በዚህ ቻናል የጂጂ የሙዚቃ ስራዎች፣የሙዚቃ ግጥሞች ፣የመድረክ ስራዎች ፣ የጂጂ ፎቶዎች እንዲሁም የአድናቂዎቿ የተለያዩ ፅሁፎች ይቀርቡበታል። እረጅም እድሜ ለምንወዳት ጂጂ! ጂጂዬን ያኑርልን ባልችበት ሰላሟን ያብዝልን!🙏 ጂጃችን እንወድሻለን!❤️❤️