getamie | Unsorted

Telegram-канал getamie - 📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

608

❄ ግጥም ❄ 💎🅙🅞🅘🅝 👉 @getamie ?🅢🅗🅐🅡🅔 & ̲ 🅘🅝🅥🅘🅣🅔 ur Friends

Subscribe to a channel

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.



አወይ ጉድ አረገኝ ፣

ወዳጀ መሰለ ፦

ቤቴን አነደደዉ ፥

ጭድ እያቀበለ !




..

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.




ተታግለናል እጣ ፈንታን

አብሮ የመሆን  ተስፋ እንዳለው ፥

እንዳይቆጭሽ ስንለያይ ፡

ሞክረሻል

ሞክሪያለው ! ።




.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.



ቁስላቸዉን ተመልክተን

ልናክማቸዉ ብንነካ ፦



ነድፈዉ እኛን አቆሰሉን

የሰዉ መልክ የተላበሱ

እ ባ ቦ ች ነበሩ ለካ !


.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.



   ይሄን እልህ ቁጣ

ለፀብ ለመለየት ከምታሳድጊው

                 :

       መልኩን ቀይ'ሪና

     ለመውደድሽ አርጊው !

''እልህ" ያለው ገመድ በእልህ

            ሲበጠስ

ስንቱ ከራሱ ጋ ባየሸው ሲለቀስ !

የያዝነውን ገመድ ብለቀው አምርሬ

                    :

      ስትወድቂ ደግሞ

      የኔው ነው ህመሜ ።



ፀ'ብን ቢጎትቱት መፋቀር አይሆንም

                   :

        አት'ሰሚም እንዴ


        እስቲ ተይ አሁንም ...

            



                ተይ



.


#join

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.


መንገድ መሆን



ጠልቼሽ አይደለም !

“ጥላኝ ሔደች" ብዬ

የማልጨነቀው

መንገድ'ሽ ስለሆንኩ ፣

የመጣሽ ጊዜ ነው ፣

መሔድሽን የማውቀው ::



.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

"



ጠብቂያታለሁ

በሙሉ ተስፋ

መምጫ ጊዜዋ ምንም ቢገፉ

ከረመች እንጅ እሷም አልቀረች

እንደጠበኳት ይሄዉ መ'ጣለች ......




'''

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

/////



እያቸው ሲመክሩ

ነፍሳችን ሊያደክ'ሙት

መኖር ግን ሲያስጠላ

ነይ ባክሽ እን'ሙት !



////

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

"



ስጋ ባዳ ሆኖ

ደርሶ የከዳሽ ቀን ሸ'ሽቼ እንዳታጪኝ

ከሴትነትሽ ላይ

ልብሽን ጠይቄሽ ገላሽን አትስጪኝ ።




"

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

"




ገንዘብ ደስታ አይገዛም....

.የሚለዉን ድስኩር

ተዉት አልወደዉም

ከገዛን በኋላ

መልስ አለን እንዴዉም.....




"

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.



ያንድ አፍቃሪ እድል

በእንባ የተረከው

በምኞት ያከከው

በፀበል ያልዳነ

ሰውን ያባከነ

ህልምን ያመከነ

ትርጉም የታጣለት የቃል አቻ ፍቺ

የዚ ሁሉ መዘዝ ፍቅርሽ ነበር ያንቺ



ባንቺ እጅ የተፃፈ የፈሪ ሰው ገድል
ወዶ ገብ ለሆነው ያንድ አፍቃሪ እድል
የመዳን የመሞት ከሌለበት ምርጫ
አንዳንዴም መጥፋት ነው የፍቅር መቋጫ

Home






Me

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

"


የሰዉ ልጅ


ስናማርር ውለን፣

ስናማርር መሽ፤

ከሩቁ ስንቋምጥ፣

የሠጠኸን ሸሽ!

ደሞ ከዲስ ቀን ኾነ፣

ካልተሠጠን ሁሉ፣ስናማርር ነጋ፣

የሰው ልጅ አይደለን ?

በቃኝ" ን የማናውቅ፣ባለን የማንረጋ

ተኝቶ መነሣት አይመስለንም ፀጋ !



"

@getamie


"

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

🌻




ያምና የካች'አምናዉ

ዝናብ ሳያባራ

ፀሐይ'ም ሳትወጣ

ይሄዉ ከፊታችን

አዲስ አመት መጣ



🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.




በግ እድሜ'ልኩን በ'ተኩላ 

እንዳ'ይበላ ሲፈራ ይኖራል

እሚያሳዝ'ነዉ  ግን . . . . . . . .

እድሜ'ዉን በሙሉ ባመነዉ

በረኛዉ ይበላል
            .
            .
            .

አንተም የ 'በጉ እጣ

እንዳይ'ደርስህ ተራዉ

ጠላትህን ሳይሆን

ወዳጅህን ፍራዉ ።




.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

ጥሩ እና እዉነተኛ ጓደኛ መሆን የማይችሉ ሁለት አይነት ሰወች

1👉ከሁሉም ጋ ጓደኛ መሆን የሚፈልጉ እና የሚጣጣሩ ሰወች

2 👉 ከአስቀየማችሁ ሰዉ ጋ ይሄዱና እኔን እኮ ምንም አላረገኝም የሚሉ......

"ከእንደዚ አይነት ሰዉ እራቁ "




.

.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

..............
........


"ገሎ'ሽ" የሄደ ሰዉ

"ሊቀብር'ሽ "ነዉ ሚመለሰዉ ።




...........
.......
❤️ 👍 👌

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.



ምናለ ፥ ባንላመድ ፣

ምናለ ፥ ባንዋደድ ፣

መለየት ካልቀረ ፥ ለብቻ መራመድ ፧


ምናል ባንላመድ ? 🤔




.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

..




ቀን በሰላም ውሎ ሲጫወት ሲላፋ

ድንገት ብድግ ብሎ . . .

ከፎቅ ላይ ወርውሮ ራሱን ሚያጠፋ ፡


ፊቱ ሳይደበዝዝ -

ቀን በቀን መንፈሱ እየተሰባበረ

አልገባንም እንጂ ድብርት ውስጥ ነበረ ፤


ህመም የሌለባት ያልተከፋች መስላ

ከዕለታት አንድ ቀን..

ራሷን ምትሰቅል ድንገት ብድግ ብላ ፧

በልቧ መጋዘን፤

ሀዘን አያጨደች ስቃይ እየከመረች አልገባንም

እንጂ ድብርት ውስጥ ነበረች !


ባጭር የሚያስቀር የሰው ህልውና

ድብርት በራሱ  . . .

ህመም እንደሆነ መች ተረዳንና ?


ሁሌ እ'የሳቃችሁ የውሸት ላይ ላዩ

ድብርት ውስጥ ሆናችሁ የምትሰቃዩ፤


የእናንት አንድ ህይወት..

አይተካም በዕልፍ አይተካም በ ሺ

ተስፋ አትቁረጡ አይዞን ያልፋል እሺ ፣









#
@getamie
.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

....




እያለዉ አብረሽዉ

ሲያጣ ከከዳሽዉ

ምኑን ነዉ ለዚልጅ

ጓደኛ የሆንሽዉ ?

እባክሽ አንች ልጅ 

እየተመላለሽ ......

ልቡን አትረብሽዉ !



እባክሽ እባክሽ.......





...

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.




እኔ ግን ሃበሻ

ዘጠኝ ነፍስ ያለው

ድመት ይመስለኛል



ኑሮ እንዲህ ተወዶ

ጊዜው እንዲህ ከፍቶ

ለመኖር ይመኛል






ዳዊት ግርማ (ዴቭ ሃበሻ)

.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

. .



ለመኖር ፥ ሲ'ቃጣኝ

አንድ አንችን ፥ አ'ሳጣኝ ።



. .

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

-



ከሰርጋችን በፊት

የትዳርን ጥቅም

ምላ ተገዝታ

እንዳል'ሰበከችኝ

ይህቺ የሴት ክፉ

ተበድሬ አግብቻት

የድግሱን እዳ

ሳልከፍል ፈ'ታችኝ ።



-
#join

.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.



ካንተ ከተለየሁ

ሞታለሁ እያለች ስ'ትምል ሰንብታ

ቀብሯን ስጠብቅ

ለሰርጓ ጠራችኝ ሌላ ሰው አግብታ።




.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

///



በገንዘብ ስትለኪ


ያንቺ'ም በብር አንባር ይመዘናል እና

የሴትነት ክብርሽ

ሚስቴ ሁኚ ብሎ የጠየቀሽን ሰው

ብር የለህም አትበይ

ብር አንባር ሳይኖርሽ ።




///

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

"




አላዉቅም ነበረ

ወዳጅ ከወዳጁ እንደሚከዳዳ

ለካ ማሀላችን

ቀን የሚጠብቁ ብዙ አሉ ይሁዳ !



"

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

"




የጸጸትከኝ ዕለት ...



የዕድሜ ዘመን ስሕተት

የዕድሜ ይፍታሕ ክስረት

ማይተነፍስ ዕብጠት

የሞኝ ሰው ብልጠት

የፈሪ ሰው ዕውቀት

ያላዋቂ ንቀት


ከኔ ጋር ነበረ።



"





Inbox

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.


አንቺ ትንሽ ጠጠር ፥ ጫማዬ

ውስጥ ያለሽ ሰው መሀል ነውና...


ጫማውን አውልቆ ፥ አይጥለኝም

ብለሽ ግድ የለም ቆርቁሪኝ ፥

ጊዜው አግዞሻል ቆይ አንቺ

ጥናዣም ፥ የማይመሽ መስሎሻል


.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

💀መኖሬ በቂ ነዉ።🎭


ምርጥ ግጥም👌

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

..




በድህነት አዘቅት

በትቢት ጎዳና

በአዳም ዘሮች መሀል

ጠፊ በዝቷልና

ሲወድቁ የሚደግፍ

ሲያጠፉ የ'ሚቆጣ

እግዜር የ'መረቀዉ

ጓደኛ  አ'ያሳጣ





.......

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

.



ጊዜ'ን መግዛት ብንችል በልኬት በመጠን

ከናፈ'ቀን ቀና'ት እንዳ'ሻን አማርጠን


የኖርነዉን ዘመን ያለፍነዉን ህይወት

ስልጣኑ ቢሰጠን ድጋሚ የማግኘት


ጊዜን የመመለስ ብናገኝ እድሉን

ዳግም የምኖረዉ ብዙ ቀናት አሉን ...



.



.

Читать полностью…

📚📖 እኔ ካነበብኩት📖📚

....



በቃ ዘነጋ'ኸኝ  ከልብህ ተረሳዉ

ብላ ታለቅሳለች

የምንገናኝበትን ድልድዩን አፍርሳዉ

.................      ..............
...........       ............
.....
.....
.......  ........
............................................

Читать полностью…
Subscribe to a channel