greatethrun | Unsorted

Telegram-канал greatethrun - Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

-

This is the official Great Ethiopian Run Telegram channel, call 0116635757 for details Admin: @GER_BERUK @GER_BEDE

Subscribe to a channel

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

You Bring your running shoe, we bring you your running partner! A few places are left for registration!

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

Happy Easter and Ramadan Kareem! 🤗

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

We are READY for the May edition of #EntotoPark #PredatorRun.

Are you ready to improve your time?

#Ethiopia #runningisfreedom #Predator #Addisababa

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

Registration for 3rd Entoto Park Predator Run, 1st May 2021, will start on 6:00am on Monday 26 April at www.entotoparkrun.com
Few places available, Register early!

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ጠቃሚ መረጃዎች
ለ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ተሳታፊዎች - ወደ ሩጫው መነሻ - አትላስ መብራት- ከ1፡30 በፊት መድረስ በመንገድ መዘጋት ምክንያት ከሚደርስ እንግልት ይከላከላል፡፡
በውድድሩ መነሻና መድረሻ ላይ ከቲ-ሸርቶ ጋር የተሰጦትን የፊት ጭምብል ማደረግ አይርሱ፡ አጠገብዎ ካለው ተሳታፊ ጋር በበቂ እርቅት መቆሞን ያረጋግጡ
ውድድሩ ላይ መዝናናት እንዳይረሱ! 🙂

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

https://telegra.ph/2021-SOFI-MALT-Women-First-5km-to-be-Staged-for-2000-Participants-03-26

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 2ኛው ዙር የእንጦጦ ፓርክ ፕሬዴተር ሩጫ ምዝገባ የዛሬ ሳምንት ሰኞ መጋቢት 20 ቀን ከጠዋቱ 12 ሰዓት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡
1. ምዝገባው ምንም አይነት ክፍያ የለውም
2. ምዝገባውን ማጠናቀቅ የሚችሉት ከታች በተቀመጠው ሊንክ ብቻ ነው።
https://www.entotoparkrun.com

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

በ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ ላይ የሚከተሉት የኮቪድ-19 ጥንቃቄዎችን በመከተል ደህንነቱ የተረጋገጠ ሩጫ እንዲሆን ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ።

#icon #iconic #women #20together #womenempowerment #womensupportingwomen #eachforequal #march #womensday #internationalwomensday #womenempowerment #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia #safety #covid19 #covid-19

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

6 ቀናት ብቻ ለቀረው የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ተዘጋጅተዋል?

ዘንድሮ ”የኢትዮጰያ ሴቶችን ስኬት እናክብር” በሚል መሪ ቃል ይከበራል።

#icon #iconic #women #20together #womenempowerment #womensupportingwomen #eachforequal #march #womensday #internationalwomensday #womenempowerment #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የ4ኛ ሳምንት የሶፊ ማልት የሩጫ ልምምድ ዛሬ በተሳካ ሁኔታ ተካሄዷል። ልምምዱ 1 ሳምንት ብቻ ለቀረው የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኬ.ሜ. ሩጫ መዘጋጃ የተደረገ ነው።
#march #womensday #internationalwomensday #womenempowerment #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

9 ቀናት ብቻ ለቀሩት የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ተዘጋጅተዋል?
የውድድሩን ቲሸርት ከመጪው ሰኞ መጋቢት 13 ቀን ጀምሮ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ መጥተው መውሰድ ይችላሉ። ሲመጡ መታወቂያዎን ይዘው መጣት አይርሱ።
#icon #iconic #women #20together #womenempowerment #womensupportingwomen #eachforequal #march #womensday #internationalwomensday #womenempowerment #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

የ3ኛ ሳምንት የሶፊ ማልት የሩጫ ልምምድ ዛሬ በተሳካ ሁኔታ ተካሄዷል። ልምምዱ 2 ሳምንታት ብቻ ለቀሩት የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኬ.ሜ. ሩጫ መዘጋጃ የተደረገ ነው።
#march #womensday #internationalwomensday #womenempowerment #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

18ኛ ዓመቱን ለማክበር እየተዘጋጀ ያለው የቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ ብዙ አስደናቂ እና አስገራሚ ጊዚያትን አሳልፏል። እናንተስ፣ ይህ ሩጫ ሲደርስ ምን ትዝ ይላችኋል? ሐሳባችሁን በ @GreatEthRunSupport አጋሩን።

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

መጋቢት 19 ለሚካሄደው 18ተኛው የቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ የ4 ሳምንታት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ልምምድ ከአሰልጣኝ አዲስ ጋር ጀምረናል፡፡

በቀሩት 2 ሳምንታት ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናቹ - በመጪው እሁድ በምናደርገው የሶፊ ማልት የአካል ብቃት ልምምድ በ+251-116-635757 በመደወል ቦታችሁን ማስያዝ እንደምትችሉ እየገለፅን ያሉን ቦታዎች ውሱን ስለሆኑ፣ እባክዎ ቀድመው ይመዝገቡ።

With the 2021 SOFI MALT Women First 5km run to be hosted on 28 March, we have started a 4 weeks Fitness Challenge with Instructor Addis.

Any women who want to join us for the coming two Sundays for the SOFI MALT Fitness Challenge, please call and reserve your place at +251-116-635757. Limited places available, hurry up!
#SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st
Sofi Malt

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

አቅምዎን ለመፈተሽ ዝግጁ ነዎት?
Get ready to test your limits!
#running #ethiopia #staysafe #Predator

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

Register at https://ethiopianrun.org/en/races/run-for-gold

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

3rd edition Entoto Park Predator Run held successfully with the holiday spirit !

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

Few Spots Left for the Upcoming Entoto Park Predator Run on May 1,2021.

Register before it's closed on www.entotoparkrun.com

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

Can she defend as PREDATOR in May?
Ivana Garcia, winner of the April edition of the Entoto Park Predator Run

Ecuadorian runner Ivana Garcia won the April edition of the Entoto Park Predator Run and will try to defend her title as Predator in the May edition on Saturday 1st May.
“I love running. I have done 6 ultramarathons in different countries. I plan to run an ultra race in Cape Town in November. This is a great event and gets me out training with my friends every weekend. During the week I also run for an hour on most days after sending my kids to school and before heading to work. I would love to improve my time of 27 minutes!”

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

https://bit.ly/3tZWO9Q

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

3 ቀናት ብቻ ለቀረው የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ "የኢትዮጰያ ሴቶችን ስኬት እናክብር" በሚል መሪ ቃል ዘንድሮ ለ18ኛ ጊዜ አብረውን ያክብሩ!

#icon #iconic #women #20together #womenempowerment #march #womensday #internationalwomensday #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

4 ቀናት ብቻ ለቀረው የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ "የኢትዮጰያ ሴቶችን ስኬት እናክብር" በሚል መሪ ቃል ዘንድሮ ለ18ኛ ጊዜ አብረውን ለማክበር ተዘጋጅተዋል?
የመሮጫ ቲሸርት ለገዛቹህ በሙሉ ከነገ ሃሙስ መጋቢት 16 ቀን ጀምሮ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ በመምጣት መውሰድ ትችላላችሁ። መታወቂያ እና የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዘው መምጣት እንዳይረሱ።
ለበለጠ መረጃ +251-116-635757 ላይ ይደውሉልን።

#icon #iconic #women #20together #womenempowerment #march #womensday #internationalwomensday #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

5 ቀናት ብቻ ለቀረው የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ተዘጋጅተዋል?
”የኢትዮጰያ ሴቶችን ስኬት እናክብር” በሚል መሪ ቃል ዘንድሮ ለ18ኛ ጊዜ ይከበራል።

#icon #iconic #women #20together #womenempowerment #womensupportingwomen #eachforequal #march #womensday #internationalwomensday #womenempowerment #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

1 ሳምንት ብቻ ለቀረው የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ተዘጋጅተዋል?
በዚህ ሳምንት የመጨረሻ ልምምድዎን ያድርጉ።

#icon #iconic #women #20together #womenempowerment #womensupportingwomen #eachforequal #march #womensday #internationalwomensday #womenempowerment #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

1 ሳምንት ብቻ ለቀረው የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ ዝግጁ ናችሁ? በመጪው ሳምንት በቪድዮ ላይ የምትመለከቱትን ልምምድ በመስራት ትዘጋጁ ዘንድ እንሆ።

#march #womensday #internationalwomensday #womenempowerment #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

10 ቀናት ብቻ ለቀሩት የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ተዘጋጅተዋል?
#icon #iconic #women #20together #womenempowerment #womensupportingwomen #eachforequal #march #womensday #internationalwomensday #womenempowerment #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

2 ሳምንታት ብቻ ለቀሩት የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ ዝግጁ ናችሁ? በመጪው ሳምንት በቪድዮ ላይ የምትመለከቱትን ልምምድ በመስራት ትዘጋጁ ዘንድ እንሆ።
#march #womensday #internationalwomensday #womenempowerment #happywomensmonth #iwd #SofiMalt #Malt #Sofi #WomansRun #Run #WinYourDay #sofimaltwomen1st #Fitness #running #ethiopia

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

http://bit.ly/3qC385x

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

#PredatorChallenge #predator #predatorethiopia #running #Ethiopia #staysafe

Читать полностью…

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

ሦስት ቀናት ብቻ ለቀሩት ለመጀመሪያው የእንጦጦ ፓርክ ፕሬዴተር ሩጫ ዝግጁ ናችሁ? የመጀመሪያውን ሩጫ አሸንፈው የመጀመሪያውን "ፕሬዴተር" ስያሜ ይውሰዱ!

Only 3 days to go for the 1st edition of the Entoto Park Predator Run! The winner of the first edition will be crowned the 1st Predator! Good Luck!

#running #ethiopia #staysafe #Predator

Читать полностью…
Subscribe to a channel