ነዳጅ ልታስቀዳ ተሰልፈህ አንዱ መቶ " ይሄ ሁሉ የነዳጅ ሰልፍ ነው እንዴ? " ሲልህ
.
.
.
አይ ባለ ነዳጅ ማደያው አግብቶ እያጀብነው ነው😂🤣
@HBFUNZONE
ቺኳ ጋር ልትደውል የለሊት ፓኬጅ ገዝተህ ስደውልላት አላነሳ ስትልህ የድሮ ጀለሶችህ ጋር ደውለህ
.
.
.
በቃ እኔ ካልደወልኩ አደውሉም ማለት ነው😂🤣
@HBFUNZONE
የታክሲ እረዳት የማታ ትምህርት ይጀምር እና ..እየተማረ 5.4 እንዴት ማጠጋጋት እንችላለን ተብሎ ሲጠየቅ
.
.
.
በትብብር 😂🤣
@HBFUNZONE
የኢትዮጵያን ፖለቲካ ለመረዳት ስትሞክር
.
.
.
ጭንቅላትህ ላይ አረም አድጎ ሌላ አይነት የአረም ዘር ሲበቅል ይታወቅሀል😂🤣
@HBFUNZONE
If you countinue wearing
Mask for 10 years more
.
.
.
Our children will think
Mouth is a private part😂🤣
@HBFUNZONE
እናቴ አስሬ እየደጋገመች ስታስነጥስ እየሰማዋት ዝም ስላት
.
.
.
"ፈጣሪ ሆይ አንተው ማረኝ እኔ እምኖረው ከበግ ጋር ነው "😂🤣
@HBFUNZONE
#መልከ_ሰብእ
ሁለት አይነት ፍጡር
አለ በዚች ምድር።
አንዱ ያልሆነውን ሁሉ
ለመምሰል የሚጥር
ሁለተኛው ደሞ የሆነውን
ራሱ የሚይዝ በሚስጥር።
@HBFUNZONE
አዲሱ የፖሊስ ልብስ መቼ ነዉ የተቀየረዉ
.
.
.
ና ሲለኝ የፎቅ ጥበቃ መስሎኝ እራስህ ና ብየዉ ዲስኬን አንሸራተተልኝ😭😩😩
@HBFUNZONE
ዘመን ባንክ 50 ብር ይዘህ ሄደህ አካውንት ለመክፈት ነበር ስትላቸው
.
.
.
ንግድ ባንክ የዲያስፖራ ለምን አከፍትበትም😜😀
@HBFUNZONE
ማታ መሽቶብኝ ወደ ቤት ስገባ
አባቴ ፥ የት ነበርክ?
እኔ ፥ ጓደኛዬ ጋር
በፊት ለፊቴ 10 ጓደኞቼ ጋር ደወለና
4ቱ ስልክ አንስተው አዎ እዚህ ነበር
2ቱ አሁን ወጣ
3ቱ አለ እያጠና ነው ስልኩን ልስጠው?
1ዱ ከሁሉም ይባስ ብሎ በእኔ ድምፅ "ሄሎ አባዬ ፈለከኝ?"😳😕👏👍
@HBFUNZONE
ፋዘር፦ ሂድና አትክልቶቹን ውሀ አጠጣ
እሱ፦ እንዴ ዝናብ እየዘነበ እኮ ነው
.
.
.
ፋዘር፦ እና ምን ችግር አለ ዣንጥላ ይዘህ ሂዳ😂😂😂😂😂
በዘር .. በሀይማኖት .. በቦታ በስም ተጣልተናል አሁን የቀረን የፆታ ፀብ ስለሆነ ሴቶችም ወንዶችም ተዘጋጁ
.
.
.
Kana ምታዩ ወንዶችን አይመለከትም😂😂
@HBFUNZONE