የታክሲ እረዳት የማታ ትምህርት ይጀምር እና ..እየተማረ 5.4 እንዴት ማጠጋጋት እንችላለን ተብሎ ሲጠየቅ
.
.
.
በትብብር 😂🤣
@HBFUNZONE
መኪና ገዛው ብዬ ፖስት አድርጌ 2010 ላይ ሀይ ብዬ ቴክስት የላኩላት ልጅ
.
.
.
" ኔቶርክ አስቸግሮኝ ነው ያልመለስኩልክ " ብላ ሰላም አለችኝ😂🤣
@HBFUNZONE
BBC : ኬኒያ ውስጥ ወንዶች በሴቶች እየተደፈሩ ነው
.
.
.
Habesha ppl : ድሮስ መች ጥሩ ነገር ቶሎ ይደርሰናል ይሔኔ የአንበጣ መንጋ ቢሆን ፒያሳ ደርሷል😂😜😂
@HBFUNZONE
እሷ= የምትወደኝ ከሆነ አባይን እየዋኘክ እለፈው?
እሱ= እሱማ ማይቻል ነው የሚቻል ነገር ጠይቂኝ
እሷ= እሺ የtelegram passwordክን ስጠ
.
.
.
እሱ= በቃ ተይው የዋና ልብስ ገዝቼ አባይን እሞክረዋለው😞😞😂😂😂😂
@HBFUNZONE
ማታ መሽቶብኝ ወደ ቤት ስገባ
አባቴ ፥ የት ነበርክ?
እኔ ፥ ጓደኛዬ ጋር
በፊት ለፊቴ 10 ጓደኞቼ ጋር ደወለና
4ቱ ስልክ አንስተው አዎ እዚህ ነበር
2ቱ አሁን ወጣ
3ቱ አለ እያጠና ነው ስልኩን ልስጠው?
1ዱ ከሁሉም ይባስ ብሎ በእኔ ድምፅ "ሄሎ አባዬ ፈለከኝ?"😳😕👏👍
@HBFUNZONE
🌻🌻🌻
H H
H H
H H
H H H H H
H H
H H
H 🌻🌻🌻H
A
A A
A A
A A
AAAAA
A A
A A
A A
🌷 🥀🌺🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌺
P P P P P
P p
P p
P P P P P
P
P
P
P
🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐
P P P P P
P p
P p
P P P P P
P
P
P
P
🥀🌺🥀🌺🥀🌺🥀🌺🌹🌺
Y Y
Y Y
Y Y
Y Y
Y Y
Y Y
Y
Y
Y
Y
N N N
N N N
N N N
N N N
N N N
N NNN
🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌺🌺🌺🌺
EEEEEEEEEE
E
E
E
EEEEEEEEEE
E
E
EEEEEEEEEEE
🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐
W WW W
W W W W
W W W W
W W W W
W W W W
W W W W
WW WW
💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼
Y Y
Y Y
Y Y
Y Y
Y Y
YY
Y
Y
Y
Y
EEEEEEEEE
E
E
EEEEEEEEE
E
E
E
EEEEEEEEE
🌹🌷🌷🌹🌹🌷🌹🌷🌹🌷
A
A A
A A
A AAAA
A A
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
R R R R
R R
RR R R
R R
R R
R R
R R
R R
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@HBFUNZONE
@HBFUNZONE
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ይህን ያውቁ ኖራል
አለማችን ላይ 5% እሚሆኑት ሴቶች እግር ኳስ እሚጫወቱ ሲሆን
.
.
.
የቀሩት 95% በወንድ ልጅ ህይወት እሚጫወቱ ናቸው😂🤣😜
@HBFUNZONE
አንዱ ጀለስ ታሞ ሀኪም ቤት ሄዶ ዶክተሩ መድሀኒቱን ጠዋት 2 ማንኪያ ማታ ደግሞ 3 ማንኪያ ውሰድ ሲለው.
.
.
.
ዶክተር እኛ ቤት አንድ ማንኪያ ነው ያለው😂😂😂😂
@HBFUNZONE
እያንዳንዳችሁ በዚ ሰአት Online ሆናችሁ ይሄን እምታነቡ ለቀጣዩ ፖስት ላይክ እያደረጋችሁ
.
.
.
ለላይክ እራሳችሁን አዘጋጁ😂🤣
@HBFUNZONE