💝ሀዋሳ ከነማ 💯 % የግሩፑ አላማዎች ☞ ስለክለባችን መወያየት መዘመር አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን መለዋወጥ ⭕️ በግሩፑ የማይፈቀዱ ነገሮች ❌በግሩፑ ውስጥ መሰዳደብ አላስፈላጊ ስቲከሮች ሊንክ መለጠፍ ❌ የሌላ ክለብን ስሜት ማንፀባረቅ ❌በግሩፑ ውስጥ ማንኛውንም ፕሮሞሽን መስራት ❌ ☞ ከላይ የተገለፁትን ህጎች የጣሰ ከግሩፑ ለመባረር ምክንያት ስለሚሆን ይታሰብበት❗️ @hawassa