ሰላም እንዴት አላችሁ ተወዳጆች እኔ በጣም ደህና ነኝ ዛሬ ምሽት 4:30 ላይ live ላይ እገባለሁ በውስጤ ስላለ ሀሳብ አወጋቹሀለሁ ልትጠይቁኝ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ እንድጸልይላችሁ የምትፈልጉት ርዕስ ካለም በውስጥ መስመር ልትልኩልኝ ትችላላችሁ ማታ 4:30 እንገናኝ ወዳጆቻችሁን ጋብዙልኝ
Читать полностью…🎈ተለቋል
ይህን ድንቅ ዝማሬ ሰምታችሁ ተባረኩበት
ሌሎችም ሼር አድርጓቸው
ሙሉዉን መዝሙር በዚህ ሊንክ ያገኙታል
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/K81Gs1NfI78
#በረቴ
የሰማይ የምድሩ ፡ #የሁሉ ፈጣሪ
ውሆችን በእጆቹ ፡ #በእልፍኙ ሰፋሪ
የማይመረመር ፡ ሁሉን ግን #መርማሪ
ጅማሬ የሌለው ፡ #መጀመሪያን ሰሪ
አልፋ እና ኦሜጋ ፡ #ያለ የሚኖረው
በሃይል የበረታ ፡ ሁሉን #ቻይ የሆነው
ከሰማያት ወርዶ ፡ ሰው ሆኖ #ሲመጣ
በረት #ተወለደ ፡ በር ከፋች ቢያጣ
ከከብቶች መዋያ ፡ ከከብቶች #ማደርያ
ገባ #ከቤታቸው ፡ ከእነርሱ መኖሪያ
መቼ #ይሄ ብቻ ፡ እኔን የደነቀኝ
ስውር እውነት አለ ፡ #የሚያስፈነድቀኝ
በረት ውስጥ ተወልዶ ፡ #ግርግም መተኛቱ
ከሸተተው ስፍራ ፡ #ልዑል መገኘቱ
እኔን #ሊያድን ወዶ ፡ ከሰማይ መምጣቱ
ስለ እኔ የገነነው ፡ የበዛው #ትዕግስቱ
ከዚህ ሁሉ #በልጦ ፡ እኔን የደነቀኝ
ቃላት #አሳጥቶ ፡ በአግራሞት የሞላኝ
ምቾት ከሌለበት ፡ #ከከብቶቹ በረት
ከአዛባ ሽንታቸው ፡ ሽታ እና #መከርፋት
ይልቅ #ከሚሰነፍጥ ፡ ከሆነው ህማማት
ሃጥያት #ካሳደፈው ፡ ገባህ ከእኔ ቤት
ይህ ነው የደነቀኝ ፡ #የሆነብኝ ዕዳ
ዘልቀህ መመልከትህ ፡ ወደ ልቤ #ጓዳ
ሳትንቅ ሳትፀየፍ ፡ ገብተህ #ከበረቴ
በደምህ #ቀደስከው ፡ ፀዳልኝ #እድፈቴ።
📝📝📝
#ማርያም
@Me14u
#የልቤ_ጣኦት
📝📝📝📝📝
📝 በእምነት፡ጥላሁን 📝
📝📝📝📝📝
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
🤶▷@Joyazbot▷🎅
▷🎄መልካም ጊዜ ይሁንላቹ🎄▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
● 🎅My wallpapers ▷◌
🎄🤶መልካም የበዓል ዋዜማ ይሁንላቹ
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
🎄▷@Joyazbot▷🎄
🎄መልካም የበዓል ዋዜማ ይሁንላቹ🎄
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
● ◌▷ማርዳ ◌▷
▷“ንጉሡም አስማተኞቹንና ከለዳውያኑን ቃላተኞቹንም ያገቡ ዘንድ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ንጉሡም የባቢሎንን ጠቢባን፦ ይህን ጽሕፈት ያነበበ ፍቺውንም ያሳየኝ ሐምራዊ ግምጃ ይለብሳል፥ የወርቅም ማርዳ በአንገቱ ዙርያ ይሆንለታል፥ በመንግሥትም ላይ ሦስተኛ ገዥ ይሆናል ብሎ ተናገረ።”
— ዳንኤል 5፥7
ማርዳ ማለት ከወርቅ እና ከብር የሚሰራ እንደ ሜዳልያ ያለ ነገር ነው። ማርዳዬ ነህ ጌጤ ነህ ውበቴ ነህ አንደ ማለት ነው። ከእግዚአብሔር ውጪ እኛ የምናጌጥበት የምንታይበት ነገር የለም። እራሳችን እግዚአብሔር በእኛ ካልታየ ካልነገሰ እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ ከሌለ ከንቱ ነን እግዚአበሔር በእኛ ላይ ሲሆን ማጌጫችን መታያችን እግዚአብሔር ይሆናል ማለት ነው። ሰዋች እግዚአብሔርን በእኛ ላይ ሲያዩ ይወዱናል ሞገስ ይኖረናል በሰው ዘንድ ተቀባይነት ይኖረናል እግዚአብሔር በእኛ ላይ ሲኖር ነው የምናጌጠው የምንደሰተው ።
💐💐💐💐
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ጊዜ ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
✍ምንጭ :-ቃል ቲዪብ
● ◌▷ዘማሪት ፌናን ና ልጆቿ▷◌
◌▷የገና ስጦታ ሳይኖሯቸው አይቀርም በቅርብ ቀን በቻናላችን ይዘን እንቀርባለን😍
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ጊዜ ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
● ◌▷ዘማሪት ቅድስት ካሳ▷◌
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ጊዜ ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
● ◌▷በቅርብ ቀን ይጠብቁን ◌▷
●●●አዲስ የበዓል ዝማሬ ለጌታችን ልደት የተሰናዳ
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ጊዜ ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
● ◌▷እየሱስ💖 ◌▷
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ምሽት ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
ትሽን አበዛሽ፥ በሥራሽም ርኵሰት ሁሉ አጸደቅሻቸው።
⁵² አሁንም ለእኅቶችሽ ስለ ፈረድሽ እፍረትሽን ተሸከሚ፤ ከእነርሱ የባሰ ኃጢአት ሠርተሻልና ከአንቺ ይልቅ ጻድቃን ናቸው፤ እኅቶችሽንም ስለ አጸደቅሻቸው እፈሪ እፍረትሽንም ተሸከሚ።
⁵³ ምርኮአቸውን፥ የሰዶምና የሴቶች ልጆችዋን ምርኮ፥ የሰማርያንና የሴቶች ልጆችዋንም ምርኮ፥ በመካከላቸውም ያሉትን የምርኮኞችሽን ምርኮ እመልሳለሁ፤
⁵⁴ ስለ አጽናናሻቸው፥ እፍረትን ትሸከሚ ዘንድ ስለ አደረግሽውም ሁሉ ታፍሪ ዘንድ።
⁵⁵ እኅቶችሽም ሰዶምና ሴቶች ልጆችዋ ወደ ቀድሞ ሁኔታቸው ይመለሳሉ፥ ሰማርያና ሴቶች ልጆችዋም ወደ ቀድሞ ሁኔታቸው ይመለሳሉ፥ አንቺና ሴቶች ልጆችሽም ወደ ቀድሞ ሁኔታችሁ ትመለሳላችሁ።
⁵⁶ ክፋትሽ ሳይገለጥ በትዕቢትሽ ቀን እኅትሽ ሰዶም በአፍሽ መተረቻ አልነበረችምን?
⁵⁷ አሁን ለሶርያ ሴቶች ልጆችና ለጎረቤቶችዋ ሁሉ፥ በዙሪያሽም ለሚንቁሽ ለፍልስጥኤም ሴቶች ልጆች እንደ እርስዋ መሰደቢያ ሆነሻል።
⁵⁸ ምንዝርነትሽንና ርኵስነትሽን ተሸክመሻል፥ ይላል እግዚአብሔር።
⁵⁹ ጌታ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፦ አንቺ ቃል ኪዳንን በማፍረስ መሐላን የናቅሽ ሆይ፥ አንቺ እንዳደረግሽ እኔ ደግሞ አደርግብሻለሁ።
⁶⁰ ነገር ግን በሕፃንነትሽ ወራት ከአንቺ ጋር ያደረግሁትን ቃል ኪዳኔን አስባለሁ የዘላለምንም ቃል ኪዳን አጸናልሻለሁ።
⁶¹ እኅቶችሽንም ታላቂቱንና ታናሺቱን በተቀበልሽ ጊዜ መንገድሽን ታስቢያለሽ ታፍሪማለሽ፤ ለአንቺም ልጆች ይሆኑ ዘንድ እሰጣቸዋለሁ፥ ስለ ቃል ኪዳንሽ ግን አይደለም።
⁶²-⁶³ ስላደረግሽውም ሁሉ ይቅር ባልሁሽ ጊዜ፥ ታስቢ ዘንድ ታፍሪም ዘንድ ስለ እፍረትሽም ደግሞ አፍሽን እንዳትከፍቺ፥ ቃል ኪዳኔን ከአንቺ ጋር አጸናለሁ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቂያለሽ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
● ▷◌ቤተልሄም ተዘራ▷◌
◌▷ፍቅር ነው◌▷
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ቀን ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
ተወዳጆች እንደም አላችሁልኝ እንግዲህ እንደልማድ ይሁን ወይ ደግሞ ገብቶን ቀኑን እንደምናስብ ባላውቅም ነገር ግን አሁን ሁላችን የፋሲካን በአል ለማክበር ሽር ጉድ እያልን እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ግን እስኪ በዚህ በዐል አንድ ከወትሮው የተለየ ነገር እናድርግ ቀኑ ባለቤት አለውና ቀኑን ለባለቤቱ ብቻ እናውለው የቀኑ ባለቤት ለኔና ለናንተ ሲል ሰው ሆኗል የህማም ሰው ተብሏል የተዋረደ ሞት ሞቷል ይህንን ሁሉ የሆነው ፍቅር ግድ ብሎት ነውና የሀገሬ ሰው ወርቅ ላበደረ ጠጠር እንዲል የተቀበልነውን ይህንን ፍቅር አርክሰን በአመጻ አንመልሰው የተወደድንበትን መወደድ በፍቅር በመኖር እንክፈለው እወዳችኋለሁ መልካም ፋሲካ እንዲሆንላችሁ ተመኘው
#ማራናታ
#እንንቃ_ኢየሱስ_ሊመጣ_በደጅ_ነው
● ◌◌◌ ● ◌◌◌ ●
JOIN and SHARE
@officialmaranatatube
@officialmaranatatube
እንኳንም ተወለድክልን!
" ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" ሉቃስ 2 : 11
ያንተ መወለድ ለዮሴፍና ለማርያም ለአንድ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ለዓለም ሁሉ ደስታ ነው። ያንተ መወለድ የማያስፈልገው አካል የለም። አንተ ሀብታምና ደሀ፤ ነጭና ጥቁር፤ አይሁድና አህዛብ፤ ትንሽና ትልቅ የሚለውን የዓለም ግንብ አፍርሰህ ለሁሉም አስፈላጊ ሆነህ ተወልደሀል። ሀብታም በሀብቱ የማይሞላው የህይወቱ ክፍተት አንተ ነህ። አንተን ሲያገኝ ብቻ ይሰክናል።
እንኳንም ተወለድክ!
#አንተ ባትወለድ የኛ መወለድ ከንቱ ይሆን ነበር።
#አንተ ባትወለድ ኖሮ መስቀል ላይ የምንወጣው እኛ ነበርን።
#አንተ ባትወለድ ዜማችን የሞት ሽታ ንግግራችን ሙት ይሆን ነበር።
#አንተ ባትወለድ ከመቃብር ያለፈ ህይወት አይኖረንም ነበር።
#አንተ ባትወለድ ደስታ በሌለው ገፅታ ኖረን በጨረስን ነበር።
🎄እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል እደረሰን
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
🎄መልካም በዐል ይሁንላቹ🎄
#ልናፍቅህ_ናፍቂያለሁ
ማቴዎስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁴ ደግሞ መንግሥተ ሰማያት በእርሻ ውስጥ የተሰወረውን መዝገብ ትመስላለች፤ ሰውም አግኝቶ ሰወረው፥ ከደስታውም የተነሣ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ያን እርሻ ገዛ።
⁴⁵ ደግሞ መንግሥተ ሰማያት መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴን ትመስላለች፤
⁴⁶ ዋጋዋም እጅግ የበዛ አንዲት ዕንቁ በአገኘ ጊዜ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ገዛት።
📝📝📝📝📝
📝 በእምነት፡ጥላሁን 📝
📝📝📝📝📝
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
🤶▷@Joyazbot▷🎅
▷🎄መልካም ጊዜ ይሁንላቹ🎄▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
● ◌▷ክብር ይሁን ◌▷
▷ፌናን ና ድንቅ ልጆቿ▷
◌▷ድንቅ ስጦታ◌▷
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
🤶▷@Joyazbot▷🎅
▷🎄መልካም ጊዜ ይሁንላቹ🎄▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
🎄 New Christmas Song By Fenan Befkadu
https://m.youtube.com/watch?v=yBpxTuIo8gc&feature=youtu.be
● ◌▷ኢዮብ 4◌▷
¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ቴማናዊውም ኤልፋዝ መለሰ እንዲህም አለ፦
² አንድ ሰው ከአንተ ጋር ይናገር ዘንድ ቢሞክር ትቀየማለህን? ቃልንስ ከመናገር ሊቀር የሚችል ማን ነው?
³ እነሆ፥ አንተ ብዙዎችን ታስተምር ነበር፥ የደከሙትንም እጆች ታበረታ ነበር፥
⁴ ቃልህ የሚሰናከለውን ያስነሣ ነበር፥ አንተም የሚብረከረከውን ጕልበት ታጸና ነበር።
⁵ አሁን ግን በአንተ ላይ መጥቶአል፥ አንተም ደከምህ፤ ደርሶብሃል፥ አንተም ተቸገርህ።
⁶ አምላክህን መፍራትህ መጽናናትህ፥ የቅንነትህም መንገድ ተስፋህ አይደለምን?
⁷ እባክህ አስብ፥ ንጹሕ ሆኖ የጠፋ ማን ነው? ከልበ ቅንስ የተደመሰሰ ማን ነው?
⁸ እኔ እንዳየሁ፥ ኃጢአትን የሚያርሱ፥ መከራንም የሚዘሩ ይህንኑ ያጭዳሉ።
⁹ በእግዚአብሔር እስትንፋስ ይጠፋሉ፥ በቍጣውም መንፈስ ያልቃሉ።
¹⁰ የአንበሳ ጩኸት፥ የጩዋኺ አንበሳ ድምፅ፥ የአንበሳ ደቦል ጥርስ ተሰባበረ።
¹¹ አሮጌ አንበሳ አደን በማጣት ይሞታል፥ የአንበሳይቱም ግልገሎች ይበተናሉ።
¹² ለእኔም በምሥጢር ቃል መጣልኝ፥ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች።
¹³ በሌሊት ሕልም አሳብ ሲነሣ፥ የከበደም እንቅልፍ በሰው ላይ ሲወድቅ፥
¹⁴ አጥንቴን ሁሉ ያናወጡ ድንጋጤና መንቀጥቀጥ ወደቁብኝ።
¹⁵ መንፈስም በፊቴ አለፈ የሥጋዬ ጠጕር ቆመ።
¹⁶ እርሱም ቆመ፥ መልኩን ግን ለመለየት አልቻልሁም፥ ምሳሌም በዓይኔ ፊት ነበረ፤ የዝምታ ድምፅ ሰማሁ።
¹⁷ በውኑ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሊሆን፥ ወይስ ሰው በፈጣሪው ፊት ሊነጻ ይችላልን?
¹⁸ እነሆ፥ በባሪያዎቹ አይታመንም፤ መላእክቱንም ስንፍና ይከስሳቸዋል፤
¹⁹ ይልቁንስ በጭቃ ቤት የሚኖሩ፥ መሠረታቸው በትቢያ ውስጥ የሆነ፥ ከብል በፊት የሚጨፈለቁ እንዴት ይሆኑ?
²⁰ በጥዋትና በማታ መካከል ይሰባበራሉ፤ ማንም ሳያስብ ለዘላለም ይጠፋሉ።
²¹ ገመዳቸው የተነቀለ አይደለምን? አለጥበብም ይሞታሉ▷◌
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ጊዜ ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
● ◌▷ከዚም ከዚያም◌▷
............“አንድ ሰው ሕጻን ሆኖ ሲወለድ እጁን (መዳፉን) ጨብጦ ነው፤ አንድ ሰው ሸምግሎ ሲሞት ደግሞ እጁን (መዳፉን) ዘርግቶ ነው” ይላል ካልታወቀ ምንጭ የተቀዳ አባባል፡፡
ለአንድ ሕጻን አንድን ነገር በእጁ አስይዛችሁት ካወቃችሁ ልጁ የያዘውን ነገር በቀላሉ እንደማይለቅ ትደርሱበታላችሁ፡፡ አንድ ሕጻን ልጅ እጁን ጨብጦ መወለዱ ሁሉን ለመያዝ፣ ሁሉን በእጁ ለማስገባትና ሁሉን ነገር በቁጥጥሩ ስር ለማድረግ የመሞከሩ ምልክት ነው፡፡
አንድ ሰው ሸምግሎ ሲሞት እጁን ዘርግቶ መሞቱ ደግሞ ሁሉን አይቶት፣ ሞክሮት፣ ጨብጦና “የእኔ ነው” ብሎ በመጨረሻ ምንም ነገር የእርሱ እንዳልሆነና አንድ ቀን ሁሉም ነገር ከእርሱ ቁጥጥር ውጪ እንደሚሆን የመገንዘቡ ምልክት ነው፡፡
እውነታው ይህ ነው፡- ተወልደን በልጅነት ባሳለፍንበት ወቅትና ሸምግለን ከዚህ አለም ወደመሰናበት በምንደርስበት ወቅት መካከል ባሉን እንደ ጥላ በሚያልፉት አመታቶቻችን መያዝና መቆጣጠር በምንችለውና በማንችለው መካከል መለየት አስፈላጊ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ነገ ሁሉንም ነገር ትተነው እንደምናልፍ በመገንዘብ ሁሉን ነገር የእኛ ለማድረግ ጦር ስንማዘዝ ዘመናችንን እንዳናባክነው እናስተውል፡፡
እጅህ በገባው ነገር ደስተኛ ሁን፣ ለመልካም ነገር ተጠቀምበት፡፡ እጅህ ለማስገባት ያልቻልከውን ነገር ለማስገባት ሞክር፣ ነገር ግን ሁሉን ካልያዝኩ በማለት ስትሟገት በጦርነትና በፍርድ ቤት ዘመንህን አታስበላ፡፡ የአለምን ምድር ሁሉ ጨብጠን የእኛ እናደርጋለን ብለው የነበሩ ምእራባውያን ቅኝ ገዢዎች የጨበጡትን ሁሉ ቀስ በቀስ እየለቀቁ እንደሄዱ አትዘንጋ፡፡ እንዲያውም የእነሱንም ቀስ በቀስ የሚያስለቅቃቸው ሁኔታ እየተጋረጠባቸው ነው፡፡
ለጊዜው ነው እንጂ ምንም ነገር በቋሚነት የአንተ አይደለም፡፡ የእኔ ነው ብለህ የምታስበው ሁሉ ለጊዜው በአደራ የተሰጠህ ነው፡፡ ዛሬ አንተ የምትኖርበትን ቤትና መሬት ትናንት የእኔ ነው ብሎ የሚኖርበት ሰው ነበር፡፡ ዛሬ ግን የአንተ ነው፡፡ ነገ ደግሞ ይህንን ስፍራ ሌላው ተረኛው ጨባጭ ይረከበዋል፡፡ ቁም ነገሩ በዘመንህ የጨበጥከውን ነገር የመልቀቂያህ ጊዜ እስከሚመጣ ድረስ ለመልካም ዓላማ የመጠቀምህ ጉዳይ መሆኑን ላስታውስህ፡፡
➠ምንጭ:-ቲንክ ቢግ ቻን
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ቀን ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
● ◌▷ከተለያዩ ምንጮች የተገኙ አስደናቂ መልዕክት ያለባቸው ምስሎች ◌▷
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ምሽት ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
● ◌▷ይህ ቃል የገባው ብቻ አሜን ይበል◌▷
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ምሽት ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾
ሕዝቅኤል 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦
² የሰው ልጅ ሆይ፥ ለኢየሩሳሌም ርኵሰትዋን አስታውቃት፥
³ እንዲህም በል፦ ጌታ እግዚአብሔር ለኢየሩሳሌም እንዲህ ይላል፦ ዘርሽና ትውልድሽ ከከነዓን ምድር ነው፤ አባትሽ አሞራዊ ነበረ እናትሽም ኬጢያዊት ነበረች።
⁴ በተወለድሽ ጊዜ በዚያው ቀን እትብትሽ አልተቈረጠም ንጹሕም ትሆኚ ዘንድ በውኃ አልታጠብሽም፥ በጨውም አልተቀባሽም በጨርቅም አልተጠቀለልሽም።
⁵ በተወለድሽበት ቀን ከሰውነትሽ ጕስቍልና የተነሣ በሜዳ ላይ ተጣልሽ እንጂ ከዚህ አንዳች ይደረግልሽ ዘንድ ዓይን አልራራልሽም፥ ማንም አላዘነልሽም።
⁶ በአንቺም ዘንድ ባለፍሁ ጊዜ በደምሽም ውስጥ ተለውሰሽ ባየሁሽ ጊዜ፦ በደምሽ እንዳለሽ በሕይወት ኑሪ አልሁሽ፤ አዎን፦ በደምሽ እንዳለሽ በሕይወት ኑሪ አልሁሽ።
⁷ በእርሻ ላይ እንዳለ ቡቃያ አበዛሁሽ፥ አንቺም አደግሽ ታላቅም ሆንሽ፥ በእጅጉም አጌጥሽ፤ ጡቶችሽም አጐጠጐጡ ጠጕርሽም አደገ፥ ነገር ግን ዕርቃንሽን ሆንሽ፥ ተራቍተሽም ነበርሽ።
⁸ በአንቺ ዘንድ ባለፍሁና ባየሁሽ ጊዜ፥ እነሆ፥ ጊዜሽ የፍቅር ጊዜ ነበረ፤ እኔም መጐናጸፊያዬን በላይሽ ዘረጋሁ ኀፍረተ ሥጋሽንም ከደንሁ፤ ማልሁልሽም ከአንቺም ጋር ቃል ኪዳን ገባሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፥ አንቺም ለእኔ ሆንሽ።
⁹ በውኃም አጠብሁሽ ከደምሽም አጠራሁሽ በዘይትም ቀባሁሽ።
¹⁰ ወርቀ ዘቦም አለበስሁሽ በአቆስጣ ቁርበትም ጫማ አደረግሁልሽ፤ በጥሩ በፍታ አስታጠቅሁሽ በሐርም ከደንሁሽ።
¹¹ በጌጥም አስጌጥሁሽ በእጅሽም ላይ አንባር በአንገትሽም ላይ ድሪ አደረግሁልሽ።
¹² በአፍንጫሽም ቀለበት በጆሮሽም ጕትቻ በራስሽም ላይ የክብር አክሊል አደረግሁ።
¹³ በወርቅና በብር አጌጥሽ፥ ልብስሽም ጥሩ በፍታና ሐር ወርቀ ዘቦም ነበረ፤ አንቺም መልካምን ዱቄትና ማርን ዘይትንም በላሽ፤ እጅግ በጣም ውብ ሆንሽ ለመንግሥትም ደረስሽ።
¹⁴ ባንቺ ላይ ካኖርኋት ከክብሬ የተነሣ ውበትሽ ፍጹም ነበረና ዝናሽ በአሕዛብ መካከል ወጣ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
¹⁵ ነገር ግን በውበትሽ ታምነሻል ስለ ዝናሽም አመንዝረሻል ምንዝርናሽንም ከመንገድ አላፊ ሁሉ ጋር አበዛሽ።
¹⁶ ከልብስሽም ወስደሽ በኮረብቶች ላይ በዝንጕርጕር ልብስ ያስጌጥሻቸውን መስገጆች ለራስሽ ሠራሽ በዚያም ገለሞትሽ፤ እንዲህም ያለ ነገር ከአሁን በፊት አልነበረም፥ ከእንግዲህም ወዲያ አይሆንም።
¹⁷ ከሰጠሁሽም ከወርቄና ከብሬ የተሠራውን የክብርሽን ዕቃ ወስደሽ የወንድ ምስሎች ለራስሽ አድርገሻል አመንዝረሽባቸውማል።
¹⁸ ወርቀ ዘቦውን ልብስሽንም ወስደሽ ደረብሽላቸው፥ ዘይቴንና ዕጣኔንም በፊታቸው አኖርሽ።
¹⁹ የሰጠሁሽንም እንጀራዬን ያበላሁሽንም መልካሙን ዱቄትና ዘይቱን ማሩንም ጣፋጭ ሽታ አድርገሽ በፊታቸው አኖርሽ፥ እንዲሁም ሆኖአል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
²⁰ ለእኔም የወለድሻቸውን ወንዶችና ሴቶች ልጆችሽን ወስደሽ መብል ይሆኑ ዘንድ ሠዋሽላቸው።
²¹ ልጆቼን አረድሽ፤ ለእነርሱም በእሳት በኩል አሳልፈሽ ሰጠሽ፤ በውኑ ግልሙትናሽ ጥቂት ነውን?
²² በርኵስነትሽና በግልሙትናሽ ሁሉ ዕርቃንሽን ሆነሽ ተራቍተሽም ሳለሽ በደምሽም ተለውሰሽ ሳለሽ የሕፃንነትሽን ወራት አላሰብሽም።
²³ ወዮ! ወዮልሽ! ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤
²⁴ ከክፋትሽም ሁሉ በኋላ የምንዝርናን ስፍራ፥ በየአደባባዩም ከፍ ያለ ቦታን ለራስሽ ሠራሽ።
²⁵ በየመንገዱ ራስ ከፍ ያለውን ቦታሽን ሠራሽ፥ ውበትሽንም አረከስሽ፥ ለመንገድ አላፊም ሁሉ እግርሽን ገለጥሽ ግልሙትናሽንም አበዛሽ።
²⁶ ሥጋቸውም ከወፈረ ከጐረቤቶችሽ ከግብጻውያን ጋር አመነዘርሽ፥ እኔንም ታስቈጭ ዘንድ ግልሙትናሽን አበዛሽ።
²⁷ ስለዚህ፥ እነሆ፥ እጄን በአንቺ ላይ ዘርግቻለሁ ድርጐሽንም አጕድያለሁ፤ ለሚጠሉሽም ከክፉ መንገድሽ የተነሣ ለሚያፍሩ ለፍልስጥኤም ሴቶች ልጆች ፈቃድ አሳልፌ ሰጥቼሻለሁ።
²⁸ አልጠገብሽምና ከአሦራውያን ጋር ደግሞ ገለሞትሽ ከዚህም ጋር ገና አልጠገብሽም።
²⁹ እስከ ነጋዴዎች ምድር እስከ ከላውዴዎን ድረስ ግልሙትናሽን አበዛሽ። ከዚህም ጋር ገና አልጠገብሽም።
³⁰ የማታፍረውን የጋለሞታን ሥራ ሁሉ ሠርተሻልና ልብሽ ምንኛ ደካማ ነው? ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
³¹ በየመንገዱ ራስ የምንዝርናሽን ስፍራ ሠርተሻል በየአደባባዩም ከፍ ያለውን ቦታሽን አድርገሻል። ዋጋዋን እንደምትንቅ እንደ ጋለሞታ አልሆንሽም።
³² በባልዋ ፋንታ ሌሎችን ተቀብላ የምታመነዝር ሴትን ትመስያለሽ።
³³ ለጋለሞቶች ሁሉ ዋጋ ይሰጡአቸዋል፤ አንቺ ግን ለውሽሞችሽ ሁሉ ዋጋ ትሰጫለሽ፥ ከአንቺም ጋር ለማመንዘር በዙሪያሽ ይገቡብሽ ዘንድ መማለጃ ትሰጫቸዋለሽ።
³⁴ ግልሙትናሽ ከሌሎች ሴቶች ግልብጥ ነው፤ ማንም ለግልሙትና የሚከተልሽ የለም፤ ዋጋ ሳይሰጥሽ አንቺ ዋጋ በመስጠትሽ በዚህ ነገር ልዩ ሆነሻል።
³⁵ ስለዚህ፥ ጋለሞታ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሚ።
³⁶ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከውሽሞችሽ ጋር ባደረግሽው በግልሙትናሽ ርኵሰትሽ ስለ ፈሰሰ ኀፍረተ ሥጋሽም ስለ ተገለጠ፥ ስለ ርኵሰትሽም ጣዖታት ሁሉ ስለ ሰጠሻቸውም ስለ ልጆች ደም፥
³⁷ ስለዚህ፥ እነሆ፥ ከእነርሱ ጋር ደስ ያለሽን የወደድሻቸውንም ውሽሞችሽ ሁሉ ከጠላሻቸው ሁሉ ጋር እሰበስባቸዋለሁ፤ በአንቺ ላይ በዙሪያሽ እሰበስባቸዋለሁ፥ ኀፍረተ ሥጋሽንም ሁሉ እንዲያዩ በፊታቸው ኀፍረተ ሥጋሽን እገልጣለሁ።
³⁸ በአመንዝሮችና በደም አፍሳሾች ላይ የሚፈረደውን ፍርድ እፈርድብሻለሁ፥ የመዓትንና የቅንዓትን ደምም አመጣብሻለሁ።
³⁹ በእጃቸውም አሳልፌ እሰጥሻለሁ፥ የምንዝርናሽንም ስፍራ ያፈርሳሉ ከፍ ያለውንም ቦታሽን ይገለብጣሉ፤ ልብስሽንም ይገፉሻል የክብርሽንም ጌጥ ይወስዳሉ፥ ዕርቃንሽን አድርገው ዕራቁትሽን ይተዉሻል።
⁴⁰ ጉባኤን ያመጡብሻል በድንጋይም ይወግሩሻል፥ በሰይፋቸውም ይወጉሻል።
⁴¹ ቤቶችሽንም በእሳት ያቃጥላሉ በብዙም ሴቶች ፊት በላይሽ ፍርድን ያደርጉብሻል፤ ግልሙትናሽንም አስተውሻለሁ፥ እንግዲህስ ዋጋ አትሰጭም።
⁴² መዓቴንም በአንቺ ላይ እጨርሳለሁ ቅንዓቴም ከአንቺ ይርቃል፥ እኔም ዝም እላለሁ ደግሞም አልቈጣም።
⁴³ የሕፃንነትሽን ወራት አላሰብሽምና፥ በዚህም ነገር ሁሉ አስቈጥተሽኛልና ስለዚህ፥ እነሆ፥ እኔ ደግሞ መንገድሽን በራስሽ ላይ አመጣለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፥ ሌላንም ነውር በርኵሰትሽ ሁሉ ላይ አትጨምሪም።
⁴⁴ እነሆ፥ በምሳሌ የሚናገር ሁሉ፦ እንደ እናቲቱ እንዲሁ ሴት ልጂቱ ናት እያለ ምሳሌ ይመስልብሻል።
⁴⁵ አንቺ ባልዋንና ልጆችዋን የጠላሽ የእናትሽ ልጅ ነሽ፤ አንቺም ባሎቻቸውንና ልጆቻቸውን የጠሉ የእኅቶችሽ እኅት ነሽ፤ እናታችሁ ኬጢያዊት ነበረች አባታችሁም አሞራዊ ነበረ።
⁴⁶ ታላቂቱም እኅትሽ ከሴቶች ልጆችዋ ጋር በስተ ግራሽ የምትቀመጥ ሰማርያ ናት፤ ታናሺቱም እኅትሽ ከሴቶች ልጆችዋ ጋር በስተ ቀኝሽ የምትቀመጥ ሰዶም ናት።
⁴⁷ አንቺ ግን በመንገዳቸው አልሄድሽም እንደ ርኵሰታቸውም አላደረግሽም፤ ያው ለአንቺ ጥቂት ነበረና በመንገድሽ ሁሉ ከእነርሱ የሚከፋ ርኵሰት አደረግሽ።
⁴⁸ እኔ ሕያው ነኝና አንቺና ሴቶች ልጆችሽ እንዳደረጋችሁት እንዲሁ ሰዶምና ሴቶች ልጆችዋ አላደረጉም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
⁴⁹ እነሆ፥ የእኅትሽ የሰዶም ኃጢአት ይህ ነበረ፤ ትዕቢት እንጀራን መጥገብ መዝለልና ሥራ መፍታት በእርስዋና በሴቶች ልጆችዋ ነበረ፥ የችግረኛውንና የድሀውንም እጅ አላጸናችም።
⁵⁰ ኰርተው ነበር በፊቴም ርኩስ ነገር አደረጉ፤ ስለዚህ ባየሁ ጊዜ አጠፋኋቸው።
⁵¹ ሰማርያም የኃጢአትሽን እኵሌታ አልሠራችም፤ አንቺ ግን ከእኅቶችሽ ይልቅ ርኵሰ
● ▷◌ሄቭን የቃል ምስል▷◌
💕▷እየሱስ ያድናል!
▷@hea_v ▷
▷@hea_v ▷
💐▷@Joyazbot▷💐
▷መልካም ቀን ይሁንላቹ▷
➠የሰላም ምንጭ አንድ ¹ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው●●● ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ እርሱ አብዝተን እንጩህ🙇♀🙇♂🖐🏾