Helida: ✍ለምን ወደድኩህ? እንጃ። ✍ምንህ ተመቸኝ? እንጃ ✍እንዴት ማረከኝ? እንጃ ✍ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት፤ ✍ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ✍በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ✍ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት Creator: @DAVEjaz For any promotion contact @DAVEjaz ---------------