የህዳር ወር የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ የ5 እና 7 ኪ.ሜ. ዉድድር ዉጤት አሁን ወጥቷል።
ዉጤትዎን ለማየት 👇
https://results.ethiopianrun.org/results/entotoparkrun/5km
https://results.ethiopianrun.org/results/entotoparkrun/7km
የህዳር ወር የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ በ7 ኪ.ሜ. በወንዶች እና በሴቶች ዘርፍ አሸናፊዎች
በወንዶች ዘርፍ
🥇 ሀብታሙ አበራ
🥈 መስፍን አበበ
🥉 አባይ ዳኜ
በሴቶች ዘርፍ
🥇 ሂክማ ሳቢት
🥈 እየሩሳሌም ዮናስ
🥉 ሳምራዊት አበባዉ
ሰሞኑን ከሱሉልታ ኬላ ጀምሮ እስከ ድልበር የመንገድ ማሻሻያ ስራ ስለሚከናወን ከኬላ ወደ ድልበር የሚወስደዉ መንገድ ብቻ ለተሽከርካሪ ዝግ ስለሚሆን ነገ ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ለሚካሄደው የእንጦጦ ፓርክ ፕሬዳተር ሩጫ ሲመጡ በሽሮ ሜዳ በማድረግ በእንጦጦ ኪዳነ ምህረት ወደ ሱሉልታ በመምጣት ወደ ፓርኩ መግባት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
🚨 ማሳሰቢያ: መግቢያው በር አልተቀየረም!
#Info
📌 እንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ
📅 ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም.
📍 እንጦጦ ፓርክ
የሁለተኛ አመት ሶስተኛ ዙር የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ ምዝገባ ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 12 ሰዓት ላይ የሚጀምር ይሆናል!
🚨 ያስታውሱ: የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ ሲመዘገቡ መለያ ቁጥርዎን (ID) ማስገባትዎን አይርሱ!
#GreatEthiopianRun #ParkRun #5km #7km #runnerscommunity
የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ.
👇 ቪዲዮ ይመልከቱ
https://youtu.be/ByCcJ32lhl8
#SofiMalt #GreatEthiopianRun #Ethiopia
🇪🇹 ደማቅ ቀለማት አስደሳች ጊዜ! የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ.
#SofiMalt #GreatEthiopianRun #Ethiopia
🤔 ነገ የት ነን? መስቀል አደባባይ! ለምን? የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ.
እማይረሳ አስደሳች ጊዜ አብረን! ነገ እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #countdown #Ethiopia
🇪🇹 3 ቀን ቀረው!
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን በ3 ቃለት ብትገልፅት ምን ትሉታላችሁ?
ህዳር 11 እንገናኝ! መልካም ቀን!
#GreatEthiopianRun #countdown
🇪🇹 4 ቀን ብቻ!
በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ አብረን እንደምቃለን!አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ማዕበሉ አብሮ ይዝናናል፣ ይደሰታል!
ህዳር 11 እንገናኝ
#GreatEthiopianRun #countdown
👣 5 ቀን 4 ምሽት!
የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። መቼም በዚህ ሰዓት ብዙዎቻችሁ የመሮጫ ቲሸርትዎን አግኝተዋል።
ዱብዱብ ማለቱን አትዘንጉ፣ ህዳር 11 እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #countdown
🇪🇹 40,000 ህዝብ በህብረት ይደምቃሉ!
የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. ዘንድሮ 40,000 ተሳታፊዎች ይኖሩታል።
🟢 አረንጓዴ ማዕበል 10,000 ተሳታፊዎች
🟡 ቢጫ ማዕበል 20,000 ተሳታፊዎች
🔴 ቀይ ማዕበል 10,000 ተሳታፊዎች
ህዳር 11 እንገናኝ!
#greatethiopianrun #10K #Participants
🌎 በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም ያሉት የግንኙነት አይነቶች፣ ፍቅርን፣ አብሮነትን፣ ሰላምን፣ ቤተሰባዊ፣ አንድነት እናም በዋነኛነት ኢትዮጵያዊነትን ያካትታል! 🇪🇹
🎉 ለትልቁ ቀን 1 ሳምንት ብቻ ቀረ! ለእናተስ ላለፉት 21 ዓመታት ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር ያላችሁ ትስስር እና ግንኙነት ምን ይመስላል?
ህዳር 11 እንገናኝ!
#countdown
ነገ በአዲስ አበባ ከንጋቱ 11:30 አንስቶ የሚዘጉ መንገዶች ስለሚኖሩ እሁድ ህዳር 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ሊካሄድ የነበረው የአባሎች የ4 ሳምንት ልምምዳችን የማይኖር መሆኑን በትህትና እንገልፃለን!
በቀጣይ ሳምንት ለሩጫው እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #Training #SofiMalt
ቲሸርት ለመግዛት የመጨረሻዎቹ ቀናት! ለግል ተመዝጋቢዎች ከነገ ህዳር 2 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ህዳር 4 ቀን 2015 ዓ.ም.ቲሸርት የሚሰጥ ይሆናል!
የተለያዩ የስፖርት ዕቃዎችና አልባሳትን በዓይነት የሚቀርቡበት የታላቁ ሩጫ ስፖርት ኤክስፖ ላይ ይምጡና ይሳተፉ!
📍ኤግዚቢሽን መዓከል
📅 ከህዳር 1 እስከ 4
ለበለጠ መረጃ 👇
☎️ +251116636757
#GreatEthiopianRun #SportExpo
የተለያዩ ስፖርታዊ ጨዋታዎችን መጥተው ይሞክሩ ይዝናኑ!
🚨 የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ የመሮጫ ቲሸርትም በስፖርት ኤክስፖ ላይ የሚሰጥ ይሆናል!
ለግል ተመዝጋቢዎች ከህዳር 2 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ቲሸርት የሚሰጥ ይሆናል!
ለበለጠ መረጃ 👇
☎️ +251116636757
#GreatEthiopianRun #SportExpo
የህዳር ወር የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ በ5 ኪ.ሜ. በወንዶች እና በሴቶች ዘርፍ አሸናፊዎች
በወንዶች ዘርፍ
🥇በድሩ ስሩር
🥈አብድራዛቅ አለዊ
🥉ጃፋር ጀማል
በሴቶች ዘርፍ
🥇የግሌ እሸቱ
🥈ማህሌት አብርሃም
🥉ኤልዳና መለሰ
🦁 አንጦጦ ፓርክ ፕሬድተር ሩጫ
📅 ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም.
ጤናማ ቅዳሜ ለማሳለፍ ተዘጋጁ! የ2ተኛ አመት 3ተኛ ዙር እንጦጦ ፓርክ ፕሬድተር ሩጫ ነገ ይካሄዳል።
ማስታወሻ!
የ7 ኪ.ሜ ዉድድር መጀመሪያ ሰዓት ጠዋት 2:00
የ5 ኪ.ሜ ዉድድር መጀመሪያ ሰዓት ጠዋት 2:15
በጠዋት ይድረሱ! ነገ እንገኛ!
#GreatEthiopianRun #EPPR
📅 ህዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም.
የ2ተኛ አመት ሶስተኛ ዙር የእንጦጦ ፓርክ ፕሬዳተር የሩጫ ምዝገባ ነገ ሰኞ ማለዳ 12 ሰዓት ይጀመራል!
እንዳያመልጥዎ!
ለመመዝገብ 👇
www.entotoparkrun.com
📅 28 November 2022
Our 2nd year 3rd Round of Entoto Park Predator Run registration will start on Monday at 6AM!
Don't miss out!
To register👇
www.entotoparkrun.com
#ParkRun #GreatEthiopianRun #runningcommunity #workout
PlayMatters and Great Ethiopian Run dedicated on creating lifetime memories for our future generation!
A successful day comes to an end see you all little one's next year.
2022 PlayMatters Children Race
#GreatEthiopianRun #playmatters #run #childrenrace
👨👩👧👦ሩጫን ከቤተሰብዎ ጋር!
በዘንድሮው የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. ላይ ከቤተሰብዎ ጋር ለሚሮጡ ተወዳዳሪዎች ኢትዮ ቴሌኮም አወዳድረው የሚሸልሙ ይሆናል።
ከቤተሰቦቻችሁ ጋር የምትሮጡ ካላችሁ አዲሱን ቲሸርት በመልበስ ፎቶዎን ያጋሩን።
ህዳር 11 እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #Family #Ethiopia
👟10 ኪ.ሜ. ከየት ወዴት?!
🇪🇹 የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. የመሮጫ መስመር።
መነሻ እና መድረሻ መስቀል አደባባይ!
ህዳር 11 እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #CourseMap
🇪🇹 መነሻዎን አውቀዋል?!
የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. የ3ቱ ማዕበል መነሻ
🟢 አረንጓዴ ማዕበል መነሻ፡ ቦሌ መንገድ (ህያት ሬጀንሲ)
🟡 ቢጫ ማዕበል መነሻ: ከመስቀል አደባባይ ወደ ዑራኤል የሚወስደው መንገድ
🔴 ቀይ ማዕበል መነሻ: ከመስቀል አደባባይ ወደ ቤተ መንግስት የሚወስደው መንገድ
#GreatEthiopianRun #WaveInfo
የመጀመሪያው መጀመሪያ ...
አቶ በላይ አሰፋ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ 21 ጊዜ በመሳተፍ የመጀመሪያዎቹ ሜዳሊያ እና ቲሸርት ካላቸው ጥቂት ሰዎች አንዱ ናቸው።
እርስዎስ ትዝታዎትን ለታሪክ አስቀምጠዋል?
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1994 ዓ.ም. ሲካሄድ "ለሕይወትህ ዋጋ ስጥ" በሚል መሪ ቃል እንደነበር ይታወሳል።
#GreatEthiopianRun #Memories
🇪🇹 1 ሳምንት ብቻ!
ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. 1 ሳምንት ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
ለ10ኪ.ሜ. የሩጫ ውድድር ለመዘጋጀት የሚጠቅሙ ነጥቦች። በኋላ አላስፈላጊ የጅማት እንዲሁም የሰውነት ጉዳትን ለማስቀረት ከአሁኑ ማሟሟቅ ያስፈልግዎታል።
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለሩጫው ያዘጋጁ!
https://youtu.be/dh1WLJyxTEs
የታላቁ ሩጫ ስፖርት ኤክስፖ 1 ቀን ቀረው! ሳያመልጥዎ ነገ ህዳር 4 ቀን 2015 ዓ.ም. በኤግዚቢሽን መዓከል በመሄድ ቲሸርትዎን ይውሰዱ!
የተለያዩ የስፖርት ዕቃዎችና አልባሳትን በዓይነት የሚቀርቡበት የታላቁ ሩጫ ስፖርት ኤክስፖ ሳያመልጥዎ መጥተው ይሳተፉ!
📍ኤግዚቢሽን መዓከል
☎️ +251116635757
#GreatEthiopianRun #Expo
🇪🇹 የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. ከ10 ቀን በታች ቀርተውታል!
🏅 ዘንድሮው የውድድር ዕለት የሚደረጉ የሩጫ አይነቶች ብዛት 6 ሲሆን እንሱም የአካል ጉዳተኞች፣ የአትሌቶች፣ የጤና ሯጮች ፣ ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ፣ የአምባሳደሮች እና የአንጋፋ አትሌቶች ውድድር ናቸው!
ልትልቁ ቀን ካሁኑ ይዘጋጁ! ህዳር 11 እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #RaceType #Ethiopia
🚨 ድርብ ቅናሽ በሀዋሳ!
ከነመላው ቤተሰብዎ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚካሄደው የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ላይ ለሚመዘገቡ የመጀመሪያ 10 ቤተሰቦች በሀይሌ ሪዞርት ቅናሽ ያገኛሉ!
እስከ ህዳር 6 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚቆየውን ቅናሽ በመጠቀም ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
የመጀመሪያው ዙር መመዝገቢያ ዋጋ 750 ብር ሲሆን ይህን እድል በመጠቀም ዛሬውኑ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ በመምጣት ይመዝገቡ!
#HalfMarathon #landoforgins
የ2015 ታላቁ ሩጫ ስፖርት ኤክስፖ!
የ2015 ታላቁ ሩጫ ስፖርት ኤክስፖ ከህዳር 1 ጀምሮ እስከ 4 በኤግዚቢሽን መዓከል ይካሄዳል!
የተላዩ መዝናኛ እና ጠቃሚ የስፖርት እቃ እሚሸመትበት የስፖርት ኤክስፖ ላይ ይሳተፉ!
🚨 የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ የመሮጫ ቲሸርትም በስፖርት ኤክስፖ ላይ የሚሰጥ ይሆናል!
ለግል ተመዝጋቢዎች ከህዳር 2 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ቲሸርት የሚሰጥ ይሆናል!
ለበለጠ መረጃ 👇
☎️ +251116635757
#GreatEthiopianRun #SportExpo