greatethrun | Unsorted

Telegram-канал greatethrun - Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

-

This is the official Great Ethiopian Run Telegram channel, call 0116635757 for details Admin: @GER_BERUK @GER_BEDE

Subscribe to a channel

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ሀዋሳን ደርሶ መቅረት እንጂ ደርሶ መመለስ ከባድ ነው! ከተፈጥሮ ጋር በምታደርግልን አቀባበል ሁሌም ደስተኞች ነን😍

📅 የካቲት 2 ቀን 2017 ዓ.ም
ምዝገባ: https://shorturl.at/V4NKL
የ2017 ሶፊ ማልት ሀዋሳ የሐይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ሩጫ ✨

#Lakehawassa #halfmarathon #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

በ2017 ዘጠኝ የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫዎች እናካሂዳለን!✨✨

በዓመቱ ዘጠኝ ደማቅ ቅዳሜዎች እና ዘጠኝ የፓርክ ውስጥ ሩጫ እናካሂዳለን ማለት አይደለም?😁
እርስዎስ? ከእኛ ጋር ነዎት?😎💪

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የዛሬ ዓመት ያገናኘን የተባባልንበት የሩጫ ቀን እየደረሰ ነው! 🤗 የ2017 ሶፊ ማልት ሀዋሳ የሐይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ሩጫ ምዝገባ እየተካሄደ ነው 🥳

📅 የካቲት 2 ቀን 2017 ዓ.ም
ምዝገባ: https://shorturl.at/V4NKL

#Lakehawassa #halfmarathon #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የዱላ ቅብብል ውድድር ደምቆ የሚናፈቅ የጋራ ቀን እንድናሳልፍ ላበቃን ታላቁ አጋራችን አይ ኤፍ ኤች ኢንጅነሪንግ እጅግ እናመሰግናለን 🤗

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ አሸናፊዎች በምስል 📷✨

እንኳን ደስ አላችሁ!🥳

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ሴት አሸናፊዎች ዝርዝር✨

1ኛ ኦሮሚያ ኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ
2ኛ ኢትዮጲያ ኮንስትራሽን ሰራዎች ኮርፖሬሽን
3ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ

እንኳን ደስ አላችሁ! 🥳🥳🥳

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

በሩጫ ቦታችን ተገኝተን እናንተን በመጠባበቅ ላይ ነን! ቡድናችሁን ለስኬት እያነሳሳችሁ ነው?💪🏃‍♀️🏃‍♂️

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ባንክ እና ኢንሹራንስ 🏦
በባንክ እና ኢንሹራንስ የተቆጠበ ገንዘብ ለክፉ ቀን ደራሽ ነው። በ2017 አይ ኤፍ ኤች ውድድር የዱላ ቅብብል ሩጫ ግን ኃይላችሁን ሳትቆጥቡ ቡድናችሁን አሳዩን 😎
የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ጠቃሚ የሩጫ መረጃዎች እና ህጎች 📍#4

ባለ 'A' ፊደል ተሳታፊ ✨

ባለ 'A' ፊደል ተሳታፊ የሩጫ መቀባበያ ዱላውን በመቀበል ለቀጣዩ ሯጭ ማሳለፍ ይኖርባታል/ ይኖርበታል። 🙌

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ጠቃሚ የሩጫ መረጃዎች እና ህጎች 📍#3
ብቁ አትሌቶች ተሳታፊ በማድረግ ጉዳይ ❎
ብቁ ወይም ልምድ ያላቸውን አትሌቶች እንደ ቡድን ማካተት ከሩጫ ውድድሩ ውጪ ያደርጋል።

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ጠቃሚ የሩጫ መረጃዎች እና ህጎች 📍#2
ስምንት የተሳታፊ ቡድን ዘርፎች 🤩
የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ የቡድን አይነቶች የተካተቱ ሲሆን በዝርዝር ይህንን ይመስላሉ:
የቢዝነስ ☑️
የመንግስት ☑️
የኤምባሲዎች ☑️
የጂም ☑️
የሆቴል እና ሬስቶራንት ☑️
የባንክ እና ኢንሹራንስ ☑️
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ☑️
እና የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባላት / ጓደኛማቾች ናቸው። 🙌

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ጠቃሚ የሩጫ መረጃዎች እና ህጎች 📍#1

የተሳታፊ ቁጥር ⓵⓶⓷⓸⓹⓺
በአንድ ቡድን ከፍተኛው የተሳታፊ ቁጥር ስድስት ነው። 🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♂️

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ዛሬ የተካሄደው የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ማጠቃለያ!🙌🤗✨

#CBE #Entoto #Greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ እኮ ነገ ነው!✨✨

በቅዳሜ ጠዋት የእንጦጦን አየር እየተነፈስን 5 ኪ.ሜ እንሩጥ 😍

ለበለጠ መረጃ:
0116 63 57 57
0116 18 58 41

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የሚተላለፍ ስኬት! 💪💪💪
እኔ ወደ እኛ የሚቀየርበት የሩጫ ዕለት ❤️

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #Greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ግማሽ ማራቶን በሀዋሳ ብቻ እንደምናካሄድ ያውቃሉ?

ይሄንን አጋጣሚ ለመጠቀም አብረውን ሀዋሳ ይምጡ! ከአርብ (ጥር 30) እስከ እሁድ (የካቲት 2) ከሩጫችን በላይ ብዙ እንመለከታለን 🤗

📅 የካቲት 2 ቀን 2017 ዓ.ም
ምዝገባ: https://shorturl.at/V4NKL
የ2017 ሶፊ ማልት ሀዋሳ የሐይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ሩጫ ✨

#Lakehawassa #halfmarathon #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

አርባ ምንጭን ጎብኝተው . .በቆጂ ሊያመልጥዎት ይችላል 🤔
ሀዋሳ ደርሰው. . .ጅማ ላይጓዙ ይችላሉ 😔
ከእኛ ጋር ግን አራቱንም እየሮጡ እንዲመለከቱ የሩጫ ፓኬጅ አዘጋጅተናል!🥳

ልወቅሽ ኢትዮጵያን ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እና ከቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር 🤩

#sport #tourism #discoverethiopia #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የሩጫ ካላንደራችንን ስንመለከት. . .📅
ታህሳስ 26 በእንጦጦ ፓርክ ደግመን እንገናኛለን!😍
ቅዳሜያችሁን ለሩጫ ከእኛ ጋር ለመስጠት አቅደዋል?💪

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ይሄንን ይመስል ነበር✨

እኛ ለድል ተነሳስተን ውለናል! በቀጣዩ ይሄ ስሜት ከእናንተ ጋር እንደሚደገም ተስፋ እናደርጋለን 😍

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ወንድ አሸናፊዎች ዝርዝር✨

1ኛ ኤሌትሪክ ስፖርት ክለብ
2ኛ ፌዴራል ማረሚያ
3ኛ መቻል

እንኳን ደስ አላችሁ! 🥳🥳🥳

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ለማሸነፍ በዝግጅት ላይ 🙌

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባላት እና ጓደኞች 😍

እንደ ጓደኛ የልብ አድርስ አለ?
እንደ ጓደኛ ደራሽ አለ?
ተደራርሶ ዱላን በመቀባበል ጓደኝነታችሁን እንመልከት 🙌❤️

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ለ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ትራንስፖርት አለን✨

ተሳታፊዎች ወደ ውድድር መነሻ ቦታ የሚያደርሱ ባሶች ከጠዋቱ 12:30 እስከ 1:15 ሰዓት ድረስ ከቦሌ ድልድይ እና ከሜክሲኮ ዋቢሸበሌ ሆቴል አጠገብ ይነሳሉ።

በራሳቸው ትራንስፖርት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች ከቃሊቲ ማሰልጠኛ በቀለበት መንገዱ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ በቀኝ በኩል አዲስ በተገነባው ወደ ቂሊንጦ የሚወስደው መንገድ 800 ሜ እንደተጓዙ የውድድር መነሻ ይደርሳሉ።

#IFH #Relayrace #Greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ቢዝነስ 🧑‍💼👨‍💼
የተሳካ የገንዘብ ልውውጥ ማድረግ ቀላል ነው? የተሳካ የዱላ ቅብብል ውድድር መሳተፍስ?
አሸናፊዎች ከእናንተ መካከል አለ! 💪

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ሆቴል እና ሬስቶራንት 🏨
በሆቴል እና በሬስቶራንት በእንግዳ አቀባበል ልምድ ያላችሁ እስቲ በ2017 አይ ኤፍ ኤች ዱላ ቅብብል ውድድር እንያችሁ!🤩

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ኤምባሲዎች 🏘
ኤምባሲ የአገር ተወካይ ነው። አገራችሁን ወክላችሁ ስትሳተፉ ለማየት እጅግ ጓግተናል 😍

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨


#IFH #rulesandinformation #greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የ2017 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ውድድር ሁለት ወር ብቻ ይቀረዋል! በሀይቅ ዳር ከመካከላችን ሮጠዋል?

ማስታወሻዎን ያካፍሉን 🤗

#lakehawassa #halfmarathon #Greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ንጹህ አየር በዚህ መልኩ አብረን ስለተቀበልን እናመሰግናለን። በወር በወሩ ያገናኘን 🙌❤

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ነገ የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ለማካሄድ ከመገኘትዎ በፊት የሚከተሉትን መረጃዎች ይያዙ!
መግቢያ - በሱሉልታ በር
ቦታው መድረሻ ሰዓት - ከጠዋቱ 1:00
የሩጫ መነሻ ሰዓት - ከጠዋቱ 2:00
ማንነት የሚገልጽ መታወቂያ እንዳይረሱ! ☑️

#Entotoparkrun #CBE #Greatethiopianrun

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

በከፍታ እና በዝቅታ እግራችንን በእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ እንፈትን ✨✨
↗️↘️↗️↘️
መግቢያ- በሱሉልታ በር
በቦታው መድረሻ ሰዓት - ከጠዋቱ 1:00
የሩጫ መነሻ ሰዓት - ከጠዋቱ 2:00
በቦታው ሲገኙ ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝዎትን ያረጋግጡ ☑️
ለሩጫ ተገቢውን ልምምድ አድርገው እንደ አሞራ አየር ለመቅዘፍ ይዘጋጁ! 🦅

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun

Читать полностью…
Subscribe to a channel