💫ጥሪያችንን አክብራችሁ ለተገኛችሁ አጋሮቻችን በሙሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው፤ ከዚህም በኋላ አብሮነታችሁ እንደሚቀጥል ባለ ሙሉ ተስፋ ነን!😊✨
⭐️Gold customers!
💫We thank you for being part in our wellness inspiration evening. A big thanks for your support to see Great Ethiopian Run in a good shape!
Looking forward working with you! Cheers🥂
Stay well 🙏
Gold Customer awards | 16 July 2024
የ2016 ሳፋሪኮም ታላቁ የአርባ ምንጭ ሩጫ አይቀርም ያለን ብዙ ሰው ነው! 🍃 እርሶስ ምን ያስባሉ?🏞💫🏃♀️🏃♂️
📅 ሐምሌ 07 2016
7km Run | Hiking | Barbeque
2024 Safaricom Great Arba minch run
Registration link
https://forms.gle/D77iW6oZGKPdkYiv5
Contact info
📞 +251 116 635 757
#GreatEthiopianrun #Greatarbaminchrun #Safaricom #Gogreen
የ2024 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ የበቆጂ ሩጫን እንዴት ጠብቃችሁት ነበር? 🏃♀️🏃♂️🎊
እኛ ከጠበቅነው በላይ ሆኖ አግኝተነዋል! በዕለቱ ተገኝታችሁ ይህንን ሩጫ አብራችሁ ለተካፈላችሁን የክብር እንግዶች ÷ አትሌቶች ÷ ተመልካቾች እና በፈገግታ እንዲያልፍ ድርሻችሁን ለተወጣችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን። በቆጂ አሁንም ባለታሪክ ማፍራት አልበቃትምና የዓመት ሰው ይበለን 🙌
Thank you for your significant contribution to make the 2024 Ethio telecom Great Bokoji Run stimulating! See you for the upcoming races!🏅
Great Ethiopian run
#Greatethiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #2024
በድል የተወጡት ሴት ጀግኖች 🏃♀️👸
የሽልማት ሥነ-ሥርዓት🎉
ትግስት ደጀኔ የ2016 ኢቲዮ ቴሌኮም ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ ውድድር በሴቶች ዘርፍ አሸናፊ ሆናለች🥇 !
መስከረም አሰፋ ሁለተኛ ደረጃን🥈 ይዛ ስታጠናቅቅ÷ አዳነች መስፍን 🥉 ሶስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡
ከበቆጂ ሜዳ በላይ ድል ከእናንተ እንጠብቃለን። እንኳን ደስ አላችሁ!!🤩
2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run
#GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
ሚሚ ገመቹ በ1ኝነት 🥇
መሰረት ፈይሳ በ2ኝነት 🥈
ሸዋዬ በዳዳ በ3ተኝነት 🥉
ሴቶቹ ታዳጊዎቹ ከ15 ዓመት በታች ሩጫ ተከታትለው ገብተዋል። እንኳን ደስ አላችሁ!!!🤩
2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run
#GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
ከ11 ዓመት በታች ሴት አሸናፊ ኮከቦች እንኳን ደስ አላችሁ!!!🤩🎊
ትግስት አቡ በ1ኝነት 🥇
ኢማን ከድር በ2ኝነት 🥈
ላምሮት ገነነ አብዮት በ3ተኝነት 🥉
በቆጂ ነገ በእናንተ ህልም ላይ ነች!💥
2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run
#GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
ውሎ እንዴት ነበር?
ይህንን ይመስላል! 💥
በ2024 የአውሮፓ ቀን የልጆች ሩጫ ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር ተደስተው አስደስተውናል። እንቅስቃሴ በእግር ብቻ ሳይሆን ለካ በልብም ነው?! 💕🏅
Every piece of a second was a capture of a shared vibration. Children are echoes to our voices and today was evident! Run, smile and achieve! 🎊
ልጆች. . .ለቀጣዩ እንደገና አብረን እንውላለን?🌥
#Greatethiopianrun #Europeanunion #Europeday #Children #Races
በመሮጥ ፍላጎታቸው ህልማቸውን አሳክተዋል። ይሄ ገና የመጀመርያው ነው። ቀሪውን የበለጠ ተመኘን 🙌🙌
The little medalists took the show with their win appetite. Race is natural but they made it more entertaining. High five 🙌
ከ11 ዓመት በታች አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🤩🤩🤩
2024 የአውሮፓ ቀን የልጆች ሩጫ 🏅
#Greatethiopianrun #Europeanunion
#Europeday #Children #Races
ታናሽ እድሜ÷ ታላቅ ህልም! ወላጅ እና ልጆች እጅ ለእጅ ታሪክ ሰበረዋል❤🎊💥
ከ5 ዓመት በታች ሩጫ ላሸነፋችሁት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 🤩🤩
These little champions just scripted new memories in their lives. Moms, Dads you are thanked! Well done team ❤🎊
2024 የአውሮፓ ቀን የልጆች ሩጫ 🏅
#Greatethiopianrun #Europeanunion
#Europeday #Children #Races
🚨To all our MEMBERS!
Come to Janmeda on 11 May at 7:00 am for the 2024 Ethio Telecom Great Bokoji Run training. You won't be disappointed!
💪 Training, 2024 Ethio Telecom Great Bokoji Run
📆 11 May 2024
📍 Janmeda
Call us and let us know if you want to take part in this training!
☎️ +251116635757/+251116185841
#2024GreatBokojiRun #EthioTelecom #LandofOrigins
Passion and determination fuel the journey to success 🔥
🚨 Results now out
Elite 👉 https://result.greatethiopianrun.org/results/WOMENFirst/elite
Fitness Challenge 👉 https://result.greatethiopianrun.org/results/WOMENFirst/senq
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21
ለመሸለም ዝግጁ! 👚
ጥያቄዉን በመመልስ የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ የመሮጫ ቲሸርት ያሸንፉ!
🚨በትክክል ለሚመልሱ 10 ሴት ተሳታፊዎቻችን የምንሸልም ይሆናል!
📅 መጋቢት 8 እንገናኝ!
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #QUIZ #SafaricomEthiopia
4ተኛ ሳምንት በስኬት! 🏃🏾♀️🏅
ሩጫዎን ከ35 ድቂቃ ባነሰ ጊዜ ዉስጥ ለመጨረስ ያልሙ። በዉድድራችን አምባሳደር መሰርት ደፋር የተፈረመ ሰርተፍኬት ያገኛሉ። ✅
🔔 ዉድድሩ ከተጀምረ በኋል ከጠዋቱ 3፡34 ላይ ለሚደረገው "አንድ ደቂቃ ይቀራል" ደወልን ያድምጡ።
ቀጣይ ሳምንት ለዉድድሩ እንገናኝ!
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia
🚨FINAL TRAINING WEEK!
In a week's time, you all will be at the START line aiming to finish the race in under 35min! 🏃🏾♀️🕞
Make Sure to join us this Sunday 10 March 2024
የፊታችን እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከዉድድሩ አጋራችን ስንቅ ማልት ጋር አብረን በመሆን የጀመርነው የ4 ሳምንታት በአሰልጣኝ የታገዘ ልምምዳችን የሚጠናቀቅ ይሆናል!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
እንዳትቀሩ!
📍 ዓለም ሲኒማ
📅 እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2016 ዓ.ም
🕞 ከጠዋቱ 1፡00
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21
የእናንተ ተምሳሌት ሴት ማን ናት?! 💫
የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ላይ በተምሳሌት ሴት ዘርፍ የሚሮጡት እንስቶቻችን!
የ2016 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል!
ስለምዝገባው ሂደት መረጃ ከፈለጉ👇
☎️ +251116635757
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia #ICON
የ2016 ሳፋሪኮም ታላቁ የአርባ ምንጭ ሩጫ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዶ አልፏል! በአርባ ምንጭ ከአርባ የበዛ የፈገግታ ምንጮች አይተናል! 😄
የተሳካ እና በአረንጓዴ የደመቀ ሩጫ እንድናይ የአርባ ምንጭ ህዝብን ጨምሮ በሩጫው ተካፋይ የሆኑት አካላት በሙሉ ባለድርሻዎች ናቸው 🤩💫☘️
አርባ ምንጭን በሩጫ ፈገግ ብላ እንድናያት ለተባበረን በሙሉ ታላቅ ምሰጋና እናቀርባለን!🙏🙏❤☘️
በቀጣይ እስክንገናኝ 👐🤗
Stay Green Arbaminch
#GreatEthiopianrun #Greatarbaminchrun #Safaricom #Gogreen
🚨To all our MEMBERS!
ኑ! ልምምዳችንን በጃንሜዳ አብረን እናካሂድ 🏃♀️🏃♂️
Come to Janmeda on 9th June at 6:30 am for training. You won't be disappointed!
📆 9 June 2024
📍 Janmeda
Call us and let us know if you want to take part in this training!
☎️ +251116635757/+251116185841
#Greatethiopianrun
በድል የተወጡት ወንድ ጀግኖች 🏃♂️🤴
የሽልማት ሥነ-ሥርዓት🎉
አዲሱ ጎበና በድጋሜ የ2016 ውድድር በወንዶች ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል🥇 !
አትሌት ብርሃኑ ፈዬ ሁለተኛ ደረጃን🥈 ይዞ ሲያጠናቅቅ አትሌት አማን ከድር 🥉 ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል፡፡
ከበቆጂ ሜዳ በላይ ድል ከእናንተ እንጠብቃለን። እንኳን ደስ አላችሁ!!🤩
2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run
#GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
ወገኔ በቀለ በ1ኝነት 🥇
አብዱልሀሚድ ሀ/ሳፊ በ2ኝነት 🥈
ታሪኩ ጫላ በ3ተኝነት 🥉
ወንዶቹ ታዳጊዎቹ ከ15 ዓመት በታች ሩጫ ተከታትለው ገብተዋል። እንኳን ደስ አላችሁ!!!🤩
2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run
#GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
ከ11 ዓመት በታች ወንድ አሸናፊ ኮከቦች እንኳን ደስ አላችሁ!!!🤩🎊
ሙራድ አማን በ1ኝነት 🥇
ማቲ ዴዳ በ2ኝነት 🥈
አማኑኤል አብዮት በ3ተኝነት 🥉
በቆጂ ነገ በእናንተ ህልም ላይ ነች!💥
2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run
#GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
ምስጋና ለአብሮነታችን 🎉💌
አድማጭ ልጆች ÷ ክቡራን ወላጆች ÷ ውድ የዚህ ቀን ተካፋዮቻችን. . በዚህ ዕለት አብራችሁን ላሳለፋችሁት አሰደናቂ ጊዜ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን። 🙌 ሩጫን ልምዳችን አድርገን እንደዛሬው እንድንፈካ የሁልጊዜ ምኞታችን ነው። 🏃♀️🏃♂️
Thank you all 🎉💌
It is a great pleasure to have you with us on this enjoyable day. Thank you for trusting us and giving us the drive seat to hand you this great memory. It was inspiring and fun.
'Keep up and make running your life style!' 😉
#GreatEthiopianrun #Europeanunion #Raceday #Children #Races
ለማሸነፍ ባሳዩት ድካም ለመሸለም በቅተዋል። ሩጫ ከመሮጥም በላይ አላማ ነው። እንኳን ተቀላቀሉን ኮከቦች ⭐💫
Finally! The new batch stars has crossed the finish line. What a performance at young age! Best of luck for upcoming journey.
ከ14 ዓመት በታች አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🤩🤩🤩
2024 የአውሮፓ ቀን የልጆች ሩጫ 🏅
#Greatethiopianrun #Europeanunion
#Europeday #Children #Races
ፈጣኖቹ ተስፋ ሰጥተውናል። ግሩም እንቅስቃሴ እና ፍጥነት ተመልክተናል! ከ8 ዓመት በታች አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!🤩💥🎊
2024 የአውሮፓ ቀን የልጆች ሩጫ 🏅
The speedy kids are here! Faster than the sun they spark with. Congratulations dear runners!
#Greatethiopianrun #Europeanunion
#Europeday #Children #Races
https://www.facebook.com/100064750478562/posts/820947810073561/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Читать полностью…Cherishing the taste of triumph!🏅
2024 Safaricom Women First 5km
https://youtu.be/BLqAzjLKwTI
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21
5 ኪ.ሜ. ከየት ወዴት?! 🏃🏾♀️🏅
የ2016 ሳፋሪኮም ቀድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ. የመሮጫ መስመር።
መነሻ እና መድረሻ አትላስ ሆቴል!
📅 መጋቢት 8 እንገናኝ!
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #CourseMap #SafaricomEthiopia
ቲሸርት! 👚
ስትመዘገቢ ቲሸርትሽን ለመውሰድ በመረጥሽው የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ ከሐሙስ መጋቢት 5 እስከ ቅዳሜ መጋቢት 7 ቀን 2016ዓ.ም. መታወቂያሽን ይዘሽ በመሄድ ውሰጂ፡፡
የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ
📅 መጋቢት 8 እንገናኝ!
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #CourseMap #SafaricomEthiopia
👋Gentlemen, it’s time to join virtually and support the women
As the 2024 Safaricom Women First 5KM will take place on 17 March 2024, why not join the ladies and run with them virtually.
The virtual race will be equal distance as the Women’s First race which is 5KM. The challenge will be based on best-time performance.
The winner of this challenge will get a VIP Pass for the 2024 Safaricom Women First 5KM and the top 3 of this challenge from each age group will receive gold, silver, and bronze ribbon on their e-certificate. The rest of our participants will receive an e-certificate as well.
Challenge age category:
≤ 40 years
> 40 years
The timeline to join virtually is between 11 March 2024 until 15 March 2024
Join our Strava Club: https://strava.app.link/6cYlLybeKHb
Something unique to add to your medal and certificate collections! Miss it not!
#HeforShe_VR #GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia
🗣ደስ የሚል ጠዋት በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት!🎉💫
21ኛ ዓመታችንን በማስመልከት በዛሬው እለት በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት በመገኘት ከአጋሮቻችን፣ ከተማሪዎቻችን፣ እና ከተሳታፊዎቻችን ጋር ደማቅ ጊዜ አሳልፈናል!
የ2016 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል!
ስለምዝገባው ሂደት መረጃ ከፈለጉ👇
☎️ +251116635757
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia #ICON
3/4 ✅
A great way to ease into a healthy lifestyle.
ስንቃችን እነደሩጫችን! 🏃🏾♀️
Only one more training session to go!
See you all next week!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #SenqMalt #SafaricomEthiopia