Music video alert 🚨🚨🚨
🙌 Hello dear families, fellow ethioians 💚💛❤️ and music lovers 🙌 proudly once again from Haq Music 🎼... We have finished our preparations to deliver music video to you in a wider way. Title called "Repentance" or " ንስሀ" together with Hope Entertainment.
COMING SOON...
@Haqcrew
Watch "TEDDY AFRO - ናዕት (OZZY REMIX) (እያመመው ቁጥር ፪)" on YouTube
https://youtu.be/IqxuTEBsbM8
👨👩👧👧 Hello dear families
According to our word, it tastes like a starter
We are ready to present you music album "ሀቅ".
Stay tuned
2014/2022
#newalbumalert #Nohatred #Onelove #Nopolitics #onlyFact #newethiopianhiphopalbum #fyp #AtniHAQ #OmmieHaq #HAQmusic #realsoldier #comingsoon #alert
@Haqcrew
Watch "2021 NEW ethiopian HIP HOP music official video Ommie(HAQ) and Atni(HAQ)_Neseha" on YouTube
https://youtu.be/zII1KldYFVo
Watch "2021 NEW ethiopian HIP HOP music official video Ommie(HAQ) and Atni(HAQ)_Neseha" on YouTube
https://youtu.be/zII1KldYFVo
2 ቀን ቀረው
2 ቀን ብቻ
🕰⏱🕰⏱🕰
🔥🔥💚💛❤️🔥🔥
እንኳን ለ 125'ተኛው የአድዋ ድል አደረሳቹ እያልን...
🔊 "ንሰሀ" የተሰኘው MUSIC VIDEO 🔊
ሊለቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀርቶታል።
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን
👇 👇 👇
https://youtu.be/Wohs5oyrxbk
አብረውን ይቆዩ። 🙏
@haqcrew
Watch "Ommie(HAQ) FT. Sean shizee _ AMENALEHU 2023 NEW Ethiopian HIP HOP Music Video" on YouTube
https://youtu.be/JrG5WaXdloo
🙌 ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦች, የአገሬ ልጆች 💚💛❤️ እንዲሁም የሙዚቃ አፍቃሪያን በድጋሚ ከ ሀቅ ሙዚቃ 🎼... "ንስሀ" የተሰኘው የመጀመሪያው የሙዚቃ ቪደዮአችንን ሰፋ ባለ መልኩ ወደ እናንተ እንዲደርስ በማሰብ ከ ሆፕ ኢንተርቴይመንት ጋር በመሆን የሰራነውን የሙዚቃ ቪዲዮ ለእናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
በቅርብ ቀን ይጠብቁን ከአክብሮት ጋር
በቅርብ ቀን
@haqcrew
👨👩👧👧 ሰላም ውድ ቤተሰቦች
እንደቃላችን መሰረት እንደ ጅምር ቅምሻ
"ሀቅ" የተሰኝ የሙዚቃ አልበም ይዘንላችሁ ልንቀርብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
በቅርቡ ይጠብቁን
2014/2022
#newalbumalert #newethiopianhiphopalbum #fyp #AtniHAQ #OmmieHaq #HAQmusic #comingsoon #alert
@Haqcrew
🙌 🙌 ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን 🙌 🙌
ከላይ በምስሉ ምታዩትን application ከ app store ወይም play store ላይ በማውረድ ይመዝገቡና ከስር የሚገኘው chart ሚለውን በመጫን በመቀጠል ሚመጣውን የ ኢትዮጵያ ባንዲራ በመንካት ገብታችሁ ሀቅ(HAQ) ሚለውን በመጫን Follow ያድርጉ። ሆኖም በይበልጥ እንድናሸንፍ ያስችለን ዘንድ ይህንን app ሼር ሼረ በማድረግ የዘወትር ድጋፋችሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን።
ሀቅ ሙዚቃ
@haqcrew
New single by Hapo ft. Sean shizze
Prod by Atni and philla
Clip coming soon
Download
👇👇👇
🙌🙌 dear family thank you so much for your kind 👍 perfect 👌 respectful 🙏 appreciations and good respond
We really respect that but still we can reach a lot.
lets share and add more family
👇 👇 👇 👇 👇
https://youtu.be/zII1KldYFVo
👆 👆 👆 👆 👆
ሼር like ሰብስክራይብ
@haqcrew
🔥🔥💚💛❤️🔥🔥
🔊 "ንሰሀ" MUSIC VIDEO 🔊
ዛሬ ማታ ይለቀቃል።
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን
👇 👇 👇
https://youtu.be/zII1KldYFVo
አብረውን ይቆዩ። 🙏
@haqcrew
3 ቀን ቀረው
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
💯 🎬 ደረሰ ደረሰ ደረሰ 🎬 💯
ቀኑም ተቆረጠ። 🛐 "ንሰሀ" የተሰኘው MUSIC VIDEO የፊታችን ረቡዕ ጠዋት ይለቀቃል። 🙌 🙌
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን
👇 👇 👇
https://youtu.be/Wohs5oyrxbk
አብረውን ይቆዩ። 🙏
@haqcrew