👇በዚህ Channel 👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱 👉 እውነተኛ ወንጌል 📖 " ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14) This Telegram Address https://t.me/GRACEBYGRACE
📍እርቀ ሰማይ📍
ክፍል1️⃣2️⃣
“…ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።” ያዕቆብ 2፥17
🔘መዳን በእምነት ብቻ ሳይሆን በስራም ጭምር ነው ወይ❔
🔹በዚህ ክፍል መረዳት ያለብን አንድ ነገር "…እምነትህን ከስራህ ለይተህ አሳየኝ…" እያለ ያለው #እግዚአብሔር ሳይሆን የመፅሐፉ ፀሐፊ #ያዕቆብ ነው።
-ሰዎች እምነታችንን የሚለዩት በስራችን ስለሆነ።
-ሰው የማይታየውን እምነታችንን የሚያረጋግጠው በሚያየው ነገር ነው።
-አንድ ሰው ማመኑን ለሰዎች የሚያስረዳው በሚያደርገው ድርጊት ነው
🔘እንደገና በዚሁ ክፍል ወደ ታች ወረድ ስንል ቁጥር #20 ላይ
“ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።” ይላል።
👉የሰው ስጋ ከነፍስ ከተለየ ሙት ይሆናል።
ነገር ግን ነፍስ ወደ ስጋ ከገባ ያ ስጋ ሕይወትን ያገኛል።
ይህ ስርዓት ሰዎች ተስማምተው ማለትም፦ "ነፍሳችን ከስጋችን ከተለየች መሞት አለብን" ብለው በመወሰን ያመጡት ስርዓት ሳይሆን የተፈጥሮ ስርዓት ነው።
እኛ ተስማማንም አልተስማማንም ነፍሳችን ከስጋችን ከተለየች እንሞታለን። ነፍሳችን ከስጋችን ስትቀላቀል ደግሞ ሕያው እንሆናለን።
❗ወደደንም ጠላም ካመንን ያንን እምነትን ተከትሎ የሆነ ስራ ይመጣል።
በውስጣችን የገባው እምነት የሚያመጣው ስራ አለ።
እኛ "እንስራ" ስላልን ሳይሆን ከእምነት የተነሳ።
እምነታችን ከእኛ ሲለይ ደግሞ ስራችንም የሞተ ይሆናል።
ምክንያቱም እምነት ከውስጣችን ስለወጣ።
እንደዛ ባይሆን ሰዎች ለምን በሐጢአት ለመኖር ሲፈልጉ ኢየሱስን ይክዱታል? ካመኑበት ውስጣቸው የተፈጠረው እምነት ከዚያ ሐጢአት እንደሚያወጣቸው ውስጣቸው ስለሚመሰክርላቸው ክህደትን ይመርጣሉ።
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
📍እርቀ ሰማይ📍
ክፍል🔟
#በፀጋ_ፀድቅያለሁ_ስለዚህ_ሐጢአት_ልስራ❔
ይህ ጥያቄ "እናቴ መቆጣት ትታለችና እሳት ልንካ ወይ?" እንደሚል የህፃናት ጨዋታ ነው።
👉ህፃን ሕይወትን የሚኖረው ከውስጥ ወደ ውጪ ሳይሆን ከውጭ ወደ ውስጥ ነው።
ብዙ ነገሮችን የሚያደርገው ነገሮቹ ጠቃሚ እንደሆኑ በውስጡ አምኖባቸው ሳይሆን ከወላጅ በሚመጣ ውጫዊ ትዕዛዝ ነው።
ለምሳሌ፦ አንድ ህፃን እሳት የማይነካው እሳት እንደሚጎዳው አውቆ ሳይሆን "እናቴ ትቆጣኛለች" ብሎ ስለሚያስብ ነው።
ካደገ በኋላ ግን ማንም "እሳት አትንካ!" ብሎ አያዝዘውም። ምክንያቱም እሳት እንደሚያቃጥል ያውቃል።
እሳቱን ቢነካ እናቱ ሳትሆን እሳቱ እራሱ ይቀጣዋል።
መፅሐፍ ቅዱስ (ገላትያ 4:1-7) ላይ ሕፃናት በነበርን ጊዜ በትዕዛዝ እንደተገዛንና አሁን ግን በክርስቶስ ልጆች እንደሆንን ይናገራል።
✔️ክርስቲያን ሐጢአት መስራት የሌለበት "እግዚአብሔር ይቆጣኛል" ብሎ በማሰብ ሳይሆን
ሐጢአት እንደሚጎዳው በማወቅ ነው።
~ይህን ደግሞ የሚያስተምር ፀጋ(ቲቶ 2:13)
~እና ወደ እውነት ሁሉ የሚመራው መንፈስ ተሰጥቶታል።
“እንደ ሰው ሥርዓትና ትምህርት
#አትያዝ : #አትቅመስ : #አትንካ
ለሚሉት ትእዛዛት በዓለም እንደምትኖሩ ስለ ምን ትገዛላችሁ? እነዚህ ሁሉ በመደረግ ሊጠፉ ተወስነዋልና።” ቆላስይስ 2፥22
ክርስቲያን በውስጡ ያለው መንፈስ እውነትን እያስተማረው በዚያ እውነት የሚጓዝ ፍጥረት ነው
እንጂ ከውጪ "አትንካ! አትቅመስ! አትያዝ!" እየተባለ የሚነዳ ተቅበዝባዥ ፍጥረት አይደለም።
መፅሐፍ ቅዱስ በ(ዕብራውያን 8 ፡ 7-13) ላይ እንዲህ ይላል👇👇👇
" ፊተኛው ኪዳን ነቀፋ ባይኖረው፥ ለሁለተኛው ስፍራ ባልተፈለገም ነበር።
እነርሱን እየነቀፈ ይላቸዋልና፦ እነሆ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ኪዳን የምገባበት ወራት ይመጣል ይላል ጌታ
ከግብፅ አገር አወጣቸው ዘንድ እጃቸውን በያዝሁበት ቀን ከአባቶቻቸው ጋር እንደገባሁት ኪዳን አይደለም፤ እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑምና፥ እኔም ቸል አልኋቸው ይላል ጌታ።
ከዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና ይላል ጌታ፤
ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፥ እኔም አምላክ እሆንላቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑልኛል።
እያንዳንዱም #ጐረቤቱን እያንዳንዱም #ወንድሙን፦ ጌታን እወቅ ብሎ #አያስተምርም፥ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ #ያውቁኛልና።
ዓመፃቸውን እምራቸዋለሁና፥ ኃጢአታቸውንም ደግሜ አላስብም።
አዲስ በማለቱ ፊተኛውን አስረጅቶአል፤ አሮጌና ውራጅ የሆነውስ ሊጠፋ ቀርቦአል።"
እየሰረቀ ለሚያስቸግር ሰው
"አትስረቅ! መስረቅ ሐጢአት ነው" ብሎ ማስተማር ልክ ሊመስል ይችላል።
መፍትሄም የሚያመጣ ሊመስል ይችላል።
ነገር ግን…
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
📍እርቀ_ሰማይ📍
ክፍል8️⃣
በፀጋ ፀድቀናል(ሮሜ 3;24)
በፀጋ ማለት በነፃ ማለት ነው።
🔹መጀመሪያ ሐጥአተኞች የሆንነው በእኛ ስራ ሳይሆን የመጀመሪያው አዳም በሰራው ስራ ነው።
🔹አሁንም ፃድቃን የሆንነው በሁለተኛው አዳም(በክርስቶስ) ስራ ነው።
ኢየሱስ ያለስራው የተቀጣው እኛ ያለስራችን እንድንድን ነው።(ሮሜ 5:12-20)
🔹ማንም ሰው በራሱ ስራ በእግዚአብሔር ፊት መቆም አይችልም።(ሮሜ 3;20)
የእግዚአብሔር ፊት ቅንጣት ታክል እንኳን እንከን የሌለበት ሰው ብቻ የሚቆምበት ስፍራ ነው።
አንዳንድ መልካም አድራጊ ሰዎች ከእኛ አንፃር ስናያቸው ከመልካም ስራቸውና ትጋታቸው የተነሳ ፃድቃ ሆነው ሊታዩ ይችላሉ።
ከእግዚአብሔር አንፃር ሲታዩ ግን የሆነ እንከን ማይኖርባቸው ይመስላችኋል?
ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ከእኛ የተሻሉ ናቸው እንጂ ፃድቃን አይደሉም።(ገላቲ 3:10)
#ፃድቅ ማለት በእግዚአብሔር ፊት ያለምንም እንከን መቆም የሚችል ሰው ማለት ነው።
"""ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥
በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም።""" ሮሜ 3:11-12
🔸በራሳችን ፅድቅ በፊቱ መቆም ስላልቻልን የራሱን ፅድቅ በክርስቶስ ሰጠን።(2ቆሮ 5:21)
☑️የሰው ልጅ መንግስተ ሰማይ የሚገባው መልካም ስራ ስለሰራ ሳይሆን በክርስቶስ የመስቀል ስራ ካመነ ብቻ ነው።
“"""…ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።”""" ገላትያ 2፥21
❓የሰው ልጅ መልካም ስራ በመስራት የሚድን ከሆነ ማን ይድናል?
❓ኢየሱስ ክርስቶስ ያለሐጥአቱ ከተቀጣ ታድያ እንዴት እኛ ያለስራችን አንፀድቅም?
🔸ኢየሱስ መሞት ስላማረው አይደለም እንደዚያ አይነት አስከፊ ሞት የሞተው። አንተን ሊያፀድቅህ ስለፈለገ ነው።
👉አሁን ሐጥአተኞች አይደለንም፤ ምክንያቱም ክርስቶስ ስለኛ ሐጥአት ሆኗልና።
👉አሁን የተረገምን አይደለንም፤ ክርስቶስ ስለኛ እርግማን ሆኗልና።
👉አሁን ድነናል፤ ክርስቶስ ስለኛ ሞቷልና።
📍ስለ እኛ መዳን መስቀል ላይ ብቻውን ሲሰቃይ እኛ በአንዳች አላገዝነውም።
አሁንም ለመዳናችን በአንዳች አናግዘውም📍
❕እርሱ ብቻውን በቂ ነው❗
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
📍እርቀ_ሰማይ📍
ክፍል6️⃣
...እስራኤላዊያን ሐጥአት ሲሰሩ የበደል መስዋዕት እንዲሆን ንፁሕና እንከን የሌለበት በግ አምጥተው በዚያ በግ እጃቸውን በመጫን እስከዚያች ሰዓት የበደሉትን በደል ወደ በጉ ያስተላልፉ ነበር እነርሱ ይነፁ ነበር።
🔸ከእግዚአብሔር ጋር ጠላት ካደረጋቸው ሐጥአት ግን ፈፅሞ ሊያነፃቸው አይችልም ነበር።(ዕብ 10;1-2)
በብሉይ ኪዳን በእስራኤላዊያን ዘንድ ይደረጉ የነበሩት ስርዓቶች የአዲስ ኪዳን ሕይወት ምሳሌ(ጥላ) ነበሩ።
🔻በዚያ ዘመን በዚያ ስርዓት የነበሩ ሰዎች የሚያደርጉትን በደንብ ከተረዱት በሚያደርጉት ስርዓት ውስጥ ክርስቶስን ያዩበትና ተስፋ ያደርጋሉ።(1ኛ ጴጥ 1;10-12)
▪️ያልገባቸው ግን በዚያ ስርዓት መፅደቅ እና መዳን ይፈልጋሉ።
▫️መዳን ያለው ግን ጥላ በሆኑት የሕግና የነብያት መፅሐፍት ሳይሆን እነዚያ መፅሐፍት በሚመሰክሩለት በአካሉ በክርስቶስ ነው።(ዮሐ 5;39)
እንጂ በብሉይ ኪዳን ስርዓት ውስጥ መዳን የለም።
📍እግዚአብሔር የሰው ልጆችን ባየ ጊዜ ሁሉ እንዲቆጣ የሚያደረገውን
ከሰው ልጆች ነፍስ ጋር ተጣብቆ አልለይ ያለውን ሐጥአት እንዲያስወግድ
ሐጢአት ያለወቀውን በእቅፉ ያለውን አንድ ልጁን ስለአለም ሐጥአት የሚታረድ በግ አድርጎ ላከው።
📌ኢየሱስ ሐጥአተኛ ሳይሆን የሆነው ሐጥአት ነው(2ኛ ቆሮ 5;21)
📌ኢየሱስ የተረገመ ሳይሆን የሆነው እርግማን ነው(ገላ 3;13)
ኢየሱስ ያንን አስቸጋሪውን፡ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ጠላት እንዲሆን መጋረጃ የሆነውን #ሐጥአት ሆነ።
እግዚአብሔርም ሐጥአትን #ለብቻው መስቀል ላይ አገኘውና በሐጥአተኞች ላይ ሊያወርድ የነበረውን ቁጣ ሁሉ አወረደበት።
⚪የአለም ሁሉ ሐጢአት በመስቀል ሞተ።
⚪በዚያ ሰዓት የአለም ሐጢአት ተወገደ።
👉 አሁን ሰውን ከእግዚአብሔር የሚለየው ሐጢአት በዚህ ስራ አለማመን ነው።
👉 አሁን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ አንድ ነው።
እርሱም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን።(1ኛ ዮሐ 3 ; 22-23)
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
📍እርቀ_ሰማይ📍
ክፍል4⃣
…በሕግ ዙሪያ አንድ ምሳሌ ልጠቀም።
የቧንቧ ውኃ ያለቆጣሪ በትቦ ብቻ ቤትህ ብታስገባ ውኃው በተለቀቀ ጊዜ ሁሉ እንደ ልብ ይፈሳል።
ምን ያህል እንደተጠቀምክ ግን ስለማይታወቅ አትከፍልም።
💧ቆጣሪ ካስገጥምክ በኋላ ግን የውኃ ልማት ሰራተኞች በየወሩ ይመጡና ቆጣሪው ምን ያህል እንደ ቆጠረ አይተው ገንዘብ ያስከፍሉሃል።
💧ቆጣሪ ቢኖርም ባይኖርም ትቦ ካለ ውኃው ይፈሳል ይፈሳል።
ልዩነቱ፦ ቆጣሪ በሌለበት ምን ያህል ዕዳ እንዳለብህ አታውቅም።
ቆጣሪ ካለ ግን ምን ያህል ዕዳ እንዳለብህ አውቀህ ስለተጠቀምከው ውኃ መክፈል(መቀጣት) ትጀምራለህ።
👉 ልክ እንደዚሁ የኦሪት ሕግ የመጣው ሰውን ሐጥአተኛ ለማድረግ ሳይሆን ሐጥአተኛና ባለዕዳ መሆኑን ለመግለጥ ነው።(ሮሜ 3:20)
📍#ሕግ_ለማን_ተሰጠ?📍
በመፅሐፍ ቅዱስ ሶስት ወገኖች አሉ
1️⃣ እስራኤላዊያን
2️⃣ አህዛብ እና
3️⃣ ቤተ-ክርስቲያን
1️⃣እስራኤላዊያን
አሮጌው ኪዳን የተገባላቸው፣ በብሉይ ኪዳን መፅሐፍትን የተፃፉትን ሕጎችንም ሆነ ትንቢቶች ቃል በቃል ተቀብለው መጠቀም የሚችሉ ወገኖች ናቸው።
2️⃣አህዛብ
በብሉይ ኪዳን ዘመን፦ ከእስራኤል ውጪ የሆነ የትኛውም ሀገር።
በአዲስ ኪዳን(በአሁኑ ዘመን)፦ በክርስቶስ ያላመነ ሁሉ።
3️⃣ቤተ-ክርስቲያን
ከየትኛውም ወገን ያልሆነች ከነገድ፣ ከቋንቋ ከዘር ተዋጅታ አዲስ ፍጥረት የሆነች።
የብሉይ ኪዳን መፅሐፍትን በቀጥታ የማትጠቀም፣ ወደ ክርስቶስ የምትተረጉም ኢየሱስን ብቻ የምትሰብክ የታጨች ሙሽሪት ናት።
📍ከእነዚህ ወገኖች መካከል ሕግና ነብያት የተሰጠው ለእስራኤላዊያን ብቻ ነው።
አንድ ኢትዮጵያዊ ሕግን ለማስተማርም ሆነ በዚያ ሕግ በኩል ለመፅደቅ ከፈለገ
በመጀመሪያ👉 አሁን ያለንበት ዘመን ብሉይ ኪዳን መሆን አለበት።
በተጨማሪ👉 #በስጋው ከአብርሃም ዘር የተወለደ እስራኤላዊ መሆን አለበት።
ኢትዮጵያ በዚያን ጊዜ "ያልተገረዙ፣ ቡችሎች" ከተባሉት አህዛብ መካከል ነበረች እንጂ የአብርሃም ዘር አልነበረችም።
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
📍እርቀ ሰማይ📍
ክፍል2️⃣
በነገራችን ላይ ሕይወት ብቻ ሳይሆን ውድቀትም የጀመረው በእምነት ነው።
🔸ሔዋን በፊት ሰምታ ያመነችውን የእግዚአብሔርን ቃል ትታ የእባቡን ቃል ሰምታ አመነች።
ያ እምነትም በገነት ውስጥ አብሯት ስለነበረው ዛፍ ፍሬ ያላትን አመለካከት ቀየረው።(ዘፍ 3:1-6)
ያው እምነት ከመስማትም አይደል!(ሮሜ 10;17)
⁉️ሰውን መግደልን ለቃየል ማን አስተማረው❓
መልሱ👉 ማንም ሰው አላስተማረውም
በውስጡ የገባው ከአዳም የወረሰው የሐጢአት ዘር ግን ምቀኝነትን፡ ተንኮልንና ሰውን መግደልን ቁጭ አድርጎ አስተማረው።(ዘፍ 4:6)
ስለዚህ ምንም ባላጠፋው በወንድሙ ላይ ተነሳ፡ ገደለውም።(ዘፍ 4:8)
❗አዳም የተፈጠረው በእግዚአብሔር አምሳል ነበር።
የአዳም ልጆች ግን የእግዚአብሔር አምሳል አልነበራቸውም❗
አዳም ልጆቹን የወለዳቸው ከወደቀና ሐጢአተኛ ከሆነ በኋላ ነው።
ስለዚህ እነርሱም የወደቀውንና ሐጢአተኛ የሆነውን የእርሱን አምሳል ይዘው ተወለዱ።
“አዳምም ሁለት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ልጅንም በምሳሌው እንደ መልኩ ወለደ” (ዘፍ 5፥3) (በእግዚአብሔር መልክና አምሳል ሳይሆን በራሱ መልክና አምሳል)
❗ሰው ሐጢአተኛ የሚሆነው በስራው ሳይሆን ከአዳም ዘር በመወለዱ ምክንያት ነው።(ሮሜ 5:12)
👉ሐጢአተኛ መሆን ለአዳም የስራው ውጤት ነው። 👉ከእርሱ ዘር ለሚወለድ ሁሉ ግን የስራ ውጤት ሳይሆን በመወለድ የሚወረስ ማንነት ነው።
አዳም ከወደቀበት ጊዜ ጀምሮ የሰው ልጅ
🔹ሐጢአተኛ ለመሆን ሳይሆን ሐጢአተኛ ስለሆነ ሐጢአትን ያደርጋል፤
🔹በአእምሮው ክፉ ነገሮችን ያስባል፣ ይመኛል፤
🔹በራሱ መንገድ ይመላለሳል፤
🔹እግዚአብሔርን አይሰማውም፤
🔹እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ ያሳዝነዋል፤ በፍፁም ማስደሰት አይችልም፤ በተገናኘ ቁጥር ያስቆጣዋል።(ኤፌ 2:3)
🔹መልካምን ማድረግ ቢፈልግ እንኳን ማድረግ ያቅተዋል።(ሮሜ 7:19-20)
ይህን ሁሉ የሚያደርገው ከውስጡ ካለው የሐጢአት ዘር የተነሳ ነው። ያ የሐጢአት ዘር ከውስጡ እስካልወጣ ድረስ እነዚህን ክፉ ነገሮች ማድረግን ማቆም አይችልም።
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
#ወደ_ክርስቶስ_መልካም_ስራ_ገብተናል
#የእኛ_መልካም_ስራ_ሳይሆን_የክርስቶስ_መልካም_ስራ
#ኣሁንም_በእኛ_ሁኖ_መልካም_ስራ_የሚሰራው_እርሱ_ራሱ_ክርስቶስ_ነው
#እኛ_መስራት_ኣንችልም_ብንችል_ኑሮ_ኢየሱስ_ኣያስፈልገንም_ነበር ።
#እኛ_በእርሱ_እርሱ_በእኛ ( 1ኛ ዮሃንስ 4፥15 )
ኤፌሶን 2 (Ephesians)
10፤ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ።
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
#አታልቅስ
ራእይ 5:5፤ ከሽማግሌዎቹም አንዱ፡— #አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል፡ አለኝ።
#ብዙ ክርስቲያን በየፀሎት ቦታው እናልቅስ ወገኖቼ እግዚአብሔር እንዲሰማን ምናምን ይላሉ መፅሀፍ ቅዱስ ግን ለቅሶ የሚባል ነገር መጨረሻው ኢየሱስ ማዕተሙን በፈታ ግዜ እንደሆነ ይነግረናል።
#ስለዚህ ነው ዮሐንስ ሲያለቅስ #አታልቅስ ያለው ለምን? ዮሐንስ ከለመደው ልምድ(trend) ምናልባት #ስላለቀሰ #መልስ #እንደሚመጣ #አስቦ #ሊሆን #ይችላል።
#እኛ ሀገር ልጆች የሆነ ነገር እንዲገዛላቸው ያለቅሳሉ ስለዚህ ይህን መፅሀፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ባህል ይዘን ወደ ቤተክርስቲያን ገባን መፅሀፍ ቅዱስ በተለይም በአዲሱ ኪዳን ላይ ምንም ቦታ ላይ #ስላለቀሳችሁ #ትሰማላችሁ #የሚል #ቦታ #የለም።
#ስለዚህ እንደ አማኝ ወደ እግዚአብሔር ስንቀርብ በልበ ሙሉነት እና በድፍረት መሆን አለበት። " በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።"(1ዮሐ 5:14)
ኤፌሶን 3:12፤ በእርሱም ዘንድ ባለ እምነታችን በኩል በመታመን ድፍረትና መግባት በእርሱ አለን። ወደ እግዚአብሔር ስንቀርብ በለቅሶ እንቅረብ አይልም በድፍረትና በመታመን ይላል ልክ ልጅ አባቱን እንደሚያወራ በነፃነት አባታችንን እናውራው።
ፀጋና ሠላም ይብዛላችሁ።አሜን
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
መፅሀፍ ቅዱስን መረዳት
መፅሀፍ ቅዱስን በምናነብበት ጊዜ ስለ መፅሀፍ ቅዱስ መረዳት ያለብን ነገር አለ ይህም የቃሉ ተደራሲያንን ማወቅ ነው። መፅሀፍ ቅዱስ በተለያዩ ዘመናት በተለያዩ ሠዎች ሲፃፍ የቆየ ቢሆንም እንኳን ስለ ሠው ልጆች አንድ ወጥ እና ተያያዥ የሆነ ትልቅ የእግዚአበሔር አጀንዳን የሚተርክ እንደሆ እናውቃለን። በዚህም መፅሀፍ ቅዱስ በጥቅሉ የተፃፈው ለሠው ልጆች ሁሉ እንደ ሆነ እንረዳለን።
በዝርዝር ቃሉን ስናጠና ግን በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ 3 ወገኖች/ቡድኖች/ አሉ። እነዚህም
1.አይሁድ / የእስራኤል ህዝብ/ለእግዚአብሔር የተለየ ህዝብ
2.አህዛብ / ከአይሁድ ውጪ ያለ ህዝብ/
3.ቤተ ክርስቲያን / የአይሁድም የአህዛብም ድብልቅ የሆነችው/የክርስቶስ አካል /
➢ እንግዲህ ልብ ማለት ያለብን እነዚህ ተደራሲያንን ለይቶ ማወቅ ቃሉን ለመረዳት እጅግ መሠረታዊ ነገር እንደሆነ ነው።
ስለዚህ በጥቂቱ ስለ እነዚህ 3ቱ ወገኖች እንመልከት
1. የአይሁድ ወገን
➢የአይሁድ ወገን ማለት በአብርሀም እግዚአብሔርን ታዞ መውጣት ምክንያት የተመረጠ ፣የተባረከ፣እንዲሁም የተስፋ ቃል ያለው በስፋ ቃል የተወለደ ምርጥ ህዝብ ነው። የክርቶስ ኢየሱስ ወንድሞችም ናቸው። ቃሉ ስለዚህ ህዝብ እንደዚህ ይላል፦
ሮሜ 9፥4-5
⁴ እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥
➠ልጅነትና
➠ክብር ኪዳንም
➠ የሕግም መሰጠት
➠የመቅደስም ሥርዓት
➠የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤
➠⁵ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤
➠ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን። ---ሮሜ 9
◈ የ አይሁድ ህዝብ በመጀመሪ እግዚአብሔር ሲጠራቸው እስራኤል በመባል ይታወቁ ነበር ነገር ግን በብዙ ምክንያትና በጊዜ ሂደት አይሁድ የሚለው ክርስቶስ የመጣበት ነገድ መጠሪያቸው ሆኗል።የአይሁድ ህዝብ በውስጡ ብዙ ቡድኖች አሉ ከነዚህም መሀከል
➢ከፈሪሳውያን ፦ በሙታን ትንሣኤ ያምናሉ
➢ከሰዱቃውያን፦በሙታን ትንሣኤ አያምኑም
➢ቀናተኛ፦ለሃይማኖት የሚቀኑ ናቸው
➢ፀሀፍት፦ ሊቃናት/ አዋቂ/ የሚባሉ ናቸው
➔ ሌሎች ደግሞ በየቦታው የተበተኑ አይሁዳዊያንን እንመለከታለን እነዚህም
➢ዕብራዊያን፦ እነዚህ አይሁድ የሰንበት፣የሙሴ ህግጋትን፣ግዝረትን፣ለጣዖት የተሠዋ ምግብ ላይ ጠንከር ያለሀ አቋም ያላቸው ናቸው።
➢ሔለናዊ ፦ አነዚህኞቹ ደግሞ አስተዋዮች እና መፅሀፍት መርማሪዎች ነበሩ ለምሳሌ በቤሪያ ያሉ አይሁዳውያን።
➠ይቀጥላል 🌴🌴 ለሎች ያጋሩ🌴🌴
@Gracebygrace
@Gracebygrace
@Gracebygrace
#በጸጋ_መመላለስ(መኖር)
📌#ጸጋ ማለት ለማይገባው (for Undeserved) ሰው የሚሰጥ ፣ ነጻ የሆነ የእግዚአብሔር ሥጦታ (የእግዚአብሔር አቅም/ኃይል) ማለት ነው፡፡
👉ካልሞትክ ማለትም ፦ እግዚአብሔርን ለማስደሰት መፍጨርጨርህን ካላቆምክ ፣ እኔ አልችልም እርሱ ግን በእኔ ይሰራል ካላልክ ፣ ጽድቅን ለማስቆጠር ከታገልክ ፣ በአጠቃላይ መንፈሳዊነትህን በአንተ አቅም እና ጥረት (Effort) ላይ የምታደርግ ከሆነ #በፍጹም_ከጸጋ_ጋር_አትስማማም ፣ ይህ ያዳነህ ጸጋ ሙሉ በሙሉ አይሰራብህም።
❤️እግዚአብሔር ወደ ራሱ ሲጠራን እንድንኖርለት ሳይሆን ልጁ ክርስቶስ ኢየሱስ እንዲኖርብን ነው የሚፈልገው።
"ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 2:20)
👉👉 ነገር ግን ይህ የእግዚአብሔር አቅም (#ጸጋ) እንዴት በህይወታችን እንደሚሰራ ካለማወቃችን የተነሳ ፣ አብዛኛውን ጊዜ ከዚህ #ከእግዚአብሔር_አቅም ይልቅ #የራሳችንን_አቅም/ጉልበት እንጠቀማለን።
😊 ጸጋ የራሱ የሆነ የህይወት አሰራር (ሕግ) አለው ፤ እንደ ኃይማኖታዊ ሰው ወግ ፣ ሥርዓት እና አመለካከትም ፈጽሞ አይሰራም ፤ ለዚያም ነው ብዙዎቻችን #በጸጋ የእረፍትን ኑሮ መኖር የሚያቅተን።
❤️በእግዚአብሔር ተጀምሮ በሰው የሚቋጭ ጸጋ የለም የጸጋ ጀማሪውም ፈፃሚውም እግዚአብሔር ብቻ ነው አለዚያ ጸጋ ጸጋ መሆኑ ይቀራል።
ሮሜ 11 ፣ 6
❤️አሁን አዲስ የእግዚአብሔር አሠራር መጥቷል እርሱም #የጸጋ_አሰራር (የጸጋ ዘመን) ይባላል።
👉👉ይህ የጸጋ አሠራር ፦ ለመዳን የምትሮጥለት ሳይሆን ፤ በመዳንህ የምታርፍበት፤
❤️እግዚአብሔርን_ለማስደሰት_የምትታገልበት ኑሮ ሳይሆን በጸጋው በማረፍህ እግዚአብሔር የሚደሰትበት ለጌታ የምትሰራለት ሳይሆን እርሱ በአንተ የሚሰራበት ፣ በእግዚአብሔር ለመወደድ የምትጥርበት ሳይሆን ፤ ደክመህ እንኳ የተወደድክበት ሥርዓት መሆኑን ልንረዳ ያስፈልጋል።
📌የእግዚአብሔር አቅም (ጸጋ) በአንተ ላይ የሚሰራው አንተ ስትሞት ብቻ ነው ፤ ካልሞትክ (መፍጨርጨርህን እና ጥረትህን ካላቆምክ ) ጸጋው በኃይል እንዳይሠራ ታስቸግራለህ። እግዚአብሔር የሚፈልገው የእርሱ መቻል በአንተ አለመቻል ላይ እንዲታይለት ነው ፤ አንተ ዜሮ ሆነህ የእርሱ ኃይል እንዲታይ እና እርሱ ብቻ እንዲመሠገንበት ነው የሚፈልገው። አንተም በራስህ ጉልበት የምትፍጨረጨር ከሆነ አንተ እና ጸጋ በጋራ እየሰራችሁ ነው ማለት ነው ፣ ታዲያ ማን ይመስገንበት? እግዚአብሔር ፈጽሞ እንድታግዘው አይፈልግም ፣ በጸጋው እንድትታገዝ እንጂ።
“ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ #እኔም_አሁን_ሕያው_ሆኜ_አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና #ስለ_እኔ_ራሱን_በሰጠው_በእግዚአብሔር_ልጅ_ላይ_ባለ_እምነት የምኖረው ነው።” ገላትያ 2፥20 🥰 ሮሜ 11፣ 6 “በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
🥰(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:18)
"ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ። ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።"
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
ተስፋው በእምነት ደርሷል!
የዓለምም ወራሽ እንዲሆን ለአብርሃምና ለዘሩ የተሰጠው የተስፋ ቃል በእምነት ጽድቅ ነው እንጂ በሕግ አይደለም። ሮሜ 4፡13
✍️ በሮሜ ምዕራፍ 4 ቁጥር 13 ውስጥ፣ እግዚአብሔር ለአብርሃምና ለዘሩ የዓለም ወራሾች እንደሚሆኑ የገባው ቃል በሕግ ሳይሆን፣ በእምነት ጽድቅ ነው።
✍️ ዛሬ፣ እኛ የኢየሱስ በመሆናችን፣ በተስፋ ቃሉ መሠረት የአብርሃም ዘር እና ወራሾች ነን (ገላትያ 3፤29)። በክርስቶስ ጻድቃን እንደሆንን ባመንን መጠን የእርሱን አቅርቦት የበለጠ እንለማመዳለን።
✍️ የዓለም ወራሽ እና የአብርሃም በረከቶች፣ ጥበቃ እና የተትረፈረፈ አቅርቦት በእምነት ወደ እኛ መጥቷል። ምንም እንኳን ምንም ዓይነት የእግዚአብሔር በረከት ባይገባንም፣ የልጁ የኢየሱስ መስዋእትነት እና የተፈጸመ ሥራ ጻድቅ ሆነናል፣ ለሁሉም በረከቶች ብቁ እንደሆንን ይህ እምነት ዋስትና ነው።
✍️ በመስቀል ላይ፣ ኢየሱስ ኃጢአታችንን ወስዶ ጽድቁን ሰጠን። ድህነትን ወስዶ የተትረፈረፈውን ሰጠን። ኃፍረታችንን ወስዶ ድሉን ሰጠን።
✍️ ዛሬ፣ በኢየሱስ የተፈጸመ ሥራ ያጸደቀንን እውነት፤ እናምናለን፣ እናሰላስለዋለን፤ ያን ጊዜ በአብርሃም በረከቶች መመላለስ እንጀምራለን።
/channel/Gracebygrace
እግዚአብሔር - ይወድሃል!
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዩሐንስ 3፡16
✍️ ደወል እስካልደወልከው ድረስ ደወል አይደለም። መዝሙር እስካልዘመርከው ድረስ መዝሙር አይደለም። ፍቅርም እስካልሰጠኸው ድረስ ፍቅር አይደለም። እግዚአብሔር ከ 2,000 ዓመታት በፊት አንድ እና ብቸኛ የሆነውን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ሰጠን፣ ይህም በምን ያህል ጥልቅ በሆነ ፍቅሩ እንደሚወደን ያሳየበት መንገድ ነው።
✍️ ለዚህ ነው የገናን በአል ባሰብክበት ወይም በምታከብርበት ጊዜ ሁሉ ይህንን አስታውስ - ገና እግዚአብሔር እንደሚወድህ ከሰማይ የተላከ ምልክት ነው። እግዚአብሔር ኢየሱስን እንደወደደ (በኢሱስ ቦታ ስምህን ማድረግ ትችላለህ) ይወድሃል። አንድያ ልጁን ሰጠህ። በልብህ ውስጥ የሚሰማህ ሥቃይ ሁሉ፣ የሚያልፍብህ ማናቸውም ብስጭት፣ ከዓይኖችህ የሚዘንቡ ዘለላ እንባዎች ሁሉ፣ እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ምክንያቱም እርሱ በጥልቀት ስለ አንተ ያስባልና።
✍️ ኢየሱስ “እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።” (ዮሐንስ 10 10)። ጌታ በጣም ስለሚወድህ ስለ አንተ በመሞት የሚትረፈረፍ እና የሚበዛ ሕይወትን ሊሰጥህ መጣ። እሱ ደስተኛ እና ጥሩ ስኬት እንድታገኝ ይፈልጋል። የማይታየውን ነገር ግን በልጁ የተገለጠውን ፍቅሩን በማሰላሰሉ ወደ ታላቅ የተትረፈረፈ ሕይወት መግለጥ ጀምር!
/channel/Gracebygrace
ማን ነገረህ?
ዘፍጥረት 3:10
10 እርሱም አለ። በገነት ድምፅህን ሰማሁ፤ ዕራቁቴንም ስለ ሆንሁ ፈራሁ፥ ተሸሸግሁም።
11፤ እግዚአብሔርም አለው። ዕራቁትህን እንደ ሆንህ ማን ነገረህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ በላህን?
የአዳም መገኛ እግዚአብሔር ስለሆነ፣ ስለ አዳም ከእግዚአብሔር በላይ ሊያውቅና ሊናገር የሚችል አካል የለም! አዳም የእባቡን የስህተት መርዝ ከመስማቱ በፊት በእወነት ውስጥ ነበር የሚኖረው። አዳምን መገኛው እግዚአብሔር ከሚያውቀው እውነት ያጎደለውና በውሸት ክልል ውስጥ የከተተው የሰማው የውሸት እውቀት ነው።
ሰው ከእግዚአብሔር እውነት የሚጎድለው፣ ከመገኛው ውጪ ያለውን ድምጽ ሲያስተናግድ ነው። በመጀመርያ እግዚአብሔር አዳምን ሲፈጥረው እራቁቱን እንደሆነ አልነገረውም፣ አዳምም እራቁቱን እንደሆነ አያውቅም! እግዚአብሔር አዳም እራቁቱን እንደሆነ ያልነገረው፣ በእግዚአብሔር እውቀትና እውነት ውስጥ አዳም እራቁቱን ስለሌለ ነው! ለእግዚአብሔር አዳም ለብሶ ነው ያለው፣ ሥጋን!
የሰይጣን የውሸት ቃላት ያለህን እንደሌለክ አድርጎ መናገር ነው! ከእግዚአብሔር እውቀትና እውነት ውጪ ያለውን ቋንቋ ማስተናገድ ስትጀምር፣ እግዚአብሔር የሚጠይቅህ ነገር ማን ነገረህ የሚለውን ነው! አዳም እራቁቱን እንደሆነ እግዚአብሔር ካልነገረው፣ አዳምን ከእውነተኛው እውቀት ያጎደለውን ውሸት የሰበከው አካል አለ ማለት ነው! ለዝያም ነው እግዚአብሔር እኔ ስላንተ የማላውቀውን ነገር ማን ነገረህ ብሎ የጠየቀው።
ዛሬም በእግዚአብሔር አዕምሮ ውስጥ በሌለው ቋንቋ እራሳችንን የምንተረጉም ሰዎች አለን። እኔ የማልረባ ነኝ፣ ሀጢአተኛ ነኝ፣ ውዳቂ ነኝ፣ ተስፋ የለኝም የሚሉ ነገሮችን በራሳችን ላይ የምንናገር ሰዎች ብዙ ነን! ዛሬም የእግዚአብሔር ጥያቄ ማን ነገረህ? የሚል ነው! ምክንያቱም እግዚአብሔር ሀጢአተኛና የማይረባ ልጅ ስለሌለው!
ጽድቅ በውልደት የሚገኝ ዝርያ እንጂ በድርጊት የሚመጣ ልምምድ አይደለም! ብዙ ሰው ሀጢአተኛ ነኝ የሚለው ከድርጊቱ አንጻር እራሱን ለክቶ ነው! ነገር ግን እራሳችንን ማየትና መተርጎም ያለብን በድርጊታችን ሳይሆን በመስቀል ከተሰራው ሥራና እግዚአብሔር በክርስቶስ ውስጥ በሚጠራን ስያሜ ነው!
ሀጢአተኛና የማልረባ ነኝ ብሎ ማሰብና መናገር የመስቀሉን ሥራ ማኮሰስና እግዚአብሔርን መሳደብ ነው! ምክንያቱም ከእግዚአብሔር አብራክ ሀጢአተኛ ሰው መውጣት ስለማይችል! አዳም ሲወልድ ሀጢአተኛና የሞተን ሰው እንደሚወልድ ልክ እንደዝያው እግዚአብሔር ሲወልድ ክቡርና ጻድቅ ልጅን ነው የሚወልደው!
እግዚአብሔርን ማክበርና ማላቅ እራስን በማሳነስ ሳይሆን እራስን እግዚአብሔር በሚጠራው አጠራር በመጥራት ነው! ከእግዚአብሔር ስያሜ በሚያንስ ቃል እራስን መጥራት፣ እግዚአብሔር በመስቀል የሰራውን ሥራ ማግፋፋት ስለሆነ፣ እግዚአብሔርን ማክበር ሳይሆን መሳደብ ይሆንብናል!
ስለዚህ እራሳችንን በቃሉ ነህ በታባልነው እውነታ ውስጥ ነኝ በሚል ማንነት መኖር ተገቢ ነው!
ተባርካቿል!
ወንድም ቢንያም ተስፋዬ
#የአዲስ_ኪዳን_ህይወት
/channel/gracebygrace
✍ስለ #ኢየሱስ መማር ለምን አስፈለገ??
1. እግዚአብሔር #ሌላ ትምህርት #ስለሌለው።
እግዚአብሔር ከዚህ ውጪ አስተምህሮ የለውም፤ ከኢየሱስ ጋር መጥተው የማይሰኩ የማይገጥሙ እርሱን የማያሳይ አስተምህሮዎችን አያውቃቸውም። 66ቱ መጽሐፍት በሙሉ በደንብ ካደመጥናቸው አንድ sound የሆነ አስተምህሮ አላቸው እርሱም #ኢየሱስ እርሱ #ክርስቶስ የእግዚአብሔር #ልጅ ነው የሚል፤እግ/ር ድንቆች ታምራቶች ምልክቶች ቢሰጥ እነዚህ ሁሉ ስለ ኢየሱስ የተማሪናቸውን ትምህርት ማጽናዎች ናቸው።እግዚአብሔር ቅዱሳን እንድማሩለት የሚፈልገው እንዲመሰረቱበት ሚፈልገው ትምህርት "ኢየሱስ"የሚለው ነው።
2.እግ/ርን #ለመስማት ስለ ኢየሱስ እንማራለን።
ማቴ 17:5 እግ/ር ተናገረ "ኢየሱስን ስሙት" ብሎ፤እግዚአብሔር መታዘዝ ማለት እርሱን #መስማት እና #ያለንን ማረግ ነው፤ ስለዚህ ኢየሱስን #ስንሰማ #ስንማሪ እግ/ርን እየሰማን ነው።
3.የስብከታችን ርዕስ #ኢየሱስ ስለሆነ
2ኛቆሮ 4:5
የስብከታችን ርዕስ መነሻው የሚሰሙን ሁሉ ይዘን የሚናስጉዙበት በዝርዝር በጥልቀት የሚናብራራው እርሱ ስለሆነ ስለ እርሱ እንማራለን፤
ንእሱ ሀሳቦች ዋናውን ሀሳብ ርዕስ እንደሚደግፍ በስብከታችን መሀል ሙሴ አብርሃም መባረክ ብንል የሚያጎሉት የሚያሳዩት ተደማምረው የሚመሩት የሚያደርሱት ወደ #ኢየሱስ ነው።
4. ሁሉ #በእርሱ #ለእርሱ #ከእርሱ ስለሆነ እንማራለን።
ፍጥረት በእርሱ ስለሆነ(ዘፍ 1፤ዮሐ 1:3)
ስለ ፍጥረት ስታጠኑ ሁሉም #የተፈጠሩት #የተጋጠሙት #የተደገፊት በእርሱ ነው።ለእርሱ ነው የተፈጠሩት።
የዘላለም ህይወት በአርሱ(1ኛዮሐ 5:11)
የእድሜ ርዝመት ብቻ ያልሆነው የክርስቶስ ህይወት መካፈል የሆነው የዘላለም ህይወት የሚገኘው በእርሱ በማመን ነው።
መዳን በእርሱ ስለሆነ(የሐዋ.ስራ 4:12)
ሰው የፈለኩትን #ማመን መብቴ ነው ይላል፤ይበል ዋናው ግን #ከዘላለም ሞት ያድነዋል የሚል ነው።መዳን በእርሱ ብቻ ነው።
ወደ እግዚአብሔር የሚንደርሰውብቸናው መድረሻ እርሱ ነው።(ዮሐ14:6)
ምድር ላይ ወዳሉ ነገሮች ለመድረስ 2እና ከዛ በላይ ብዙ መንገዶች አሉ ወደ እግ/ር መድረሻ ብቸኛው እርሱ ነው።......
✍ስለ ኢየሱስ ተምረን ተምረን እርሱን ሰምተን ሰምተን #አንጨርሰውም፤አስተምህሮው #እየቀጠለ እኛ #እንጨርሳለን የምድር ጉዛችንን።
እነዚህ እና በሌሎች ብዙ ምክንያቶች
ስለ ኢየሱስ እንማራለን።
#እውነትን #መግለጥ
Https://t.me/Gracebygrace
🔎የእግዚአብሔር ቃል ብርሀን ነው!🔎
የእግዚአብሔር ቃል ብርሀን ነው: ልክ ስንሰማው በውስጣችን ያለውን ጨለማ ሁሉ ያጋልጣል: ስለዚህም ልክ ሲበራልን ድሮ ጥያቄ የሚሆንብን ነገር ስለሚመለስልን በልባችን ነፃነት ይሰማናል:: ነገር ግን 'ገና' በውጫዊ ነገር ላይ ምንም የተቀየረ ነገር አይኖርም ምክኒያቱም: የቃሉን ብርሀን ስናገኝ አይናችንን ይከፍትልናል እንጂ: ወድያውኑ እኛ ወይም ሁኔታችን ተቀይሮ እንደቃሉ አንሆንም:: በጨለማ የነበረውን ሁሉ በግልፅ እናየዋለን:: ከዛ በብርሀን ያየነውን የጨለማን ስራ ሳንክድ: በበራልን እውነት ችግሩን የምናጠፋበትን ጥበብ በማግኘት እርምጃ መውሰድ አለብን:: ቃሉ አብርቶልን እንዳላየ የምንሸፋፍነው ከሆነ ግን: በምቹ ቦታችን(comfort zone) ላይ ነን: ምንምም ለውጥ ማምጣት አንችልም: የቃሉንም ፍሬ ማፍራት አንችልም::
Https://t.me/gracebygrace
📍እርቀ ሰማይ📍
ክፍል1️⃣1️⃣
እየሰረቀ ለሚያስቸግር ሰው
"አትስረቅ! መስረቅ ሐጢአት ነው" ብሎ ማስተማር ልክ ሊመስል ይችላል።
መፍትሄም የሚያመጣ ሊመስል ይችላል።
ነገር ግን መስረቅ ሐጢአት መሆኑን ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን በሌላውም ኃይማኖት የሚኖር ሰው ያውቃል።
👉ሰውን ከስርቆት ሕይወት የሚያወጣው "አትስረቅ!" የሚለው ትዕዛዝ ሳይሆን ክርስቶስን ማወቅ ነው።
(ሉቃስ 19)አጭበርባሪውን ዘኬዎስ ማንም ሳይጠይቀው ሐጢአቱን ተናዞ በእጥፍ እንዲክስ ያደረገው ለዘመናት እየሰማ የኖረው #አትጭበርብር! የሚለው ሕግ ሳይሆን አንድ ቀን ወደ ቤቱ የገባው ኢየሱስ ነው።
ኢየሱስ ዘኬዎስን "ያጭበረበርከውን ገንዘብ መልስ! ካልመለስክ ትጠፋለህ! ክብሬን ካንተ ወስዳለሁ" አላለውም። እንደውም ጭራሽ ወደ ቤቱ ገባ፤ እራትም ከእርሱ ጋር በላ።
የኢየሱስ ወደ እርሱ ቤት መግባት እንደ ሌላ ሰው አድርጎ ለወጠው።
☑️ሰው ሐጢአትን ከማድረግ የሚርቀው ስለሐጢአት ባለው ብዙ እውቀት ሳይሆን ስለክርስቶስ ባለው እውቀት ነው።
☑️ሰው ጌታን መበደል የሚያቆመው በመበደሉ እንደሚቀጣ ሲያስብ ሳይሆን ጌታ ምን ያህል እንደወደደውና ምን አይነት ስፍራን እንደሰጠው ሲያውቅ ነው።
"…የጴጥፋራ ምስት ዮሴፍን አብረን እንተኛ ብላ እየጎተጎተችው እምቢ ብሏል፤ ስለዚህ እኛም እምቢ ማለት አለብን…"
ስለተባልን ከዝሙት አናመልጥም፤ እንደውም ሊብስብን ይፍችላል።
በዚህ ታሪክ ውስጥ ግን ክርስቶስ ከተገለጠልን ክርስቶስን የገለጠልን ያ መንፈስ ከማንኛውም አይነት የሐጢአት ልምምድ ያወጣናል።
አሁን ከትዕዛዝ የተሻለ ፀጋ ተገልጧል።
👉ትዕዛዝ ሐጢአትን እንዳታደርግ ያዝሃል፤
👉ፀጋ ግን እንዳታደርግ አድርጎ ይለውጥሃል።
📍ሐጥአት አለመስራት ለክርስቲያን ትዕዛዝ ሳይሆን ክርስቲያን ስለሆነ ብቻ በሕይወቱ የሚገለጥ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ውጤት ነው።
ሰው በመጀመሪያው አዳም ምክንያት ሐጥአተኛ ከሆነ ቢፈልግም ባይፈልግም ሐጢአት መስራት ግዴታው ነው። ምክንያቱም የሐጢአት ዘር በውስጡ ስላለ።
በክርስቶስ የፀደቀ ሰውም በውስጡ የፅድቅ ዘር አለ። ያ የፅድቅ ዘር ለሐጢአት ሞት ለፅድቅ እንዲኖር ያደርገዋል።
📍የፅድቅ ሕይወት ያለው በሕግ ሳይሆን ክርስቶስን በማወቅና በመረዳት ውስጥ ነው
ክርስቶስን ማወቅ ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለው📍
“ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።” ያዕ 2፥17
መዳን በእምነት ብቻ ሳይሆን በስራም ጭምር ነው ወይ?…
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
📍እርቀ_ሰማይ📍
ክፍል9️⃣
#በፀጋ_ከፀደቅንና_ከዳንን_የሕግ_ጥቅሙ_ምንድነው ❓
☑️ ሕግ አሁንም አልተሻረም ግን አንድ የተፈጠረ ነገር አለ
👉 ኢየሱስ ሕግን ሙሉ በሙሉ ፈፀመው።
ያንን መፈፀሙን ለኛ አስቆጥሮ የኛን አለመፈፀም እርሱ ወሰደው።
📍ባለመፈፀማችን ምክንያት ሊመጣብን የነበረውን #ቁጣ ሁሉ እርሱ ተቀበለ።
📍እርሱ በመፈፀሙ ምክንያት ይቀበል የነበረውን #ሽልማት ሁሉ በእርሱ ለምናምነው ለእኛ ሰጠን።
ሕግ የመቅጣት ስልጣን ያለው መፈፀም ባቃታቸው ወገኖች ላይ ነው።(ሮሜ 3:19)
- በፈፀሙት ላይ ምንም ስልጣን የለውም።
- እኛ ደግሞ "ሕግን መቶ በመቶ ፈፅማችኋል" ተብለናል።
👉ስለዚህ አሁን ከሕግ በላይ ነን። የሚገዛን የመንፈስ ሕግ (ፀጋ) ነው።
👉ሕግ አሁን ወደ እግዚአብሔር ከሚያደርሰን መንገድ በክርስቶስ ተወግዷል።(ቆላ 2:14)
📍 #የሕግ_ጥቅሙ_ምን_ነበር?
ለአብርሃም በእምነቱ ምክንያት የተገባው ኪዳን በክርስቶስ እስኪፈፀም ድረስ እስራኤላዊያንን አዝሎ የጠበቀ ሞግዚት ነው።(ገላ 3:19)
ክርስቶስ ሲመጣ ግን ሕግ ያዘላቸውን ሕዝብ አውርዶ ለባለቤቱ ያስረክባል።
📍 #የሕግ_ጥቅም_አሁን?
መፅሐፍት ሁሉ ስለኢየሱስ ስለሚመሰክሩ ከሕጉ ውስጥ ክርስቶስን እያወጣን እንማርበታለን።
እንጂ አሁን ሕግን በቀጥታ ተቀብሎ፣ አደርገዋለሁ፣ እድንበታለሁ ማለት ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም።(2ኛ ቆሮ 3:14)
በክርስቶስ የተቀደደውን መጋረጃ መልሶ ይሰፋብናል።
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
📍እርቀ_ሰማይ📍
ክፍል7️⃣
“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።”
ገላትያ 2፥16
📍ፀጋ እና የፀጋ ስጦታ📍
ብዙ ሰዎች ሁለቱንም ቃል ለአንድ አላማ ይጠቀሟቸዋል፤ ነገር ግን ሁለቱም ቃላት በጣም የተለያዩ ነገሮችን የሚያመለክቱ ቃላት ናቸው።
#ፀጋ ማለት ማንነት ነው።(ኢየሱስ ነው)
#የፀጋ_ስጦታ ደግሞ ከፀጋ በፀጋ የሚሰጠ ስጦታ ነው።
ፀጋ ትንቢት መናገር፣ ልሳን ማውራት፣ እምነት፣ መገለጥ፣ አጋንንት መለየት…ወዘተ #አይደለም። እነዚህ ሁሉ የፀጋ ስጦታዎች ናቸው።
#ፀጋ እኛን ወደ እግዚአብሔር በነፃ ያለምንም ክፍያ ሊያስታርቀን የመጣው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
#በክርስቶስ_ኢየሱስ_ያመነ_ሰው ማለት
"መልካም ስራ ሰርቼ፣ ድሆችን አብልቼ፣ ባለመቃም፣ ባለማጨስ፣ ባለመስከር፣ ባለመስረቅ፣ ባለማመንዘር፣ ዝሙትን ባለመስራት፣ ባለመመኘት፣ ባለመዝፈን፣ መልካም የሆኑ ነገሮችን ብቻ በመስራት ወደ እግዚአብሔር መንግስት እገባለሁ" ብሎ የሚያስብ ሰው ማለት #ሳይሆን የሐጥአት ሸክም ከብዶት "እነዚህን ሁሉ ነገሮች በራሴ ማድረግ አልቻልኩም፤ #ኢየሱስ_ሆይ_አድነኝ " ብሎ የመጣ እጅግ ደካማ፣ ሐጥአተኛና በሽተኛ ሰው ነው። (ሮሜ 3;9-28)
⭕በፀጋ⭕
🎈ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት በሕግ በኩል መቆም ስለማይችል ሕይወት በፀጋ መጣ።
🎈የዘላለም ሕይወት ዋጋ ማንም ከፍሎ ለመግዛት ከሚችለው በላይ ውድ ስለሆነ
ክርስቶስ መከፈል የሚገባውን ዋጋ ሁሉ ከፍሎ በተሰራው ስራ ለሚያምኑት ሁሉ በፀጋ ሰጠ።
🎈እርሱ ያለሐጥአቱ ሐጥአት ሆኖ ስለተቀጣ በእርሱ የሚያምኑት ሁሉ ያለፅድቃቸው በፀጋ የእግዚአብሔር ፅድቅ ተደረጉ።
“የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።”
ገላትያ 2፥21
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
📍እርቀ_ሰማይ📍
ክፍል5️⃣
⁉️ሕግን ሙሉ በሙሉ የጠበቀ ሰው የዘላለምን ሕይወት ያገኝ ይሁን❓
ሕግን በራሱ ሙሉ በሙሉ የሚጠብቅ ሰው የለም፤ ወደ ፊትም አይኖርም።(ገላ 3:11)
ነገር ግን " አንድ እስራኤላዊ እንዳጋጣሚ ሕግን ሙሉ በሙሉ ጠበቀ" ብለን ብናስብ እንኳን ያ ሰው የሚያገኘው የዘላለምን ሕይወት ሳይሆን ምድራዊ በረከቶችን ነው። (ዘዳ 28:1 - 14)፦ በእርሻው፣ በከተማው… ብሩክ ይሆናል።
ባይጠብቅ ደግሞ ምን እንደሚሆን በዛው መፅሐፍ (ዘዳ 28:15 - 68)ተፅፎለታል።
እንጂ ሕግን መጠበቅም ሆነ አለመጠበቅ ከዘላለም ሕይወት ጋር የተገናኘ ነገር የለውም።
🔹ሕግን መጠበቅ ለአንድ ሰው ምናልባት እድሜውን በምድር ላይ ያረዝም ይሆናል እንጂ ከእግዚአብሔር ጋር አስታርቆ የዘላለምን ሕይወት አይሰጠውም🔹
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር በሰላም መኖር የሚችለው ሕግን በመጠበቅ ሳይሆን በመጀመርያው አዳም ምክንያት ወደ ውስጡ የገባው የሐጢአት ዘር ከውስጡ ሲወገድለትና ሐጢአተኛ መሆኑ ቀርቶ ፃድቅ ሲሆን ብቻ ነው። ሕግ ደግሞ ያንን የሐጢአት ዘር ማስወገድ በፍፁም አይችልም።
⚪አንድ ተጨማሪ ሃሳብ ላውራችሁ፦ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሕግን ሙሉ በሙሉ እየጠበቀ ያለ ሰውም የሚቀጣበት አጋጣሚ አለ።
🔆አንዳንድ ጥፋቶች ጥፋቱን ያጠፋውን ግለሰብ ብቻ ሳይሆን ምንም የማያውቁ ሌሎች እስራኤላዊያንንም ጭምር ያስጨርሷቸው ነበር።
ለምሳሌ👉 መፅሐፈ ኢያሱ ምዕራፍ 7 ላይ #አካን የሚባል ሰው ባጠፋው ጥፋት ቤተሰቦቹ በሙሉ ያለጥፋታቸው ተቀጥተው፤ በእሳት ተቃጥለዋል፤ በድንጋይም ተወግሯል። ያ ብቻ ሳይሆን ምንም ሳያውቁ ለጦርነት ከወጡትም መካከል 36 ያህል ሰዎች ሞተዋል። ሌሎቹም ተሸንፈው ሸሽተዋል።
⭕ስለዚህ እስራኤላዊያን ሕግን ጥሰው ብቻ ሳይሆን ሳይጥሱም እንዳይቀጡ ይሰጉ ነበር ማለት ነው…⭕
"ሕግ" እያልኩ እያወራሁ ያለሁት ሌላ ሕግ ሳይሆን በሙሴ በኩል የተሰጠውን የኦሪት ሕግ ነው።
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
📍እርቀ_ሰማይ📍
ክፍል3️⃣
…እስራኤላዊያን ዘፀአት ምዕራፍ 3 እስከ ምዕራፍ 14 ድረስ ያንን ሁሉ ተአምራት አድርጎ ከግብፅ ያወጣቸው አምላክ ማን እንደሆነ አያውቁትም ነበር።
ስለዚህ በራሳቸው እጅ የጥጃ ምስል ቀርፀው "ከግብፅ ምድር ያወጡን አማልክት እኚህ ናቸው" እያሉ ያመልኩ ነበር(ዘፀ 32;4) ይገርማል!
✍️ሰው በሕይወቱ ብዙ ተዓምራት ስላየ እግዚአብሔርን ልያውቀውና ሊረዳው አይችልም።
የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ሊያውቅ የሚችለው ከውስጡ የእግዚአብሔር ጠላት የሆነው የሐጢአት ዘር ወጥቶ በዚያ ምትክ መንፈስ ቅዱስ ገብቶ ሲቆጣጠረው ብቻ ነው።
📍እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን የሰውን ልጅ ሲቀጣ የነበረው ስለሚጠላው፡ ወይም ድንገት ከሚሰራው ሐጢአት የተነሳ ስለጠላው ሳይሆን ከሐጢአት ጋር ሕብረት ማድረግ ስለማይችል ነው፤
የሰው ልጅ ደግሞ ሐጢአት የሚባለውን ማንነት በውስጡ የያዘ ሐጢአተኛ ፍጥረት ነበር።
በተጨማሪም ሰዎቹ በራሳቸው እግዚአብሔር በሙሴ በኩል የሰጣቸውን ትዕዛዛት እንጠብቃለን ብለው ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳን ስለገቡ፡ ያንን ትዕዛዝ መፈፀም ስላቃታቸው እንደ ህጉ ይቀጡ ነበር። እንጂ እግዚአብሔር ህዝቡን ስለሚጠላቸው አይደለም።
📍#የኦሪት_ሕግ📍
👉ሕግ ማንንም ሐጢአተኛ አላደረገም፤
የሰው ልጆች ሕግ ሳይመጣ በፊትም ከአዳም ዘር በመወለዳቸው ምክንያት ሐጢአተኞች ነበሩ።
ሕግ ሲመጣ ግን ያንን ሐጢአታቸውን መግለጥ፣ መቁጠርና ስለሐጢአታቸው መቅጣት ጀመረ።(ሮሜ 5:13-14)
ማንም በራሱ ፅድቅ በእግዚአብሔር ፊት መቆም እንደማይችል አሳየ።
👉ሕግ የመጣው "አድርግ!" ወይም "አታድርግ!" እያለ ነው።
ነገር ግን የሰው ልጅ ሐጢአትን ማድረግ የጀመረው "አድርግ!" ተብሎ አይደለም።
ለምሳሌ፦ የሰው ልጆች ማመንዘር የጀመሩት "አመንዝሩ!" የሚል ሕግ ተሰጥቷቸው አልነበረም። ስለዚህ "አታመንዝሩ" የሚለው ሕግ ስለተሰጣቸው ማመንዘራቸውን ሊያቆሙ አይችሉም።
📍የሰው ልጆች ማመንዘር የጀመሩት ውስጣቸው ካለው የሐጢአት ዘር የተነሳ ነው።
ስለዚህ ማመንዘር እንዲያቆሙ ያ ዘር ከውስጣቸው መወገድ አለበት።
…ይቀጥላል
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
📍እርቀ ሰማይ📍
ክፍል1️⃣
እግዚአብሔር አምላክ ፍጥረትን ሁሉ አንድ ጊዜ ፈጠረ፤
አንድ ጊዜ በፈጠረው በዚያ ፍጥረት ውስጥ አሁን ያለውና ያለፈው ከዚህም በኋላ የሚመጣው ፍጥረት ሁሉ ነበር።
ለምሳሌ በዘፍጥረት በተፈጠርችዉ የስንዴ ዘር ውስጥ አሁን ያለውና ያለፈው ከዚህ በኋላ የሚመጣው ስንዴ ሁሉ ነበረባት።
🔶አንድ አዳምን ፈጠረ በዚያ አዳም ውስጥ ሔዋን ነበረች። ሔዋን ብቻ ሳትሆን እኛም ጭምር ነበርንበት።
ይህን የሰውን ሁሉ ዘር የያዘው አዳም "ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህ!" (ዘፍ 2:17) የተባለውን ፍሬ ከምስቱ ጋር በላ፤ ሞትንም ሞተ።
✍️#ሞት
ሞት ማለት በሰውኛ👉 አንድ ሰው ዳግመኛ ተመልሶ ወደማይመጣበት አለም መሄድ(ለዘላለም መለየት) ማለት ነው።
በእግዚአብሔርም አለም ልክ እንደዛው
👉 ሞት ማለት አንድ ነገር ዳግመኛ ከእግዚአብሔር ጋር ላይገናኝ፣ ወደማይመለስበት አለም መሄድ ማለት ነው።
~የሰው ልጅ "ሙት ነው" ማለት ጭራሽ የለም ማለት ሳይሆን ከእግዚአብሔር መንግስት(ከገነት) ወጥቶ በሰይጣን አለም(ገሃነም) እየተሰቃየ እየኖረ ነው ማለት ነው~
🔵አንዱ አዳም የአለምን ህዝብ በውስጡ እንደያዘ እግዚአብሔር በሙላት ከሚገኝበት ስፍራ ላይመለስ ወጣ ወይም ሞተ።
🔹የእፅዋዕት መገኛ አፈር ነው።(ዘፍ 1:11)
ስለዚህ ከአፈር ከተነቀለ ይሞታል።
🔹የምድር አራዊት መገኛቸው ምድር ናት(ዘፍ 1:24)
ስለዚህ ከምድር ከተለዩ ይሞታሉ።
🔹የባህር ዓሶች መገኛቸው ውሃ ነው።(ዘፍ 1:20)
ስለዚህ ከውኃ ከወጣ ይሞታል።
🔸የአዳም መገኛው እግዚአብሔር ነው።(ዘፍ 1:26-27)
ስለዚህ ከእግዚአብሔር ከተለየ ይሞታል።
⚫አዳም ያቺን ፍሬ በበላ ጊዜ ከመገኛው ተለየ(ሞተ)
ስጋው ግን ከአፈር ስለተገኘ በአፈር ላይ ይኖር ነበር። ወደ አፈሩም ይመለስ ነበር።
…ይቀጥላል…
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር”
2ኛ ቆሮ 5፥19
🙏 ፀጋ ይብዛላችሁ🙏
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
በእግዚአብሔር ፍቅር ውስጥ ፍርሃት የለም፡፡
🙏" ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:18)
👉 ሰው ሕይወቱን በእግዚአብሔር እውቀት ካልቃኘ ከብዙ አቅጣጫ በሚመጡ ስጋቶችና የነገ ፍርሃቶች ይጠመዳል፡፡
👉 ማንም ሰው "እግዚአብሔር ይወደኛል" የሚለውን እውቀት ካልጨበጠ በየትኛውም የአለማችን ክፍል ውስጥ፤ በየትኛውም የእድሜ ክልል፤ በየትኛውም የሃብትና የእውቀት ደረጃ ቢገኝ ሕይወቱን ከፍርሃት የጸዳ ሊያደርገው አይችልም፡፡
👉 "አባቴ ይወደኛል" የሚለው እውቀት በእግዚአብሔር ፊት ያለ አንዳች ፍርሃት እንድንቆምና ከእርሱ ጋር ሕብረት እንድናደርግ ሲያስችለን ደግሞም ከየትኛውም አይነት የሕይወት ስጋትና የነገ ፍርሃት ያላቅቀናል፡፡
👉 ፍርሃት በውድቀት ምክንያት ወደ ሰው የገባ ወጥመድ ነው፡፡ ማንም ሰው ፍርሃትን ከእርሱና የእርሱ ከሆኑ ነገሮች ሁሉ ማራቅ የሚችለው በእግዚአብሔር የፍቅር እውቀትና መታመን መኖር ሲጀምር ነው፡፡
👉 ክርስትያን በእግዚአብሔር ፍቅር ውስጥ መኖር ሲጀምር የሚያስባቸውንና የሚያደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ የሚያደርገው ከፍቅር በመነሳት እንጂ በፍርሃት አይደለም፡፡
#ለምሳሌ ኃጢአት የማይሰራው ከሰራሁ እግዚአብሔር ይቆጣኝል በሚል ፍርሃት ሳይሆን በቅድስና መኖሬ ለወንድሞቼ ምሳሌ ሆናለው በሚል ፍቅር አዘል መነሳሳት መሆን አለበት፡፡
👉በእግዚአብሔር ፍቅር ውስጥ ስንኖር ከየትኛውም የሕይወት ስጋትና የነገ ፍርሃት ቀንበር በላይ እንሆናለን፡፡
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
#የ_እግዚአብሄር_ሚስጥር
ይህ የእግዚአብሄር ሚስጢር አግዚአብሄር አምላክ ለዘመናት ይዞት የቆየው ሚስጢር ነው። ማለትም በ ኤፌሶን መልዕክት ምዕራፍ ሥስት ከ ቁጥር 5-6
ስታነቡ አሁን በዚህ ዘመን ለኛ የተገለጠው ሚስጢር በሌሎች ትውልዶች ዘንድ ለሠው ልጆች የተሠወረ ነበረ። ከዘላለም ዘመናት በፊት አለም ሣይፈጠር ጀምሮ እግዚአብሄር አምላክ ያሰበው
ነገር ግን ከትውልዶች የተሠወረ በዚያውም ልክ በዚህ በኛ ዘመን ለኛ በልጁ ለምናምን የገለጠው ነው። እርሱም እጅግ አስደናቂ የሆነ የእግዚአብሄር ስራ ነው። እንደምታውቁት እግዚአብሄር አምላክ በሀሣቡ ረቂቅ ነው ፣ አደራረጉም ታለቅ ነው። በእውነት ነው የምላቹ የዚህን ሚስጢር ተካፋይ የሆንን እኛ በዚህች ምድር ስንኖር ይህን ሚስጢር እንደተካፈሉ ሠዎች ነው እየኖርን ያለነው ወይስ ደግሞ ምንም ተልዕኮ፣እንደሌለው ምንም እዳልሠማ ሠው በሚመጣው ነፋስ ሁሉ እየተገፋን የምንወዛወዝ ነን። ይህን እናስብ እግዚአብሄር አምላክ ዝም ብሎ ወደዚህች ምድር አላመጣንም እርሱም ብቻ ሣይሆን ዝም ብሎም ይህንን ሚስጢር አላካፈለንም።
ስሙ በእርግጥ አግዚአብሄር ሚስጢር ጠባቂ ሠዎች እንድንሆን ይፈልጋል። ነገር ግን ይህንን ሚስጢር የነገረን ለሠዎች ሁሉ እንድንናገረው ነው። ይህም ሚስጢር
ኤፌ 1፥9 በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
10 በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።
11 እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።
*ስለዚክ እርስታችን ክርስቶስን እናሳይ ተባረኩ። @gracebygrace
◉መፅሀፍ ቅዱስን መረዳት
በመጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስን መረዳት የሚችለዉ መፅሀፍ ቅዱስን የሚያነብ ሠው እንደሆ ማወቅ አለብን። ሠው መፅሐፍ ቅዱስን ሲያነብ በመፅሀፉ ውስጥ ያለው የህይወት ቃል ህይወትን ስለሚሰጥ ከምንም ነገር በላይ ለህይወቱ ጠቃሚ እና አስፈላ እንደሆነ ከመረዳ ተነስቶ ነው ማንበብ ያለበት።ነገር ግን ሠው መፅሀፍ ቅዱስን ስላነበበ ብቻ ህይወትን ያገኛል ማለት አይደለም። ሠው ቃሉ ውስጥ ያለውን የህይወት ብርሀን እንዲበራለት መፅሀፍ ቅዱስን ከ መፅሀፉ ደራሲ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ወይንም በመንፈስ ቅዱስ እረዳትነት ነው ማንበብ ያለበት። ምክንያቱም ቃሉ መንፈስም ህይወትም ነው።
“ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።”
— ዮሐንስ 6፥63
➢ መልዕክቱን ለሌሎች ሠዎች ያጋሩ
የክርስቶስ ሕግ
✍️ የክርስቲያን የሥራ ሕግ ግን ዓሥርቱ ትዕዛዛት ሳይሆን “የክርስቶስ ሕግ” ነው። ይህ ማለት ግን ከዚህ በኋላ መስረቅ፣ ወይም ዝሙት መፈጸም፣ ወይም በሙሴ ሕግ ውስጥ ያሉ የጽድቅ መመሪያዎች ተለውጠዋል ማለት ሳይሆን፣ አሁን ታማኝነታችን ለክርስቶስ ሕግ እንጂ ለብሉይ ኪዳን ሕግ አይደለም ማለት ነው።
✍️ ክርስቲያን ከክርስቶስ ሕግ በታች እንጂ ከሥራ ሕግ ኪዳን በታች አይደለም፤ ክርስቶስ ደግሞ ለክርስቲያን የሙሴ ሕግ ካደረገው በላይ በጣም ግልጽና ከፍተኛ የሥራ መገለጥ ሰጥቷል። ይህ ማለት ግን የክርስቶስ ሕግ “ቅዱስ፣ ጻድቅና በጎ” የሆኑትን የሙሴን ሕግጋት አስወግዷል ማለት ሳይሆን ፈጽሞታል እና አስበልጦታል ማለት ነው።
👇በዚህ Channel
👉 አስገራሚ የቃሉ እውነቶች😱
👉 እውነተኛ ወንጌል 📖
" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14)
This Telegram Address /channel/GRACEBYGRACE
• ፍርሃት ርስትህን ከመውረስ አይክልክልህ!
እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። ኢሳያስ 41፡10
✍️ ሙሴ እግዚአብሔር እስራኤላውያን እንዲወርሱ ወደ ሚፈልገው ተስፋ 12 ሰላዮችን ላከ። ከመካከላቸው ሁለቱ ኢያሱና ካሌብ ወደ ምድሪቱ መልካም ዜና ይዘው ተመልሰው “ለእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ፦ ዞረን የሰለልናት ምድርr እጅግ መልካም ናት። እግዚአብሔርስ ከወደደን ወተትና ማር ወደምታፈስሰው ወደዚች ምድር ያገባናል እርስዋንም ይሰጠናል። ነገር ግን በእግዚአብሔር ላይ አታምፁ፤ እንደ እንጀራ ይሆኑልናልና የምድሪቱን ሰዎች አትፍሩ፤ ጥላቸው ከላያቸው ተገፍፎአል፥ እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ነው፤ አትፍሩአቸው ብለው ተናገሩአቸው።” (ዘኁልቁ 14 :7 - 9)።
✍️ ሆኖም ሌሎቹ 10 ሰላዮች “ከእርሱ ጋር የወጡ ሰዎች ግን፦ በኃይል ከእኛ ይበረታሉና በዚህ ሕዝብ ላይ መውጣት4 አንችልም አሉ። ስለ ሰለሉአትም ምድር ክፉ ወሬ ለእስራኤል ልጆች እያወሩ፦ እኛ ዞረን የሰለልናት ምድር የሚኖሩባትን ሰዎች የምትበላ ምድር ናት፤ በእርስዋም ዘንድ ያየናቸው ሰዎች ሁሉ ረጃጅም ሰዎች ናቸው። በዚያም ከኔፊሊም ወገን የሆኑትን ኔፊሊም፥ የዔናቅን ልጆች፥ አየን፤ እኛም በዓይናችን ግምት እንደ አንበጣዎች ነበርን፥ ደግሞም እኛ በዓይናቸው ዘንድ እንዲሁ ነበርን አሉ። ”(ዘኁልቁ 13:31-33)።
✍️ ሁሉም አሥራ ሁለቱ ተመሳሳይ መሬት፣ አንድ ዓይነት ግዙፍ ሰው ነበሩr የተመለከቱት፣ ግን በሪፖርታቸው በጣም ልዩ ንፅፅር ነው የታየው! ኢያሱ እና ካሌብ የተለየ መንፈስ ነበራቸው - የእምነት መንፈስ (ዘኁልቁ 14:24)። እነሱ በእግዚአብሔር ተስፋዎች እና መልካምነት ላይ አተኩረው ነበር። ሌሎቹ ግን በፍርሀት ተውጠው ግዙፍነታቸውንx ብቻ አዩ። እናም ፍርሃቱ ሽባ አደረጋቸው!
✍️ ዛሬ፣ ምንም ያህል ሁኔታ በፊትህ ቢኖር፣ በእግዚአብሔር ቸርነት ላይ ማተኮር ምረጥ። እግዚአብሔር ባልተጠበቀ ሞገስ፣ ሰላም፣ ጥበቃ እና, አቅርቦት እንድትደሰት ክርስቶስ ዋጋውን እንደከፈለ ማሰላሰል ምረጥ። የምታየው ነገር በፍርሃት አያርድህ። የእግዚአብሔር ታማኝነትን ማየትህን ቀጥል ያን ጊዜ በበረከት የምትራመድበት አድርጎ ያለህበትን ይለውጠዋል!
/channel/gracebygrace
#የሚመጥን_ሀሳብ
ማሰብ ከእ/ር የተካፈልነው አንድ ባህሪ ነው። ሃሳብን መርጦ መተግበር ደግሞ ሰው በራሱ ላይ የሚያመጣው በረከት ነው። ማንም #ለሆዱ የሚስማማውን ምግብ #እንደሚመርጠው ሁሉ ለአዕምሮውም #የሚመጥን_ሃሳብን መመገብ ራስን መጥቀም ነው። ንፁህ ምግብ ሰውን ከበሽታ እንደሚከላከለው ሁሉ ንጹህና መልካም ሀሳብ ሰይጣናዊ ተልዕኮ ካለው ተግባር ያቅበዋል። አንድ ሰው #ምርጥ_አሳቢ የሚባለው መልካም ሃሳቦችን #መርጦ ለሌሎች #አካፍሎ #ምርጥ አሳቢዎችን ለማፍራት #የሚተርፍና የሚጠቅም #አሳቢ ሲሆን ነው።ቃሉ ሁሉም ሰው በደረሰበት ይመላለስ ይላል ግን ያ ማለት #ያልደረስክበት ሀሳብ ሲነገርህ ፥ አይ እኔ #በደረስኩበት ነው #ምመላለሰው ብለህ #የማሰቢያህን በር እንዳትዘጋ። ዛሬ በደረስክበት #እውነት ስትመላለስ ፥ ያልደረስክበት #እውቀት ላይ #ነገ ለመድረስ #ዛሬ በአይምሮህ #እባብ(አስተዋይ) ፥ በልብህ #እርግብ(ቅን) መሆን አለብህ።
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
Https://t.me/Gracebygrace
ኢየሱስ እረፍት ይሰጣል
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ማቴዎስ 11፤28
✍️ ዕረፍትን ለመረዳት የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁር ወይም የስነ-መለኮት ምሁር መሆን አያስፈልግህም። የሚያስፈልግህ ኢየሱስን ብቻ የግል አዳኝህ እና ጌታህ አድርገህ መቀበል ነው። ምክንያቱም እርሱ እረፍት የሚሰጥህ ጌታ - ኢየሱስ ነው!
✍️ ምናልባት ዛሬ በሰውነትህ ውስጥ ከባድ ሁኔታን እየተመለከትህ ይሆናል። ለመፈወስ ባደረከው ጥረቶች ሁሉ ደክሞህ፣ ግራ ተጋብተህ እና ዝለህ ከሆነ አሁን ወደ እርሱ መጥተህ “ጌታ ሆይ፣ በጣም ደክሜአለሁ እና ግራ ተጋብቻለሁ። እናም ፈርቻለሁ። እባክህን በእጆችህ መዳፍ ውስጥ ሸሽገኝ እና እረፍት ስጠኝ። በለው።
✍️ በፊቱ ምንም ማለት የማትፈልግ ከሆነ ምንም ማለት የለብህም። በእርሱ ፊት ብቻ ማልቀስ መንደባለል ወይንም ሌላ ነገር ማድረግ ይችላል። ምክንያቱም ምን እንደምታደርግ እና ምን እንደሚያስፈልግህ አስቀድሞ ያውቃል። እንባዎችህን የሚያብስ እርሱ በእርግጥ ያሳርፍሃል፤ ሰላም ይሰጥሃል። በውስጥም በውጭም የእርሱ ሙሉ ሰላም እስኪያጥለቀልቅህ ድረስ ከፍ ከፍ ያደርግሃል፤ ያበረታሃል!
✍️ በየትኛውም አስቸጋሪ ጊዜያቶች የእግዚአብሔርን እጅ ማየት ካስፈለገህ ወደ እረፍት ጌታ ኢየሱስ በመምጣት ያሉብህን ቀንበሮች ባጠቃላይ ማውረድ ይቻላል።
✍️ ጌታችን ኢየሱስ በምድር በሥጋው ወራት ሲመላለስ ያለው ነገር ያስገርመኛል፤ ሕግን ባለመፈጸም ሸክም ከብዷቸው ለሚመላለሱ አይሁዶች ሸክም የከበዳችሁ ወደ እኔ ኑ ነበር ያላችው። ማንያውም ሰው ሊፈጽመው ማይችለው ነገር ሸክም ይሆንበታል፤ ነገር ግን ከሸክሙ መላቀቂያው መንገድ በበጎ ፈቃደኝነት በጌታ እግሮች ፊት ሽክምን ማስቀመጥ እና ሰላም እና ረፍቱን መቀበል ነው!
✍️ ይሁን እንጂ በብዙ ቅዱሳን ዘንድ ይህ ነገር አይታይም፤ እንደውም በመጨነቅ ግራ በመጋባት ውጥረት ውስጥ ሲመላለሱ ይታያል። ወዳጄ ተጨንቀህ የማታስተካክለውን ሁሉ በጌታ አርፈህ ማስተካከል ትችላለህ!
✍️ ስለዚህ የሚያስጨንቅህንም ይሁን ግራ የሚያጋቡህን ነገሮች ወደ ጌን ብለህ ሁሉን ቻይ በሆነው ጌታ የተዘጋጀልህን እረፍት በየእለት ሕይወትህ አጣጥም!!!
/channel/gracebygrace
🔎እግዚአብሔር አባቴ ነው🔎
እግዚአብሔርን በሁሉም የሕይወታችን አቅጣጫ ማስገባት እና ከእርሱ ጋር እየተነጋገርን ኑሮአችንን ማራመድ እንችላለን። እግዚአብሔር 24/7 ከእኛ ጋር ለማሳለፍ እና አብሮን ውጫዊ ነገሮችን ለማስተዳደር ራሱን አቅርቦልናል። በራሳችን ጥበብና ጥረት ልንኖር አይገባንም እግዚአብሔርን የመሰለ አባት እያለን ደግሞ አሁን የምንኖረው አኗኗር ከኛ አይጠበቅም። ልጅነታችን ሰማይ ላይ የሚቀር ሳይሆን መሬት አውርደን ማጣጣም የምንችለው ነው። እግዚአብሔር አንድን እውነት ሲገልጥልን ወደውጭ የምንገልጥበትንም ጥበብ ያሳየናል። ችግሩና ግን ጥበቡን ሳንሰማ ያቺን እውነት ብቻ ይዘን እንሄዳለን ወይም ደግሞ ጥበቡን አውቀን ነገር ግን እርምጃ አንወስድም:: ስለዚህ የበራልንን እውነት በሙላት እስክንረዳው ድረስ እንስማ፤ ከዛም ባገኘነው ጥበብ እርምጃ እንውሰድ። በዚህ መልክ ነው እንደ እግዚአብሔር ልጅ በሙላት መኖር የምንችለው።
/channel/gracebygrace
ከዘር እርግማን ወደ ዘር በረከት
*******************
“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤”
👉🏼 ብዙ አማኞች ምናልባት ኢየሱስ በሞተ ጊዜ ኃጢአታችን እንደተሰረየ ያውቁ ይሆናል፤ ምክንያቱም ደሙን አፍስሶአናል። በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት። (ኤፌ. 1 7፣ ዕብ 9 22) ግን ለምን በመስቀል ላይ መሞት ነበረበት፣ ምክንያቱም በኢየሱስ ዘመን በእስራኤል የነበረው ከፍተኛ ቅጣት በድንጋይ መወገር እንጂ መሰቀል አልነበረም።
👉🏼 ኢየሱስ በእንጨት የተሰቀለው "በእንጨት ላይ የተሰቀለ በእግዚአብሔር ዘንድ የተረገመ ነውና ሬሳው በእንጨት ላይ አይደር፤ ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ የሰጠህን ምድር እንዳታረክስ በእርግጥ በዚያው ቀን ቅበረው።" የሚለውን ህግ ስለሚያውቅ ነው። (ኦሪት ዘዳግም 21 23) ከሕጉ እርግማን ሁሉ ሊቤዥን ፈልጎ ነበር፣ ስለዚህ “ርግማን ሊሆን” ወደ መስቀሉ ሄደ። የእርሱን በረከቶች ሁሉ መውሰድ እንድንችል ኢየሱስ ሁሉንም እርግማኖቻችን በመስቀል ላይ ወሰደ!
👉🏼 ኢየሱስን በተቀበለበት ቅጽበት በሕይወትህ ውስጥ ያለው እርግማን ሁሉ ተደምስሷል። ይህንን የምናገኝበት መንገድ ኢየሱስ ያደረገልህን በቀላሉ ማመን እና መመስከር ነው። “በኢየሱስ አማካኝነት የተባረኩ ነኝ” በል። በይበልጥ በተናገርከው እና ባመንከው መጠን የበለጠ አካል ታለብሰዋለህ።
👉🏼 ስለዚህ በሕይወትህ ውስጥ ጭቆና የሚሰማህ ቦታ ካለ፣ ለምሳሌ፣ መድኅኒት የሌለው በሽታ፣ “ክርስቶስ ከዚህ መድኅኒት አልባ በሽታ አድኖኛል። በእሱ ቁስል ተፈውሻለሁ አልቀበልም እና በኢየሱስ ስም ልቀቅ በል!” (1 ጴጥሮስ 2፡24) እስክታየው እና ፈውስህን አካል እስክታለብስ ድረስ አምነህ ተናገር!
“ነገር ግን አባቴ በካንሰር ሞተ፤ እናቴ በስኳር ሞተች እንደሰማሁት ከሆነ ደግሞ የዘር እርጋማን ነው። እኔም በወላጆቼ ዓይነት በሽታ እንደምሰቃይ አስባለሁ” ትለኝ ይሆናል
👉🏼 ወዳጄ፣ በመስቀል ላይ የፈሰሰው የክርስቶስ ደም ካንሰርን ጨምሮ በሽታዎችን ጨምሮ ከሁሉም እርግማንዎች ተቤዥቶሃል! እግዚአብሔር የካንሰርን ወይንም የስኳርን ብቻ የትኛውም ዓይነት በሽታ እና እርግማን በኢየሱስ ላይ በመስቀል ላይ ተወገወዷል። እናም ከዚህ በኋላ የኢየሱስን ሁሉም በረከቶች በአንተ ላይ ተደርገዋል። ስለዚህ፣ የኢየሱስ በረከቶች ብቻ በአንተ ላይ እንዲወርስህ እና እንዲቆጣጠርህ ጠብቅ!
👉🏼 ከዘር እርግማን ወደ ዘር በር በረከት በክርስቶስ የመስቀል ሞት ተሻግረሃል ስለዚህ በክርስቶስ ውስጥ ያለውን የዘርህን በረከት እንጂ በዘርህ ውስት የሌለውን እርግማን በማሰብ ጊዜህን አትፍጅ!
/channel/Gracebygrace