ምን ያህል ሞተናል🤔?? 😳😳😳!!
🙏🙏 ይህንን ጥያቄ ሁላችንም ቀጥሎ ከሚሰጠው ማብራሪያ በኃላ 🙏🙏🙏 እንድንመልሰው ይሁን!! 🙏🙏🙏🙏🙏
👨⚕ በህክምናው ሳይንስ ዶክተሮች ከአንዳንድ ከባድ አደጋ የተረፉ ሰዎችን የጉዳት መጠን ከሚያውቁበት መንገድ አንዱ የተጎዳው ሰው ለተጎዳበት ቦታ 🤕 ንክኪ የሚሰጠው ምላሽ ነው 😭😬። ይህም ሰውየው የተጎዳበት ቦታ ሲነካ በህመም ስሜት ውስጥ መሆኑ የቦታው የጉደት መጠን በቦታው ላይ ሞትን አለማስከተሉን ሲያሳይ ምንም አይነት የህመም ስሜት ካልተሰማው ደግሞ በቦታው ላይ ጉዳቱ ሞት እንዳስከተለ እንዲረዱ ያደርጋቸዋል። ስለዚህም ዶክተሮቹ ቦታው ሌላውን የአካል ክፍል በማበስበስ እንዳይገለው ተቆርጦ እንዲወጣ በማድረግ መፍትሔ ይሰጣሉ።
➡️ ይህንን እውነታ ወደ ግል ህይወታችን እንመልሰውና ህዝብ ሲፈናቀል ፣ ሀጥአት መድረክ ላይ ሲወጣ ፣ፅድቅና እውነት 📖 ሲደበቁ ፣ፍቅር ሲቀዘቅዝ፣ እምነት ሲጠፋ እያየን ነው። ግን ግን ስንቶቻችን ነን ይህ ቤተክርስቲያን ⛪️ ላይ ያለ ጉዳት አሞን ከላይ የጠቀስኳቸው ነገሮች ሲሆኑ 🤕 የህመም ጩከትን 🤕😰 የምንጮከውና እንፈወስ ዘንድ ከጌታ ዘንድ ረድኤትን 🤲 የምንጠይቀው?? ሰቆ ኤር 5÷17 - 21
➡️ እውነቱ ግን ብዙዎቻችን በክርስቶስ አካል ላይ ያለና እየሆነ ያለ ጉዳት ወደ ማይሰማን ደረጃ ላይ ደርሰናል። ይህም ደግሞ የግል መንፈሳዊ ህይወታችን ምን አይነት የጉዳት መጠን ላይ እንዳለ🤕🤕 ያሳያል ። በርግጥም ደግሞ በሞት አፋፍ ላይ ነን ። ኦ ጌታ ሆይ ፤መልሰን ማረን ፤ ተዋርደናል፤ መንፈሳዊ እርዛት ታርዘናል፤ በጠቅላላው የማንጠቅም ሆነናል😢😥!
♦️ ጌታ ደግሞ ስራውን ይሰራ ዘንድ ህያዋንን ይፈልጋልና [ ጌታ ህያው ስለሆነ ከህያዋንና ከነቁት ጋር ብቻ ስለሚሰራ ] ሀሜት ፣ጥላቻ፣ ዝሙት፣ መገፋፋት፣ መለያየትን ትተን በክርስቶስ ፍቅር እንፈወስና ለእግዚአብሔር ክብር እንሆን ዘንድ ዛሬ ከእንቅልፋችን እንንቃ።
🙏🙏🙏ቀኑ ቀርቧል🙏🙏🙏
" ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።" ሮሜ 13:11
" መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት
የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። "
ራእ 3:22
"መልካም ቀን "
"Biblical Teachings"
መልእክቱን ከወደዱት ለሌሎች ያጋሩ 👍
JOIN US 👉👉👉👉👇👇👇👇
@Hesedd
@Hesedd
@Hesedd
@Hesedd
@Hesedd
ሀጥያት በእግዚአብሔር ፊት ወንጀለኛ በሰይጣን ዘንድ ደግሞ ባሪያ ሲያደርግ ኢየሱስ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ተወዳጅ ልጅ በዲያብሎስ ፊትም ንጉስ አድርጎናል !!
ክብር ለኢየሱስ ይሁን !!
@Hessed
@Hessed @Hessed
@Hessed
አንድ ታሪክ ሰማሁ፡፡
የሆነ ትምህርት ቤት የሚማር ተማሪ ቲቸር ጋር ሄዶ ቲቸር የሂሳብ ቀመሮችን መስራት እንደምችል ታዉቂያለሽ? ሰዎች ከባባድ ናቸዉ የሚሏቸዉን መፃህፍትን ሳይቀር እንዳነበብኩ አልሰማሽም? እያለ ያደረገዉንና ጥግ የደረሰ እዉቀት ባለቤት መሆኑን ሊገልፅላት መሞከሩ አስገርሟታል፡፡
አስተማሪዋም ያወራዉን ሁሉ አዳምጣ ከጨረሰች በኋላ እንዲህ አለችዉ “ሂድና ግማሽ ዉሃ በዚህ ኮዳ ይዘህ ና!”ሔዶግማሽ ዉሃ አመጣ...ኮዳዉንአንስታ ስታወዛዉዘዉ አያት፡፡ ምን ትሰማለህ?አለችዉ
የዉሀዉ ድምፅ ይሰማኛል አላት፣ጥሩ!አሁን ደግሞ ይህንን ኮዳ እስከአፉ ድረስ ሞልተኸዉ ና አለችው፡፡ ሄዶ ሞልቶ ሲመጣ ኮዳዉን ተቀብላ ስታወዛዉዘዉ አየና አሁን ምንም ድምፅ የለዉም አላት፡፡
እንዲህ መለሰችለት...“እዉቀትምእንደዚሁ ነዉ፡፡በትንሹ ወይም በግማሹ የሚያዉቁ ሰዎች ብዙ ያወራሉ...'ካልተደመጥኩ!፣ጆሮካልተሰጠኝ' ብለዉ ችግር ይፈጥራሉ...ነገርግን ምርጥ ጭንቅላትና የበሰለ እዉቀት ያላቸዉ ባገኙት ነገር ላይ በሙሉ 'እኔ እኔ እኔ!'እያሉ እጃቸዉን አያወጡም፡፡
ማዉራት ሲኖርባቸዉ ብቻ ጥቂት ያወራሉ፡፡በእዉቀት እስከ ገደፉ የተሞሉ ሰዎች ጩኸት አያበዙም፡፡
" መልካም ዕለተ ረቡዕ "
👉Biblical Teachings👈
Join Us 👉 @Hesedd
LOVE & FAITH
🏃 ከእግዚአብሔር የቱንም ነገር ለመቀበል እምነት ለሰዎች የቱንም ነገር ለማቀበል ፍቅር አይነተኛ ነገር ነው !!
♦ Love and Faith are parameters to measure ones Maturity !!
"Biblical Teachings"
Join here👉@Hesedd
አትሳቱ
ጌታ ኢየሱስን አምኖና ራሱን ክዶ በምድር ላልኖረ በሰማይ የነፍስ ምህረት መመኘት ሞኝነት ነው !!
ሐዋ 4:12
ከወደድከው ወንጌል ንገረው !!
@Hesedd
በመፅሀፍ ቅዱሳዊ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ትምህርቶችን እንዲሁም ጥያቄና አስተያየቶች ቢኖርዎት ከታች በተገለፀው ስልክ ቁጥር ሊያገኙን ይችላሉ !!
እዮብ የወንድወሰን 931303146
Email:- 👇👇
eyobyewondwossen@gmail.com
"ትምህርት ለእውነተኛ መንፈሳዊነት"
Join Us. 👉👉 @Hesedd
መንፈስ ቅዱስ የሚናገራትን ሰምታ የምታደርግ ቤተክርስቲያን ትከብራለች !!
“መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።” ራእይ 22፥17
🔥 የመንፈስ ቅዱስ ወደ ምድር መምጣት ከአብና ወልድ መምጣትና መገለጥ አሳንሶ መመልከት ከእርሱ ጋር የሚኖረንን ህያው ህብረት በእጅጉ የሚጎዳ ከእርሱ ልናገኝ የምንችለውንም የበዛ በረከት የሚገድብ ነው !! ዮሐ 1:33
Join Us
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hesedd
@Hesedd @Hesedd
@Hesedd
ሰይጣን ካስፈራራው ይልቅ የሸወደው ይበልጣልና ሰይጣን ሊሸነግል በማይችልበት የወንድማማች መዋደድ መሰረት ላይ ህይወታችንን እንገንባ !!
" መልካም ቀን "
እግዚአብሔር ለፊተኛው አዳም ሔዋንን ለኋለኛው አዳም ግን መንፈሱን ረዳት አድርጎ ሰጥቷል ...
ፈቃዱን ለሚሰጥ ሁሉ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ በኩል እርዳታውን ሊሰጥ ይወዳል !!
😴😴ስለ ህልም ምን አይነት 😴😴
አመለካከት አለዎት ??
የእኔን አመለካከት እነሆ!!
✅ ህልም ሰዎች ተኝተው በእንቅልፍ ላይ በሚሆኑበት ጊዜ በአእምሮአቸው ላይ የሚከፈትና ሊያስታውሱት በሚችል ሁኔታ የሚገለጥ ልዩ አለም ነው።
ሶስቱ የህልም ምንጮች
1. እግዚአብሔር
እግዚአብሔር አንዱ የህልም ምንጭና ለራሱም የመናገሪያ መንገድ ይሆንለት ዘንድ ህልምን የፈጠረ አምላክ ነው።
✅ ህልምን ከእግዚአብሔር አንፃር ስንመለከተው በመለኮት ዘንድ ለእኛ የታሰበን የትኛውንም ሀሳብ መግለጫ ሆኖ እናገኘዋለን ይህም ሀሳብ ማፅናናት
ምክር ፣ምሪት፣ ተግሳፅ፣ምስጢር ሊሆን ይቻላል።
" እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ሰው ግን አያስተውለውም።
በሕልም፥ በሌሊት ራእይ፥ አፍላ እንቅልፍ በሰዎች ላይ ሲወድቅ፥ በአልጋ ላይ ተኝተው ሳሉ " ኢዮብ 33:14 - 15
2. ሰይጣን
✅ ሰይጣን ሁለተኛው የህልም ምንጭ ነው። ከሰይጣን የሆኑ ህልሞች ግባቸው ሞትና ውርደትን በሰዎች ላይ ማምጣት ሲሆን ከሰይጣን የሆኑ ህልሞች ሰይጣን ለእኛ የሚያስባቸውን ክፉ ሀሳቦች የሚገለጥባቸው ልዩ መንገዶቹ ናቸው።
" እናንተ ግን ለባቢሎን ንጉሥ አትገዙም የሚሉአችሁን ነቢያቶቻችሁንና ምዋርተኞቻችሁን፥ ሕልም አላሚዎቻችሁንና ቃላተኞቻችሁን መተተኞቻችሁንም አትስሙ፤" ኤር 27:9
3. ገዢ የሆኑ የግል ሀሳቦቻችን
✅ እነዚህ ገዢ ሀሳቦች በቀን ተቀን ውሎ አዳራችን የምሰራቸው ስራዎች የምናወራቸው ሀሳቦቻችን ሲሆኑ ከላይ ከተጠቀሱት ሁለቱም ምንጮች ውጪ የህልማችን ምንጭ ሊሆኑ ይችላሉ።
" ሕልም በሥራ ብዛት ይታያል፤ እንዲሁም የሰነፍ ድምፅ በቃሉ ብዛት ይሰማል። "
(መጽሐፈ መክብብ 5:3)
እንዴት ከጨለማው የሚወረወሩ🤔🤔
ህልሞችን ለማቆም እንስራ 🤔🤔
1. ለእግዚአብሔር የሚገዛ ንፁህ ህይወትን እናዳብር!!
🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀
2. የጠላትን ስራ:- በፆምና በፀሎት 😇 እንዲሁም በሀሳብና በተግባር 🤔🤔🤔 በመቃወም!!
🗡🗡🗡🗡🏹🗡🏹🗡🗡🗡🗡
🙏🙏🙏 መልካም ቆይታ 🙏🙏🙏
Join Us on the Link Below
👇👇👇👇
@Hesedd 👇👇👇👇
@Hesedd
👇👇👇👇
@Hesedd
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
👀 🧠🧠 አእምሮን ማደስ 🧠🧠 👀
ይህን ሀሳብ ሳነሳ አንድ በልጅነቴ የሰማውት ውሀ የጠማት ወፍ ታሪክ ትዝ አለኝ ። ወፏ በጥም ተቃጥላ ውሀ እየፈለገች ሳለ መጠኑ ከፍ ባለ እቃ ውስጥ ጥቂት ውሀ ታገኛለች ነገር ግን የምትደርስበት አይደለምና በጥም ከመሞቷ በፊት በቀራት አቅምና ጊዜ ጠጠሮችን በእቃው ውስጥ በመጨመር ይህንኑም ነገር የውሀው መጠን ጨምሮ ለመጠጣት ቅርብ እስኪሆን ድረስ ባላት አቅምና ጊዜ የጊዜውን ወሳኝ ስራ በመከወን ጥሟን ቆርጣ ለሞት የቀረበ ህይወቷን አትርፋለች ። የመንፈስ ቅዱስ አብርሆት ፣ የእግዚአብሔር ቃል ፣ የቅዱሳን ህብረት ሁሉና የመሳሰሉት የማይገባን እውቀትና ልምምድ ከውስጣችን በማስወጣት አእምሮአችንን እንድናድስ ከእግዚአብሔር የተሰጠን አቅም ቢሆንም ለሰይጣን ክስና ለቀኑ ክፋት ጊዜን ሰጥተን ማገልገል ብንችል እንኳ ( ባልታደሰ አእምሮ ማገልገል የተለመደ እየሆነ ነውና) የምናድሰው አእምሮና ህይወት ግን አይኖርም እንደ ብልኋ ወፍ የተሰጠንን አቅም መልካሙ ፍሬ እንዲያፈራ በማነፅ ክፉውን ደግሞ ከስሩ በመንቀል እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚያስብና የሚኖር አዕምሮን እንጎናፀፍ መልእክቴ ነው።
😊😊😊😊😊😊
👍 የድል ቀን ይሁንልን 👍
@Hesedd
@Hesedd
@Hesedd
@Hesedd
መንፈሳዊ እርጅናና ምልክቶቹ
መንፈሳዊ እርጅና:- ማለት ከእርሱ የሚገባውን መንፈሳዊነት ትቶ መክሊቱን የቀበረ ሰው የሚጎዘው ጥቅምአልቦ መንገድ ነው ።
👉 በቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ብስለት እንጂ እርጅና ክብረትን አያስገኝልንም ። መንፈሳዊ እርጅና ከመንፈሳዊ ድካም ይልቅ የከፋና ብዙዎች ሀያላንን ከረጅም ዘመን የአገልግሎት ድካም በኃላ ተስፋ በመቁረጥ የመታ ክፉ ነቀርሳ ነው።
ጌታ ይጠብቀን !!
ምልክቶቹ
1. የተጣመመ መንፈሳዊነት
2. " ከታወቀ " ድካማችን ይልቅ ይሆን ይሆናል በሚል ሌሎች ላይ በከንቱ መጠቆም !! ( It's Shame )
3. የማያንፅና ምሳሌያዊ ያልሆነ ህይወትና አገልግሎት !! ( አገር ያወቀውና ዘግናኝ የሆነ )
4. ምክር ጠልነት ( ግትርነት )
5. መንፈሳዊ ትዕቢት ( በባዶ )
6. እራስን ከሌሎች ጋር ማነፃፀር
( ከንቱ ክብር ፈላጊነት )
7. ራስን በቃለ እግዚአብሔር የመፈተሽ ችግር 👉👉 እንደነዚህ ካሉት ራቁ
Join
👇👇👇👇👇👇👇
@Hesedd @Hesedd
መቼም ቢሆን ሰው የሚወደውን ይቅር ማለት አይከብደውም! እርስ በእርሳችን ብንዋደድ ብዙ በአለም ያለ ሸክም በጌታ ቤት አይገኝም ነበር መዋደድ የሀጥያትን ብዛት ይሸፍናልና !! በደልንም አይቆጥርም !!
የተረጋገጠ
" እንደ ደቀመዝሙር እንዋደድ "
Join Us
👇 👇
👉@Hesedd @Hesedd👈
A Godly Penalty will causes Purification !!
ፍርድ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ሊገለጥ በደጅ ነውና .. በፍርሀትና በመንቀጥቀጥ ልባችንን እንቅደድ በእውነተኛ ንስሀም ወደ እግዚአብሔር እንመለስ !!
ፍርድ ሊሆን ቀርቧልና እባካችሁ እንጠንቀቅ !!
ኢዮኤል 2÷11-13
ኢሳ 4÷3-4
" Biblical Teachings "
Join Us 👉@Hesedd
👉 ይህ ዘመን የ Revival ነው !!
♦ ከቤተክርስቲያን እርም የሚነቀልበት ፣ መድረኮች በመልካም ሽታ ሚታወዱበት ፣ የእግዚአብሔር ህዝብ በቅድስና የሚገለጥበት ፣ ፍቃድ ያላወጡ ነጋዴዎች ከመድረክ ወርደውና ፍቃድ አውጥተው የሚሰሩበት ፣ እውነተኛ አገልጋዮች በምስባኮች የሚሰየሙበት ፣ ወጣቶች ከዙረትና ከስደት አርፈው በክርስቶስ ላይ የሚተከሉበት ፣ የአለም አይን ኢየሱስ ላይ የሚሄንበት ፣ የእግዚአብሔር ደስታ የሚፈፀምበት....... ።
♦ ለ Revival ተዘጋጅተሀል ? ምንስ እየሰራህ ነው ?
" መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ "
Join 👉 👉 @Hesedd
ለዚህም ነገር የሚበቃ ማን ነው ?
2ኛ ቆሮ 2
¹⁵ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤
¹⁶ ለእነዚህ ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ ለእነዚያም ለሕይወት የሚሆን የሕይወት ሽታ ነን። ለዚህም ነገር የሚበቃ ማን ነው?
ሰይጣን በሌብነት የሚሰለጥነው በተኙ ቅዱሳን ሰፈር ነው !!
“ይህን ግን እወቁ ባለቤት በምን ሰዓት ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ፥ ቤቱም እንዲቆፈር ባልፈቀደም ነበር ። ሉቃ 12:39
" Biblical Teachings "
Join 👉👉 @Hesedd
የእግዚአብሔር ፍቃድ
-> የእግዚአብሔር ፍቃድ ምንጊዜም በእርሱ አብርሆትና አቅርቦት የተሞላ ነውና በጎ ፣ደስ የሚያሰኝና ፍፁም ነው !!
ሮሜ 12÷1-2
የአዲስ ኪዳን መፅሀፍቶች የተፃፉበት
ጊዜ
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
➡️ ማቴዎስ፦በ70-80 ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ ማርቆስ፦በ55-60ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ ሉቃስ፦በ65-70ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ ዮሐንስ ወንጌል፦በ70-90ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ሐዋርያት ሥራ፦በ60-65ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ ሮሜ፦በ55ዓ.ም ተጽፏል!!
➡️ 1ቆሮንቶስ፦በ54ዓ.ም ተጽፏል!!
➡️ 2ቆሮንቶስ፦በ56ዓ.ም ተጽፏል!!
➡️ ገላትያ፦በ48-49ዓ.ም/በ52-56ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ ኤፌሶን፦በ60-61ዓ.ም መካከል ተጽፏም!!
➡️ ፊልጵስዮስ፦በ60-61ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ ቆላስያስ፦በ60-61ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ 1ተሰሎንቄ፦በ50ዓ.ም ተጽፏል!!
➡️ 2ተሰሎንቄ፦በ51ዓ.ም ተጽፏል!!
➡️ 1ጢሞትዮስ፦በ64-65ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ 2ጢሞትዮስ፦በ65-66ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ ቲቶ፦በ62-64ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ ፊልሞና፦በ60-61ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ ዕብራውያን፦በ60-70ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ 1ጴጥሮስ፦በ64ዓ.ም ተጽፏል!!
➡️ 2ጴጥሮስ፦በ65ዓ.ም ተጽፏል!!
➡️ 1ዮሐንስ፦በ90-100ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ 2ዮሐንስ፦በ90-100ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ 3ዮሐንስ፦በ90-100ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ ያዕቆብ፦በ50ዓ.ም ተጽፏል!!
➡️ ይሁዳ፦በ70-75ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
➡️ የዮሐንስ ራዕይ፦በ90-100ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!
@Hessed
እግዚአብሔር ለፊተኛው አዳም ሄዋንን ለኃለኛው ደግሞ መንፈስ ቅዱስን ረዳት አድርጎ ሰጥቷል !!
"Happy Day of Pentecost 🔥"
👀 🧠🧠 አእምሮን ማደስ 🧠🧠 👀
ይህን ሀሳብ ሳነሳ አንድ በልጅነቴ የሰማውት ውሀ የጠማት ወፍ ታሪክ ትዝ አለኝ ። ወፏ በጥም ተቃጥላ ውሀ እየፈለገች ሳለ መጠኑ ከፍ ባለ እቃ ውስጥ ጥቂት ውሀ ታገኛለች ነገር ግን የምትደርስበት አይደለምና በጥም ከመሞቷ በፊት በቀራት አቅምና ጊዜ ጠጠሮችን በእቃው ውስጥ በመጨመር ይህንኑም ነገር የውሀው መጠን ጨምሮ ለመጠጣት ቅርብ እስኪሆን ድረስ ባላት አቅምና ጊዜ የጊዜውን ወሳኝ ስራ በመከወን ጥሟን ቆርጣ ለሞት የቀረበ ህይወቷን አትርፋለች ። የመንፈስ ቅዱስ አብርሆት ፣ የእግዚአብሔር ቃል ፣ የቅዱሳን ህብረት ሁሉና የመሳሰሉት የማይገባን እውቀትና ልምምድ ከውስጣችን በማስወጣት አእምሮአችንን እንድናድስ ከእግዚአብሔር የተሰጠን አቅም ቢሆንም ለሰይጣን ክስና ለቀኑ ክፋት ጊዜን ሰጥተን ማገልገል ብንችል እንኳ ( ባልታደሰ አእምሮ ማገልገል የተለመደ እየሆነ ነውና) የምናድሰው አእምሮና ህይወት ግን አይኖርም እንደ ብልኋ ወፍ የተሰጠንን አቅምመልእክቴ መልካሙ ፍሬ እንዲያፈራ በማነፅ ክፉውን ደግሞ ከስሩ በመንቀል እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚያስብና የሚኖር አዕምሮን እንጎናፀፍ ነው።
😊😊😊😊😊
👍 መልካም የድል ቀን ይሁንልዎ 👍
@Hesedd
@Hesedd
@Hesedd
@Hesedd
ቅንነት.. ..
ቅንነት .. ስለ እግዚአብሔር.. . ስለ ሰውና ስለ ራሳችን ትክክለኛ የሆነ ( መፅሀፍ ቅዱሳዊ የሆነን እውቀት ከመያዛችን የተነሳ የሚኖረን የከበረ ማንነት ሲሆን ቅንነት የክርስቶስ ልብና እግዚአብሔር ሁሉን የሚያይበት አይኑ ነው። ይህ ቅንነት ባለበት ሰው ጠላቶቹ የሚያደርጉትን አያውቁም ለማለት.... ሲያሳድዱት ለመፀለይ... ሲረግሙት ለመመረቅ ቀላል ይሆንለታል... ስለ ጠላቶቹ ሰዎች የሚያውቀው እውቀት ይህን እንዲያደርግ ብቻ ይፈቅድለታልና...
ዛሬ ነገሮችን በክርስቶስ ልብ ለምን ማስተናገድ አቃተን.. .. ለክፉ ... ክፉ .. ለመልካም መልካም አንዳንዴም ለመልካም ሳይቀር ክፉ መመለሳችን ለምን ይሆን... ውስጣችን የክርስቶስ ልብ እንዳይገለጥ ያደረገው ይህ ቅን ያልሆነ ጠማማ ወይም ክርስቶሳዊ ያልሆነ እውቀት ነው። ይህን ካልኩኝ ዘንዳ ነገርን ሁሉ በክርስቶስ ( በተለይ ሰውን ) ብቻ ማወቅ ለመራራትም ሆነ በእግዚአብሔራዊው እውቀት ለመራመድ ወሳኝ ነውና የእውቀታችን ሚዛን ክርስቶስ ይሁን እያልኩ መልካም ቀን እመኛለሁ 😊😊
ከወደዱት ያጋሩት
ይቀላቀሉን
@Hesedd
@Hesedd