Ethiopian Dad's funny ድርጊቶች
- እንደ ደብተር የሚታጠፍ phone cover
- ቆይ በቃ ቤት ስገባ ደውልልሀልው after talking for 15 minutes
- እስኪ መስኮቱን ዝጋው in the taxi
- covering the remote control with custom plastic
- holding the remote and snoring(ማንኮራፋት)
- they all are “cool” and “smart” when they were younger
- if it’s on Facebook news it must be true
- they rather die than wearing what’s fits them
- jacket is must no matter what the season is
- paying እድር is more important than school fees
- news junkies but very little actual knowledge of politics
- using earphone is a sin
- hating on racists while they are one
- everything is ድሮ ቀረ including breathing😀😀😂😂😂😂😂😂😂
@HBFUNZONE
ልጅ፦ አባዬ ሞተር ግዛልኝ?
አባት፦ ፈጣሪ ለምንድ ነው ሁለት እግር የሰጠህ ?
.
.
.
ልጅ፦ አንዱን ፍሬን ልይዝበት አንዱን ደግሞ ማርሽ ልቀይርበት😂😂😂😂
@HBFUNZONE
ስለሴቶች አለባበስ እንዲ ነው እንዲ ከማለትህ በፊት
.
.
.
እስኪ በመጀመርያ ስልክህ #Gallery ላይ ያሉትን ሴቶች ልብስ አልብሳቸው😂😜🤣
@HBFUNZONE
የኢትዮጵያን ፖለቲካ ለመረዳት ስትሞክር
.
.
.
ጭንቅላትህ ላይ አረም አድጎ ሌላ አይነት የአረም ዘር ሲበቅል ይታወቅሀል😂🤣
@HBFUNZONE
If you countinue wearing
Mask for 10 years more
.
.
.
Our children will think
Mouth is a private part😂🤣
@HBFUNZONE
ቀጭኑ ጀለስህን መንገድ ላይ አጊንተኸው ወዴት እየሄድክ ነው ስትለው?
.
.
.
ባክህ ይሄ ንፋስ እማይወስደኝ ቦታ የለም😂🤣
@HBFUNZONE
አንዷ ርቀትህን ጠብቅ ስትለኝ ባክሽ ሀበሻን ኮሮና አይዘውም እላታልው
.
.
.
በ30 ደቂቃ ቻት ፍቅር የሚይዘው ሀበሻ ኮሮና አይዘውም ትለኛለህ አትለኝም😂😂😂
ኢትዮጵያን እናቶች ልጅ አጥፍቶ ሲቆነጥጡት ቁንጥጫው እንዲረዝምላቸው
.
.
.
ይለመድካል ወይይይይይይይይይይይይይይ እእእእእእእ መልስልኝ😐😂😂
@HBFUNZONE
" ፍቅረኛዬ ሲጠፋ ባንተ ፖስት ነው ፈታ እምለው " ካልፖሰትክ ይደብረኛል አላለችኝም
.
.
.
እና እኔ የስንቱን ፍቅረኛ አዝናንቼ እችለዋለው ወይ በወር ዘይት ቅየራ አስቡልኝ😂😜🤣
@HBFUNZONE
ፋዘር፦ ሂድና አትክልቶቹን ውሀ አጠጣ
እሱ፦ እንዴ ዝናብ እየዘነበ እኮ ነው
.
.
.
ፋዘር፦ እና ምን ችግር አለ ዣንጥላ ይዘህ ሂዳ😂😂😂😂😂
በዘር .. በሀይማኖት .. በቦታ በስም ተጣልተናል አሁን የቀረን የፆታ ፀብ ስለሆነ ሴቶችም ወንዶችም ተዘጋጁ
.
.
.
Kana ምታዩ ወንዶችን አይመለከትም😂😂
@HBFUNZONE
ጊቢ ውስጥ 2ዶሮዎች አሉ ለአንደኛዋ ጥሬ ስሰጣት ጓደኛዋን ልትጠራት ስትሄድ ከዛ አነሳሁባት
.
.
.
አሁን ጓደኛዋ እንደ ውሸታም ነው ምትቆጥራት😂
@HBFUNZONE