god.is.love679/video/7372861520046247174?_t=8mlClevV0Zq&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@god.is.love679/video/7372861520046247174?_t=8mlClevV0Zq&_r=1
Читать полностью…ቢሾፕ ዴቭ ለ ሸዋፈራው ያወጣለት ስም
""#ሰይጣን_ፈራው""
የተወደደው ወንድማችን ሰይጣንፈራው በማህበራዊ ድረገፅ በሚጣፍጥ አንደበት በፍፁም ትህትና ለሰው ልጆች ሁሉ መዳን የሚሆነውን የዳንበትንና ነፃ የወጣንበትን የምስራቹን ቃል ወንጌል ጌታ ኢየሱስን በስልጣን በመስበክ ማህበራዊ ድረገፅን ለንትርክና ለስድድብ ሳይሆን ለወንጌል ስርጭት ተጠቅሞበታል::ወንድማችን በእውነት ተባርከሀል:: ከዚህ በሁዋላ ስለስሙ ብትሰደብ ብትነቀፍ የወንጌል ማህበርተኛ በመሆንህና የኢየሱስን ስም ስትጠራ ሰይጣን ስለሚቃጠልና ስራው ስለሚፈርስበት ነውና ደስ ይበልህ እኔም ከዚህ በሁዋላ ሸዋፈራው ደሳለኝ ሳይሆን "ሰይጣንፈራው ደሳለኝ"ብዬሀለው ሸዋማ ይውደድህ ምንበወጣው የሚፈራህ አምላኩን ይፍራ እንጂ::
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ “
ዮሐንስ 1:12
አዳርሱልኝ::
©️ Bishop Dawit Molalign
ኢሳይያስ 51
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እግዚአብሔርም ጽዮንን ያጽናናል፤ በእርስዋም ባድማ የሆነውን ሁሉ ያጽናናል፥ ምድረ በዳዋንም እንደ ዔደን በረሀዋንም እንደ እግዚአብሔር ገነት ያደርጋል፤ ደስታና ተድላ ምስጋናና የዝማሬ ድምፅ ይገኝበታል።
⁴ ወገኔ ሆይ፥ አድምጠኝ፤ ሕዝቤ ሆይ፥ ስማኝ፤ ሕግ ከእኔ ይወጣልና ፍርዴም ለአሕዛብ ብርሃን ይሆናልና።
⁵ ጽድቄ ፈጥኖ ቀርቦአል፥ ማዳኔም ወጥቶአል፥ ክንዴም በአሕዛብ ላይ ይፈርዳል፤ ደሴቶች እኔን በመተማመን ይጠባበቃሉ፥ በክንዴም ይታመናሉ።
⁶ ዓይናችሁን ወደ ሰማይ አንሡ፥ ወደ ታችም ወደ ምድር ተመልከቱ፤ ሰማያት እንደ ጢስ በንነው ይጠፋሉ፥ ምድርም እንደ ልብስ ታረጃለች፥ የሚኖሩባትም እንዲሁ ይሞታሉ፤ ማዳኔ ግን ለዘላለም ይሆናል፥ ጽድቄም አይፈርስም።
⁷ ጽድቅን የምታውቁ ሕጌም በልባችሁ ያለ ሕዝብ ሆይ፥ ስሙኝ፤ የሰውን ተግዳሮት አትፍሩ፥ በስድባቸውም አትደንግጡ።
⁸ እንደ ልብስም ብል ይበላቸዋል፥ እንደ በግ ጠጕርም ትል ይበላቸዋል፤ ጽድቄ ግን ለዘላለም ማዳኔም ለትውልድ ሁሉ ይሆናል።
⁹ የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ፥ ተነሥ፥ ተነሥ፥ ኃይልንም ልበስ በቀድሞው ወራትና በጥንቱ ዘመን በነበረው ትውልድ እንደ ሆነው ተነሥ። ረዓብን የቈራረጥህ ዘንዶውንም የወጋህ አንተ አይደለህምን?
➠ርዕስ #ለካ_ያየኛል
➠ ቁ.3
➠ዘማሪት እየሩሳሌም ነጊያ
➠አልበም መጠሪያ #የጸጋው_ቁርበት
♻️ @GODIS_LOVE
✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
https://www.youtube.com/channel/UCyBRkYkEoAuWdDjvkaYaRDg
━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
ኤርምያስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤
²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።
selam kidusan 👆kelay yalewn post photow ley endemitmalektut 1 sew bicha new #share yaregew pls #share argulin!
Читать полностью…ኢሳይያስ 53
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
ናሆም 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² እግዚአብሔር ቀናተኛና ተበቃይ አምላክ ነው፤ እግዚአብሔር ተበቃይና መዓትን የተሞላ ነው፤ እግዚአብሔር ተቃዋሚዎቹን ይበቀላል፥ ለጠላቶቹም ቍጣውን ይጠብቃል።
³ እግዚአብሔር ትዕግሥተኛ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ በደለኛውንም፦ ንጹሕ ነህ አይልም፤ እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው።
⁴ ባሕሩንም ይገሥጻታል፥ ያደርቃትማል፥ ወንዞችንም ሁሉ ያደርቃል፤ ባሳንና ቀርሜሎስም ላልተዋል፥ የሊባኖስም አበባ ጠውልጎአል።
⁵ ተራሮችም ከእርሱ የተነሣ ታወኩ፥ ኮረብቶችም ቀለጡ፤ ምድርና ዓለም የሚኖሩበትም ሁሉ ከፊቱ ተናወጡ።
⁶ በቍጣው ፊት የሚቆም ማን ነው? የቍጣውንም ትኵሳት ማን ይታገሣል? መዓቱ እንደ እሳት ይፈስሳል፥ ከእርሱም የተነሣ ዓለቶች ተሰነጠቁ።
⁷ እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።
⁸ ስፍራዋን ግን በሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ፈጽሞ ያጠፋታል፥ ጠላቶቹንም ወደ ጨለማ ያሳድዳቸዋል።
⁹ በእግዚአብሔር ላይ የምታስቡት ምንድር ነው? እርሱ ፈጽሞ ያጠፋል፥ መከራም ሁለተኛ አይነሣም።
¹⁰ እርስ በእርሳቸው እንደ ተመሰቃቅለ እሾህ ቢሆኑ፥ በመጠጣቸውም ቢሰክሩ እንደ ደረቅ ገለባ ፈጽመው ይጠፋሉ።
ቀን ሚያዝያ 22
የማለዳ ጸሎት 🤲🤲
ይሄን ለሁሉም #share አድርጉት❤️
መልካም አዲስ ቀን
Share📲 share📲 share
▶️@GODIS_LOVE
▶️@GODIS_LOVE
ቀን ሚያዝያ 21
የማለዳ ጸሎት 🤲🤲
ይሄን ለሁሉም #share አድርጉት❤️
መልካም አዲስ ቀን
Share📲 share📲 share
▶️@GODIS_LOVE
▶️@GODIS_LOVE
ማለዳ እየመጣህ ስታነቃኝ
ጆሮዬን ከፍተህ ስትናገረኝ
በማስተዋል መንገድ ስትመራኝ
ከሕይወት ምንጭ ውኃ ስታረካኝ
ለምልሞ ነበር ሕይወቴ
እንዲህ አልዛለም ጉልበቴ
እባክህ አስበኝ አንተ ነህ መድኃኒቴ
አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው
ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣው
በሌሊት ስነሳ ከእንቅልፌ
ሥምህ ነው የሚመጣው ፈጥኖ በአፌ
ህመሜን ለአንተ እናገራለሁ
ድምጽህን አሰማኝ እማራለሁ
ጌታ ሆይ መቃተቴን ስማ
ነፍሴ እንደዚህ ተዳክማ
እንደ ምን ትዘልቃለች ትካዜን ተሸክማ
አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው
ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣው
የተወሰነው ስዓትህ ሞልቶ
የሀዘኑ ጊዜ አብቅቶ
ድካም ድንዛዜ ተወግዶ
ኃይልህ የሚሞላኝ ከላይ ወርዶ
መቼ ነው ደስ የምሰኘው
በጉብኝትህ የምጽናናው
ጉልበት ተመልሶ በእግሬ የምቆመው
አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው
ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣ
የማለዳ ጸሎት 🤲🤲
ይሄን ለሁሉም #share አድርጉት❤️
መልካም አዲስ ቀን
Share📲 share📲 share
▶️@GODIS_LOVE
▶️@GODIS_LOVE
ወንጌል በህንድ ተሰበከ‼️
ወንጌል በህንድ እንዲህ ተሰብኳል ብዙዎች ወደጌታ መጥተዋል። በፓኪስታንም ይቀጥላል።ሐዋሪያው ታምራት እግዚአብሔር ይባርክህ
ቤተክርስቲያን አልባ አማኞች‼️
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አባል የሆኑበት ቤተክርስቲያን ስሌላቸው እና እየተጨመሩ ስለመጡ ምዕመናን ነው፡፡
አሁን አሁን በአማኙ በተለይ በወጣቱ ዘንድ የቋንቋ ለውጥ አለ፡፡
ድሮ ድሮ የየት ቤተክርስቲያን አባል ነህ? ነበር የሚባለው፣ ዛሬ ዛሬ ግን “ቸርች የት ነው የምትካፈለው?” ወይም አንዳንዶች ሲመልሱ “ቸርች የምካፈለው እዚህ…ነው” ይላሉ፡፡
ይህ በሌጣው ምንም ክፋት የሌለበት ቢመስልም፣ ነገር ግን የአንድ ቤተክርስቲያን አባል የመሆንን እሴት እየሸረሸረ መቷል ሰዎች ሰንበትን (እሁድን) ጠብቀው ደስ ያላቸው ቦታ ሄደው ይካፈላሉ፡፡ ከዚያ ያለፈ ነገር አያስፈልግም የሚል አንድምታ አለው፡፡
ግን ለምን ቤተክርስቲያን አልባ ምዕመን በዛ?
ለማንኛውም ሁላችሁም ሀሳባችሁን በኮመንት ግለፁልን🙏
Lisanework Tilahun✍️✍️
ኤርምያስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤
²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።
#ኢየሱስ_ሰላሜ_ነው
#ዮሴፍ_በቀለ
#Size_912.kb
===============
ሰላሜ (ሰላሜ) ፡ ሰላሜ (ኦ ፡ ሰላሜ)፡ ሰላሜ ፡ አዎን
ኢየሱስ ፡ ሰላሜ (፪x)
ሰላም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሰላሜ
ሰላም ፡ የሕይወቴ ፡ ማረፊያ
ሰላም ፡ በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
ሰላም ፡ ሕይወቴ ፡ እኮ ፡ ረካ
ረካ ፡ ረካ ፡ ረካ ፡ አዎ
ባጣ ፡ አይጨንቀኝም ፡ በእርሱ ፡ እጽናናለሁ
ብራብ ፡ አይገደኝም ፡ ክብሩን ፡ ሳይ ፡ እጠግባለሁ
ቢጠማኝም ፡ እንኳ ፡ ፍፁም ፡ እርካታዬ
ኢየሱሴ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ የሕይወት ፡ ውሃዬ
አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ይወስድብኛል
ከብርና ፡ ከወርቅ ፡ ሁሉ ፡ ይበልጥብኛል
እርካታ ፡ ለነፍሴ ፡ መጽናኛዬም ፡ እርሱ
ድጋፌ ፡ ምርኩዜ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ አዎን ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ ጌታ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
እርሱ ፡ ውበትን ፡ አጥቶ ፡ ውበት ፡ የሆነልኝ
ደም ፡ ግባቱን ፡ አጥቶ ፡ ደም ፡ ግባቱን ፡ ሰጠኝ
በእርሱ ፡ የተነሳ ፡ ሞገስ ፡ አግኝቻለሁ
በተራራ ፡ ጫፍ ፡ ላይ ፡ ቤቴን ፡ መስርቻለሁ
አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ፡ ነው....
በብርና ፡ በወርቅ ፡ ወይም ፡ በሃብት ፡ ብዛት
በኃይሌም ፡ አይደለም ፡ ሰላም ፡ ያገኘሁት
ከአብ ፡ ዘንድ ፡ ተልኮ ፡ እኔን ፡ ያሳረፈኝ
ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሰላሜ ፡ የሆነኝ
አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ .....
ስለ ፡ እኔ ፡ በደል ፡ እርሱ ፡ ተንገላቶ
አሳረፈኝ ፡ ውዴ ፡ አበሳዬን ፡ ወስዶ
ዛሬማ ፡ ኢየሱሴ ፡ ቅርሴ ፡ ሆኖልኛል
በሰማዩ ፡ ስፍራ ፡ በመንፈስ ፡ ባርኮኛል
አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ፡ ነው ፡...
Join us👇
@GODIS_LOVE እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ይቺ ተወዳጅ ዘማሪት ማናት?
.
.
.
ስታዉቋት፦
ከተወዳጅ ዝማሬዎቿ የመረጣችሁትን አንዱን ጋብዙን!!
#Join_us
▶️@GODIS_LOVE
▶️@GODIS_LOVE
Share📲 share📲 share
ሰላም የ GL ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ?
ከ ነጋ ማታ ጀምሮ የሞባይል #Card የሚያስገኝ ጥያቄ እንጀምራለን !!!
እስከዚያው ከእናንተ የሚጠበቀው ይሄንን #Post ለ 5 ሰው ሼር ማድረግ እና ቤተሰብ 👨👩👧👨👩👦 እንዲሆኑ ማስደረግ ብቻ ነው።
#Join_us
▶️@GODIS_LOVE
▶️@GODIS_LOVE
Share📲 share📲 share
“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
— ራእይ 5፥9-10
✨✨✨😊👏😁👏😃🎉 ❤🎉🎉
ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፥ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውንም ይሸከማል።
ትንቢተ ኢሳይያስ 53:11 አማ54
መልካም በዓል!
አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x)
አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x)
ያመስግን እንጂ ኦሆ
ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x)
ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው
አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው
ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ
ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x)
አንደበት ያለው ሁሉ ክቡር ሥምህን ከፍ ያድርገው
ክቡር ሥምህን ያመስግነው
ምሕረት ፀጋ የበዛለት ማዳንህን ይናገረው (፪x)
ከአማልክት መሃል አንተ ብቻህን ጌታ ነህ
አንተ ብቻህን አምላክ ነህ
አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x)
አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x)
ያመስግን እንጂ ኦሆ
ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x)
ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው
አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው
ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ
ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x)
አቤቱ ጌታ አምላክ ሆይ
ወደ አንተ እገሰግሳለሁ (፪x)
ክብርህን ኃይልህን አይ ዘንድ
ይሄ ለእኔ ጥማቴ ነው (፪x)
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው
ልበል ሥምህን ላክብረው
የአንተ መክበር ለእኔ ደስታ ነው
አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x)
አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x)
ያመስግን እንጂ ኦሆ
ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x)
ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው
አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው
ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ
ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x)
#join_us👇
@GODIS_LOVE እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ቤተሰብ የቴሌግራም አገልግሎታችንን ለተወሰኑ ግዜያት አቋርጠን ነበር አሁን እንደገና ስለጀመርን ከእኛ ገር መገልገል የምትፈልጉ በዚህ link @God_L_bot ገብተው ያነጋግሩን።
Читать полностью…“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
ዘርፌ ከበደ
የፍቅር ምርኮኛ
new amazing live worship
...
ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
▷ @GODIS_LOVE ◁
▷ @GODIS_LOVE ◁
△Join Us△
ትመለካለህ 🔥🔥🔥
“አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።”
— ኢሳይያስ 6፥3
Share📲 share📲 share
▶️@GODIS_LOVE
▶️@GODIS_LOVE