በዚህ ግሩፕ ኦርቶዶክስና ፕሮቴስታንት ያላቸውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እምነት እውነተኝነቱን በመጽሐፍ ቅዱስ ሚዛን ይለኩታል! ያላቸውን አንጻራዊ ትምህርተ ድኅነት እያነሱ ይነጋገሩበታል @Hamongog