ሰላም የተከበራችሁ የግሩፑ አባላት ሀሳብ የነገሮች መፈጠር መንስኤ ነው አውሮፕላን ከመብረሩ በፊት ሀሳብ ነበር የሰው ልጅ ከመፈጠሩ በፊት ሀሳብ ነበር ..................... መልካም ሀሳቦቻችንን በማንሸራሸር የነገዋን ውብ ሀገር ነገ ምንመኘውን ከሱስ የፀዳ ወጣት ዛሬ እንስራ!!!! @poimfitsae ቻናላችን