አፄ ሃይለስላሴ (ጃንሆይ) በስልጣን ላይ እያሉ ያካበቱት ሀብት በአለም አቀፉ ስዊዝ ባንክ እንዳስቀመጡት ያውቃሉ ? እውነት ነው በስዊዝ ባንክ የአፄ ሃይለስላሴ ሀብት ይገኛል ፡፡ የንጉሱን አገዛዝ የደርግ መንግስት ከጣለ ቡሃላ በስዊዝ ባንክ ደብዳቤ በመላክ ገንዘቡ ወደ ሃገራችን እንዲመለስ ተጠይቆ ነበር ፡፡ ቢሆንም ከባንኩ በሰአቱ ለደርግ መንግስት የደረሰው መልስ የንጉሱን ፍቃደኝነት ማስረጃ አምጣ የሚል ነበር በሰአቱ በአፄ ሃይለስላሴ ሞት የተነሳ የደርግ መንግስት ምንም ማስረጃ ባለመኖሩ የተለያዩ ሙከራዎችን ቢያረጉም ለማውጣት አልቻለም ነበር ፡፡ እስካሁን ድረስ ገንዘቡ ሳይወጣ ባንኩ እየተንቀሳቀሰበትም ይገኛል ፡፡
በዛኑ ወቅት በደርግ ጊዜ በተደረገው ምርመራ በባንኩ የነበረው የገንዘብ መጠን 11 ቢልየን ዶላር (385 ቢልየን ብር) ነበር ፡፡
ከ44 አመታት ቡሃላ የአብይ መንግስት ይህንን ገንዘብ ለማስመለስ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታውቋል
@GEEZMIdEA
artist: Dave on the track Ft. Alula & Gedi x Horntrix
title: Ligoda (Horntrix Remix)
|@GEEZMIdEA
የፍርድ ቀን ዘመቻ
ከ12 ጊዜ በላይ የታተመ የሲድኒ ሼልደን የመጨረሻው ምርጡ መፅሐፍ!!
ትርጉም :- ብስራት አጥላባቸው
|@GEEZMIdEA
👤 Abby Lakew
🎵 Messay | መሳይ
@GEEZMIdEA
የመኖር ክህሎት በዴል ካርኔጊ
ይህ መፅሐፍ የእንግሊዘኛ እትሙ ከ 15,000,000 በላ ኮፒ የተሸጠ ተወዳጅ የሳይኮሎጂ መፅሐፍ ነው።
ትርጉም :- ፋንታሁን ሐይላ
@GEEZMIdEA