውስጥ የጫንከው ደካማ አስተሳሰብህ ብቻ ነው።
ትናንት አዕምሮህን ተብትበው የያዙትን መጥፎ አስተሳሰቦችህ ዛሬህን እንዲያደናቅፋ አትፍቀድ።ዛሬህ ለመስራት ዝግጁ በሆነ አዕምሮና ዝግጁ በሆነ ልብ ጀምረው።
በመጨረሻም ''አራስህን እመነው!ድንቅ ውሎ እንደምትውል እና ሰዎች አንተን ከሚያስቡበት እና አንተም እራስህን ከምታስብበት ደረጃ በላይ ከፍ ያልክ መሆንህን ለራሰህ ደጋግመህ ንገረው
እወዳቹሀለሁ!
You Tube
Bright_Ethiopia" rel="nofollow">https://youtube.com/@Bright_Ethiopia
Telegram
/channel/Bright_Ethiopia1
comment
@Success_squadbot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ትምህርት ሚኒስቴር በአጠቃላይ ትምህርት በየክፍል ደረጃው እና በየትምህርት እርከኑ በሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ተማሪዎች የጨበጡትን እውቀት ወጥ በሆነ መንገድ በመመዘን ተማሪዎችን ከክፍል ወደ ክፍል ዝውውር ለማከናወን እንዲቻል መመሪያ (ረቂቅ) አዘጋጅቷል።
ይህ መመሪያ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ክልሎች ወጥነት ያልነበረው የክፍል ክፍል ሽግግርን የሚተካ አሰራርለመፍጠር ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን ከረቂቁ ተመልክተናል።
በዚህ መመሪያ መሰረትም፦
- ከ1ኛ - 3ኛ ክፍል ላሉ ተከታታይ ምዘና ከ70% ወስደው የማጠቃለያ ምዘና (ፈተና) ከ30 % እንዲወስዱ ያዛል። ያላለፉ ተማሪዎች በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ድጋፍ አግኝተው የሚዘጋጀውን ፈተና ተፈትነው እንዲገቡ ይደረጋል።
- ከ4ኛ - 5ኛ ላሉ ደግሞ ተከታታይ ምዘና ከ60% ወስደው የማጠቃለያ ምዘና (ፈተና) ከ40 % እንዲወስዱ ያስቀምጣል። በእነዚህ ክፍሎች ተማሪዎች ለማለፍ ከ50 በመቶ በላይ ማግኘት አለባቸው።
- ከ7ኛ ወደ 8ኛ እንዲሁም ከ8ኛ ወደ 9ኛ ለሚሸጋገሩ ደግሞ 40% ተከታታይ ምዘና 60% ደግሞ የማጠቃለያ ምዘና እንደሚወስዱ ያስቀምጣል። ለማለፍም 50 ከመቶ በላይ ማስመዝገብ አለባቸው።
- ከ9-11ኛ ክፍል ሂሳብ (Maths) እና እንግሊዘኛ (English) ትምህርት ከ50% በታች ያመጣ ተማሪ እንዲሁም 1-7ኛ ክፍል 6ኛን ሳይጨምር Maths እና የማስተማሪያ ቋንቋውን ከ50% በታች ካመጣ ወደቀጣይ ክፍል መዛወር የማይችል እንደሆነ ተጠቅሷል።
- በመመሪያው አንኳር የትምህርት ዓይነት ተብለው የተለዩ የትምህርት አይነቶች ሲቀመጡ ለአንደኛ እና ለመካከለኛ ደረጃ የትምህርት እርከኖች ትምህርቱ የሚሰጥበት ቋንቋ እና የሒሳብ ትምህርት ዓይነቶች እንዲሁም ለሁለተኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እና የሒሳብ ትምህርት አንኳር ዓይነቶች ሆነው ተለይተዋል።
- በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍሎች ላይ በሚሰጡ ፈተናዎች የማለፊያ ነጥብ ካላገኘ ለአንድ ጊዜ በትምህርት ቤቱ በመደበኛነት ትምህርት እንዲከታተል ይደረጋል። ነገር ግን ከ9ኛ_11ኛ ክፍል ተማሪ በአንድ ክፍል ከ2 ጊዜ በላይ ከደገመ ወይም በተከታታይ ክፍሎች ከደገመ ከትምህርት ዓለም ይሰናበታል።
- በሁሉም የትምህርት ደረጃዎች በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች 50% እና በላይ ያገኘ ተማሪ ወደ ቀጣዩ ክፍል ይዛዋወራል፡፡
- የአንደኛ ደረጃ ከ1-5 እና 6ኛ የክፍል ክፍል ዝውውር የራሱ የዝውውር አፈፃፀም እንደሚኖረው ሲጠቀስ በተመሳሳይ ፥ የመሀከለኛ ደረጃ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪዎች ምዘና እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ምዘና እና የክፍል ክፍል ዝውውር አተገባበር የየራሳቸው ዝርዝር መመሪያ ወጥቶላቸዋል።
- አስራ አራት አመት የሚወስደውን አጠቃላይ ትምህርት ያጠናቀቁ ተማሪዎች በአንድ የሥራና የተግባር ትምህርት መስክ ጥናት ማጠናቀቃቸውንና በዚያም መስክ መመረቃቸውን ለማረጋገጥ የሚካሄድ የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ይኖራል።
- መመሪያው ተግባራዊ የሚደረገው ከቅድመ አንደኛ ደረጃ አስከ 12ኛ ክፍል በመደበኛ እንዲሁም በማታውና በርቀት መርሃ ግብሮች ትምህርት በሚሰጡ ተቋማት ሲሆን ከዓለም አቀፍና ከውጭ ማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች በስተቀር በመንግስትና በሌሎች በሁሉም አይነት ትምህርት ቤቶች/ተቋማት/ ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል።
For more Join us 👇👇👇
@ministryofeducationinfo
@ministryofeducationinfo
🤔ይህንን ያውቁ ኖሯል❓
▫️በጃፓን ሀገር አንድ ለየት ያለ ህግ አለ፡፡ እሱም ሜታቦ ህግ በመባል ይታወቃል፡፡
▫️ሜታቦ ህግ በጃፓን April 2008 ላይ ጀምሮ የተተገበረ ሲሆን ይህ ህግ ወፍራም መሆንን ይከለክላል፡፡
▫️በዚህ ህግ መሰረት አንድ እድሜው 40ና ከዚያ በላይ ወንድ ጃፓናዊ የወገቡ መጠነ ዙሪያ ከ33.5 ኢንች መብለጥ እንደሌለበት የተደነገገ ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ ለሴቶች ደግሞ ከ35.5 ኢንች በታች መሆን እንዳለባቸው ያስገድዳል!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ዓለም ላይ የሌለ ነገር የለም
እኛጋር ገብታችሁ በብዙ ያግኙ 🔥
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከወደዱት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉልን!
📢: @Afrofact1
@Afrofact1
@Afrofact1
ᴄᴏᴍ'ᴛ ʟɪᴋᴇ ꜱʜᴀʀᴇ
❍ ♡ ⌲
Hey there! I wanted to share a personal article I wrote about the relationship between control and fate in our lives.
It's a reflection of my own experiences and the lessons I've learned along the way. Join me on this thought-provoking journey here: adamweiss651/the-paradox-of-control-and-fate-9a15a768d01d"> The Paradox of Control and Fate
#PersonalPerspective #ControlVersusFate
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@tiletsolution