ghiontrading | Cryptocurrency

Telegram-канал ghiontrading - GHION Trading

2933

Ghion trading is an International Broking Company Which is known for it's Good reputation in the International market.We Mainly focuses on Agricultural Products we give so much value for our Customers Our first priority is our trustworthiness .

Subscribe to a channel

GHION Trading

የታክስ ማሻሻያ ከተደረገ በኋላ ከ7,000 በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ገብተዋል ተባለ።

በመስከረም ወር የገንዘብ ሚኒስቴር ካደረገው በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች የታክስ ማሻሻያ በኋላ፣ ከ7,000 በላይ ተሽከርካዎች ሀገር ውስጥ እንደገቡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የትራንስፖርት ዘርፍ አገልግሎት ሚኒስትር ደኤታ አቶ በርኦ ሐሰን ገልጸዋል።

ሚኒስቴሩ በአስር ዓመት ዕቅዱ 48,000 የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ የኤሌክትሪክ አውቶብሶችን፣ እንዲሁም 148,000 የኤሌክትሪክ አውቶሞቢሎችን አገር ውስጥ እንዲገቡ ማድረግ እንደሆነ ጠቁመዋል።

በዚህም በኤሌክትሪክ የሚሠሩ 1,300 የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አውቶብሶችን ከውጭ አቅራቢዎች በዱቤ ለመግዛት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር መግባባት ላይ መደረሱንና በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት እንደሚገቡ ሚኒስቴር ዴኤታው ገልጸዋል።

‹‹አውቶቡሶቹን የማስገባት ሒደትና አስመጪዎቹን የማወዳደር ኃላፊነት ለከተማው መስተዳደር ሰጥተን እንዲከታተል አድርገናል፤›› ሲሉ ሒደቱ አልቆ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቀጣይ ኃላፊነቶች እንደሚቀሩ ተናግረዋል፡፡

ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያና ለሌሎች የመሠረተ ልማት ሥራዎች የግሉ ባለሀብት ተሳትፎ ፍላጎት ከአሁኑ እየታየ እንደሆነ ገልጸው፣ ቻርጅ ማድረጊያዎችን በአዲስ አበባና በሌሎች የክልል ከተሞች ለመገንባት ፍላጎት ካሳዩት መካከል በነዳጅ ንግድ ሥራ የተሰማራው ታፍ ኦይል (TAF Oil) ኩባንያ አንደኛው እንደሆነ ጠቅሰዋል፡፡

Source : Ethiopian Reporter, 📸 Michael Tewelde

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

የዎጋ መነሳቱ ለአንድ ሳምንት ብቻ ነበር ተግባራዊ የተደረገው ።

የሳምንቱ የዎጋ ትመና ይህኝ ይመስላል።

ghiontrading7@gmail.com
Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

Hello Everyone

Goods :- Soyabean
origin :- Ethiopia
Payment term: 20% TT
Delivery :Dec/2022
Warehouse: Addis Ababa


E-mail :- ghiontrading7@gmail.com
Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

Today at Sky light hotel.

Phone :- +251973028888
:- +251989337517
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

https://www.linkedin.com/in/tiliksew-tesfaw-149634232

Читать полностью…

GHION Trading

Our Customers from abroad are  looking for the below commodity for prompt shipment.

1. RKB (shashmene)
2,Rskb
3,Pinto bean
4,Humera Type Sesame
5,Wollega Type Sesame
6,Soyabean


Anyone with available stock, can reach us on below contacts

Phone :- +251973028888
:- +251989337517
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

ሳምንታዊ የዎጋ መግለጫ
ከመሰከረም 30 -ጥቅምት 11


ሰልክ :- +25173028888
Telegram :- /channel/ghiontrading
Instagram  :- @ghion_trading

For more join
👇👇👇👇
/channel/ghiontrading

Читать полностью…

GHION Trading

Medical Product Alert N°6/2022: Substandard (contaminated) paediatric medicines

Substandard (contaminated) paediatric medicines identified in WHO region of Africa

⚠All batches of these products should be considered unsafe until they can be analyzed by the relevant National Regulatory Authorities.
The substandard products referenced in this alert are unsafe and their use, especially in children, may result in serious injury or death.

Advice to regulatory authorities and the public

It is important to detect and remove these substandard products from circulation to prevent harm to patients. 

❌If you have these substandard products, please DO NOT use them. If you, or someone you know, have used these products or suffered any adverse reaction/event after use, you are advised to seek immediate medical advice from a qualified healthcare professional.

⚠Report the incident to the National Regulatory Authority or National Pharmacovigilance Centre.

Читать полностью…

GHION Trading

Our Customers from abroad are  looking for the below commodity for prompt shipment.

1. Humera Sesame seed
2.Wolega Sesame Seed
3, Castor Seed
4, Soyabean

Anyone with available stock, can reach us on below contacts

Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

የዚህ ሳምንት የኤክስፖርት እቃወች የዎጋ ሁኔታ የዎጋ ሁኔታ።

🛑AUGEST 29  /08/2022

📌ቴሌግራም  :- @export7

ሰልክ:- +251973028888
          :- +251989337517

ለተጨመሪ መረጃ ይህንን ቻናል ጆይን ያድርጉ
    👇👇👇👇👇
/channel/ghiontrading

Читать полностью…

GHION Trading

ሰለም እንዴት ናችሁ የውጭ ሀገር ደንበኞቻችን
💥የሁመራ ወለጋ 💥እየፈለጉ ሰለሆን ሰሊጥ ያላችሁ እንዲሁም ኤክስፖርት ለማድረግ ዝግጁ የሆናችሁ ሰወች በዚህ አናግሩን

ቴሌግራም :- @export7

ሰልክ:- +251973028888
:- +251989337517

ለተጨመሪ መረጃ ይህንን ቻናል ጆይን ያድርጉ
👇👇👇👇👇
/channel/ghiontrading

Читать полностью…

GHION Trading

Our Customers from abroad are looking for the below commodity for prompt shipment.

1. Kabuli Gonder Type

Anyone with available stock, can reach us on below contacts

Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

ሰሊጥ ኤክስፖረት ለማድረግ የምትፈልጉ ሰወች በሙሉ
የውጭ ሀገር ገዢ ሰላለን አሁኑኑ ያናግሩን

👉 what's up :- 25197302888
Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

📌ለሀገር ውሰጥ ገብያ የሚሸጥ ጉሎ /ጫቅማ (Castor seed) ያላችሁ የሀገር ውሰጥ ገዢ ሰላለን አሁኑኑ ያናግሩን ።

ቴሌግራም :- @export7
ስልክ :- 0973028888
: - 0989337517

የተለያዩ ተመሳሳያ መረጃወችን 👇👇👇
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

Our Customers from abroad are looking for the below commodity for prompt shipment.

1. Castor Seed

Anyone with available stock, can reach us on below contacts

Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

Hello Everyone

Goods :- Red Kidney beans (Gojam)
origin :- Ethiopia
Payment term: 20% TT and 80% Cad
Delivery :Dec/Jan 2022
Warehouse: Addis Ababa


E-mail :- ghiontrading7@gmail.com
Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

ህዳር 9 ቀን 2015 ዓ.ም

ማስታወቂያ

ለሰሊጥ ግብይት የዋጋ ጣሪያ ገደብ መነሳቱን ስለማሳወቅ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በሰጠው መመሪያ መሰረት የሰሊጥ የወጪ ንግድ የዋጋ ማነጻጸሪያ የጣሪያ ገደብ ከሰኞ ህዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም መነሳቱን እንገልጻለን።

ስለዚህ የሰሊጥ የግብይት አቅርቦትና ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የዋጋ ትመና (Price Discovery) እንደሚኖራቸው በመገንዘብ ግብይታችሁን እንድታከናውኑ እናሳስባለን።

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ


E-mail :- ghiontrading7@gmail.com
Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

Our Customers from abroad are  looking for the below commodity for prompt shipment.

1,Soyabean

Anyone with available stock, can reach us on below contacts

Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

ይዚህ ሳምንት የዋጋ ማነፆፀሪያ ይህንን ይመስላል

Phone :- +251973028888
:- +251989337517
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው እቃዎች ዝርዝር በተመለከተ ዛሬ ጥቅምት 4 ቀን 2015 በደብዳቤ ቁጥር ክሂ 71/7/252 ከገንዘብ ሚኒስቴር የተላለፈ ሠርኩላር

🔸🔸🔸

ከውጭ ይገቡ የነበሩ 38 ዓይነት ምርቶች እንዳይገቡ ዕግድ ተጣለ

🌼ወደ አገር እንዳይገቡ ክልከላ ከተደረገባቸው 38 ምርቶች ውስጥ ተሽከርካሪዎች ይገኙበታል፡፡
በዚህ ገደብ ውስጥ ከተካተቱት ሌሎች ምርቶች መካከል ከረሜላዎች፣ ብስኩቶች፣ የለስላሳ መጠጦች፣ ሳሙናዎች፣ ሽቶዎችና የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡

🌼ከሞተር ነክ ምርቶች የቤት አውቶሞቢሎችና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች የተካተቱ ሲሆን፣ ይህ ዕገዳ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን አይመለከትም፡፡

🌼ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው ዕገዳ የሚቆየው ላልተወሰነ ጊዜ ነው ተብሏል፡፡

Phone :- +251973028888
            :- +251989337517
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

Our Customers from abroad are  looking for the below commodity for prompt shipment.

1. RKB (shashmene)
   Quantity =5fcl

Anyone with available stock, can reach us on below contacts

Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

#የጥንቃቄ #መልክት
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በቅርቡ በጋምቢያ ለህጻናት ሞት ክስተት በሆኑት አራቱ የመድኃኒት ምርቶች ሁኔታ እና በአለም ጤና ድርጅት በተሰጠው መረጃ መሰረት ሁኔታውን በቅርበት በመከታተል ላይ ይገኛል፡፡

አራቱ ምርቶች Promethazine Oral Solution, Kofexmalin Baby Cough Syrup, Makoff Baby Cough Syrup እና Magrip N Cold Syrup ናቸው፡፡የእነዚህ ምርቶች አምራች የሆነው በህንድ ሀገር የሚገኘው Maiden Pharmaceuticals ነው። አምራች ድርጅቱ ምርቶችን ወደ ኢትዮጵያ #ለማስገባት #እውቅና #ያልተሰጠው ፤#ምርቶቹም #ያልተመዘገቡ ከመሆናቸውም በላይ በየትኛውም #ህጋዊ በሆነ መልኩ #ወደ #ኢትዮጵያ #ያልገቡ መሆናቸውን ያሳውቃል፡፡ነገር ግን በተለያየ መልክ ህጋዊ ባልሆነ መልኩ ቢገባ እንኳን በሚል አስፈላጊውን የሰርቬይላንስ እና ክትትል ስራዎች እያከናወነ ይገኛል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ከእነዚህ ከላይ ከተዘረዘሩት የመድኃኒት አይነቶች በተጨማሪ በአምራች ድርጅቱ የተመረቱ ሌሎች መድኃኒቶችም ላይ ክትትል እያደረገ ይገኛል፡፡

ባለስልጣኑ በየጊዜው ወቅታዊ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ የሚያቀርብ መሆኑን እየገለጽን #መረጃዎችን #ለመጠቆም ወይም #ለመስጠት #በነጻ #ስልክ #መስመር #8482 መጠቀም ህብረተሰባችን #ጥቆማ #መስጠት #እንደሚችል በአክብሮት ያሳውቃል፡፡

Ethiopian Food and Drug Authority!

Читать полностью…

GHION Trading

እንደምና ናችሁ እንድምታውቁት ከኢትዮጵያ ኤክሰፖርት የሚደረጉ ምርቶች ለገብያ የሚበቁት ከጥቅምት 30 በኋላ ነው ስለዚህ ስራ የሚጀመርበት ጊዜ እየመጣ ነው ማለት ነው ።በመሆኑም የወጭ ገብያ አገናኝ ግለሰቦች ወይንም ድርጅቶች (International Market Providers) አብረን የምንሰራው የቢዝነስ ሃሳብ ስላለን ስልክ ቁጥራችሁን ኮሜንት ያድርጉልን።

ሰልክ :- +25173028888
Telegram :- /channel/ghiontrading
Instagram :- @ghion_trading

For more join
👇👇👇👇
/channel/ghiontrading

Читать полностью…

GHION Trading

የዚህ ሳምንት የኤክስፖርት እቃወች የዎጋ ሁኔታ የዎጋ ሁኔታ።

🛑 መሰከረም /02 /2022

📌ቴሌግራም  :- @export7

ሰልክ:- +251973028888
          :- +251989337517

ለተጨመሪ መረጃ ይህንን ቻናል ጆይን ያድርጉ
    👇👇👇👇👇
/channel/ghiontrading

Читать полностью…

GHION Trading

የዚህ ሳምንት የኤክስፖርት እቃወች የዎጋ ሁኔታ የዎጋ ሁኔታ።

🛑AUGEST 1 /08/2022

📌ቴሌግራም :- @export7

ሰልክ:- +251973028888
:- +251989337517

ለተጨመሪ መረጃ ይህንን ቻናል ጆይን ያድርጉ
👇👇👇👇👇
/channel/ghiontrading

Читать полностью…

GHION Trading

የዚህ ሳምንት የመሸጫ ዋጋ ይህንን ይመስላል
Tue /july/2022

Читать полностью…

GHION Trading

Our Customers from abroad are looking for the below commodity for prompt shipment.

1. Humera Sesame seed
2.Wolega Sesame Seed

Anyone with available stock, can reach us on below contacts

Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

Our Customers from abroad are looking for the below commodity for prompt shipment.

1. Pinto beans
2.White pea beans

Anyone with available stock, can reach us on below contacts

Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

What do you want to Buy from Ethiopia ?
Are you looking for Agricultural products from Ethiopia ?

We are Ghion Trading we have developed our international broking company to solve a difficulty of import and export business in Ethiopia .
We link Genuine buyers and suppliers .We don't just find a supplier we check the quality of a product a reputation of the supplier and many other things .

Phone :- +251973028888
Tg :- @export7


For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…

GHION Trading

Our Customers from abroad are looking for the below commodity for prompt shipment.

1. Sesame (Humera type)

Anyone with available stock, can reach us on below contacts

Phone :- +251973028888
Tg :- @export7

For more 👇👇 click the link
/channel/+SjcIYocNGQSfeI3c

Читать полностью…
Subscribe to a channel