godis_love | Unsorted

Telegram-канал godis_love - ❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

-

Subscribe to a channel

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Jon 3:16 ፡ለራሴ ከማውቀው በላይ እንደምታውቅልኝ አውቄአለው ♥️

✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
     SHARE || @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ
ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝ

ሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ) ልራቅ ልረሳ
በእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ
ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው
ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው*2

አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል
የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል
ጠረንህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል
በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል
በብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል።

አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ
ያለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ በፍለጋ ማን ሊጠጋህ
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ
ውዴ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ

ልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋል
እንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋል
በፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማል
ሲያገኘው ደግሞ እናዳላዘነ ደስታው ይሞላል

የኔ ግን አንተን ፍለጋ ሲጨልም እና ሲነጋ
ገና እይፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረጋ ስትረጋጋ*2
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጉልበቴጋ
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጓዳዬጋ

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

መንገድን ልጥርግልህ ዘውትር ላጥንልህ (በየለት) ላጥንልህ
ላመቻች የልቤን ዙፋን ንጉስ ሆይ እርፍ በኔ ላይ መንፈስ ቅዱስ (ስፍን) በኔ ላይ
ላሰናድ መልኮትን ደርሶ የል ቅጥሮእችን2

እንግዳዬ(2) ክሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዪ
ቤቲን አውደው ሽታህ እንግዳዬ
እየሱሴ 2 ሊልት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ
ይህው መጣሁኝ ስትል እየሱሴ
ናፍቆቴ(2) ና ክረም በቤቴ ና (ስንብት) በቤቴ ናፍቆቴ(2)
ረዳኤቴ መልቄ ና ሰንብት በቤቴ
እለቅህም ክርም በቤቴ መድሃኒቴ

በለሊት ሳሰላስልህ በእንቅልፌ ደግሞ ሳልምህ
ፍቅርህ ልቤን ጎትቶ ስጋዬ እንኳን አንተን ተርቦ
ሳሰናዳ አይምሮዬን ስጠብቅህ እጅግ በጉጉትሀ
መጣህልኝ እንደቃልህ አገኝህኝ እንድማልከው
በመንፈስቅዱስ ሃሴት አድርጌ ፊትህን ሳየው ተምኝሁ ዛሬ
ምነው እንደሄኖክ ብሻገርው እጄን ይዘህው ወዳዛኛው(2)

እንግዳዬ(2) ከሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዬ
ቤቲን አውደው ሽታህ እንግዳዬ
እይሱሴ እየሱስዬ ለሊት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ
ይህው መጣሁ ስትል እየሱሴ

ጠረንህ ቤቴን አውዶት ህልውናህ አጥንቴን ተሰምቶት
የክብርህ ደመና ከቦኝ ሙቀትህ ዙሪያዬን አቅፎኝ
በቅድስተ ቅዱሳንህ ውስጥ ራሴን አገኝሁት ሳመልክ
ከቅዱሳን ጉባኤ ጋራ በመንፈሴ ምስጋናን ሳሰማ
መልላአክቶቹ ሲቀኙልህ እኔም አጅቤ ሳለቅስ ሳዜምህ
የመፈጠሬን ትርጉም አግኝቼ ልቀር ጓጓሁ ለዘላለሜ(2)

እንግዳዬ(2) ከሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዪ
ቤቲን አውደው መአዛህ እንግዳዬ
እይሱሴ እየሱስዬ ለሊት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ
ይህው መጣሁ ስትል እየሱሴ

ናፍቆቴ(2) ና ክረም በቤቴ ና ስንብት በቤቴ ናፍቆቴ(2)
ረድኤቴ መልቄ ና ሰንብት በቤቴ
እለቅህም ክርም በቤቴ መድሃኒቴ

አቤት ስወድህ ስቀርብህ ስወድህመቼም አልጠግብህ(3)
ውዴ ስቀርብህ ስወድህ ስቀርብህ ለዘላለም አልጠግብህ(3)

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

https://youtu.be/DmLsieA4qzc?si=N-kvZKd-T18ujDoX

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Mesfin Gutu
የተጣለውን የሚያንሳ ማን አለ

#Man Ale Ende Geta
Share📲share📲share
▶️@GODIS_LOVE
▶️@GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።”
— ዮሐንስ 15፥13

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Yohanis girma (jon) #2 alibam

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

https://youtu.be/Std9yeAFLdc

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ እንዲህ አለች፦ በቆነጃጅት ታጅበው መሄድ የሚወዱ ራፐር እንጂ ነብይ እንደሆኑ አላነበብንም። እንዴት ያለ ነገር ነው እባካችሁ! ብላለች።

እኛም በዚህ ላይ መልዕክት እያሰናዳን ነበርና ቀደመችንና የሷን ኃሳብ ለማስተናገድ ተገደድን። አርባ ምንጮችን የመሠለ ጌታን የሚወድ ታላቅ ሕዝብ እንዴት በከተማዉ ይህን ፈቀደ?🤔 ጥያቄያችን ነዉ።

✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
     SHARE || @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

#መልካም_ወጣት_ከቀኑ_6_ሰዓት_2015
#በ2015 በ2ተኛ ዙር በሁለተኛው ቀን የመልካም ወጣት ስልጠና ላይ #514_ወጣቶች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው አድርገው በመቀበል ወደ እግዚአብሔር መንግስት ተቀላቅለዋል:: #ክብር_ለእግዚአብሔር_ይሁን፡፡
#የመከራ_መጨረሻ_የድል_መጀመርያ

✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
     SHARE || @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ዘማሪት ፌናን ከቤተሰቧ ጋር

  ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
     SHARE || @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

"ቤተ ክርስቲያን ቴአትር ቤት፣ እኛም ኮሜዲያን ሆነናል!"

ብዙ አማኝ ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚመጣው ለመዝናናት ነው። ሌላውም ሰው ጆክ ሲያምረው፣ መሳቅ ሲፈልግ የእኛን ቪዲዮዎች ነው የሚያየው። በኢየሱስ ስም፣ በልሳን፣ በጸሎት ከት ከት ብሎ ይስቃል። እኛም አብረን እንስቃለን። ምንም ስለማይመስለን ቪዲዮውን እየተቀባበልን እንስቃለን። የእግዚአብሔር ስም መቀለጃ ስለሆነ የሚያየው አይፈራው፣ የሚሰማን አይፈራው። እኛም አላከበድነው በሚገባ አላሳየነው፣ አልገለጥነው፣ አላመጣነው...።

የአብዛኞቻችን አገልጋዮች ዓላማ ራሱ ሰውን ማዝናናት ነው፤ "ምን ብናገር አዝናናዋለሁ ነው።" የብዙ ምዕመናን የቤተ ክርስቲያን፣ የስብከትና የአገልግሎት ምርጫ "የት ብሄድ ያልተካበደ ነገር እሰማለሁ"፣ "መዝናናት አገኛለሁ" የሚል ነው። ቤተ ክርስቲያን ቴአትር ቤት፣ እኛም ኮሜዲያን ሆነናል።

ተዉ እንጂ ብዙም ሩቅ ባልሆኑ ዓመታት፣ የዛሬ ሰልሳ ዓመት ወደ ኃላ "ሪዋይንድ" ብታደርጉ አማኞች የሚፈራ ምገስ ነበራቸው። ሰዎቹ ዛሬም በሕይወት ስላሉ ሄዳችሁ ጠይቋቸው። በቤተ ክርስቲያናቸው ደጃፍ ማለፍ እንኳ ያስፈራ ነበር። ሕይወታቸው ግርማ ነበረው። መልዕክታቸው አስደንጋጭ ነበር። ለማስደንገጥ ብለው ሳይሆን እግዚአብሔር በመካከላቸው ነበር።

እዚያ ለመቀለድ አትሄድም፤ ንሰሐ እንጂ ጆክ ትዝ አይልህም። አጋንንት ይወጣል፣ ሰዎች ይፈወሳሉ። የእግዚአብሔር ቃል፣ የክርስቶስ ወንጌል ይሰበካል። ይኼ ሁሉ የሚሆነው ፐርፌክት [ፍጹማን] ክርስቲያኖች ስለሆኑ አይደለም። ግን የኢየሱስን ስም አስከባሪዎች ነበሩ።

አሁን ቢያንስ ስሙ በሆነ መንገድ ይከበር ዘንድ ብንጸልይስ? ቢያስፈልግ ኮሜዲያኖቹን በጊዜ ቢወስደን፤ ይኼም እኮ አንዱ መንገድ ነው። ወይም ደግሞ ጥግ አስይዞን የሆኑ ሌሎች ሰዎች ቢያመጣ፣ እኛ ዕድሉን አልጠቀም ስላልን ሌላን ትውልድ ቢያስነሳልን፣ ስላላየናቸው እንጂ እግዚአብሔር ስሙን የሚያስከብሩለት ልጆች አሉታ!...

በዚህ ዘመን ወንጌል የምንሰብክበት ብዙ መድረክ አግኝተን፣ ሚዲያ ተመቻችቶልን አልተጠቀምንበትም። በየሰዉ ቤት የጌታን ስም ተሸክመን ለመግባት እንደዚህ ዘመን ዕድል ተሰጥቶን ያውቃል እንዴ? እኛ ግን ጆካችንን ይዘን ገባንበት፤ እግዚአብሔርን መሳለቂያ አደረግነው። ስለዚህ ወገኖቼ በአሕዛብ መካከል የተነቀፈው ማንነቱ የቀለለው ስሙ መልሶ እንዲከብድ በየትኛውም መንገድ ምክንያት ለመሆን መጸለይ አለብን።

ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ
  ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
     SHARE || @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

#በመጀመሪያው_ቀን_በመጀመሪያው_ዙር_315_ነፍሳት...
በመጀመሪያው ዙር በመጀመሪያው ቀን 315 ሰዎች ጌታን ተቀብለዋል። አስቡት እስከሚያልቅ ምንያክል ነፍሳት እንደሚድኑ?
ይህ ታላቅ ድል ነው እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ።
መልካም ወጣት ከቀኑ6:00 ሰዓት 2015

✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
SHARE || @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

▯▷ ●ስለአንተማ● ◁▯
🎙 Bety Welde
💽 Old Gospel song
⏰ Duration: 6:53 Min
📥 Size: 902.Kb
@God_L_bot

#Share_በማድረግ_ጌታን_አብረውን_ያገልግሉ

✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
SHARE || @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

አባትዬ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን
እካፈልሀለሁ ሀሳብህን የልብህን
ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ
ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

''እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። "
#ማር16:15

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

እፈልግሀለው
Dawit Getachew

አንተ የልቤ ዕርሀብ የነብሴ ጥማት
ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት…ከምትገኝበት
በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለው
ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለው…ፈልግሀለዉ

እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሀ
አግኝታ እስክትረካም በዛ በበረሀ
ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት
እንዲሁ አምላኬ ነው የነብሴ ጥማት…ነው የነብሴ ጥማት

አገኘሁ እና ጥሜን አረካኸው
ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን ሚያስናፍቅ ነው
አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል
በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል…ወዳንተ ይሄዳል

አንተ የልቤ ዕርሀብ የነብሴ ጥማት
ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት… ከምትገኝበት
ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደሞ ፍዘት
የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት…በእጅህ ለመነካት

ዕርሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ
በሰማዩ ስርዓት ተወስዷል መሻቴ
የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኃላ
ወዳንተ ሮጣለው ዘወትር እንድሞላ…ዘወትር እንድሞላ:

አንተ የልቤ ዕርሀብ የነብሴ ጥማት
ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት…ከምትገኝበት
ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደሞ ፍዘት
የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት…በእጅህ ለመነካት

በየዕለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው
በኢየሱስ የነበረውን ሀሳብ በኔም ደግሞ ሙላዉ
በትላንቱ ሙላት ትዝታ መኖር አልፈልግም
ዛሬም ትሻሀለች ነብሴ እንደ አዲስ ከቶ አልለምድህም

(x2)
እፈልግሀለው እፈልግሀለው
በሙሉ ልቤ አንተን እሽሀለው
እፈልግሀለው እፈልግሀለው
በሙሉ ሀይሌ አንተን እሽሀለው

✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
     SHARE || @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Full Album Post Loding...

Share 📲 Share 📲 Share
▷ @GODIS_LOVE
▷ @GODIS_LOVE
△Join us△

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

አለም ብትጠላን
ኢየሱስ ወዶናል🔥

Share📲share📲share
▶️@GODIS_LOVE
▶️@GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

እውነት ህይወት መንገድ ኢየሱስ ነው።🔥🔥🔥



Share 📲 Share 📲 Share
▷ @GODIS_LOVE
▷ @GODIS_LOVE
△Join us△

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Full Album Post Loding...

Share 📲 Share 📲 Share
▷ @GODIS_LOVE
▷ @GODIS_LOVE
△Join us△

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

አርቲስት Tilahun Gugsa እንዲህ አለ፦

አልዓዛርን ከሞት ካስነሳ፤ ሳራን በልጅ ከባረከ፤ የአንበሶቹን አፍ ለዳንኤል ከዘጋ፤ ለጴጥሮስ የእስር ቤቱን በር ከከፈተ፤ ለሙሴ ቀይ ባሕርን ለሁለት ከከፈለ... የናንተ ጉዳይ ከዚህ የበለጠ ነዉ ወይ ነዉ ወይስ አይደለም?

ባላችሁበት በማንኛዉም ሁኔታችሁ በእምነትና በጽድቅ ጌታን ጠብቁት!! ከተጨነቃችሁበት ነገር የሚያሳርፍ እንጂ የሚያሳፍራችህ ጌታ አደለም፡!! ለሁኔታዎቻችሁ ከሁኔታ በላይ የሚመልስ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነዉ!!

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

(((ካነበብኩት ነገር እስኪ እናንተም ተማሩበት)))

አንዲት ወጣት ሴት በአንድ ወቅት አንድ ከባድ ወንጀል ፈጸመች፡፡ ይህም ወንጀል በፍርድ ፊት አቆማት፡፡ ወንጀሉ ሙሉ በሙሉ የእድሜ ልክ እስራት የሚያስፈርድ ነበር፡፡ የፍርድ ሂደቱ በሚከናወንበት ወቅት ፊቷ በእንባ እየታጠበ ለይቅርታ ብትማጸንም ሰሚ ግን አላገኘችም፡፡
ቤተሰቦቿ እና ወዳጅ ጓደኞቿ በእንባ ከመራስ ውጭ ምንም አማራጭ አልነበራቸውም፡፡ ነገር ግን በዚህ አስጨናቂ ወቅት እንድ ሰው ምስክሮች በሚቆሙበት ሳጥን ውስጥ ገብቶ ፍርድ ቤቱን በመማጸን ፍርዱ ከመወሰኑ በፊት ስለዚች ወጣት ሴት ዳኞቹን ይለምንና ይማልድ ጀመር፡፡
ጉዳዩ ከባድ ቢሆንም እርሱ ግን ያለ የሌለ ኃይሉን ተጠቅሞ በዚህች ሴት ምትክ ይሟገት ጀመር፡፡ ከብዙ ውጣውረድ እና ልፋት በኋላ ድካሙ ፍሬ አፍርቶ ልጅቱ በነጻ ተለቀቀች፡፡ ልጅቱም ሰውየው ባደረገላት ነገር ተደንቃ በፊቱ ወደቀች፡፡ ከልቧም አመሰገነችው፡፡
ብዙም ሳይቆይ ይቺው ወጣት በሌላ ተመሳሳይ ወንጀል ውስጥ ተገኘች፡፡ ልክ የፍርድ ቤቱን በር አልፋ አይኖቿን ወደ ዳኞቹ ስታቀና ባለፈው እርሷን ከፍርድ ለማዳን ሲማጸን እና ሲማልድ የነበረው ሰው ዳኛ ሆኖ አገኘችው፡፡ ለካስ ያኔ ጠበቃ ሆኖ ሲሟገትላት የነበረው ሰው አሁን ዳኛ ሆኗል፡፡ ወጣቷ ይህ ሰው ዳኛ ሆኖ ስላገኘችው ደስ አላት፡፡ እንደገና መጣሁ በሚል መንፈስ ይመስላል፡፡
ሰውየው እጆቹን ወደላይ አነሳና ይህውልሽ ትናንት ጠበቃ ነበርኩ ለዚህ ነው አንቺን ለማዳን የተከራከርኩልሽ አሁን ግን ዳኛ ነኝ፡፡ እንደ ዳኛ ደግሞ ትክክለኛውን ፍርድ መፈጸም አለብኝ አላት፡፡ ልጅቱም አይኗ በእንባ እየራሰ ለመሆኑ አንተ ማን ነህ አለችው፡፡
እርሱም፡ የትናንቱ ጠበቃ የአሁኑ ዳኛ ነኝ አላት፡፡
ወዳጄ ዛሬ ኢየሱስ ጠበቃ ነው፡፡ ለጥፋትህ ሁሉ እየማለደ ወደ ሕይወት መንገድ ትገባ ዘንድ ስለአንተ ይማልዳል፡፡ ነገር ግን ኢየሱስ ጠበቃ እንደሆነ አይቀጥልም ዳኛ ሆኖ የሚገለጥበት ወቅት ይመጣል፡፡ ቀኑም ቀርቧል፡፡
አምናለሁ አንተም ተዘጋጅተሃል፡፡

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ግብረ ሰዶማዊነትን እኔ እቃወማለው✊
እናንተስ...?😡

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

አቤት የጌታ ምህረት 😊

በ40 ዓመቷ በጨጓራ ካንሰር ከመሞቷ በፊት በዓለም ታዋቂው ዲዛይነር እና ደራሲ “ክሪስዳ ሮድሪጌዝ” እንዲህ ስትል ፅፋለች።

1. ጋራዥ ውስጥ የአለማችን ውድ መኪና ነበረኝ፣ አሁን ግን በዊልቸር መንቀሳቀስ አለብኝ።

2. ቤቴ ሁሉንም አይነት ብራንድ ያላቸው ልብሶች፣ ጫማዎች እና ውድ እቃዎች ይሸጣል፣ አሁን ግን ሰውነቴ በሆስፒታሉ በተዘጋጀ ትንሽ ጨርቅ ተጠቅልሏል።

3. በባንክ ውስጥ ብዙ ገንዘብ አለኝ። አሁን ግን ከዚህ መጠን ምንም አልጠቀመኝም።

4. ቤቴ እንደ ቤተ መንግስት ነበር አሁን ግን በሆስፒታል ውስጥ በሁለት አልጋዎች ተኝቻለሁ።

5. ከባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ወደ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል. አሁን ግን በሆስፒታል ውስጥ ከአንድ ላብራቶሪ ወደ ሌላ በመንቀሳቀስ ጊዜዬን አሳልፋለሁ

🦋 በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ፊርማ ሰጥቻለሁ ነገርግን በዚህ ጊዜ የሕክምና መዝገቦች የእኔ ፊርማ ናቸው።

እ.ኤ.አ. . ፀጉሬን ለመስራት ሰባት ፀጉር አስተካካዮች ነበሩኝ ፣ አሁን ግን - በራሴ ላይ አንድ ፀጉር የለኝም።

፨ በግል ጄት ላይ፣ የትኛውም ቦታ መብረር እችላለሁ፣ አሁን ግን ወደ ሆስፒታል በር ለመራመድ ሁለት እርዳታዎች ያስፈልጉኛል።

፨ ምንም እንኳን ብዙ ምግቦች ቢኖሩም, አሁን የእኔ አመጋገብ በቀን ሁለት ጽላቶች እና ምሽት ላይ ጥቂት የጨው ውሃ ጠብታዎች ናቸው.

ይህ ቤት፣ ይህ መኪና፣ ይህ አውሮፕላን፣ ይህ የቤት ዕቃ፣ ይህ ባንክ፣ ብዙ ዝናና ዝና፣ አንዳቸውም አይመጥኑኝም። ከእነዚህ ውስጥ አንዳቸውም አያዝናኑኝም.
ያለ እግዚአብሔር ምህረት ሁሉም whatever ነገር ከንቱ ነው!!!
ምህረቱን ይብዛልን 🙏

  ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
     SHARE || @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ወንጌል ሰብኮ ለነፍሳት የመዳን ምክንያት የሆነ ተመራቂ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
     SHARE || @GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

https://youtu.be/Jep4Msuu1F8

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

https://youtu.be/HbWS6tswZSk

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

በዘመናት መካከል እንደደመቁ የቀጠሉ እውነተኛ የክርስቲያን ምሳሌዎች...

Читать полностью…
Subscribe to a channel