የኦሮሞ ነገድ
ከተፃፉት የታሪክ መጽሐፍት ስለ ኦሮሞ ሲናገር እንዲህ ይላል፤ ኦሮሞ የሚሉት ሕዝብ ከሀገሩ የወጣበት በደንብ አይታወቅም ። ባለታሪኮች እኒህ የኦሮሞ ሕዝብ ከእስያ ፈልሰዉ ወደ ማዳጋእስካር እንደተሻገሩ ከዚያም ፈልሰዉ ቦባሳ አጠገብ ከባህር ወደብ ተቀመጡ። ቦባሳ ማለት በኦሮምኛ ለሰዉም ለከብትም መሰማሪያ ማለት ነዉ።
ከዛ ገናሌ የሚባል ወንዝ ተከትለዉ ወደ ኢትዮጵያ መጡ።
ከሀገራቸዉ ሲወጡ ግን ሁሉም አንዴ አልመጡም የወደደ መጣ ያልወደደ እዛዉ ቀረ እንጂ።
ይህ ኦሮሞ የተባለ ሕዝብ ከዚያ ተነስቶ መጣና በባሌ ዳር ገላና በሚባል ወንዝ ተቀመጡ።ላሙን ፍየሉን በጉን እያረባ እንደዘላን ኖረ።
ከመጣም ከአጤ ልብነ ድንግል ስመ መንግሥታቸው ወናግ ሰገድ ከእርሳቸው መንግሥት በፊት ፻፪ ዓመት ሆኖት ነበር፡፡
ይህም አፄ ይስሐቅ በነገሡ በ፭ ዓመት በ፮ሺ፱፻፬ ዓመተ ዓለም በ፲0፻፬ ዓመተ ዐለም ነው የሚሉ፡፡ እዉነተኛዉ የኦሮሞ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ግን መራ ተክለ ሃይማኖት ስመ መንግሥቱ ዛጓ በነገሠ በ፲ዓመት በ፱፻፴ ዓመተ ምሕረት ነው፡፡
ይቀጥላል......
.
@getamie
@getamie
@getamie
አሸነፉት ፤ የኤረሩን መንግሥት ለመውጋት ወደዚያው ዘመቱ፡፡ ግን ፈላሾቹ መርሀቤቴ በተደረገው ጦርነት አለቁ። ከ40 ዓመት ጦርነት በሗላ ፈላሾች ውድመት ብቻ አተረፉ። ተሰደው የመጡት የ አክሱም አማራ ነገሥታትም እዚያው ኤረር ሆነው ቦታውን ማስተዳድር ቀጠሉ። ገሚሶቹም ላስታ ላይ አስተዳዳሪዎች ሆኑ።
ጠያቂ — ታዲያ ለምን እውነቱን አታስተምሩንም?
ፕሮፌሰር – የዝምታው ምክንያት ሌሎች የአማራ ምሁራን ናቸው። ዝምብለዉ “ ሰላም ያደፈርሳል “ ይላሉ። ይህ ግን እውነተኛ ታሪክ ነው። በሐሰት የሚፈጠር ሰላም ዘላቂ አይደለም።
ጠያቂ – አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር።
ፕሮፌሰር – እኔም አመሰግናለሁ።
🙏 በ መፅሐፋቸው ላይ አስፍረዉታል 🙏
.
ተፅፎ ያነበብነዉ : ነዉር የተባለዉ
በባለፈዉ ጊዜ : እንዲያ ያስደሰተን
አምላክ የማይወደዉ : ደርሶ ከናፈቀን
እሱ እንደ ሰዉ አይደል : እባክሽ አንፍራ
ንስሀ እንገባለን : ነይ ሀጢያት እንስራ
.
@getamie
.
. አንሺ እና ወዳቂ
ተዘርሮ አየሁት ፡ ቀርቤ አነሳሁት
እሱ ግን ተከፋ ፡ ቅስሙ ተሰበረ
አብሬዉ ባልወድቅ ፡ ሳይጽናና ቀረ ።
.
✍በዉቀተቱ ስዩም
@getamie
.
🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊
እየሱስ ያድናል
እየሱስስ ጌታ ነዉ
ስናዉቀዉ እዉነቱን
ልጇን እያመንን አንክድም እናቱን ።
✍በላይ በቀለ ወያ
@getamie
🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊
..
የምነግርሽ መልሶች አሉኝ
....
በስንቱ አፍ ቁርሾ ገባን
ለመናጠል ስንቴ አደባን
ስንት ሀሜቶች አሳነፉን
በደጃችን ዲንጋይ ሰደዉ
ስንት አለቶች አኳረፉን
አለሜ !
አየሽ ፍቅርን. . . . ጦር አያጣም
ከቁስሉ 'ም መዳን ቀድሞ
መተቃቀፍ ዘሎ አይመጣም
በሩን ዘግተሽ
መንታ እምባሽን ከመገበር
አለም ያልሽኝ ፡ ፍቅር ያልሽኝ
ሆኖ እንዳይቀር እንደነበር
ስንተያይ
ባልዋልኩበት እያዋሉ
ከልብሽ ስር ለገደሉኝ
የምነግርሽ መልሶች አሉኝ ! !
@getamie
.
ንጉስ ክርስቶስ ሆይ
በሃጢያተኞች ላይ
ትፈርድባቸዉ ዘንድ
እንዴት ይቻልሃል
እዴትስ ይሆናል
አንተዉ ባስተ ማርከዉ
በተፃፈዉ ወንጌል
ጠላትህን ዉደድ ስትል ተናግረሃል
#አለቃ ገብረሐና
.
ጽናት!
,
ቀን ሳለ ቢጨልም
ድቅድቁ ቢያስፈራ
ስቃይ ቢደራረብ
ሙጥኝ ቢል መከራ
መሰናክል ሁሉ ለብርታት ነዉና
''ሁሉም ለበጎ ነዉ'' ባለዉ ቃሉ ፅና !
.
.
ረቡኒ
ፆም ፀሎቴን ባርከዉ አበርታኝ ዘንድሮ
መቸም ታጥቦ ጭቃ ሆኗል የኔ ኑሮ
.................../ /..........................
.
ቀን ሳወራሽ ዉዬ
የልቤን ለልብሽ
ድብርት ወረረኝ
አመሻሽ ላይ ሳጣሽ
ቀን ከሌት ባወጋሽ
አይናይንሽን እያየሁ
ከቶ መች ጠግቤሽ
መች ሰለቻለሁ
.
👉 @getamie
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የጠዋት ፀሐይ ነሽ ፤ ታይተሽ ምታሞቂ
የፀሎት መፅሐፍ ነሽ ፤ ከልብ የማትርቂ
አንች ስላለሽ ነዉ ፤ ያለሁት እወቂ !
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
join 👉 @getamie
°
መሞቴ ነዉ ! 😭
°°°°°°°°°°°°
መሞቴ ነዉ ያልኩሽ
የስጋ ሞት አይደል
መሞቴ ነዉ ያልኩሽ
የነፍስ ሞት አይደል
መሞቴ ነዉ ያልኩሽ
ከዚ አለም መሄድ
መሠናበት አይደል
መሞቴ ነዉ ያልኩሽ
እንቅልፍ ነዉ ሞቴ
ስላስጨነቀኝ ነዉ
ተኝቸ እስክነቃ ካንች መለየቴ !
°
🙏 join & sher ur friends
👉@getamie 👌
.
ቅዠትሽን ቃዥቻለሁ
ንዴትሽን ነድጃለሁ
እብደትሽን አብጃለሁ
ለምን ? ቢባል እወድሻለሁ ።
አንድ ቀረኝ ያልሆንኩልሽ
ገምችና ልሁንልሽ
ገምች........
✍ኤልያስ ሽታኹን
@getamie
@geyamie
@getamie
ክፍል - 2
1, አብዛሃኛው ትግሬዎች የግንበኝነት ሥራ መውደዳቸው!
2, አክሱም ላይ ባሉት ሐውልቶች እና ቤተመንግስታት ትግሬነትን የሚያሳይ ምንም አይነት የፅሁፍም ሆነ የቅርጻቅርጽ መረጃ አለመኖሩ !
3, ያኔ ምግብ በመሶብወርቅ ለአሰሪዎቻቸዉ አቅርበው ክዳኑን ይዘው ወደ ማጀት ሲመለሱ በአሁኑ ጭፈራቸው ላይ መንፀባረቁ ፤ ይሄውም የመሶበወርቅ ክዳን ይዞ በአንድ እግር እየዘለሉ መጨፈር !
4, ከነሱ በፊት በመጡት 12ዐዐዐ ፈላሾች በመገፋታቸዉ አክሱም ላይ ብቻ መወሰናቸው!
5, ከሰሜን የመን ይዘውት የመጡት ሳባዊ ቛንቛ በግዕዝ ተፅዕኖ ምክንያት የአገልጋዮቸ ቛንቛ ወይም አሁን ትግርኛ መፈጠሩ
6, ትግሬ የሚለው ቃል በራሱ ትርጉሙ አገልጋይ ማለት መሆኑ እና ስራቸውም አማራን ማገልገል ነበር
ጠያቂ – ስለዚህ የትግሬዎች ወደ አክሹም መምጣት ልክ አሁን ወደ አረብ ሀገር ለሥራ እንደመሄድ ያለ ነው?
ፕሮፌሰር – አዎ ልክ እንደዛ ነው። እንደውም ከዛ ይበልጣል። ልክ በDVአሜሪካ በመሄዳቸው እንደሚደሰቱ ሰዎች እንደማለት ነበር። ጠያቂ — ታዲያ ምን ተፈጥሮ ነው አማራዎች ከአክሱም የጠፉት? - ፕሮፌሰር – እየውልህ ፤....ያን ሰፊ ግዛት በጥሩ ሁኔታ ለማስተዳደር ሲሉ አንዱ አክሱም ላይ አንዱ ደግሞ ኤረር ላይ ነገሡ ይህም በ4ዐ ዓም ነበር።
ኤረር ማለት የአሁኗ አዲስ አበባ ዙሪያ ስትሆን እውቅና ያለው ሃይማኖት በመሆኑ የተበሳጩት ፈላሻዎች ጥሩ ቀን ይጠብቁ ነበር ይህንንም በ9ዐዐ ዓም አገኙት። በበቂ ሁኔታ ያልተዘጋጀዉን የአክሱሙን መንግሥት
🦅ይቀጥላል .....
አስደናቂዉ የአማራ ታሪክ
ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት
ከፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ጋር አጭር ቆይታ!
ጠያቂ – የጥንት አማራዎች መኖሪያ የት ነበር ?
ፕሮፌሰር – የጥንት አማራዎች የዮቶር ልጆች ናቸው። ዮቶር የዛሬ 5ዐዐዐ ዓመት ቤጌምድር የሚኖር በግ አርቢ ነው። ለንግድ እና ለተለያዩ ተግባራት ወደ ባህሩ በመጠጋት መንግሥታቸውን መሠረቱ፡፡ ይህም የደ አማት (ዘ አማራ)
መንግሥት ነው። የመጀመሪያው ንጉሣቸውም አክናሁስ ይባላል። የግዛታቸው ድንበር እጅግ ሰፊ እየሆነ ሲመጣ የንጉሱ መጠሪያ የአገር ሹም (አግ ሹም ፣ አክ ሹም በጊዜ ሂደት አክሱም) ይባል ነበር። ንጉሱ በዚህ ስም መጠራት የጀመሩት ክርስቶስ ሊወለድ 5ዐዐ ዓመት ሲቀረው ነው፡፡ ስለዚህ ከ ሰሜን ቀይባሕር እስከ በናዲር (የአሁኑ ሞቃዲሾ ) የእነሱ ግዛት እንደነበር የታወቀ ነው።
ጠያቂ – የ አሁኖቹ ትግሬዎች ታዲያ ከየት መጡ?
ፕሮፌሰር – ምን ሆነ መሰለህ (ፈገግ ብለው እያሰቡ) ፤ እነዚህ የጥንት አማራ ነገሥታት አክሱም ላይ ሆነው ጠንካራ ንግድ ከፋርሶች እና ከጥንት ቻይናዎች ጋር መሠረቱ። በዚህም ምክንያት ከፍተኛ ሃብት ተፈጠረ።
በአካባቢው ለሚሰሩ ግንባታዎች ፣ ለቀን ሠራተኝነት ፣ እና የቤት ውስጥ ታዛዥ እና አገልጋይ ለመሆን ከተለያዩ ሐገራት ሰዎች ይመጡ ነበር። ዋናው መምጫቸው ደግሞ ከሰሜን የመን ነበር። እነዚህ ከተለያየ ቦታ መጥተው አክሱም የተለያዩ የቀን ሥራ የሚሰሩት በሙሉ የአገሬው ሰው የሚጠራቸው 'ትግሬ' እያለ ነበር። ያን ጊዜ ትግሬ የብሔር ስም ሳይሆን የስራ ስም ነው። ያኔ ትግሬ ማለት አገልጋይ ማለት ነበር። ጠያቂ – የሚገርም ነው። ፕሮፌሰር ለዚህ ለተናገሩት ነገር ምን ማስረጃ አለዎት?
ፕሮፌሰር – ይህ ታሪክ በሳይንሳዊ መንገድ ተጠንቶ የተደረሰበት ነው። ለምሳሌ ልንገርህ;
ይቀጥላል ....
ድንገት
በፈጠረዉ አምላክ
እጅግ እሚወደደዉ
ለእግዚያብሄር ተገዢ
መልአክ የየበረዉ
ሳጥናየል ከጌታ
መብለጥን ፈልጎ
አምላክነት ሽቶ
የወደቀ ለታ
ፈጣሪ ነኝ ብሎ
ፍጡሩ ሲመካ
ወደ ጥልቁ ሲጣል
ጉልበቱ ተለካ
:
የዛንጊዜ ለታ
ሳጥናየል አምላክ ነኝ
ብሎ ያወራለት
አደምና ሂዋን
ልክ እንደ ወደቁት
በሱ አነሳሽነት
አንተ አምላክ ነህ ብሎ
ቀድሞ ያሳሳተህ
ይኖር ይሆን ድንገት
እንዴዉ ለምናልባት!
.
@getamie
.
አንዳንድ ሰዉ አለ አ?
ምን አይነት?
ከመላዕክት ነገድ
ከቅዱሳን በላይ እራሱን ያዋለ
ቅዱስ መስሎ እርኩስ
አንድ አንድ ሰዉ አለ ! !
.
.
ጌታየ
.
በሰነፍ ጭቃ እንደተለወስኩ
የክፉት ጣሙን በአፌ እየቀመስኩ
በስተት መንገድ እየተጓዝኩኝ ስርመጠመጥ
ከፈጣሪየ ፍጡር ስመርጥ
ሳላመዛዝን የበደል ልኬን
ሳልታጠበዉ የሀጢያት መልኬን
ከቤቴ ደረስክ ተንኳኳ ደጀ
ና ክፈት አልከኝ : እኔ ነኝ ልጀ
ፈራሁኝ በጣም ዉስጤን ጨነቀዉ
ሰዉ ያላየዉን የወንጀሌን ልክ ስለምታቀዉ
:::::::::::::::
ፈራሁ !
ይቅር በለኝ 🙏
👉@ getamie
.
በተኛበት ቀርቷል : ስንቱ ጀግና ጉልበት
ከእንቅልፌ ስነቃ
አጥልቁልኝ ሀብል
ምክንያት
ለህልም መሞት ማቃት
ማሸነፍ ነዉ እና
ሰላም አድሮ መንቃት
እሱ ብቻ አይደለ......
አየዋለሁ ብሎ የአዳምነት ወጉን
ላብ አደሩ ሁሉ
ከዋለበት ሜዳ ወድቋል ጥግ ጥጉን
ስለዚህ ስንተኛ
አስጊጡን በጉንጉን
ምክንያት
ማሸነፍ ነዉ እና ሰላም
ወጥቶ መግባት
.
.
ከዚ ሁሉ ግራ ዉጥንቅጡን ካጣ
ከለቀቀ ነገር
ሰዉ ሁን ብለሽኛል
እዴት ነዉ ሰዉ መሆን ?
ቤት ? መኪና ? ሊያዝ ጥሩ ትዳር ?
ወይስ ለአንድ ነፍሴ ገዳም ሂጀ ልቅር?
ከደሙ ንፁ ነሽ . ..ከሁለት ነሽ አንች ሰዉ
ምርጫሽን ንገሪኝ
ሰዉ መሆን እንዴት ነዉ ?
.
@getamie
.
አብረሽኝ እያለሽ :
ቀን ሌሊት ለፍላፊ : ወሬኛ እንዳልነበርኩ
ጥለሽኝ ስትሄጅ ድምፄን ከፍ አርጌ
አለሁ ማለት አፈርኩ።
ከልቤ መዉጣትሽ : የቀየረኝ ባንዴ
ፍቅር ብየ ሳስብ : ይዞኝ የነበረዉ
ሰይጣን ይሆን እንዴ ?
.
🙏 join 👉 @getamie
አውቀዋለሁ
:
አንደበትሽ እንጅ
ሚናደድ ሚቃጠል
መኖር ጣዕም አጥቶ
የሚነሳሽ አመል
:
የምትናገሪኝ በቁጣ
ቃል ፊደል
የኔ ውብ የኔ አለም
የ ም ት ኳ ረ ፊ ኝ
ናፍቄሽ ነው አይደል ?
ኤልያስ ሽታኹን
👉@getamie
.
ሂወት ማለት አጭር
ሂወት ማለት ትንሽ
ሂወት ማለት ድንገት
በሆነበት አለም
ሚወዱትን መራቅ
ሚመስል ሞት የለም
.🙏 join & sher ur friends
👉 @getamie 🙏