godis_love | Unsorted

Telegram-канал godis_love - ❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

-

Subscribe to a channel

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ለክረምት ቆንጆ ጫማ በተመጣጠኝ ዋጋ
አሁኑኑ ይዛዙን ያላችሁበት በነጻ እናደርሳለን
+251964562381
Or @ondelivery
3000 ብር ብቻ

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

https://youtu.be/KVfgAgPQuFo

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

"ኮከቡ ኢየሱስ ነው" የተሰኘ አዲስ መዝሙር ልታወጣ መሆኑን ዘሪቱ ከበደ ገለፀች።
@godis_love

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

https://youtu.be/CExlk0fpjPc

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

https://youtu.be/I85w95_9DMA

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

1ኛ ቆሮንቶስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ሁሉ ግን አይጠቅምም። ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ በእኔ ላይ ግን አንድ ነገር እንኳ አይሠለጥንብኝም።
¹³ መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው፤


¹⁵ ሥጋችሁ የክርስቶስ ብልቶች እንደ ሆነ አታውቁምን? እንግዲህ የክርስቶስን ብልቶች ወስጄ የጋለሞታ ብልቶች ላድርጋቸውን? አይገባም።
“ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥18

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ሁሉም ሰው መመልከት ያለበት ቪዲዮ ❗️❗️❗️‼️

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Watch "Tamrat Haile በቀኑ መጨረሻ Protestant song Lyrics ልብ የሚነካ አና ዘመን ተሻገር መዝሙር #abogada #GOD_IS_LOVE_TUBE" on YouTube
https://youtu.be/nDk5oMfDeaA

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

#ወገኖቼ_ማነኛውም_ያለን_ነገር_ለምሳሌ
#የተማሪነው_ትምህርት_ድግሪ_ማስተርስ_ዶክትሬት_ፒኤችዲ
#የምንሰራው_ሥራ_ያለን_ሀብት_ቤት_መኪና
#በዙሪያችን_ያሉ_ተጽዕኖ_ፈጣሪ_ሰዎች,
#በእጃችን_ያለው_ስልጣን_የተቀመጥንበት_ወንበር
#የደረስንበት_የስልጣኔ_ጥግ
#ሚስት_ልጆች_ባል_እህት_ወንድም_አባት_እናት
#መልክ_ውበት_ቁመና_ማነኛውም_ያለን_የተፈጥሮ_ማንነት
#ጎሳ_ዘር_ብሔር_የተወለድንበት_ሀገር_አህጉር
#ቀለም_ኃይማኖት_ጾታ_አገልጋይነት_የተቀባው_ነኝ_ማለት
#በሕይወታችን_ዙሪያ_ያለው_ማነኛውም_ነገር_መመኪያ_ልሆን_አይችልም_ከቱርክ_እና_ከሶሪያ_መማር_እንችላለን_ሁሉም_ነገር_በጥቂት_ደቂቃ_አመድ_ሆኑዋልና #ቆም_ብለን_እናስብ_ንሰሐ_እንግባ_ወደ_እግዚአብሔርም_እንመለስ!
“ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።”
— ኤርምያስ 9፥24
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤”
— ኤርምያስ 9፥23
“ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30-31

@GODIS_LOVE @GODIS_LOVE
@GODIS_LOVE @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።


⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Watch "ዳንኤል አምደሚካኤል እጅግ ያኮራኛል Lyrics God is love tube #GOD_IS_LOVE_TUBE OFFICIAL #share_like_comment" on YouTube
https://youtu.be/MpOxWQDCO5I

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Congratulations 🔥ዮኒዬ እና ዶኢ 🔥ሌላ በረከት ሌላደስታ

@GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ኢየሱስ||Tsion Tesfaye

🔅ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ🔅

#Share_sHaRe_sHaRe_sHaRe

@GODIS_LOVE @GODIS_LOVE

#እግዚአብሔር_ፍቅር_ነው

YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCyBRkYkEoAuWdDjvkaYaRDg.

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

አባትዬ||ዘማሪት ከነዓን አብይ

#እግዚአብሔር_ፍቅር_ነው
#Share_sHaRe_sHaRe_sHaRe

🔅ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ🔅
@GODIS_LOVE @GODIS_LOVE


YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCyBRkYkEoAuWdDjvkaYaRDg.

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

.ቅርቤ||Yishak sedike
Amazing new song
🔅ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ🔅
#Share_sHaRe_sHaRe_sHaRe

@GODIS_LOVE @GODIS_LOVE
#እግዚአብሔር_ፍቅር_ነው

YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCyBRkYkEoAuWdDjvkaYaRDg.

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

BEREKET TESFAYE አማላጄ በረከት ተስፋዬ Amalaje New song
@Godis_love
share

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

#Addisalem_Assefa
በዙሪያዬ ፡ ያለው ፡ ነገሬ ፡ ይህን ፡ ባይነግሬኝ
ነገርሽ ፡ ሞተ ፡ ተቀበረ ፡ በቃ ፡ ብለኝ
አዲስ ፡ ነገር ፡ ማድረግ ፡ ሁልጊዜ ፡ ልማድ ፡ ያለው ፡ ጌታ
ዛሬም ፡ በዙፋኑ ፡ ይተጋል ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ ከፍታ (፪x)
አዝ፦ እኔ ፡ የማምነው ፡ ጨለማሽ ፡ ይበራል ፡ ያለኝን ፡ ነው
እኔ ፡ የማምነው ፡ ተራራሽ ፡ ይናዳል ፡ ያለኝን ፡ ነው
አላምንም ፡ ሁኔታን ፡ አላምንም ፡ ችግሬን
እግዚአብሔርን ፡ አምነዋለሁ ፡ ይሰራል ፡ ነገሬን (፪x)
እግዚአብሔርን ፡ አምነዋለሁ ፡ ይከፍታል ፡ መቃብሬን
ልቤን ፡ ልጣል ፡ እንጂ ፡ በሚያስጥለው ፡ ጌታ
በእርሱ ፡ ተደግፌ ፡ ጉልበቴን ፡ ላበርታ
ታምራት ፡ ያሳየኛል ፡ ጌታ
በደረቁ ፡ አጥንቶች ፡ ነፍስን ፡ መዝራት
እንደ ፡ ሰው ፡ ሲታሰብ ፡ በምን ፡ ጉልበት
እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ ቀላል ፡ ነው
እጁ ፡ ድንቅ ፡ ይሰራል ፡ ትልቅ ፡ ነው
ልጅ ፡ መውለድ ፡ በዘጠና ፡ ዓመት
ለሣራ ፡ ከባድ ፡ ነው ፡ ሲገመት
ግን ፡ እግዚአብሔር ፡ ካለ ፡ ሆነ ፡ ነው
ታምር ፡ የሚሰራ ፡ ጌታ ፡ ነው
እርሱ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ከሁኔታ ፡ በላይ
ኧረ ፡ እርሱ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ከሁኔታ ፡ በላይ
ያልታሰበ ፡ ነገር ፡ ያደርጋል ፡ በሞተው ፡ ነገር ፡ ላይ
አዝ፦ እኔ ፡ የማምነው ፡ ጨለማሽ ፡ ይበራል ፡ ያለኝን ፡ ነው
እኔ ፡ የማምነው ፡ ተራራሽ ፡ ይናዳል ፡ ያለኝን ፡ ነው
አላምንም ፡ ሁኔታን ፡ አላምንም ፡ ችግሬን
እግዚአብሔርን ፡ አምነዋለሁ ፡ ይሰራል ፡ ነገሬን
እግዚአብሔርን ፡ አምነዋለሁ ፡ ይከፍታል ፡ መቃብሬን
ልቤን ፡ ልጣል ፡ እንጂ ፡ በሚያስጥለው ፡ ጌታ
በእርሱ ፡ ተደግፌ ፡ ጉልበቴን ፡ ላበርታ
ታምራት ፡ ያሳየኛል ፡ ጌታ (፬x
@godis_love

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ከ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ራሱን ሲያገልል ድምፁን አጥፍቶ ደሞዝ ሳይጠይቅ ሳይከራከር እንዲሁ ወጣ ለረዥም አመታት በፅሞና እና በዝምታ ውስጥ ነበረ ክፉም ደግም አልተናገረም .::
በሚሊኒየም አዳራሽ ጉባኤ እንደሚያዘጋጅ አይደለም ለኦርቶዶክሱ ለፕሮቴስታንቱም ዜናው ሰበረ ነበረ ..የኮንፍረሱን ዜና የሰሙ አንድ አንድ የኦርቶዶክስነት ሰርተፍኬት ሰጪም ነሺም ነን ብለው የሚያስቡ የማህበራዊ ሚዲያ አርበኞች የተወሰኑ ሀሳቦችን "እንዲመለስ"እንፀልይ ልብ ይስጠው ቅብጥርስ ምናምን ሲሉ ሰማሁ አየሁ .. ፍገግም አስብሎኛል ምክንያቱም የተወረወረበት ዲንጋይ ቀላል የሚባል አይደለም ለመስበክ በወጣበት አውደ-ምህረት እኚው ራሳቸው ያደራጇቸው ቡድኖች ጫማ አስወርውረውበታል አሰድበዉታል "ድሮም ከደቡብ "የመጣ የሚል ቀሽም አጀንዳቸውን መዝዘዉበታል ::
ዛሬም ስለ ተዋህዶ ሲያወራ በጣም ከልቡ እንደሚወዳት ማንም እንድይልገፋውና ክርስቶስ ገብቶት እንደወጣ ተናግሯል አንዳች ክፉ ቃል ከአፉ አልወጣም አሁንም ቢሆን እየተሳደበ ያለው ራሱን ኦርቶዶክስ ነኝ የሚለው ነው ዛሬም ቢሆን በየኮሜንቱ አፉን እያሾለ ያለው ዓብይ ፆም ላይ ነኝ የሚለው ግብዝ ነው !!
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን "ይውጣ አብ ያልተከለው አይፀድቅም በሚል ቢሂል"ጥያቄ የሚያነሳውን ሁሉ ተሀድሶ መናፍቅ እያሉ ተርጋ እየለጠፉ በርካታ ሚሊዮን ምዕመኖቿን አጥታለች ከአንድ ነፍስ ይልቅ ለአገልጋይ ክብር የሚጨነቅ ስርአትን የዘረጉ የቤተክርስቲያኒቱ ፈላጭ ቆራጭ ነን የሚሉ በርካታ ናቸው ልብ ይስጣቸው
ይሄ ሰው ዛሬም ስለ ብሄራዊ እርቅ ስለ ንስሀ ይልቁንም ስለ ክርስቶስ ሲሰብክ ዋለ እንጂ አንዳች ክፉ ቃል ከአፉ አልወጣም !
ኢየሱስ ጌታ ነው !
@godis_love

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ብራዚሎች ሰሞኑን ባከበሩት አመታዊ ካርኒቫል ላይ ሰይጣንን ማንገሳቸዉ አልበቃ ብሎ በእየሱስ ላይ እንደ ጉድ ተዘባበቱ ቀለዱ አላገጡ😳 ካርኒቫሉ ባለቀ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ በብራዚል ታሪክ ዉስጥ ታይቶ የማይታወቅ የተባለለት አዉሎ ንፋስና ጎርፍ ሪዮ ዲጄኒዬሮን ግልብጥብጧን አወጣት፤ ብዙ ሰዉ ሞተ በጎርፍ ተበላ! ይሄ አልበቃ ብሎ ሪዮ የሚገኘዉ የአለማችን ትልቁ jesus the redeemer ሀዉልት ላይ መብረቅ ሲያርፍ ታየ... ይሄ አጋጣሚ ሳይሆን ከመንግሰተ ሰማይ የተሰጠ መልስ ነው!

አትሳቱ! እግዚአብሔር አይዘበትም!

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

https://youtu.be/AP9l3f-GnjM

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

https://youtu.be/Yygcg4cu5eE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Watch "Social media እና መንፈሳዊ ህይወት" on YouTube
https://youtu.be/HnAdMe2dj3I

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

“እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።”
— ኤፌሶን 2፥10

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

የዘመን ፍጻሜ ምልክቶች ተፈጽመዉ እያለቁ ነዉ ። ተስፋችንን ክርስቶስ ኢየሱስን በንቃት በትጋት እንጠባበቃለን አንዘናጋም ። ይህ በቱርክ እየሆነ ያለ ነገር ነው በሃገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ እየሆነ ያለዉን ከምልክቶች አንዱ እየተፈጸመ ነዉ ። ለማንኛዉም በየሚዲያዉ ውይይት የተያያዝን ሰዎች ወደጸሎት እንግባ ። ኢየሱስ እየመጣ በደጅ ነዉ ። ሼር ሼር

@GODIS_LOVE @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Watch "ድንቅ የምስጋና እና የአምልኮ መዝሙሮች ስብስብ" on YouTube
https://youtu.be/p5I02eXmBL4

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

“ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤”
— ዮሐንስ 6፥68

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

. የሕይወቴ መመርያ
አበባ, በለጠ እና መቅደላዊት
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል

✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
@GODIS_LOVE እግዚአብሔር ፍቅር ነው
━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

. ኢየሱስ
ፂሆን ተስፋዬ || Cover Song
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል

✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
@GODIS_LOVE እግዚአብሔር ፍቅር ነው
━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

. ቅርቤ
ይስሃቅ ሰዲቅ || New Song
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል


✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
@GODIS_LOVE እግዚአብሔር ፍቅር
━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Admin please don't post fake promoshen🙏

Читать полностью…
Subscribe to a channel