godis_love | Unsorted

Telegram-канал godis_love - ❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

-

Subscribe to a channel

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ኢዮብ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ እነሆ፥ ቢገድለኝ ስንኳ እርሱን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤ ነገር ግን መንገዴን በፊቱ አጸናለሁ።
¹⁶ ዝንጉ ሰው በፊቱ አይገባምና እርሱ መድኃኒት ይሆንልኛል።
¹⁷ ነገሬን ተግታችሁ ስሙ፥ ምስክርነቴንም በጆሮአችሁ አድምጡ።
¹⁸ እነሆ፥ ሙግቴን አዘጋጅቻለሁ። እንደምጸድቅም አውቃለሁ።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ሙሉ መዝሙሩ ነው ተጋበዙልኝ ❤️🙏


አንዴ ብቻ ልይህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መንፈስ ቅዱስ እየሱስን አንዴ ብቻ አሳየን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

በጌታ ስሙት እየዘመራቹ እርሀባቹ ይጨምራል 😭❤️
/channel/GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ከማየው በዓይኔ በረከት ለማ
በዚ ሳምንት በጣም የተባረኩበት መዝሙ ነው የተባካቹበትን መዝሙር በ comment አስቀምጡልን ተባረኩልኝ🙏🙏 /channel/GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ማንም አይገባም በመሃላችን
ወረት የሌለበት ነው ፍቅራችን
ጊዜ ሁኔታ አይለውጠውም
ለኔስ ኢየሱሴ ልዩ ነው
👇👇👇👇👇
@Spiritual_pp
@Spiritual_pp

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

(አማርኛ 1954)“እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።”
— ዘዳግም 32፥12

(KJV)“So the LORD alone did lead him, and there was no strange god with him.”
— Deuteronomy 32፥12 (KJV)

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

(አማርኛ 1954)ኢሳይያስ 58
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።
¹² ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፦ ሰባራውን ጠጋኝ፥ የመኖሪያ መንገድን አዳሽ ትባላለህ።
¹³ ፈቃድህን በተቀደሰው ቀኔ ከማድረግ እግርህን ከሰንበት ብትመልስ፥ ሰንበትንም ደስታ፥ እግዚአብሔርም የቀደሰውን ክቡር ብትለው፥ የገዛ መንገድህንም ከማድረግ ፈቃድህንም ከማግኘት ከንቱ ነገርንም ከመናገር ተከልክለህ ብታከብረው፥
¹⁴ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ አወጣሃለሁ፥ የአባትህንም የያዕቆብን ርስት አበላሃለሁ፤ የእግዚአብሔር አፍ ተናግሮአልና።

(KJV)Isaiah 58 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ And the LORD shall guide thee continually, and satisfy thy soul in drought, and make fat thy bones: and thou shalt be like a watered garden, and like a spring of water, whose waters fail not.
¹² And they that shall be of thee shall build the old waste places: thou shalt raise up the foundations of many generations; and thou shalt be called, The repairer of the breach, The restorer of paths to dwell in.
¹³ If thou turn away thy foot from the sabbath, from doing thy pleasure on my holy day; and call the sabbath a delight, the holy of the LORD, honourable; and shalt honour him, not doing thine own ways, nor finding thine own pleasure, nor speaking thine own words:
¹⁴ Then shalt thou delight thyself in the LORD; and I will cause thee to ride upon the high places of the earth, and feed thee with the heritage of Jacob thy father: for the mouth of the LORD hath spoken it.

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ሮሜ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ መታዘዛችሁ ለሁሉ ተወርቶአልና፤ እንግዲህ በእናንተ ደስ ይለኛል፤ ነገር ግን ለበጎ ነገር ጥበበኞች ለክፉም የዋሆች እንድትሆኑ እወዳለሁ።
²⁰ የሰላምም አምላክ ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ፈጥኖ ይቀጠቅጠዋል። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

tap tap ታብ ታብ በማድረግ ገንዘብ ይገኛል ? የትኛው አዋጭ ነው ?
https://youtube.com/watch?v=esxaAM9X1RM&si=bfkVK9K_Ufmus8Sx

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁷ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ዮሐንስ 14÷6
😍😍😍😍

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ጭራሽ በሱ ፈቃድ ካልሆነ ከእንግዲህ ዘማሪዎቻችን
ላይዘምሩ አዳዲስ መዝሙሮችን ላያደርጉ ነዉ ማለት ነዉ?

እስኪ የእናንተን ሀሳብ ስጡን !!

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

god.is.love679/video/7375583272610303237?_t=8mt3w5ctQpy&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@god.is.love679/video/7375583272610303237?_t=8mt3w5ctQpy&_r=1

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። ማር 16:15

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

እንደዚህ አይነት መንፈስን የሚያድሱ የጌታን ቃል ጥቅሶች
ይህን tiktok account follow ያድርጉ።
god.is.love679?_t=8mmMHzsbQBR&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@god.is.love679?_t=8mmMHzsbQBR&_r=1

GOD BLESSE YOU😊

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

" የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"
                          1ኛ ቆሮንቶስ 1:18

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ዛሬ ምን ላይ ልታተኩሩ አሰባቹ ?
   
ፀሎት ና ቃል ላይ ወይስ..
እንቅልፍ ላይ ና ስልክ ላይ..ወይስ
ስፓርት ና መንፈሳዊ ነገር ላይ
ወይስ ስራ ጥናት ና ፀሎት
ወይስ ከጓደኞቼ ጋ መቦዘን
      🚨ህይወት ምርጫ ናት ዛሬ የመረጣቹትን ነው ነገ ምታጭዱት::

/channel/GODIS_LOVE
/channel/GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ማርቆስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል።
²⁵ ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ ኃጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ፥ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት።
/channel/GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

በእኔ እይታ አንድ ሰው ሙሉ በሙሉ ስኬታማ ነው የምለው እግዚአብሔር ከሱ ጋር ከሆነ ነው ምክንያቱም ሌላው ነገር ሁሉ ተከትሎ የሚመጣ ስለሆነ

አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም

/channel/GODIS_LOVE

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ዘፍጥረት 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤
³ የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

#የፌደራል_መንግስት_የ35_ሚሊዮ_ህዝብን_ጥያቄ_በአፋጣኝ_ምላሽ_እንዲሰጥ_ተጠየቀ።
(አማኞች ሁሉ ሼር በማድረግ ለሚመለከታቸው አካላት አድርሱ!)

#የኢትዮዽያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ማዕከል ለማልማት ያሰበችዉን እቅድ ለካዉንስሉ አመራሮች፣ስራ አስፈፃሚ ቦርድ እንዲሁም ለአብያተክርስቲያናት መሪዎች እና ለቤተ ዕምነት አመራሮች በዝርዝር ያቀረበች ሲሆን

መሪዎቹ ሐምሌ 11 ቀን 2016ዓ/ም በኢትዮዽያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል ዋና ፅ/ቤት ባደረጉት ስብሰባ የቃለ ህይወት ቤ/ክ የቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ማዕከልን ታሪካዊ ዳራ፣ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ እና ስፍራዉን ዘመኑ በሚጠይቀዉ ደረጃ ለማልማት የያዘችዉን እቅድ ተመልክተዋል።

በመሆኑም የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በቃለህይወት ኩሪፍቱ ማዕከል ላይ እያደረገ የሚገኘዉን ህገወጥ ድርጊት በአፋጣኝ እንዲያቆም እንዲሁም የፌደራል መንግስት የ35 ሚሊዮን ህዝብን ጥያቄ በአፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ጥያቄ የቀረበ ሲሆን ለዚህ ጥያቄ ምላሽ እስከሚገኝ ድረስ ማንኛዉንም ሰላማዊ ትግል እንደሚያደርጉ መሪዎቹ በመግለጫቸው አስታዉቀዋል።
በመጨረሻም
የወንጌላዊያን አማኙ በዚህ ጉዳይ በፆም እና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንዲሆን ጥሪ ቀርቧል።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
¹⁶ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

በዘንድሮ መልካም ወጣት 30ሺ ወጣቶችን ለማሰልጠን ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ!!!
የኢትዮጲያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ-ክርስቲያን "በመልካም ወጣት" በሰባት አመት 180ሺ ወጣቶችን ማሰልጠን እንደተቻለ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ዛሬ ሐምሌ 09/2016 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በሰጠው መግለጫ ገልጿል።

ቤተ ክርስቲያኗ በየአመቱ የምታካሂደው የመልካም ወጣት መርሃ ግብር ዘንድሮም "መልካም ወጣት ወደ ብርታት" በሚል መሪ ሃሳብ በዚህ አመትም 30ሺ ወጣቶችን በሐዋሳ ለማሰልጠን እንደተዘጋጁ አገልጋይ ዮናታን ገልጿል።

በሐዋሳ ከተማ በ1.2 ቢሊዮን ብር እየተገነባ የሚገኘው የመልካም ወጣት ማዕከል ግንባታ 70 በመቶ መድረሱን አገልጋይ ዮናታን ተናግሯል፣ ቀሪው በሁለት አመት ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ብሏል።

በተጨማሪም በወላይታ ሶዶ የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ ክርስቲያን በ100ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ በ500 ሚሊዮን ብር ጥራቱን የጠበቀ በሱስ የተጠቁ ወጣቶች የማገገሚያ ተቋም የሚሆን እና ለመቶ ሺዎች ተደራሽ መሆን የሚችል የሆስፒታል ግንባታ እንደተጀመረ በመግለጫው ላይ ተነግሯል።

በዘንድሮ መልካም ወጣት ምዝገባ ለአንድ ሰው 1,500 ብር መሆኑ ተገልጿል።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ያዕቆብ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ አትሳቱ።
¹⁷ በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።
¹⁸ ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።
¹⁹ ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤
²⁰ የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።
²¹ ስለዚህ ርኵሰትን ሁሉ የክፋትንም ትርፍ አስወግዳችሁ፥ ነፍሳችሁን ማዳን የሚችለውን በውስጣችሁም የተተከለውን ቃል በየዋህነት ተቀበሉ።
²² ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።
²³ ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል፤
²⁴ ራሱን አይቶ ይሄዳልና፥ ወዲያውም እንደ ምን እንደ ሆነ ይረሳል።
²⁵ ነገር ግን ነጻ የሚያወጣውን ፍጹሙን ሕግ ተመልክቶ የሚጸናበት፥ ሥራንም የሚሠራ እንጂ ሰምቶ የሚረሳ ያልሆነው፥ በሥራው የተባረከ ይሆናል።
²⁶ አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።
²⁷ ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

እስኪ ማህበራዊው ሚድያ ይጥለቅለቅ አውትዬ እንወድሀለን ባንተ ተባርከናል እያላችሁ ኮሜንት አርጉ...

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

god.is.love679/video/7377318936074931461?_t=8myXas8poEn&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@god.is.love679/video/7377318936074931461?_t=8myXas8poEn&_r=1

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

እግዚአብሔር ማወቅ እርሱን መከተል ከአለም ከእውቅና በላይ ነው‼️

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

1ኛ ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን።
³ ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም።
⁴ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።
⁵ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?
⁶ በውኃና በደም የመጣ ይህ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ፤ በውኃውና በደሙ እንጂ በውኃው ብቻ አይደለም።
⁷ መንፈስም እውነት ነውና የሚመሰክረው መንፈስ ነው።
⁸ የሚመሰክሩት መንፈሱና ውኃው ደሙም ሦስት ናቸውና፤ ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ።

Читать полностью…

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

ሰላም ለእናት ይሁን ቤተሰቦች😊 ይህ አዲስ የእኛ tiktok account ነው እየገባችሁ follow በመደረግ መንፈስን የሚያድሱ የጌታን ቃል ጥቅሶች በየቀኑ ያገኛሉ።

GOD BLESSE YOU😊

Читать полностью…
Subscribe to a channel