g12temariwoch | Unsorted

Telegram-канал g12temariwoch - Grade 12 STUDENTS group👀

1617

Subscribe to a channel

Grade 12 STUDENTS group👀

🌐(Website)የድህረገፅ_ጥቆማዎች
                  
✅በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች

👉በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል።
የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው።
አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል።
እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን።
✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው።

1️⃣.
10Minutemail.com
ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል።
ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል።
10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል።
👇👇👇👇
በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን

2️⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator
በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ።
Fakenamegenerator.com

3️⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me
አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ።
Downforeveryoneorjustme.com

4️⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time
በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል።
ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን።
የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል።
timeanddate.com

5️⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture
የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ።
webcapture.net/

6️⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR
የጎግል ድረ ገፅን (
google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው።
እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት
google.com/ncr  ብለን መፈለግ በቂ ነው።

7️⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ -
Virustotal.com
ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን።
ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው።

8️⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking
በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን
http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል።

9️⃣. Hackertyper
ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል።
በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን።
http://hackertyper.net/

🔟. Password Generator
ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል።             
▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ✅For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👇👇
johnhd44" rel="nofollow">http://tiktok.com/@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

ለትርፍ ጊዜ ስራ ፈላጊዎችና ስራ ለሌላቸው የወጣ የስራ ማስታወቂያ
ካምፓኒያችን በተለያዩ ስድስት ትላልቅ የክልል ከተሞችና ሁለት በአዲስ አበባ ቅርጫፎች ከፍቷል ከተሰማራንበት የስራ ዘርፍ በተጨማሪም ሆነ እንደ ዋና ስራ አድርገን ሰርተን ገቢ የምናገኝበትና በእውነትም ለውጥ ማምጣት ለሚፈልጉ የስራ እድል አቅርቧል በመሆኑም፦
1. በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት ተቀጥራችሁ የምትሰሩ፣
2. የግላችሁን ስራ የምትሰሩ
3.  ከዩኒቨርስቲ ተመርቃችሁ ስራ ያላገኛችሁ
4. 12 ተፈትናችሁ ነጥብ የመጣላችሁም ሆናችሁ ያልመጣላችሁ
ሰርታችሁ ተጨማሪ ዳጎስ ያለ ገቢ የምታገኙበት የስራ ዘርፍ ስለሆነ ማንኛውም ሰው መስራት የሚፈልግ ሙሉ ስም፣ የመኖሪያ አድራሻና ስልክ ቁጥር በውስጥ መስመር ያስቀምጥልኝ።

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ፈተና ለማግኘት
ለሬሜዲያል
ለፍሬሽ ተማሪዎች
👇👇👇👇
/channel/exambankfreshman

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🔴 ለዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኞች

ለ 12 ኛ ዘንድሮ ተፈታኞች ምርጥ note,question, vedio, quize በክፍያ የሚገኝ አገልግሎት በነፃ የሚያቀርብ ምርጥ ቻናል አለ ሊንኩን bioዬ ላይ ታገኛላችሁ እናም ታመሰግኑኛላችሁ

ገብታችሁ ካላመናችሁኝ leave አድርጉ

Unleashing Financial Abundance: Rich Dad Poor Dad - Chapter 3, Lesson 3 - Feben marketing
https://www.febenmarketing.com/rich-dad-poor-dad-chapter-3-lesson-3/

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

https://digitalwl2024.psee.ly/5lenm8

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

https://digitalwl2024.psee.ly/5l8hcb

- እቤቶት ሁነው በ online ስራ መስራት ይፈልጋሉ
- በሳምንት ከ 8$ - 150$ make  ማድረግ ይፈልጋሉ
ከሆነስ መስራት የሚቹሉበት ትልቅ opportunity ስለተፈጠረ ለ ሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ መሆኑን እናሳስባለን 150 ሰው በላይ ስለማይችል ቀድመው ይመዝገቡ ።@gentle126ለመመዝገብ ያናግሩን 100%የተረጋገጠ ።

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

𝖛𝖔𝖈𝖆𝖇𝖚𝖑𝖆𝖗𝖞

🎯Embrace............ማቀፍ

🎯alter.....................ማስተካከል

🎯comprehend..........መረዳት

🎯bewildered..........ግራ መጋባት

🎯apprehens............መጨነቅ

🎯transient...............ጊዜያዊ

🎯Livid ...........ከመጠን በላይ መናደድ

🎯​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ • 𝖑𝖊𝖆𝖗𝖓 𝖊𝖆𝖘𝖑𝖞 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖒𝖆𝖗𝖙𝖑𝖞

🎯 • @𝖘𝖒𝖆𝖗𝖙 𝖊𝖓𝖌𝖑𝖎𝖘𝖍

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ 👇   ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
/channel/+r_AfqTywCqI1ODk0

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

https://www.febenmarketing.com/rich-dad-poor-dad-chapter-four-in-amharic/

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

motivation Vs discipline

እነዚህ ሁለት ቃላቶች የሚመሳሰሉ የሚመስሉ ነገር ግን የተለያዩ Concept ያላቸው ቃላቶች ናቸዉ። ምንም ያህል ሁለቱም በጣም ጠቃሚ እና ወደ ስኬት ለመጓዝ እንደ ማስፈንጠሪያ የሚያገለግሉ ሀይሎችን የያዙ ቃላቶች ቢሆኑም ህይወታችን ላይ ቀጣይነት ያለው ለውጥ ከመፍጠር አንፃር ግን የተለያየ አቅም ያላቸው life skills ናቸው።

Motivation:-በተወሰኑ ቅፅበቶች ውስጥ የሚፈጠር የአዕምሮ መነቃቃት ሲሆን ጊዜያዊና እስከምንፈልገው ጊዜ ድረስ ልናቆየው የማንችለው ነገር ነው። ይህ Power ከነበርንበት የአዕምሮ ዝለት አንድንወጣና እራሳችንን እንድንፈልግ  ከማድረግ አንፃር ትልቁን ሚና ይጫወታል። በእርግጥ motivation በጣም አስፋላጊ  እና ከነበርንበት የስሜት ዝቅጠት (depressions) እንድንወጣ እና እንደንነሳሳ የማድረግ አቅም አለዉ።

የሰው ልጅ ደግሞ በተፈጥሮ ስልቹ  እና ተስፋ የመቁረጥ ባህሪን ያለው ፍጡር ነው ስለዚህም ነው አብዛኛው ጊዜ የሚያነቃቃውና የሚያነሳሳው ነገር የሚፈልገው።

የሰው ልጅ በምን አይነት ነገሮች motivated ሊሆን ይችላል?

1.Desire to survive (እራሱን ለማቆየት የሚያደርገው ጥረት
2. አዲስ ነገር መፈለግ
3. ውስጣዊ ስሜቶች
4. ኃላፊነትና( responsibility) እና  ክብርን ፍለጋ
5. devine law(መንፈሳዊ ህጎች)
6. የሚያየውና የሚሰማቸው ነገሮች ........

discipline:-ይህ Concept ደግሞ ሁላችንም ልናሳድገው የሚገባ እና ምድራዊ እና መንፈሳዊ ህይወታችንን ልንመራበት የሚያስችለን subjuctive የሆነ ህግና ደምብ ነው። ይህም ማለት በትክክል  Programmed የሆነና በሁኔታዎች የማይቀያየር
እራሳችንን የምንመራበት የህይወታችን ህግና ደምብ ማለት ነው።

disciplined የሆና ማንነት ስትገነባ ከማንም በላይ ጠንካራ እና ለውሳኔው የማይመለስ ሰው ትሆናለሁ። discipline እራስህን የምትመራበት የግል ማንነትህን የምትገነባበት እና ማንም ሊጋራህ የማይችል መገለጫህ ነዉ።ይህ ደግሞ ከ motivation አንፃር በጣም አስፈላጊ የሆነና በጊዜ እና በሁኔታዎች determined የማይሆን ድንቅ ባህርይ ነው::

ለምሳሌ፦ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴዎችህ የራስህ ህግና ደምቦችን በማውጣት ላወጣሀቸው ህግና ደምቦች ደግሞ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ተገዢ መሆን መቻል ነው።

ስለዚህ ሁላችንም እራሳችንን discplined መሆን መቻል አለብን። ይህንን ማድረጋችን ሁሌም motivate የሚያደርገን ነገር ከመፈለግ  ይልቅ ሁሌም motivated ሆነን እራሳችንን እንድንመራ ያስችለልና::

Be descplined

መልካም ጊዜ
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🙋‍♀ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ bussiness opportunity ቀርቦላችዋል። ስለዚህ በትርፍ ሰዓት ሆነ ሙሉ ሰዓት መስራት ምትፈልጉ➡️ inbox⬅️ አዋሩኝ።👍

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

https://www.febenmarketing.com/rich-dad-poor-dad-chapter-4-lesson-4/

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

ትናንሽ ወይም ትላልክ በየአቅማችሁ መስራት የምችሉት ስራ በአቅማቹ በፈቀደው ልትሰቱት የምትችሉት በአካልም ሆነ በ online መስራት የምችሉ inbox me .
Age 19+

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

- እቤቶት ሁነው በ online ስራ መስራት ይፈልጋሉ
- በሳምንት ከ 8$ - 150$ make  ማድረግ ይፈልጋሉ
ከሆነስ መስራት የሚቹሉበት ትልቅ opportunity ስለተፈጠረ ለ ሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ መሆኑን እናሳስባለን 150 ሰው በላይ ስለማይችል ቀድመው ይመዝገቡ ።@gentle126ለመመዝገብ ያናግሩን 100%የተረጋገጠ ።

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

ለትርፍ ጊዜ ስራ ፈላጊዎችና ስራ ለሌላቸው የወጣ የስራ ማስታወቂያ
ካምፓኒያችን በተለያዩ ስድስት ትላልቅ የክልል ከተሞችና ሁለት በአዲስ አበባ ቅርጫፎች ከፍቷል ከተሰማራንበት የስራ ዘርፍ በተጨማሪም ሆነ እንደ ዋና ስራ አድርገን ሰርተን ገቢ የምናገኝበትና በእውነትም ለውጥ ማምጣት ለሚፈልጉ የስራ እድል አቅርቧል በመሆኑም፦
1. በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት ተቀጥራችሁ የምትሰሩ፣
2. የግላችሁን ስራ የምትሰሩ
3.  ከዩኒቨርስቲ ተመርቃችሁ ስራ ያላገኛችሁ
4. 12 ተፈትናችሁ ነጥብ የመጣላችሁም ሆናችሁ ያልመጣላችሁ
ሰርታችሁ ተጨማሪ ዳጎስ ያለ ገቢ የምታገኙበት የስራ ዘርፍ ስለሆነ ማንኛውም ሰው መስራት የሚፈልግ ሙሉ ስም፣ የመኖሪያ አድራሻና ስልክ ቁጥር በውስጥ መስመር ያስቀምጥልኝ።

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

ለትርፍ ጊዜ ስራ ፈላጊዎችና ስራ ለሌላቸው የወጣ የስራ ማስታወቂያ
ካምፓኒያችን በተለያዩ ስድስት ትላልቅ የክልል ከተሞችና ሁለት በአዲስ አበባ ቅርጫፎች ከፍቷል ከተሰማራንበት የስራ ዘርፍ በተጨማሪም ሆነ እንደ ዋና ስራ አድርገን ሰርተን ገቢ የምናገኝበትና በእውነትም ለውጥ ማምጣት ለሚፈልጉ የስራ እድል አቅርቧል በመሆኑም፦
1. በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት ተቀጥራችሁ የምትሰሩ፣
2. የግላችሁን ስራ የምትሰሩ
3.  ከዩኒቨርስቲ ተመርቃችሁ ስራ ያላገኛችሁ
4. 12 ተፈትናችሁ ነጥብ የመጣላችሁም ሆናችሁ ያልመጣላችሁ
ሰርታችሁ ተጨማሪ ዳጎስ ያለ ገቢ የምታገኙበት የስራ ዘርፍ ስለሆነ ማንኛውም ሰው መስራት የሚፈልግ ሙሉ ስም፣ የመኖሪያ አድራሻና ስልክ ቁጥር በውስጥ መስመር ያስቀምጥልኝ።

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

ማህበራዊ ድህረገጽን በመጠቀም ስራን በመስራት ነፃነታቸውን ማወጅ ለሚፍልጉና ለመማር ዝግጁ የሆኑ ሰዎችን አግዛለሁ

እንዴት የሚለውን ቢሮ በመምጣት መረጃ መውሰድ ይቻላል

በቴሌግራም👇👇
               @adinac
ወይም
ስልክ ቁጥር #0941047918
የሚመጡበትን ቀን እና ሰዓት ቀድመው ያሳውቁን።

አድራሻችን:-
👉 አዲስ አበባ 

ነፃነት ነፃ አይደለም!

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🔴 ለዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኞች

ለ 12 ኛ ዘንድሮ ተፈታኞች ምርጥ note,question, vedio, quize በክፍያ የሚገኝ አገልግሎት በነፃ የሚያቀርብ ምርጥ ቻናል አለ ሊንኩን bioዬ ላይ ታገኛላችሁ እናም ታመሰግኑኛላችሁ

ገብታችሁ ካላመናችሁኝ leave አድርጉ

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🌐(Website)የድህረገፅ_ጥቆማዎች
                  
✅በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች

👉በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል።
የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው።
አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል።
እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን።
✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው።

1️⃣.
10Minutemail.com
ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል።
ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል።
10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል።
👇👇👇👇
በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን

2️⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator
በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ።
Fakenamegenerator.com

3️⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me
አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ።
Downforeveryoneorjustme.com

4️⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time
በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል።
ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን።
የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል።
timeanddate.com

5️⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture
የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ።
webcapture.net/

6️⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR
የጎግል ድረ ገፅን (
google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው።
እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት
google.com/ncr  ብለን መፈለግ በቂ ነው።

7️⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ -
Virustotal.com
ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን።
ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው።

8️⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking
በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን
http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል።

9️⃣. Hackertyper
ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል።
በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን።
http://hackertyper.net/

🔟. Password Generator
ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል።             
▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ✅For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👇👇
johnhd44" rel="nofollow">http://tiktok.com/@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🔴 ለዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኞች

ለ 12 ኛ ዘንድሮ ተፈታኞች ምርጥ note,question, vedio, quize በክፍያ የሚገኝ አገልግሎት በነፃ የሚያቀርብ ምርጥ ቻናል አለ ሊንኩን bioዬ ላይ ታገኛላችሁ እናም ታመሰግኑኛላችሁ

ገብታችሁ ካላመናችሁኝ leave አድርጉ

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

ህይወት ከሄደው ጋር ሳይሆን ከሚመጣው ጋር ነው!

ምንም እንኳን የአንተን አሁን ላይ ያለህበትን ሁኔታ ባላውቅም, ይህንን ግን ልበልህ
✒️ወጣት ነህ,ጊዜ አለህ, እና ጊዜ ደግሞ በዚህች ዓለም ላይ በጣም ዋጋ ያለው ነገር ነው።ይህንን በጣም ጠቃሚ የሆነውን ሃብት ግምት ውስጥ በማስገባት ጊዜህን ከገንዘብ፣ ከልምድና ከየትኛውም ጓደኛህ በላይ አስቀምጬዋለሁ።

ሕይወትህ የትም እንደማይሄድና ምንም ነገር ሊቀየር እንደማይችል ለምን ይሰማሀል?  ለምን ህይወትህ ያበቃለትና አሁን ካለበት አንድ ደረጃ ከፍ ማለት የማይችል መስሎ ይታይሀል? ራስህን ከእኩዮችህ ጋር እያወዳደርክ ነው? ይህንን እያደረግክ ከሆነ ከዚህች ቅፅበት ጀምረህ አቁም።

አሁን አንተ በህይወትህ ስለሌለህ ነገሮች በማሰብ በመጥፎ አስተሳሰብ ውስጥ ተጣብቀሀል እና ይህ ደግሞ እራስህን ሀዘንና ድብርት ውስጥ ለማድረግ አስተማማኝ መንገድ ነው።

ጊዜህን  በሚገባ እና በትክክል መጠቀም ስትችል ያልኖርከውን ቀሪ ህይወትህን በደስታ መኖር ትጀምራለህ።አልረፈደም ጠንክሮ መስራት ስኬትን ወደ ህይወትህ  ያመጣልሀል። ስለዚህ ወዳጄ ቆፍጠን ብለህ ወደራስህ ተመለስ።

መልካም አዳር
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

🔴 ለዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኞች

ለ 12 ኛ ዘንድሮ ተፈታኞች ምርጥ note,question, vedio, quize በክፍያ የሚገኝ አገልግሎት በነፃ የሚያቀርብ ምርጥ ቻናል አለ ሊንኩን bioዬ ላይ ታገኛላችሁ እናም ታመሰግኑኛላችሁ

ገብታችሁ ካላመናችሁኝ leave አድርጉ

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

https://www.febenmarketing.com/rich-dad-poor-dad-chapter-four-in-amharic/

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

Check out Redu tech: /channel/technonewu

Читать полностью…

Grade 12 STUDENTS group👀

ሰላም, በጣልያን ሀገር ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ እየተከፈላቹ መማር አስበዋል?

🔵 Blue educational consultancy መፍትሄውን ይዘን ቀርበናል.

🇮🇹📍🇪🇹

* ምግብ / ማደሪያ
* ነፃ ትምህርት
* 7650 euro የኪስ ገንዘብ እና ሌላ ጥቅሞች

ያነጋግሩን :
Telegram account @Blueducationalconsultancy