This is the official Great Ethiopian Run Telegram channel, call 0116635757 for details Admin: @GER_BERUK @GER_BEDE
እስካሁን አልተመዘገብሽም?!✨🏃♀️
በ2017 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ውድድር የተወሰነ ቦታ ብቻ ቀርቷታል!🤩ቶሎ ተመዝግበሽ የዚህ ድንቅ ዉድድር አካል ሁኚ!✨
ነይና ተቀላቀይን ☺️
📆 እሁድ፣መጋቢት 7/2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ
011-6635757
011-6185841
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
ቅዳሜን እንጦጦ እንዲህ አሳለፍን!!✨🏃♀️🌲
ሁሌ የምናስታዉሰዉ ድንቅ ጊዜ!
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨
#Entotoparkrun #CBE #Greatethiopianrun
ሴቶች አዲስ መረጃ!
ሳምንታዊው የእሁድ ስንቅ ማልት የ4 ሳምንት ልምምድ'ን ነገ ጠዋት በእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ላይ የምናደርግ ይሆናል!
እሁድ ልምምድ አይኖረንም!
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee #ENTOTO #CBE #training
ለሩጫችን ስንቅ ብርታታችን!
በ2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ውድድር ላይ ለጥማችሁ ስንቅ አለላችሁ!
አንቺም ተቀላቀይን ☺️
📆 እሁድ፣መጋቢት 7/2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ
011-6635757
011-6185841
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
🤔 ቅዳሜን እንዴት ነው የምታሳልፉት?🧐
አስባችሁታል ግን....ጠዋት እንጦጦ ላይ ዱብ ዱብ ብላችሁ ብትጀምሩ ቅዳሜያችሁ እንዴት እንደሚያምር!✨😍
💫ያሁኑ ቅዳሜ ሩጡ እና ያልነው እውነት መሆኑን አረጋግጡ!✨
✨ በሲቢኢ ብር ፕላስ ባሉበት ሆነው መመዝገብ ብቻ!
እንዴት እንመዝገብ?? ከስር ያለውን ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ!👇✨
https://vm.tiktok.com/ZMkwk1JCa/
📅 የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
ሁሉም መብቶች ለሁሉም ሴቶች!✨
UN የ2017 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ውድድር የመልዕክት አጋራችን ነው
እንዳያመልጥሽ! ☺️
📆 እሁድ፣መጋቢት 7/2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ
011-6635757
011-6185841
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
✨አንቺ አንደኛ ፤ እሷ አንደኛ 🥰
16000 ሴቶች በጋራ ድምቅቅቅቅ የሚሉበት ቀን ነው ...... መጋቢት 7/2017 ዓ.ም.
በ540 ብር ብቻ በተመረጡ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ (ወሎ ሰፈር ፣ ጀሞ እና ቦሌ መድኃኒዓለም) ሱቆች ተመዝገቢ! 😉
በM-pesa ስትመዘገቢ ደግሞ 30% ቅናሽ! 😉 #አንደኛ
ለበለጠ መረጃ
011-6635757
011-6185841
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
✨በወሩ ላይ ድመቂበት!!🤩
💫 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ውድድርን በማስመልከት እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ስትሮጪ ላንቺ በነፃ!!💫
✨አሁኑኑ በሲቢኢ ብር ፕላስ አፕ ካለሽበት ሆነሽ ተመዝገቢ!
📅 የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
ከንጋቱ 12፡00 - 12:59 ሰዓት በነጻ ተመዝገቡ!🤩💫
💫ሴቶችዬ ላንቺ ደግሞ የዚህን ወር ሙሉ ለሙሉ በነጻ✨
የካቲት ወር እንጦጦ ሲቢኢ ሩጫ ምዝገባ ነገ ከማለዳው 12፡00 ይጀምራል!
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
የዛሬ ሳምንት ከእኛ ጋር ቆንጆ የቅዳሜ ማለዳን ማሳለፍ የማይፈልግ ማን ነው!? 🤔
የፊታችን ሰኞ ማለዳ በ CBE Birr Plus ላይ በመመዝገብ ቅዳሜ ጠዋት እንጦጦ ፓርክ ውስጥ መሮጥ ፣ መራመድ ፣ መዝናናት ይቻላል ☀️
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
📍እሁድ የ21 ኪ.ሜ. ሯጭ ከሆኑ የመሮጫ መስመሩ ይህን ይመስላል 💫✨
መነሻ - ሎቄ አካባቢ ጋሽ ሁሴን (የአካባቢው ነዋሪ) ቤት ፊትለፊት
መድረሻ- ሱሙዳ ሀውልት
🗓 እሁድ - የካቲት 2 እንገናኝ! ✨
#LakeHawassaHalfMarathon GreatEthiopianRun
ምዝገባ ተጀምሯል!
✨3ተኛውን የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ከእኛ ጋር ለማሳለፍ ይመዝገቡ!⚡️💫
ሩጫ በተፈጥሮ ታጅቦ በእንጦጦ!🏞
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
ከአንድ ወር በኋላ በሃዋሳ ምድር ላይ እንደምቃለን !ማነው ዝግጁ ?!
በውብ ከተማ በነፋሻማ አየር በሀዋሳ አብረን እንሩጥ! 🏃♂️🏃♀️🌊
💫✨2017 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ሀይቅ ግማሽ ማራቶን ሩጫ🏃➡️🏃♀️➡️
#LakeHawassa #GreatEthiopianRun #Discoverethiopiaclassics
አሲና በል አሲና ገናዬ
አሲና በል እንጦጦ ሩጫዬ!
የዛሬን እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ እንዲህ አጠናቀናል!
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨
ለቅዳሜ ሩጫችን ባሉበት ሆነው በሲቢኢ ሱፐር አፕ ይመዝገቡ!
እንዴት🤔?ከላይ ያለውን ቪድዮ ይመልከቱ 👆🏾
📅 ታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
ለመብትሽ ሩጪ!
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለሴቶች የመታወቅ መብትን በማረጋገጥ ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን የማግኘት መብት ሰጥቶሻል!
2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ውድድር ✨💫
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
የነገ ቀጠሯችን እንጦጦ ነው!
ቅዳሜ ማለዳችሁን በእንጦጦ ፓርክ ከእኛ ጋር!
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ🤩✨
📅 የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም
#ENTOTO #CBE #GreatEthiopianRun
አንቺም ከዳሽን ጋር አንድ እርምጃ ቅደሚ!
2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ውድድር በአደባባይ ከምትወጃቸው ጋር የምትደምቂበት ቀንሽ ነው!
📆 እሁድ፣መጋቢት 7/2017 ዓ.ም
በ540 ብር ብቻ ዳሸን ባንክ (ፒያሳ ፣ መገናኛ ፣ ጣና/መርካቶ ፣ ወይም ልደታ) ቅርንጫፎች ተመዝገቢ! 😉
ለበለጠ መረጃ
011-6635757
011-6185841
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
ሴትነት ውበት ነው!በጋራ መሮጥ ደግሞ ድምቀት!🤩
ሁሌም የምታስታውሽውን ቀን ከጓደኞችሽ ጋር አሳልፊ!✨💫
✨አንቺ አንደኛ ፤ እሷ አንደኛ 🥰
🗓 መጋቢት 7/2017 ዓ.ም.
ለበለጠ መረጃ
011-6635757
011-6185841
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
እንጦጦ ላይ መሮጥ ጥቅሙ ብዙ ነው!🤩💫
ከፍ ባለ ቦታ ላይ መሮጥ ሰውነታችን ብዙ ሄሞግሎቢንን እንዲያመነጭ እና ለሰውነታችን የኦክስጂን አቅርቦትን የበለጠ እንዲሻሻል ያረጋል! 💫
ይሩጡ ጤናዎን ይጠብቁ!
✨ በሲቢኢ ብር ፕላስ ባሉበት ሆነው ይመዝገቡ!
እንዴት እንመዝገብ?? ከስር ያለውን ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ!👇✨
https://vm.tiktok.com/ZMkwk1JCa/
📅 የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
ለውድድሩ ዝግጅታችሁን እንዳታቆሙ!✨
✨የሩጫ አምባሳደራችን መሰረት ደፋር ለውድድራችን 2 ሳምንታት ስለቀረን በዚህ መልኩ መለማመድን ትመክራለች!
ክፍል 1
2 ደቂቃ መራመድ - 8 ደቂቃ ዱብ ዱብ - 2 ደቂቃ መራመድ ( ጊዜ ይህን መደጋገም)
ክፍል 2
2 ደቂቃ መራመድ - 2 ደቂቃ ዱብ ዱብ -1 ደቂቃ መራመድ - 1 ደቂቃ ዱብ ዱብ( 7 ጊዜ ይህን መደጋገም)
ክፍል 3
2 ደቂቃ መራመድ - 8 ደቂቃ ዱብ ዱብ (2 ጊዜ ይህን መደጋገም)
ክፍል 4 (በቡድን)
3 ደቂቃ መራመድ - 5 ደቂቃ ዱብ ዱብ (3 ጊዜ ይህን መደጋገም)
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
በማለዳ 🌞 ቃላት የማይገልጹት የእንጦጦን የተፈጥሮ ውበት እና ንፁህ አየር ያጣጥሙ!!!🤩
ቅዳሜ ማለዳዎን እንጦጦ ፓርክ ላይ እየሮጡ ይዝናኑ!
አሁኑኑ ባሉበት ቦታ በሲቢኢ ብር ፕላስ ላይ ይመዝገቡ!
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ🤩✨
#ENTOTO #CBE #GreatEthiopianRun
✨ዉብ ቅዳሜ ከእኛ ጋር እንድታሳልፉ ምዝገባ ጀምረናል!💫
ለዛዉም እስከ 12፡59 ሰዓት ድረስ ለሚመዘገቡ በነፃ!😲🤩
አሁኑኑ ካሉበት ሆነዉ የሲቢኢ ብር ፕላስ አፕን ከፍተው ቅዳሜን ከእኛ ጋር በሩጫ ለማሳለፍ ቦታዎን ያስይዙ!!🤳💫
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ🤩✨
#ENTOTO #CBE #GreatEthiopianRun
✨ውብ ማለዳ ከውብ ሴቶቻችን ጋር!💫
ደማቅ ጠዋት እንዲህ አሳለፍን!🏃♀️
ለ 2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ቅድመ ዝግጅታችንን ጀምረናል! 💫
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee #Training
ለ 2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ቅድመ ዝግጅት 💫✨
ስንቃችንን ይዘን በጋራ ዱብ ዱብ እያልን ለውድድራችን እንዘጋጅ! ✨
3ቱንም የልምምድ ጊዜ ሲሳተፉ ለውድድሩ ቀን ተሸላሚ የሚያረጋችሁን ዕጣ ቁጥር ትቀበላላችሁ!🤩✨
📌ወሎ ሰፈር
🗓እሁድ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም
🕐ከጠዋቱ 1፡00 ...... እንገናኝ! 🤩
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
🔊 የ2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ ምዝገባ የፊታችን ሰኞ የካቲት 3 ይጀመራል! 📢
#AllTheWomenWeLove #WomenFirst5km #GreatEthiopianRun #SafaricomEthiopia
ለ3️⃣ተኛ ዙር እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ዝግጁ?!💫
ምዝገባ ሰኞ ጥር 19 2017 ዓ.ም. ጠዋት 12 ሰዓት ላይ በሲቢኢ ብር ፕላስ ይከፈታል ።
✨የማይረሳ ጊዜ በእንጦጦ ፓርክ ያሳልፉ!
#EntotoParkRun #GreatEthiopianRun #CBEBIRR
🤩💫ገናን በታላቁ ሩጫ ቢሮ እንዲህ አሳልፈናል! እናንተስ ?
መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ተመኘን !😍💫✨
#ChristmasCelebration #Greatethiopianrun
🤩ምዝገባ ተጀምሯል!✨
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨
አሁኑኑ የሲቢኢ ብር ፕላስ አፕን ከፍተው ቅዳሜን ከእኛ ጋር በሩጫ ለማሳለፍ ቦታዎን ያስይዙ!!
🎈በገና ድባብ ቅዳሜን ከእኛ ጋር!😍
📅 ታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
ነገ ጠዋት 12:00 ቀጠሮ አለን! 😲
ነገ የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ምዝገባ 12:00 ሲሆን ይጀመራል እንዳያመልጥዎ!🤩🏃♀️🏃♂️
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨
📅 ታህሳስ 26 2017 ዓ.ም
#EntotoPark #CBE #GreatEthiopianRun