hbfunzone | Unsorted

Telegram-канал hbfunzone - ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

785

You'll get very funny quites, joks pic & funny gif videos ገራሚ ገራሚ ቀልዶችን ከኛጋ ይኮምኩሙ ☺😁😁 ባሉካውን ለማናገር @he_noc_b2x ላይ For promo & cross cross☝☝☝

Subscribe to a channel

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

👁ማሳሰቢያ👁
ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ http:// የሚጀምር ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላችሁ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው የላኩላችሁ ሰዎች የናንተ የቅርብ ሰው ቢሆኑም እንዳትከፍቱት እነሱም ቢሆኑ ለምን እንደላኩት፣ መቼ እንደላኩት አያውቁትም።
በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ህፃኑ ልጃቸው በቢላዋ ሊወጋኝ ሲል ላስቆመው ስሞክር
.
.
.
"ተው አትከልክለው ያለቅሳል" ሲሉኝ ነው ዘመድ ቤት መሄድ ያቆምኩት
😏

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ነገሮችን ከተለየ አንግል ማየት አሪፍ ነው በጭራሽ ተገማች አትሆንም የምር በግሩፕ ተሰብስበህ ሞቅ ሞቅ ካለ ወሬው ከደራ እና እዛ ውስጥ የምትወዳት ልጅ ካለች ምንም እንኳን ድባቡ ቢያስደስትህም ምሄድበት ቦታ አለ ብለህ ሂድ fr እሷ ዘንድ አሪፍ ነጥብ ታስቆጥራለህ 😊 ለምሳሌ ሴት ቀጥረሀል እንበል እና የቀጠርካት ቦታ ተገኘህ ግን አልመጣችም oww 😔.... የምር ብዙዎቹ ልጅቷን ይቦልኳታል ያኮርፋሉ ይባጠሳሉ 💔 በተቀራኒው ግን እየተጎዳህም ቢሆን ሁኔታውን ለራስህ መጠቀም አለብህ(Psychology) በቀጣይ እንደተገናኛቹ ለምን እንደቀረች ልታስረዳህ እየተስለመለመች ትመጣለች ወይም text ትፅፍልሀለች ገና ያኔ ምንም ሳትል በፊት ይቅርታ ጠይቃት! አው ጠይቃት ትደናገጣለች ምነው ምን አደረከኝ? ትልሀለች ያኔ ከሰው ጋር ሆኜ የቀጠርኩሽን ረስቼ ነው ያልመጣውት በጣም ይቅርታ በል 😎(አንተ የዛን ቀን የተቃጠልከውን አይነት ቃጠሎ ትቃጠላለች) ቢያንስ ብቻህን አልተቃጠልክም ሌላው ደሞ አቴንሽንህን እንዳልሰጠሀት ትጠረጥራለች እንደምናውቀው የሴቶች ቀለብ አቴንሽን ነው ታድያ እሱን ለማግኘት መጋጋጥ ትጀምራለች ከዚ ሁሉ ነገር ምርጡ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ቀጣይ ስትቀጣጠሩ አንተ ሳይሆን ትቀራለች እያልክ እየተጨነክ ምትሄደው ዛሬም ባልቀረ ፈጣሪዬ እርዳኝ እያለች ስትከንፍ ምትመጣው ራሷ ናት 😂😂(አልቃሻ አትሁን በቀለኛ እንጂ 😈)
.
.
.
.
ጫት ✍

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ኢትዮጵያ በአለም ላይ ደካማ የኢንተርኔት አገልግሎት ካሏቸው ሀገሮች መካከል አንዷ ናት ብሎ ብሉምበርግ መረጃ አውጥቷል። ጎግል ደግሞ በአለም ላይ "SEX" የሚለውን ቃል በብዛት ጎግል ላይ ከሚፅፉ ሀገሮች መካከል ግምባር ቀደም አርጓታል። በደካማ ኢንተርኔት ሴክስ ሰርች ሲያደርግ እድሜውን የሚፈጅ ስብእናው የላሸቀ ህዝብ ነው ያለን። በእውነት ይሄ ህዝብ ክብር ይገባዋል።

እስቲ ፀሎትም ዱአም 🙏🙏🙏

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ኢትዮጽያ ውስጥ በመጠጥ ምክኒያት #ከሚሞተው ይልቅ
.
.
በመጠጥ ምክኒያት #የሚወለደው ይበልጣል። 🤣🤣😂😂😂

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ለአንዱ ጀለስ አንዱ ወይኔ ጥይት ተፈናሮ ግንባሩን መቶት ሞተ ይለዋል
.
.
.
ፈጣሪ አተረፈው አይኑን ቢያገኘው እኮ ሞቶ ነበር አይለውም😂😂😂😂😄😄

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

አንድ አውቶቢስ ሙሉ ሚስቶች ለሽርሽ ሲሄዱ አደጋ ደርሶ ሚስቶች እንዳለ ይሞታሉ እናም ባሎች ለአንድ ሳምንት አልቅሰው ዝም ይላሉ አንዱ ግን ለሁለት ሳምንት ባለማቋረጥ እያለቀሰ ነው ምነው ሲባል
.
.
.
" ሚስቴ አውቶብስ አምልጧት "😂😜😬

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

አንዱ ሽጉጥ ይዞ መጠጥ ቤት በርግዶት ይገባና " ማነው ከሚስቴ ጋር የተኛው " ሲላቸው
.
.
.
አንዱ ሰካራም ወደ እሱ ጠጋ ይልና " ወንድሜ ብነግርህ ይሄ ሽጉጥ አይበቃህም "😂🤣

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

የዘንድሮ ዶክተሮች ውጤትህን ሲነግሩህ Be like
.
.
.
የጎን አጥንትህ እንደተሰበረ የx-ray ውጤትህ ቢያሳይም እኛ ግን በ Photoshop አስተካክለነዋል😃😃😅😅

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ትኩስ ነገር ውሰጂ እላታለሁ ቅቅል አላለችም😳
.
.
.
መንገድ ላይ ብቻውን የሚያወራ ሰው ካያችሁ እኔ ነኝ😩😂

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ነዳጅ ልታስቀዳ ተሰልፈህ አንዱ መቶ " ይሄ ሁሉ የነዳጅ ሰልፍ ነው እንዴ? " ሲልህ
.
.
.
አይ ባለ ነዳጅ ማደያው አግብቶ እያጀብነው ነው😂🤣
@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ስልኬንም ብሬንም የሰጠሁት ደሀ መርዳት ስለምወድ እንጂ
.
.
.
ያወጣብኝን ጩቤ ፈርቼ አደለም😂🤣

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

የሴት ልጅ ትልቁ ችግር
.
.
.
እሚያወራት ወንድ በሙሉ የሚጀነጅናት ነው እሚመስላት😂🤣

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ቺኳ ጋር ልትደውል የለሊት ፓኬጅ ገዝተህ ስደውልላት አላነሳ ስትልህ የድሮ ጀለሶችህ ጋር ደውለህ
.
.
.
በቃ እኔ ካልደወልኩ አደውሉም ማለት ነው😂🤣

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

አፍሪካ እራሷ
.
.
.
ኢትዮጲያ የምትባል ታላቅ ሀገር በውስጧ በመያዟ ልትኮራ ይገባል🇪🇹🇪🇹👍

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ጀለስን እንደምታፈቅራት ደፍረህ ነገራት ብዬው
.
.
.
ይህው ደፍሯት ፓሊስ ጣብያ ነን😭😂😂

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ዛሬ ባስ ውስጥ ቁጭ ብዬ አንዱ መጣና "ይቅርታ ላስቸግርህ ሚስቴ እርጉዝ ናት " ሲለኝ እረ ችግር የለውም ብዬ ቦታ ስለቅለት እራሱ ቁጭ አለና እንዴ ሚሰትህስ ስለው
.
.
.
ቤት ናት
😳🙈😂

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

25 ዓመት በ ትዳር ያለ ምንም ግጭት እንዴት ቆየህ ምክንያቱ ምንድነው ሲለው ከ 25 ዓመት በፊት እንደተጋባን ሚስቴ ጫጉላችን ላይ ፈረስ እየጋለበች ፈረሱ ፈርግጦ ጣላት በንዴት ተነሳች እና 1 ብያለው አለችው እና ፈረሱ ላይ ወጣች አሁንም ጣላት ድጋሚ ብስጭት ብላ ተነሳች እና ጮክ ብላ 2ብያለው ፈረሱ ላይ ወጣች ፈረሱ ግን አሁንም ጣላት ከዛ ወዲያው ሽጉጥ አውጥታ ፈረሱ ላይ በመተኮስ ገደለችው በድንጋጤ ምን ሆነሽ ነው ያምሻል እንዴ እንዴት እንዲ ታረግያለሽ ስላት
.
.
.
1 ብያለው አለች ከዛ እሄው 25 ዓመት ተከባብረን አለን እልሀለው 😄😄😄

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

#ሚስትየው አበቦቹን አጠጣና ስልክህ ላይ ስላለው ቴክስት እናወራለን .. ስትለው
.
.
.
.
ይኸው 4 ቀኑ ባልየው አበቦቹን እያጠጣ
😁😂😁😁😁

የገባው 😂😂😂
@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

Yene zema concert
መግቢያ ፈላጊ ካለ
Call us on 0938071391
Around torhailoch👍

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

https://vm.tiktok.com/ZML5FcLJs/

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ቻናላችንን ሼር ለሚያደርግ እና ላይክ ለሚያረግ ሰው
.
.
.
የ5ሌትር ዘይት እና የ3ኪሎ ዱቄት ቼክ እንሰጣለን😂

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ተሳፋሪ ;:ወራጅ ወራ ጅ ወራጅ
Djው ;: እንዴ !ቆይ ቦታ ይያዝ
.
.
.
ተሳፋሪ ;: እንደ አዋቂ ያድርግካል እንዴ; ይሄኔ 3ተኛ ክፍል አልደርስክም
Djው ;: ጋሼ ድንጋይ ለመጫን እኮ እስከ 2ተኛ ክፍል መማር በቂ ነው😅😅😅😅

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ከጋብቻ በፊት
Wendu:- ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
ሴቷ :- ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ ?
Wendu:- በፍፁም
ሴቷ :- ትወደኛለህ ?
Wendu:- አዎን
ሴቷ :- በላዬ ላይ ከሌላ ሴት ጋር
ታመነዝራለህ ?
Wendu:- በፍፁም አላደረገውም
ሴቷ :- ትስመኛለህ ?
Wendu:- ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ
ሴቷ :- ትመታኛለህ ?
Wendu:- ምን በወጣኝ
ሴቷ :- ልመንህ ?
Wendu:- Yes
ሴቷ :- የኔ ፍቅር
” ከጋብቻ በኋላ ከታች ወደ ላይ አንብቡት

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

እናቴ አስሬ እየደጋገመች ስታስነጥስ እየሰማዋት ዝም ስላት
.
.
.
"ፈጣሪ ሆይ አንተው ማረኝ እኔ እምኖረው ከበግ ጋር ነው "😂🤣

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

#መልከ_ሰብእ

ሁለት አይነት ፍጡር
አለ በዚች ምድር።

አንዱ ያልሆነውን ሁሉ
ለመምሰል የሚጥር

ሁለተኛው ደሞ የሆነውን
ራሱ የሚይዝ በሚስጥር።

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

አዲሱ የፖሊስ ልብስ መቼ ነዉ የተቀየረዉ
.
.
.
ና ሲለኝ የፎቅ ጥበቃ መስሎኝ እራስህ ና ብየዉ ዲስኬን አንሸራተተልኝ😭😩😩

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ቻናላችንን ሼር ለሚያደርግ እና ላይክ ለሚያረግ ሰው
.
.
.
የ5ሌትር ዘይት እና የ3ኪሎ ዱቄት ቼክ እንሰጣለን😂

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ
.
.
.
ፈተናው .... Orange is ፦
A.fruit
B.color 😕😂😂

@HBFUNZONE

Читать полностью…

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ዘመን ባንክ 50 ብር ይዘህ ሄደህ አካውንት ለመክፈት ነበር ስትላቸው
.
.
.
ንግድ ባንክ የዲያስፖራ ለምን አከፍትበትም😜😀

@HBFUNZONE

Читать полностью…
Subscribe to a channel