🎁 በሽልማት ልናበሸብሽዎ ተዘጋጅተናል!
የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ለ11ኛ ጊዜ በዉቢቷ ሀዋሳ ከተማ የሚካሄድ ይሆነናል።
በዘንድሮው ዉድድር ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎቹን በሽልማት ለማንበሸብሽ ተዘጋጅቷል!
🛩 ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ እንደምርጫዎ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች የሚጎበኙበት እድል እና ሌሎች ተጨማሪ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል!
👉 ከእርሶ የሚጠበቀው መመዝገብ ብቻ ነዉ! ይደውሉልን!
☎️ +251116635757/+251116185841
#HalfMarathon #Prize
ቀጣዩ ታምራት ቶላ ማን ይሆን?! 🤔
እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ2013 ዓ.ም. ታምራት ቶላ የተባለ ወጣት አትሌት በሐዋሳ ግማሽ ማራቶን አሸናፊ ነበር። ከዛም በመነሳት አሁን የኢትዮጵያን ስም በአለምአቀፍ ደረጃ ያስጠራ ታዋቂ አትሌት ነዉ።
ዘንድሮ ልክ እንደ ታምራት ቶላ ወደፊት በአለምአቀፍ ደረጃ ሀገራቸውን የሚያስጠሩ አትሌቶች እንመለከታለን! ኑ! ወደ ሐዋሳ እንሂድ፣ የማይረሳ ጊዜ እናሳልፋለን!
ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት የተዘጋጀለት፣ ታዳጊ እና ታዋቂ አትሌቶች የሚወዳደሩበት የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን
የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም.
#HalfMarathon #Hawassa #Memories
🏅 2023 Sofi Malt Hawassa Half-Marathon
📆 12 February 2023
📍 Hawassa
Saturday morning is the perfect time for a hike. Join us on February 11th with your family and friends at Tabor Mountain for some fresh air and a panoramic view of the city and Lake Hawassa!
For more information👇
+251116635757/+251116185841
#HalfMarathon #landoforgins #EndPolioNow
🏅 የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን
📆 የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም.
📍 ሀዋሳ
ኑ! አብረን እንሩጥ! ሩጫ ለሰዉ ልጅ ከሚሰጠው ጥቅም አንዱ ደስታ ነዉ። ደስ የሚል ጊዜ ከቤተሰብዎ እና ከጓደኞችዎ ጋር ያሳልፉ!
#HalfMarathon #landoforgins #EndPolioNow
🏅 የ2015 የሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን
📆 የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም.
📍 ሀዋሳ
አስደሳች እና ከሙሉ ማራቶንም የበለጠ ለማሳካት ቀላል የሆነ ሩጫ! የ2015 የሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶንን ተመዝግበዋል? ከቤተሰብዎ እና ከጓደኛዎ ጋር አብረው ይሩጡ!
የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. እንገናኝ ።
ይደውሉልን👇
+251116635757/+251116185841
#HalfMarathon #landoforgins #EndPolioNow
የግማሽ ማራቶን ውድድርን መሮጥ የሚሰጠው ደስታ!
🏅 የ2015 የሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን
📆 የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም.
📍 ሀዋሳ
ከቤተሰብዎ እና ከጓደኛዎ ጋር አብረው የመሮጥ ደስታዉን ይካፈሉ!
ለመመዝግብ👇
+251116635757/+251116185841
#HalfMarathon #landoforgins #Tips
"The key sessions for the half-marathon, in addition to your long run, are the repetition workouts" ~ Richard Nerurkar
Ready to take on the challenge? Register today for the 2023 Sofi Malt Hawassa Half-Marathon!
https://register.enthuse.com/ps/event/2023SofiMaltHawassaHalfMarathon
Call us👇
+251116635757/+251116185841
#HalfMarathon #landoforgins
People climb Mount Everest with no fear! It's all about taking that one step, Say Yes! to yourself, and try a new experience, join us for the 2023 Sofi Malt Hawassa Half-Marathon on 12th February 2023
If they can do it why can't you?💪 See you soon!
For more information:
☎️+251116635757/+251116185841
#HalfMarathon #landoforgins
🤔ግማሽ ማራቶን ከመሮጤ በፊት ምንያህል ኪ.ሜ መሮጥ አለብኝ?
ኑ! ሀዋሳ ሄደን እንሩጥ! በከተማው መሀል፣ በሀይቅ ዳርቻ መንፈስን እያደሱ የሚሮጡት ዉድድር!
#tricks #tips #halfmarathon
የታህሳስ ወር እንጦጦ ፓርክ ሩጫ በዚህ ወር እንደማይኖር በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን። ዱብዱብ ማለቱን ግን በፍጹም እንዳይረሱ!
በቀጣይ ወር እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun
ያለፈውን ሳምንት ስህተቶቻችንን ለማረም ሰኞ ትክክለኛው ቀን ነው!
ማስታወሻ: ዱብዱብ ማለቱን እንዳይረሱ😉
መልካም ሳምንት!
#MondayMotivation #GreatEthiopianRun
እድለኛ ሰው ሩጫ የሚወድ ነዉ። በጣም እድለኛ ሰው ደግሞ በሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ የሚሮጥ ነዉ!
የእድሉ ተካፋይ ይሁኑ! የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚካሄደው የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ላይ ይካፈሉ።
የሁለተኛ ዙር መመዝገቢያ ዋጋ 950 ብር ሲሆን ይህን እድል በመጠቀም ዛሬውኑ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ በመምጣት ይመዝገቡ!
ለበለጠ መረጃ👉 0116635757
#HalfMarathon #landoforgins
🏅ወርቃማ ሯጮቻችን!
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት ካስገኛቸው አወንታዊ ውጤቶች አንዱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሰዎች ቁጥር መጨመር ነው።
በዚህ ወቅት በማህበራዊ ህይወት ላይ ርቀትን የመጠበቅ ህጎች ምክንያት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎቻችን ለማነቃቃት፣ ስለ ጤናቸው እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ቨርቹዋል ሩጫዎችን አዘጋጅቷል።
የኩባንያችንን ተልእኮ በማስተጋባት "ሩጫን የአኗኗር ዘይቤ ያድርጉ" በዚህ ውድድር ላይ የተሳተፉ ተሳታፊዎች አሁን የቅርብ ጓደኝነት መሥርተው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባላት ሆነዋል።
ሩጡ፣ ተጠቃሚ ይሁኑ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ይቀጥሉ!
A weekend break in the beautiful city of Hawassa is not just a perfect escape from your daily routine, but also a chance to connect with family and friends.
International Participants to register use the link down below👇
https://register.enthuse.com/ps/event/2023SofiMaltHawassaHalfMarathon
#HalfMarathon #landoforgins
ዘና የሚያደርግ ቅዳሜና እሁድ ለማሳለፍ እየፈለጉ ከሆነ መልሱ እኛ ጋር አለ! ይምጡና ቅዳሜና እሁድዎን በዉቢቷ ሀዋሳ ከተማ ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ይደሰቱ፣ ይዝናኑ፣ ይሩጡ!
የሁለተኛ ዙር መመዝገቢያ ዋጋ 950 ብር ሲሆን ይህን እድል በመጠቀም ዛሬውኑ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ በመምጣት ይመዝገቡ!
#HalfMarathon #landoforgins
🎁 በሽልማት ልናበሸብሽዎ ተዘጋጅተናል!
የካቲት 5 በውቢቷ ሃዋሳ ከተማ ለ11ኛ ጊዜ በሚደረገው ውድድር ላይ ተሳታፊ ለሚሆኑ በሩጫው ቀን በሚወጣ አጣ ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ እንደምርጫዎ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች የሚጎበኙበት እድል አና እናም ሌሎች ተጨማሪ ሽልማቶች ተዛጋጅተዋል!
ይሩጡ ! ሃገርዎን ይጎብኙ!
ይደውሉልን!
☎️ +251116635757/+251116185841
🌍 https://ethiopianrun.org/hawassa-half-marathon/
#HalfMarathon #Prize #ልወቅሽኢትዮጵያ
♻️ Go Green
መንገድ በሚጨናነቅበት ሰዓት መራመድን እናዘውትር። በቀን 3ኪ.ሜ. በመራመድ ጤናችንን እንጠብቅ የካርበን ልቀትንም እንቀንስ!
#GreatEthiopianRun #GoGreen #3ኪሜ_በቀን
https://youtu.be/nYI-xeBWCOQ
🏅 የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን
📆 የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም.
📍 ሀዋሳ
ከከተማዉ ግርግር ርቆ ተፈጥሮን እያደነቁ መሮጥ ምን እንደሚምስል ማወቅ ይፈልጋሉ? የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ለ11ኛ ጊዜ የካቲት 05 ቀን 2015 ዓ.ም. ይካሄዳል!
ከከተማ ወጣ ብለዉ ከወዳጅ ቤተሰብዎ ጋር እማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ! 😉
ይደውሉልን👇
+251116635757/+251116185841
#HalfMarathon #landoforgins #EndPolioNow
🏅 የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን
📆 የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም.
📍 ሀዋሳ
በፈገግታ ጀምረው የሚጨርሱት አስደሳቹን የሃዋሳ ግማሽ ማራቶን ውድድር ይቀላቀሉ! የ21 ኪ.ሜ. ዉድድር ጨምሮ በሀዋሳ መሀል ከተማ የሚሮጡት አስደሳቹ የ8 ኪ.ሜ. ውድድር በመቀላቀል የማይረሳ ጊዜ ከቤተሰብዎ እና ከጓደኛዎ ጋር ያሳልፉ!
ይደውሉልን👇
+251116635757/+251116185841
#HalfMarathon #landoforgins #EndPolioNow
ግማሽ ማራቶኑን በስንት ሰዓት ለመጨረስ አስበዋል? የ2015 የሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ሲጨርሱ ከወርቅ፣ ከብር እና ነሐስ መስፈርቶቻችን ጋር የሚዛመዱ የማጠናቀቂያ ሰዓት አዘጋጅተናል።
ለወንዶች፡
🥇ከ1 ሰዓት ከ30 በታች
🥈ከ1 ሰዓት ከ45 በታች
🥉ከ2 ሰዓት ከ10 በታች
ለሴቶች
🥇ከ1 ሰዓት ከ45 በታች
🥈ከ2 ሰዓት በታች
🥉2 ሰዓት ከ25 በታች
በነዚህ ሰዓት ለሚጨርሱ ተሳታፊዎቻችን ከሜዳሊያ ባለፈ ከማጠናቀቂያ ሰዓትዎ መስፈርት ጋር የሚዛመድ ባጅ ይሰጥዎታል!
🏅 የ2015 የሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን
📆 የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም.
📍 ሀዋሳ
#HalfMarathon #landoforgins
Good morning to you all! Here is your second tip for a half-marathon by Richard Nerurkar! Surely you have decided to take on the challenge! 12th February! That's the date!
See you soon!
🏅 2023 Sofi Malt Hawassa Half-Marathon
📆 12 February 2023
📍 Hawassa
#Tips #HalfMarathon #greatethiopianrun
"ሁሌም ጠዋት ሁለት ምርጫዎች አሎዎት - ህልሞን እያለሙ መተኛቶን መቀጠል ወይም ተነስተው ህልሞን እውን ለማድረግ መትጋት!"
~ካርኔሎ አንቶኒ
እርሶ ከየትኛው ወገን ነዎት?
#greatethiopianrun #landoforgins
The Hawassa BBQ night will be a great way to hang out with family and friends before the race. You won't want to miss it! It's the perfect end to a day before the race miss it not!
For more information:
☎️+251116635757/+251116185841
#HalfMarathon #landoforgins
አንድን ነገር ጀምረው ሲጨረሱ ያለውን ስሜት የሚበልጥ ነገር የለም!
የዘንድሮ የሀዋሳ የግማሽ ማራቶን ውድድር ለመሮጥ አስበዋል? ይቀላቀሉን እና የግማሽ ማራቶን ውድድሩን ከቤተሰብዎ እና ከጓደኛዎ ጋር አብረው በመሮጥ የደስታውን ስሜት ይካፈሉ!
#Tips #Tricks #Hawassa #beginners #GreatEthiopianRun
ግባችንን ለማሳካት ሳምንቱን ጀምረናል! ማስታወሻ: ዱብዱብ ማለቱን እንዳይረሱ😉
መልካም ሳምንት!
#MondayMotivation #GreatEthiopianRun
በሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ በመሮጥ አዕምሮአችንን እናድስ!
ከነመላው ቤተሰብዎ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚካሄደው የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ላይ ይካፈሉ።
የሁለተኛ ዙር መመዝገቢያ ዋጋ 950 ብር ሲሆን ይህን እድል በመጠቀም ዛሬውኑ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ በመምጣት ይመዝገቡ!
ለበለጠ መረጃ👉 0116635757
#HalfMarathon #landoforgins
👊 ለጤናማ የአኗኗሯችን!
የህዳር ወር የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ የ5 እና 7 ኪ.ሜ. ዉድድር በስኬት ተጠናቋል! አስደሳች ጊዜ እንዳሳለፋችሁ እርግጠኛ ነን!
በድጋሚ በዚህ ወር ስለተገናኘን ደስ ብሎናል። ታህሳስ ላይ እንገናኝ!✋
#GreatEthiopianRun #Entotoparkpredatorrun