እሁድ ጠዋት ዱብዱብ ካላችሁ አይቀር ከኛ ጋር ዱብዱብ በሉ!
የፊታችን እሁድ የካቲት 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከዉድድሩ አጋራችን ስንቅ ማልት ጋር አብረን በመሆን የ4 ሳምንታት በአሰልጣኝ የታገዘ ልምምዳችን ይቀጥላል!
ከወድድሩ በፊት የቀሩትን 2 እሁዶች አብረን ዱብዱብ እያልን እንዘጋጅ!
📍 ዓለም ሲኒማ
📅 እሁድ የካቲት 17 ቀን 2016 ዓ.ም
🕞 ከጠዋቱ 1፡00
Want to join the "UNDER 35MIN CLUB"?!
Use the link below to access athlete Meseret Defar's 4-week training tips using the link below.👇
https://mailchi.mp/5abd30042c1b/time-for-5km
See you all on Sunday!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21
🚨 ማስታወቂያ!
ለክለቦች፣ለአትሌት ማናጀሮች እና በግል ለሚወዳደሩ አትሌቶች በሙሉ 🏃🏾♀️
የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር የአትሌቶች ምዝገባ የተጀመረ በመሆኑ ላምበረት ማራቶን ህንፃ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮአችን በመግኘት አትሌቶቻቹን እንድታስመዘግቡ/እንድትመዘገቡ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን::
ለበለጠ መረጃ
011-663-5757
011-663-3646
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21
ሴቶች ያሉበት ነገር ሁሉ ደማቅ ነው!🎉
What a fantastic training session that was!
A great way to ease into a healthy lifestyle.
ስንቃችን እነደሩጫችን! 🏃🏾♀️
See you all next week!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #SenqMalt #SafaricomEthiopia
🏅ተሳታፊዎቻችን! ወርቃማ ሰርተፍኬታችሁን ልማግኘት አሁን ገማሽ መንገድ ደርሳችኋል!
በርቱ በቀጣይ ሳምንት እንገናኝ!
🚨ማስታወሻ!
ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ! 🤝
ሁለተኛዉ ዙር ✅ (ፎቶ ለትውስታ 📸)
#StayActive #GetNourished
🫵 ለሁለተኛው ዙር ዝግጁ ናችሁ?! ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ! 🤝
ለወርቅ ይነሱ ከሶፊ ማልት ጋር! ሁለተኛው ዙር ከአንድ ቀን ያነስ ጊዜ ቀርቶታል:: ሁላቹም ዝግጁ እንደሆናቹ ሙሉ ተስፋ አለን::💪
🤔ነገ ስንት ሰዓት ልድረስ?
ነገ እሁድ ከማለዳው 12:45 ምዝገባ የሚጀምር ስለሆነ ከ12:30 ጀምሮ መገኘት ይመከራል::
🤔ከማን ጋር ነው ሰውነት ማሟሟቅ የምሰራው?
የሰውነት ማሟሟቅ ሰዓት ለ3 ቡድን የሚኖር ሲሆን
ቡድን 1️⃣፡ 7ኪ.ሜ. ከ40 ደቂቃ በታች የሚጨርሱት
ቡድን 2️⃣፡ 7ኪ.ሜ. ከ60 ደቂቃ በታች የሚጨረሱት
ቡድን 3️⃣፡ 7km ከ90 ደቂቃ በታች የሚጨርሱት
🤔የሩጫው መነሻ ሰዓት?
1:30 የመጀመሪያው ቡድን 7ኪ.ሜ. ከ40 ደቂቃ በታች የሚጨርሱት ይለቀቃሉ
1:55 ሁለተኛው ቡድን 7ኪ.ሜ. ከ60 ደቂቃ በታች የሚጨረሱት ይለቀቃሉ
2:20 ሶስተኛው ቡድን 7ኪ.ሜ. ከ90 ደቂቃ በታች የሚጨርሱት ይለቀቃሉ::
🤔ውድድር ነው እንዴ?
የዚህ ልምምድ ዋናው አላማ 7ኪ.ሜ. መጨረስ እና እንቅስቃሴ ማድረግ ሲሆን በፍጥነት መሮጥም ቀስ እያሉ መሮጥ እንዲሁም ቀስ ብሎ በመራመድ ኪ.ሜ. ማጠናቀቅ መቻል ነው::
የፕሮግራሙ መነሻ እና መጨረሻ ቦታ ላምበረት በሚገኘው ሃይሌ ግራንድ ሆቴል ውስጥ ነው::
🚨ማስታወሻ!
ነገ ማንም እንዳይቀር !
#StayActive #GetNourished
630KM in 7 weeks! 🤯
The record for the highest distance covered in the Go For Gold Fitness challenge is held by Abderazak Alewi (Zak), who covered 630KM in 7 weeks.
Now, here's a challenge for you: How many kilometers do you aim to cover in 4 weeks? Maybe try the seemingly impossible feat of covering 630KM in 4 weeks?🤷🏾♀️🤷🏾♂️
See you on Sunday!
#StayActive #GetNourished
የመጀመሪያው ዙር ✅ (ፎቶ ለትውስታ 📸)
🏅ለወርቅ ይነሱ በሚል መርህ የሚከናወን በአጠቃላይ 4 ሳምንታትን የ60ኪ.ሜ. እና 40ኪ.ሜ. የሩጫ ልምምዳችን የመጀመሪያው ዙር በስኬት ተጠናቋል!
💪ተሳታፊዎች ወርቃማ ሰርተፍኬታችውን ልማግኘት 1 ብለው ዛሬ የመጀመሪያ ዙር ልምምዳችውን ጨርሰዋል!
አሁንም ላልተመዘገባችሁ የታላቁ ሩጫ ቤተሰቦች ከአራቱ የልምምድ ግዜዎች ቢያንስ ሶስት ጊዜ መገኘት ይኖርባቸዋል፡ በሚልው ህግ መሰረት ከዛሬ ጀመሮ እስከ ሐምሌ 8 መመዝገብ ይችላሉ።
#StayActive #GetNourished
🟠ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሶፊ ማልት ጋር በመተባበር ለወርቅ ይነሱ በሚል መርህ የሚከናወን በአጠቃላይ 4 ሳምንታትን የሚፈጅ የ60ኪ.ሜ. እና 40ኪ.ሜ. የሩጫ ልምምድን አዘጋጅቷል::
📢 ተሳታፊዎች 60ኪ.ሜ. እና 40ኪ.ሜ. ለመሳተፍ በየሳምንቱ ማለትም ለ4 ጊዜ ሃይሌ ግራንድ ሆቴል በመምጣት 7ኪ.ሜ. የሚሸፍን ስልጠና ይወስዳሉ፡፡ የቀረውን ኪ.ሜ. በሚመቸው ቦታ በመሮጥ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
📍ጉዞ ወደ ሃይሌ ግራንድ ሆቴል: ወደ ሃይሌ ግራንድ ሆቴል ለመምጣት እንዲያግዞ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ 👉 https://goo.gl/maps/poqk28qEEfAGAkbu7
🚨
ተሳታፊዎች ሰርተፍኬት ልማግኘት ከአራቱ የልምምድ ግዜዎች ቢያንስ ሶስት ጊዜ መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
ስትራቫ የመሮጫ መተግበሪያን በስልኮ ላይ በመጫን በየቀኑ የሚሮጡትን ይመዝግቡ
🕐 ጠዋት ከ1፡00 እስከ 1፡30 ባለው ሰዓት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል ይድረሱ፡፡
ሩጫን ደጋግመው ሲያደርጉት ይለምዱታል … ይወዱታል ቀስ በቀስ የኑሮዎ ዘይቤ ያደርጉታል፡፡ እሁድ እንገናኝ!
🚨ውስን ቦታዎች ስላሉ አሁኑኑ ይመዝገቡ
መመዝገቢያ ዋጋ: 800ብር
ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባላት፡ 400ብር
የምዝገባ ቅጽ:
https://tkbcyqk14kp.typeform.com/to/laFoZqWW
ለበለጠ መረጃ👇
📲 +251 911 500346 (ZAK)
📨 info@ethiopianrun.org
#StayActive #GetNourished
Welcome to another inspiring week! ✨
At Great Ethiopian Run, we believe that greatness starts from within. Use this week as a fresh start to invest in your mind and work on being the best version of yourself.👑
Whether you're lacing up for your morning run or getting ready to tackle a new project at work, choose excellence in everything you do.
Let's make this week one to remember!
መልካም ሰኞ፣ መልካም ሳምንት!🫶
#የኛ_መገለጫ
Take on the challenge!💪
Earn your Golden Certificate by running 60KM in 4 weeks
Only 300 places are available, so register now before it's too late!
Great news for Great Ethiopian Run members! Get a 50% discount on the registration fee for our 4-week Go For Gold Fitness Challenge!
#StayActive #GetNourished
🗣️Go For Gold ተመልሷል!
It’s time you join us this “Kremt” and stay active!
🏅 Go For Gold with Sofi Malt
⏱ 4 weeks challenge ( 9,16,26, and 30 July)
📍 Run Starts from Haile Grand Hotel (7KM)
Join us for the 2nd edition of our Go For Gold Fitness Challenge with Sofi Malt!
🏃🏾🏃🏾♀️Run 60KM in 4 weeks ~ Earn your Golden Certificate
🏃🏾🏃🏾♀️Run 40KM in 4 weeks ~ Earn your Silver Certificate
🚨 150 places available for each races! REGISTER TODAY!
💵
800 Birr for 4 Sunday's
400 Birr for 4 Sunday's (FOR Great Ethiopian Run MEMBERS 50% discount)
For more information👇
📲 +251 911 500346 (ZAK)
📨 info@ethiopianrun.org
#StayActive #GetNourished
ከ45000 ተሳታፊዎች አንዱ ለመሆን አስበዋል?
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. ምዝገባ ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል!
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
🗣ለታላቁ ቀን 6 ወር ብቻ ቀረው!
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. ምዝገባ ሊጀመር ጥቂት ወራት ቀርቶታል!
🟢 ነዎት 🟡?
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun #Countdown #RedorGreen
The 2023 Ethio Telecom Great Bokoji Run: An epic adventure that we'll never forget!
Recap: 13th May 2023
#2023GreatBokojiRun #EthioTelecom #LandofOrigins
🌸 Get ready, ladies! March is your month!
Join us for the 2024 Safaricom Women First 5 km on 17 March 2024. Let's celebrate strength, empowerment, and sisterhood together! 🏃♀️💪
Book your place before it's too LATE!😉
☎️ +251116635757
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #SafaricomEthiopia
Under 35 minute club! 🏃🏾♀️💨
Use the link below to access Athlete Meseret Defar’s 4 weeks training tip to finish the race under 35min👇
https://mailchi.mp/9b5433c04b28/time-for-5km-6456208
See you all next week!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #SenqMalt #SafaricomEthiopia
3 ሳምንታት ብቻ!
Feel the Freedom, Own the Finish Line at the 2024 Safaricom Women first 5km 🫶
Book your place before it's too LATE!
See you on 17 March 2024📅
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia
🎼 ሃይሌ ሃይሌ ገብረስላሴ ሃይሌ ሃይሌ! 🎼 (ይሄንን ሙዚቃ መቼም የማያውቀው የለም😉)
ደስታ፣ ሳቅና አብሮነት፤ በሁለተኛው ዙር ለወርቅ ይነሱ ከሶፊ ማልት ጋር! 🫶 ሁለተኛዉን ዙር በስኬት ላጠናቀቃችሁ ተሳታፊውቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! 💪
ሁለተኛዉ ዙር ✅ (ፎቶ ለትውስታ 📸)
#StayActive #GetNourished
🚨UPDATE!
An update to the 7KM course has been made! We've made it better for you all to show off your fitness prowess!
Don't worry, we know you're up for the challenge! 😉
But wait, there's more! We have included a captivating image that shows the image of the course!
Remember, if you have any questions or need any guidance, feel free to reach out to us - we're here to help.
#StayActive #GetNourished
Feeling a little sore after week 1?
💪 Keep pushing through, you got this! Take on the second week of Go For Gold and smash those fitness goals.
🏅 Go For Gold with Sofi Malt
⏱ 4 weeks challenge ( 9,16,26, and 30 July)
📍 Run Starts from Haile Grand Hotel (7KM)
🚨Reminder!
When participating in the Sunday runs, you will complete a distance of 7km, which means a total of 28km in 4 weeks will not meet the target of 40km and 60km respectively.
You will need to engage in additional jogging, walking, or running virtually from any location at your convenience to attain the goal.
To track your daily results download Strava or any running app to track your daily stats!
#StayActive #GetNourished
10 ቡድኖች 4 ሳምንታት! 🏅
እንግዲህ የGo for Gold ክረምት challenge ሊጀምር ከአንድ ቀን ያነስ ጊዜ ቀርቶታል:: ሁላችሁም ዝግጁ እንደሆናቹ ሙሉ ተስፋ አለን::
ነገ እሁድ ከማለዳው 12:45 ምዝገባ የሚጀምር ስለሆነ ከ12:30 ጀምሮ መገኘት ይመከራል::
👣1:15 የሰውነት ማሟሟቅ የምንጀምር ሲሆን
👉 1:30 የመጀመሪያው ቡድን (7km ከ40 ደቂቃ በታች የሚጨርሱት ይለቀቃሉ
👣1:55 ሁለተኛው ቡድን (7km ከ60 ደቂቃ በታች የሚጨረሱት ይለቀቃሉ
👉2:20 ሶስተኛው ቡድን (7km ከ90 ደቂቃ በታች የሚጨርሱት ይለቀቃሉ::
በፍጥነት መሮጥ: ቀስእያሉ መሮጥ እንዲሁም walk ማድረግም የሚቻል ሲሆን ዋናው አላማ 7km መጨረስ እና እንቅስቃሴ ማድረግ መቻል ነው::🏃🏾🏃🏾♀️
የፕሮግራሙ መነሻ እና መጨረሻ ቦታ ላምበረት በሚገኘው ሃይሌ ግራንድ ሆቴል ውስጥ ነው::
🤝ሶፊ ማልት የዚህ የ4 ሳምንት ሩጫ ፕሮግራም የስያሜ አጋር ሲሆን በተጨማሪም የሃይሌ ሪዞርቶች አንድ አካል የሆነው ሃይሌ ግራንድ ለዚህ የክረምት የልምምድ ሌላኛው አጋራችን ነው፡፡
ነገ እነገናኝ!💪
#StayActive #GetNourished
Swipe less, stride more! 🤳❌ 🏃🏾🏃🏾♀️✅
Join the 4-week Go For Gold Fitness Challenge and use your phone for good, by tracking your runs with your favorite running app.
Let's see who can outrun their screen time!😉
Register today👇
https://tkbcyqk14kp.typeform.com/to/laFoZqWW
Also remember to download your running app
For more information👇
📲 +251 911 500346 (ZAK)
📨 info@ethiopianrun.org
#StayActive #GetNourished
📆1 ሳምንት ብቻ!
በ4 ሳምንታት በአጠቃላይ 60ኪ.ሜ. ሮጠው ወርቃማ ሰርትፍኬት ለማግኘት አይሞክሩም?💪
ለወርቅ ይነሱ!🏅
💪
ተሳታፊዎች በየሳምንቱ ለ4 ጊዜ ሃይሌ ግራንድ በመምጣት 7ኪ.ሜ. የሚሸፍን ስልጠና ይወስዳሉ፡፡ የቀረውን ኪ.ሜ. በሚመቻችሁ ቦታ በመሮጥ የመረጡትን የ60ኪ.ሜ. ወይም 40 ኪ.ሜ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
🚨ውስን ቦታዎች ስላሉ አሁኑኑ ይመዝገቡ
መመዝገቢያ ዋጋ: 800ብር
ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባላት፡ 400ብር
የምዝገባ ቅጽ:
https://tkbcyqk14kp.typeform.com/to/laFoZqWW
ለበለጠ መረጃ👇
📲 +251 911 500346 (ZAK)
📨 info@ethiopianrun.org
#StayActive #GetNourished
ሩጫ በጫካ - ለወርቅ ይነሱ!🏃🏾♀️🏃🏾
🏅
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሶፊ ማልት ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ጊዜ ለወርቅ ይነሱ በሚል መርህ የሚከናወን በአጠቃላይ ለ4 ሳምንታት የሚቆይ የ60ኪ.ሜ. እና 40 ኪ.ሜ. ልምምድን አዘጋጅቷል::
💪
ተሳታፊዎች በየሳምንቱ ለ4 ጊዜ ሃይሌ ግራንድ ሆቴል በመምጣት 7ኪ.ሜ. የሚሸፍን ስልጠና ይወስዳሉ፡፡ የቀረውን ኪ.ሜ. በሚመችችሁ ቦታ በመሮጥ የመረጡትን የ60ኪ.ሜ. ወይም 40 ኪ.ሜ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
💵
ምዝገባ በቴሌብር ሲሆን የመመዝገቢያ ዋጋ ለማንኛውም ተሳታፊ 800 ብር ሲሆን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባላት 400 ብር ነው
የምዝገባ ቅጽ:
https://tkbcyqk14kp.typeform.com/to/laFoZqWW
ለበለጠ መረጃ👇
📲 +251 911 500346 (ZAK)
📨 info@ethiopianrun.org
#StayActive #GetNourished
Small healthy habits adds up into a better quality of life!
መልካም ሰኞ፣ መልካም ሳምንት!🫶
#የኛ_መገለጫ
👋ቢጫ የሆናችሁ እስቲ እንያችሁ!
ከወዳጅ ጓደኛዎ ጋር በቢጫው ማዕበል እየተዝናኑ እየተደሰቱ የማይረሳ ጊዜ ለማሳለፍ ዝግጁ?! 🟡🟡🟡
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. ምዝገባ ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል!
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
ዉድ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቤተሰቦች!
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ወደ አዲሱ ቢሮ የተዘዋወረ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ በላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ኮረብታማ ኃይሌ ቁ.2 ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ እንደምንገኝ እንገልጻለን።
አድራሻ፡ https://maps.app.goo.gl/Ju8hhZQx1qtFzcqj9?g_st=ic
#የኛ_መገለጫ
The 2023 Ethio Telecom Great Bokoji Run: Where the excitement met the challenge!
#2023GreatBokojiRun #EthioTelecom #LandofOrigins
Exploring the Market Magic of Bokoji on a Perfect Saturday!
Recap: 13th March 2023
Ethiopia Land of Origins
#2023GreatBokojiRun #EthioTelecom #LandofOrigins