አንዱ ጀለሳችን ቁ*ውን ንብ ነድፎት ዶ/ር ጋ ይሄደና ምን ቢል ጥሩ ነው....
:
"እብጠቱስ ምንም አይደል ጥዝጣዜውን ብቻ አጥፉልኝ"😜🤣😂😈😈
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
🚀[БEПУЛ] Сунъий интеллект орқали видео ясаб ойига 10 млн сўм даромад қилса бўладими?
Буни билмадим лекин Дастурлаш орқали бундан катта натижаларга эришса бўлади
Айнан сизлар учун халқаро сениор дастурчи Комилжон Хамиджонов "Дастурлашда 0 дан натижагача" қадамларни 2-3-май кунлари соат 20:00'да БEПУЛ ўргатишга қарор қилди
Ҳаволани босиб дарс ёпиқ каналга БEПУЛ уланишга улгуринг, чунки вақт кам.
👉 Ҳозироқ БEПУЛ уланиш
👉 Ҳозироқ БEПУЛ уланиш
👉 Ҳозироқ БEПУЛ уланиш
🤯Кўпчилик Программистларни катта даромад қилишини билади, лекин Дастурлашда нолдан натижага чиқиш қадамаларини билмайди!
Мен Комилжон Хамиджонов Халқаро Veon group'да сениор дастурчиман.
4-5-апрель кунлари соат 20:00'да "Дастурлашда 0 дан натижагача" қадамларни мутлоқ БEПУЛъга онлайн дарсимда ўргатмоқчиман.
Ҳаволани босиб дарс ёпиқ каналга БEПУЛ уланишга улгуринг, чунки вақт кам.
👉 Ёпиқ каналга БЕПУЛ уланиш
👉 Ёпиқ каналга БЕПУЛ уланиш
👉 Ёпиқ каналга БЕПУЛ уланиш
#የፍራፍሬ አይነቶች ተሰብስበው እያወሩ ነው 🍈🍎🍊🍌🍓
ሎሚ: እኔ የሰውን አይን ነው ምመስለው👁
ፖም: እኔ ደግሞ የሰውን ልብ♥️
ሙዝ: እኔ እንዲ አይነት ቀልድ አይመቸኝም☹️😒
#የገባው ብቻ😁😂👍
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
የውሽማውን ስልክ Daddy ብሎ save አድርጎት ፤ በደወለ ቁጥር ተሯሩጬ እሰጠው ነበር🥹
.
.
.
የወንዶች ጭቆና ይቁም😭🙅♂
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
📣 20.000$ бош тўлов билан Тошкент шаҳар Юнусобод маркази Бодомзордан битаётган бизнес класс хонадон харид қилинг
15 йиллик Dream House компанияси халқимизни ўйлаб Бодомзор метро нуфузли маҳалла ёнида қурилиб битаётган Бодомзор ТЖМ бизнес класс хонадонларни тақдимотда бўлиб тўлашга беряпти!
🎁Тақдимотда нималар қўлга киритасиз?
✅Юнусобод Бодомзор нуфузли маҳалласидан НБУ банк ва Телеминора кўриниб турадиган манзарада бизнесс класс хонадон
✅Ёпиқ қўриқланадиган хавфсиз ҳудуд ва ёпиқ болалар майдончаси
✅Яшаш учун идеал 1-2-3-4-хонагача бўлган планировкалар ва ер ости парковкалари
⚡️ Қуйидаги тугмани босиб 30-январ соат 20:00 да бўладиган тақдимот каналига ҳозироқ қўшилинг чунки вақт кам қолди! 👇🏻
ገና ካሁኑ ለፈለጣ ሊያመቻቸኝ... በቁም ነገር ደውሎ📱 "ውዴ ለገና🎄 ምን አይነት ስጦታ ነው የምትሰጠኝ ?" አላለም...😂😂 "ውዴ ይሄ የጌታ ልደት እንጂ ያንተ አይደለም"
🎄😂😂😂😝
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
СУЯК-БЎҒИМЛАРИМ ЕМИРИЛИБ КЕТГАНИДАН ЮРОЛМАЙ ҚОЛГАНДИМ
https://doctorneo.uz/sustavoil11
Оғриқ менга азоб берар эди, ҳеч қандай дори ва уколлар таъсир қилмай қўйганди
Дорилар ичаверганимдан ошқозоним яра бўлиб, қонай бошлаганди
Лекин бир кун менга бир Хиндистонлик доктор шундай бир усулни ўргатди ва мен оғриқлардан батамом қутилдим
НИМA ВОСИТAЛИГИНИ МAНA БУ ЕРГA КИРИБ КЎРИБ ОЛИНГ
👇👇👇👇👇
https://doctorneo.uz/sustavoil11
https://doctorneo.uz/sustavoil11
https://doctorneo.uz/sustavoil11
ШОШИЛИНГ❗️Админлар 12 соатда удалить қилиб юборишяпти.
ቤተሰቦች ጥንቃቄ
አሁንም እባካችሁ ጥንቃቄ❗️❗️❗️❗️❗️
ከትላንት ጀምሮ እኛን በተመለከተ frezer fikadu በተባለ ልጅ account እንዳዲስ የጥላቻና የጥቃት አካሄድ ተከፍቶብናል።ለዚ ጥቃት እንደመነሻ የሆነውም በጋዜጠኛ ሶፎንያስ ላይ ዜጋን መስሎ በማውራትና በመቅጠር ይሄው frezer የተባለ ሰው ከጓደኞቹ ጋር በመሆን video እየቀረፀ ሲደበድቡት የሚያሳይ video በተለይም በtiktok መንደር በመለቀቁ ነው። እኛም ተረባርበን የፖሰተውን video እንዲነሳና አካውንቱ ማስጠንቀቂያ እንዲደርሰው አድርገናል።ምንም እንኳን ወንድማችን በቀጥታ መርዳት ባንችልም፤ video ብዙ ሰው ጋር እንዳይደርስ አግዘናል።
ነገርግን tiktok ላይ ያለው አጭር video ሲሆን ይኸው frezer የተባለ ግለሰብ በራሱ የ YouTube ቻናል ላይ የ38 ደቂቃ ቪዲዮ ሰርቶ ለቋል። ይህን ከ 260,000 ሰው በላይ ባየውና 4,600 ሰው በላይ comment በሰጠበት video ላይ ፤ እንዴት tiktok ላይ እንዳገኘው...እንዴት ወደ ቴሌግራም እንደመጡና እያንዳንዱን የ ፁሁፍ ልውውጣቸውን የሶፎንያስን እና የኛን ላይፍ በሚያጥላላና ሰዎችን በኛ ላይ ለጥቃት በሚያነሳሳ መልኩ ለቆታል።
ከላይ ከላይ ሲታይ ሶፎንያስን የማጋለጥ ይምሰል እንጂ ፤ በጥልቅ ለተመለከተው ግን ፥ በኛ ላይ ጥላቻ ያለውን ሰው በሙሉ እንዴት በመመሳሰል እና በመቅረብ ማጥቃት ማዋረድ ብሎም አካላዊና አይምሮአዊ ብሎም ማሕበራዊ እይወታችንን ማበላሸት እንደሚቻል ጠቋሚ ነው።
ስለሆነም ይሕን ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ በtiktok መንደር ያሳየነውን እርብርብ በ YouTube ላይም እንድንደግም እና ቪዲዮውን እንድናስነሳ...ከተቻለም ደግሞ ቻናሉን እንድናዘጋ እንጠይቃችኋለን።
በመጨረሻም ግን እንደሁልጊዜው ሁሉ ጥንቃቄ አይለየን መልክታችን ነው።
ቴሌግራም አካውንታችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
1. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
2. 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
3. ከ2 በላይ device ላይ login አታድርጉ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያደረጋችሁ ቀንሷቸው።
4. በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።
5. ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
6. የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
7. ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው 1ዴ ካየው በኋላ የሚጠፋ) ሚሴጆችን ላኩ።
8. የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
9. በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts
10. በተለያየ ምክንያት ለረጅም ጊዜ አካውንታችሁ ላይ ሳትገቡ ብትቀሩ በራሱ Delete እንዳይሆንባችሁ self district የሚያደርግበትን ቀን አስርዝሙት።
ይህን ለማድረግ
Settings - privacy and security- delete my account - 24 months
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
Homosexuality in Africa
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
📆 2025-yil 15-16 Noyabr kuni uchun ishlar👇
👉 Toshkent Erkaklar – 310ta ishchi – 💰 $1200–$2100
👉 Toshkent Ayollar – 200ta ishchi – 💰 $1000–$1800
👉 Namangan – 23ta ishchi – 💰 $900–$1600
👉 Farg‘ona – 345ta ishchi – 💰 $950–$1700
👉 Andijon – 324ta ishchi – 💰 $900–$1650
👉 Guliston – 201ta ishchi – 💰 $850–$1500
👉 Jizzax – 85ta ishchi – 💰 $700–$1300
👉 Termiz – 166ta ishchi – 💰 $700–$1200
👉 Samarqand – 17ta ishchi – 💰 $850–$1400
👉 Qarshi – 23ta ishchi – 💰 $750–$1300
👉 Xorazm – 34ta ishchi – 💰 $700–$1250
👉 Navoiy – 78ta ishchi – 💰 $800–$1400
👉 Buxoro – 54ta ishchi – 💰 $750–$1350
👉 Qoraqalpog‘iston – 147ta ishchi – 💰 $700–$1300
👉 Rossiya – 341ta ishchi – 💰 $1000–$2000
📣 Рус тилидан накд 500 минг сўмлик 3 кунлик дарсларимда МУТЛАҚО БЕПУЛ қатнашинг!
❓Рус тилини билмаганиз сабаб ҳаётда кўп жойда уялиб қоляпсизми?
👩🏻🏫 Унда 14-16 август кунлари бўлиб ўтадиган 3 кунлик очиқ дарсларимда қатнашинг!
⚡️ Ҳозироқ қуйидаги ҳавола орқали БЕПУЛ очиқ дарсларга қўшилинг! 👇🏻
👉🏻 ДАРСГА ҚЎШИЛИШ 👈🏻
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
‼️ይሄ መልእክት ሁሉንም ዜጋ ይመለከታል‼️
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
ከአንዳንድ ምንጮች በደረሰን መረጃዎች መሰረት . . . የህግ አካላት ድንገተኛ እና ከበፊቱ ጠበቅ ያለ ፍተሻ እያካሄዱ እንደሆነ ተሰምቷል 🚨 ድንገተኛ በሆነ መልኩ civil ፖሊሶች "በማንኛውም ቦታ ሊሆን ይችላል" አስቁመው ፍተሻ ሊያካሂዱባቹ እንደሚችሉ ከወዲሁ ግንዛቤ ውስጥ እንድታስገቡ እናሳስባለን . . . በመሆኑም👇🏻
⚜ Telegram, Instagram, Facebook, Tiktok እና መሰል የማህበራዊ ሚዲያ መጠቀሚያዎቻችሁን "አጥሩ" ፤ ምንም አይነት አስጊ የሆነ ጥርጣሬ ውስጥ የሚከት ነገር ግልፅ አታድርጉ - Risky Chats, messages, pictures and videos, posts, reel-feeds, and የመሳሰሉት ነገሮችን አጥሩ
⚜ከዛ በተጨማሪም Gallery and File manager ጭምር ስለሆነ ሚፈትሹት እዛ ውስጥ ያሉ መረጃዎችንም አጥሩ ወይም በአስተማማኝ ሁኔታ ደብቁ
⚜በዋነኝነት ደግሞ Google or any browser history'ኣችሁን አፅዱ::
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
እስኪ ሲንግል ወንዶች የድሮ ቦይ ፍሬንዳችሁን ለማስቀናት እኔን ጥበሱኝ😜😂
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
አንዱ ሰሞኑን ከጠበሰው ልጅ ጋር ወክ አያደረጉ ነው። ታዲያ ልጁ ያየውን ወንድ ሁሉ "ይሄኮ ጠይቆኛል" እያለ ሲያዝገው...
.
.
"ምነው በጣም ነው እንዴ ያምክ የነበረው ?!"😂😂😂😂😂😂
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
#ፋርማሲ ከሚሰራው ፍቅረኛህ ጋር ስትጣላ እሱን ለማናደድ
በየቀኑ እየተመላለስክ "ኮንዶም አለ?" 😂😂😂😂😈
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
🚨 KECH QOLMANG! VAQT KETYAPTI. BUNAQASI BO'MAGAN 🛑
⏳ Tashabbusli Budget ovoz berish muddati tugash arafasida!
Agar ovoz bermasangiz — imkoniyat va pullaringiz kuyib ketadi!
💰 1 ta ovoz = 50 000 so‘mgacha
👥 REFERAL = 10 000 So'm
⚡ To‘lovlar avtomatik va juda tez
❗ Agar oldin boshqa botda ovoz bergan bo‘lsangiz ham
Bizning bot orqali yana qayta ovoz berib pul ishlashingiz mumkin!
🎁 Hozir esa bot foydalanuvchilari uchun KONKURS ham ketmoqda!
🔥 Ko‘pchilik allaqachon pulini olib ulgurdi
Siz ham kech qolmang!
👇 Hoziroq ovoz bering
OVOZ BERISH
OVOZ BERISH
🇺🇿 СПОРТСИЗ ВА ДИЕТАСИЗ 1 ОЙДА 30 КИЛОГА ОЗДИМ!
👉 http://shop.mxmedia.uz/gaunt/?web=1
Ҳар куни 1 килодан ёғ йўқотиши тўғрисида ўйламаган эдим!
Бир табиий восита ёрдамида буни уддаладим!
Фақат 1 ойда натижа — ўзим ҳам ҳайрон қолдим!
Нима восита эканлигини блогимда батафсил айтиб берганман
Мана блогим 👇👇👇👇👇
http://shop.mxmedia.uz/gaunt/?web=1
http://shop.mxmedia.uz/gaunt/?web=1
http://shop.mxmedia.uz/gaunt/?web=1
Диетологлар бу усулни “липосакциядан ҳам самарали” деб айтишди!
🤯Кўпчилик Программистларни катта даромад қилишини билади, лекин Дастурлашда нолдан натижага чиқиш қадамаларини билмайди!
Мен Комилжон Хамиджонов Халқаро Veon group'да сениор дастурчиман.
29-30-январ кунлари соат 20:00'да "Дастурлашда 0 дан натижагача" қадамларни мутлоқ БEПУЛъга онлайн дарсимда ўргатмоқчиман.
Ҳаволани босиб дарс ёпиқ каналга БEПУЛ уланишга улгуринг, чунки вақт кам.
Бугун автомобиль нархларида катта ўзгариш❗️
2026-йилнинг 1-Январь куни ҳолатига кўра, «UzAutoMotors» ишлаб чиқараётган автомобилларнинг янги нархлари билан танишинг❗️
Нархлар билан танишиш учун керакли бўлган автомобиль устига босинг👇
🤯[Диққат] Вилоятда ҳам деярли йўқ нархда Тошкент шаҳардан бўлиб тўлашга тамирланган уй харид қилинг
Янги Ўзбекистон боғи яқини Тошкент шаҳар Мирзо Улуғбек туманидаги Bino group лойиҳаси 200 та хонадонга катта акция беряпти
🎁Бу акция доирасида сиз уйларни
✅ Каробка нархида тайёр тамирланган ҳолатда қабул қиласиз
✅ Вилоятдан ҳам арзон нархларда фоиз ва пеняларсиз бўлиб тўлашга ололасиз
✅ Шунингдек маиший техникалар ҳам қўшиб берилади
⚡️ Бунинг учун 16-декабрь соат 20:00 куни бўлиб ўтадиган ОНЛАЙН ТАҚДИМОТ даги акцияда қатнашишингиз керак!
🔥 Ҳозироқ қуйидаги линк орқали тақдимотга қўшилиб олинг! 👇🏻
👉 Тақдимот каналига қўшилиш
👉 Тақдимот каналига қўшилиш
👉 Тақдимот каналига қўшилиш
በአዲስ አበባ ያለው የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት ምጣኔ በአገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገበው በእጅጉ ከፍ ያለ ነው ተባለ‼️
በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር 600 ሺሕ አልፏል።
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባካሄደው ጥናት፣ በአዲስ አበባ ያለው የስርጭት መጠን 3 ነጥብ 14 በመቶ ሆኖ ሲገኝ፤ የሀገር አቀፉ ምጣኔ ደግሞ 0 ነጥብ 83 በመቶ እንደሆነ አስቀምጧል።
የቫይረሱ ስርጭት ከ0 እስከ 14 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሕጻናት 16 በመቶ፣ ከ15 እስከ 24 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ወጣቶች 34 በመቶ እንዲሁም፤ 25 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆኑ አዋቂዎች ደግሞ 51 በመቶ የሚሆነውን ቁጥር ይሸፍናሉ።
እ.ኤ.አ በ2024/2025 በጀት ዓመት አዲስ በኤች አይ ቪ ተይዘዋል ተብለው የተገመቱ ዜጎች ቁጥር 7 ሺሕ 962 ሲሆን፤ በየዓመቱ በአማካይ 9 ሺሕ 560 ሰዎች በኤች አይ ቪ/ኤድስ ምክንያት ሕይወታቸውን እንደሚያጡ ተገልጿል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከኤች አይ ቪ/ኤድስ ጋር እንደሚኖሩ ከሚገመተው ሰዎች መካከል 94 በመቶ የሚሆኑት ተመርምረው ራሳቸውን አውቀው መድኃኒት እንደጀመሩ በጥናቱ ተረጋግጧል ተብሏል፡፡
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
ሀኪም ቤት ሄጄ ለካርድ 500 ብር ብላኝ ተጨቃጭቄ ተጨቃጭቄ ከፍዬ ዶክተሩ ጋ ስገባ
.
ዶክተሩ--ምንክን ነው ያመመክ??
.
እኔ--ትከሻዬን ስነካው በጣም ያመኛል
.
ዶክተሩ--በቃ አትንካው
.
ነርስ!! ቀጣይ ታካሚ አስገቢልኝ😂😂😂😳
@habeshagay1
.
. እግርህ_ጠላቴ_ነው
.
በቃላት የልቤን ለመግለፅ አስቤ ፣
ወደድኩህ ለማለት ፃፍኩልህ ደብዳቤ ፣
ያለችኝን እውቀት አቅሜን አንጠፍጥፌ ፣
ምሁራን ጠይቄ ተጨንቄ ፅፌ ፣
መልስህን ለማወቅ እየጓጓሁ በጣም ፣
ላንተ ሚያደርስልኝ የሚሰጥህ ባጣም ፣
እንዲሁ በከንቱ ፅሁፌ እንዳይከስር ፣
ብታገኘውብዬ ጣልኩልህ በርህ ስር ።
.
በርህ ተከፈተ ከቤት እግርህ ወጣ ፣
ላፍታ ተጨነኩኝ ልቤ ምቱን አጣ ፣
አካሌ ደከመው ማየት ተደብቆ ፣
አይኔ ፈጦ ቀረ መልስህን ጠብቆ ፣
ግና አንድ ግዜ እድል ከኔርቆ ፣
ያ ያማረው ጫማህ ወሰደው ጨፍልቆ ፣
ታዲያ ከዚያ ወዲህ የምሻው ልነግርህ ፣
ቂም ይዤበታለሁ ጥላቴ ነው እግርህ።
ወደ ስራ ስሄድ አንድ የስልክ እንጨት ላይ የተለጠፈ ወረቀት አየሁኝ: ጽሁፉ እንዲህ ይላል
“እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር ጠፍቶብኛል: ያገኘ ሰው ካለ እባካችህን አድራሻዬ በሚቀጥለው መንገድ በቀኝ በኩል ስትታጠፉ ያለው አሮጌ ቤት ነው:: አይኔ እንደፈለግኩኝ አያይም: እድሜዬም ገፍቷል: ልጆችም የሉኝም"
ይህንኑ ጽሁፍ ተከትዬ ወደ አሮጌው ቤት ስሄድ አንዲት ሴትዮ ደጃፍ ላይ ተቀምጠዋል: የእግር ኮቴየን ሰምተው "ማነው? ማን ልበል?" አሉኝ
"እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነው: እሱን ልሰጥ ነው የመጣሁት" ብዬ መለኩላቸው
አሮጊቷ እንባ ቀደማቸው - "ልጄ! እስካሁን ድረስ ከ40 በላይ ሰዎች 50 ብር መንገድ ላይ ወድቆ አገኘን ብለውኝ መጥተዋል"
ቀጠሉ አሮጊቷ - "እኔ ይህንን ጽሁፍ አልጻፍኩኝም: ጽሁፍ ለመጻፍም ሆነ ለማንበብም አይኔ እሺ አይለኝም"
50 ብሩን በእጃቸው አስጨበጥኳቸው
ጽሁፉን ከስልክ እንጨቱ ላይ እንድቀደው ቢነግሩኝም አላደረግኩም: የመጣውን ሰው ሁሉ ይህንኑ ነበር የሚሉት
ይህንን ጽሁፍ የጻፈውን ሰው እንዴት እንዳደነቅኩት : እኚህን ሴትዮ ለመርዳት የሄደበት ርቀት በጣም ነው ያደነቅኩት
ከሴትዮዋ ቤት ስወጣ አንዲት ወጣት ልጅ አስቆመቺኝ
"ወንድሜ! እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነበር: የቤቱ አቅጣጫ በየት በኩል እንደሆነ ታውቃለህ እንዴ?"
በልቤ እየሳቅኩኝ ቤቱን ጠቆምኳት
ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው
© zemelak endrias
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
እኔ፦ ስምህ ማን ነው የኔ ቆንጆ
እሱ፦ አትሟዘዝ 😏
እኔ፦ አትሟዘዝ ማ ? 😁😂😂
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
የሸኖ ቤት መስታወት ጋር ቆማችሁ ከንፈራችሁን አሹላችሁ ፎቶ ምትነሱ ወንዶች ግን
#ሰርጋችሁን ምታገቡት #በሱፍ ነው #በቬሎ
😳😂🤣
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk