hesedd | Unsorted

Telegram-канал hesedd - Biblical Teachings

-

አላማችን በእውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የተሞላንና የክርስቶስን ኢየሱስን ዳግም ምፅአት በመናፈቅ የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው!! ማራናታ!! ማራናታ!! ማራናታ!!

Subscribe to a channel

Biblical Teachings

/channel/tapswap_mirror_bot?start=r_1825958600
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

Читать полностью…

Biblical Teachings

ኮሌጁ ከደቡብ አፍሪካ እውቅና ሰጪ ተቋም Achians አለም አቀፍ እውቅና አለው🙏

Читать полностью…

Biblical Teachings

🧶🧷🧷🧶መርፌው እና ክሩ🧶🧷🧷


➳መርፌና ክር በጣም የተቃረኑ ናቸው።ነገር ግን በጣም የተዋደዱና የተፈላለጉ ናቸው።ክሩ ልፍስፍስ በራሱ እንኳ መቆም የማይችል  ጥሶ ለማለፍ የማይሞክር ነው።🧶🧶🧶🧶
🧷🧷🧷መርፌው ላይ ሲታሰር ግን ውስብስቡን መንገድ እየጣሰ፤ከፊት ያለውን እየወጋ በመጨረሻ ብቅ ይላል።

🧶🧷መርፌው ብቅ ሲል የታዘለችው ክርም እንደጎበዝ ብቅ ትላለች ።ደካማዋ ክር ከመርፌው ጋር በመታሰርዋ አለመቻልዋ መቻል አግኝቶ የተቀደደውን ትሰለፋለች ፤የተበተነውን ትሰበስባለች ።

🙄🙄🙄 ልክ እንደ ክሩ እኛም ደካሞች ፣ሳንጀምር የሚደክመን ልፍስፍሶች፣ውስብስቡን መንገድ መጓዝ የማይቻለን መንገድ ቀሪዎች ነን ።
     በክርስቶስ ላይ ስንታሰር ግን እንፀናለን🏋️‍♂️🏋🏻‍♀️ጥሰን የምንወጣ  ከፊታችን ያለውን ሁሉ የማንፈራ ፣ የማንችለውን ዉስብስብ መንገድ በመርፌው ጀርባ ላይ ሆነን ብቅ እንላለን ።
፡፡፡፡ዋናው አለመቻላችን አይደለም፣በሚችለው ጌታ ላይ በእምነት መታሰራችን ነው ።

።።።።።።ዲያቆን አሸናፊ እንደፃፈው ።።።

   ከ @maranatatube የተወሰደ

                  መልካም ቀን

                  Join Us
            👇👇👇👇👇👇
@Hesedd  @Hesedd   @Hesedd

@Hesedd  @Hesedd   @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

🏥🏥🏥 የክርስቶስ ቤዛነት 🏥🏥🏥


ሮሜ 3:24         ቆላ 1÷13-14

I. የቤዛነት ምንነት

1. ቤዛነት እዳን መክፈል ነው !

-> ኢየሱስ የሀጥያታችንን እዳ ደሙን አፍስሶ ስጋውንም ቆርሶ ከፍሏል።

▶️ ይህም ሀጥያታችን በእኛ ላይ ያመጣውን ዘላለማዊ የሞት ቅጣት ያስወገደና ነፃ እንድንሆንም ያደረገ ነው !

ህዝ 18:4 ሮሜ 6:23 ኢሳ 53፡5

ቆላ 1÷13-14 ዕብ 2÷14-15

2. ለፅድቅ አርነት ማውጣት ነው !

• ይህ ደግሞ ኢየሱስ ከጠላት ሀይል እኛን ፈትቶ ነፃ ከማውጣት ባሻገር "የህይወታችን" ዋነኛ ግብ እንደቀየረና በአዲስ መንገድ ላይ ጉዞ እንደጀመርን የሚያሳይ ነው !!

1 ጴጥ 2:24 ሮሜ 6:19 - 23

♦ ይህም ፅድቅን ለማድረግ ተነሳሽነትን ፣ ብቃትንና ድፍረትን ማግኘታችንን ያሳያል !!


II. የቤዛነቱ ትሩፋቶች

1. ከሰይጣን ሀይል ተፈታን

ኤፌ 1÷17-23 ዕብ 2÷14-15

2. ከሀጥያት ባርነት አርነት አወጣን

ሮሜ 8÷1-2

3. ትህትና ተገለጠ

ፊሊ 2÷5-11


4. የእግዚአብሔር ክብር ተመለሰ

ሐዋ 2÷1-4


🎇ለሌሎች አጫጭር መንፈሳዊ ፅሁፎች ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይቀላቀሉን🎇

👉 @Hesedd

👉@Hesedd

👉 @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

▶️▶️▶️ የሀይል ቅባት  ◀️◀️◀️


                  ክፍል 1⃣

  
⏺  በዚህ ሀሳብ ላይ ከመነጋገራችን ቀድሞ ሀይልና ቅባት የተሰኙ መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውነታዎች ላይ ተገቢውን ትርጎሜና ፍቺ መስጠት ያስፈልገናል !!
       

  I. ሀይል ምንድን ነው ?
         

✅ ሀይል የቁሳዊው ሆነ የመንፈሳዊው አለም ቁልፍ ነገር ነው !! ይህም "ያለ ሀይል" አንዳች ሀሳብ ተግባር ስለማይሆን ነው !!

   1. ለቁሳዊው አለም 

            ሉቃ 14:31

  ፨ በቁሳዊው አለም ሀይል የትኩረት ማዕከል ነው !! 

♦ ጦርነት ያለ ሀይል በሽንፈት ይጠናቀቃል !!

    2. ለመንፈሳዊው አለም
 
             ማቴ 26÷31

  ፨ የፍቅርና የእምነት አቅም ነው / ወይም ፍቅርንና እምነትን ገልጦ ለመኖር ብቃት ነው !!

⏩ እምነትና ፍቅር በማይታየው አለም የመንፈሳዊ ብስለት መለኪያዎችና የክብር መንገድ መሰረቶች እንደመሆናቸው በአማኙ ህይወት ተፈላጊ እንቁዎች ናቸው። ኤፌ 1:15

♦ እምነት ያለ ሀይል በክህደት ይደመደማል !!

II. ቅባት ምንድን ነው ?

1. የደህንነት መልህቅ ነው !! 

      ኤፌ 1:13        1 ዮሐ 2:20

     ኤፌ 4:30        ማቴ 25÷1-13

  ☆ ጠላት በእኛ ላይ ያለውን የእግዚአብሔር ቅባት ተከትሎ የሚነደውን እሳት ጥሶ ማለፍና እኛን መንካት አይችልም። ዘካ 2:5

  2. ልዩ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ነው !!
      
  1ሳሙ 16:13   ሉቃ3:22  ሐዋ 10:38

⏺ እግዚአብሔር በተለየ መንገድ ህልውናው በእኛ ውስጥ እንዲሰራ ሲፈልግና አጀንዳውን እንድፈፅምለት ሲመርጠን በቅባቱ ምርጫውን ይገልጣል !! 2 ነገ 9÷1-3

♦ የተቀባ ሰው መንፈስ ቅዱስ በሀይል የመጣበት እንዲሁም መንፈስን በቆመበትና ባለበት ስፍራ ሁሉ የሚያመጣ ነው !


          ▶️  ይቀጥላል  ▶️


  ⭕️ ለሌሎች በማጋራት መንፈሳዊ አገልግሎታችንን ይደግፉ !!

Join here👉 @Hesedd @Hesedd


ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት ያነጋግሩን

          👇👇👇👇👇

             @JobYEp

Читать полностью…

Biblical Teachings

"When Kathryn Kuhlman passed away in 1976 - all of the power went out in an 800 bed hospital.

Her heartbeat should have read as irregular - and then moved to flatline. Her heart had been fine, (although her other organs were failing) but she never went to an irregular heartbeat. Kathryn was gone in the blink of an eye.

15 minutes after she passed away the brand new nurse (her first day on the job)- who was an unbeliever- went in to take her pulse .

Kathryn wasn’t cold.

Kathryn wasn’t warm.

Kathryn was hot.

The air in her room was thick with the fragrance of roses.

Not a few roses.

Millions of roses.

The head nurse in charge - came on the unit to write up the time of death. The time was 1:13 am on February 20th.

She chastised the new nurse for allowing roses on the ICU floor. Flowers aren’t allowed in the ICU.

The scent of roses didn’t fill one room, or one floor...but 4 floors of the hospital were overtaken by the scent of roses. The scent then permeated across the under pass that was connected to the hospital and then across the street and into the adjoining hospital.

There were no roses on the floor or in Kathryn’s room....but that’s where the fragrance originated from.

The new nurse said that she and the other nurse could barely stand in the room because the presence of Holy Spirit was so overwhelming.

The weight of glory.

When they checked the notes from the previous nurse - she had scribbled Kathryn Kuhlman’s final words and her last request...

“I shall die on February 20th at 1:13 am. Please have only roses at my funeral”

The new - unbelieving nurse- dropped in a chair, weeping, having been touched by the presence of the Holy Spirit.

Oh, to leave this world in that kind of GLORY. To bring just one more into the kingdom at your death and to be greated with roses!

Kathryn was met with millions of roses and the voice of her First Love...

“Well, done! My good and faithful servant” 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹



" ካትሪን ኩልማን በ 1976 ህይወቷ ሲያልፍ - ሁሉም ሃይል በ 800 አልጋዎች ሆስፒታል ውስጥ ወጣ. የልብ ምቷ መደበኛ ባልሆነ መልኩ ማንበብ ነበረበት - ከዚያም ወደ ጠፍጣፋ መስመር ተዛወረች. ልቧ ጥሩ ነበር, (ሌሎች አካሎቿ እየሳኩ ቢሆንም) ግን ወደ መደበኛ ያልሆነ የልብ ምት አልሄደችም ። ካትሪን በአይን ጥቅሻ ውስጥ ጠፋች ። ከ 15 ደቂቃዎች በኋላ አዲሷ ነርስ (በሥራ ላይ የመጀመሪያ ቀን) ካለፈች በኋላ - ያላመነች - የልብ ምት ሊወስድ ገባች ። ካትሪን ቀዝቃዛ አልነበረም ካትሪን ሞቃት አልነበረችም ካትሪን ሞቃት ነበረች በክፍሏ ውስጥ ያለው አየር በጽጌረዳ መዓዛ ወፍራም ነበር.ጥቂት ጽጌረዳዎች አልነበሩም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጽጌረዳዎች. ኃላፊዋ ነርስ - ለመጻፍ ወደ ክፍሉ መጣ. የሞት ጊዜ፡ ሰዓቱ በየካቲት 20 ከጠዋቱ 1፡13 ነበር፡ አዲሷን ነርስ ጽጌረዳ በICU ወለል ላይ እንድትፈቅዳለች በማለት ተቀጣች። አበቦች በICU ውስጥ አይፈቀዱም የጽጌረዳ ጠረን አንድ ክፍል አልሞላም ወይም አንድ ፎቅ...ነገር ግን የሆስፒታሉ 4 ፎቆች በፅጌረዳ ጠረን አልፈው ወጡ።ከዚያም ሽቶው ከሆስፒታሉ ጋር በተገናኘው መተላለፊያ በኩል ከዚያም ከመንገዱ አልፎ ወደ አጎራባች ሆስፒታል ገባ። ወለሉ ላይም ሆነ በካትሪን ክፍል ውስጥ ምንም አይነት ጽጌረዳዎች አልነበሩም .... ነገር ግን መዓዛው የመጣው ከዚያ ነው. አዲሷ ነርስ እሷ እና ሌላዋ ነርስ የመንፈስ ቅዱስ መገኘት በጣም ስለሚያስቸግር በክፍሉ ውስጥ መቆም እንደቻሉ ተናግራለች። የክብር ክብደት። የቀደመውን ነርስ ማስታወሻ ሲፈትሹ - የካትሪን ኩልማን የመጨረሻ ቃል እና የመጨረሻ ጥያቄዋን ገልጻለች… “የካቲት 20 ቀን ከጠዋቱ 1፡13 ላይ እሞታለሁ። እባካችሁ በቀብሬ ጊዜ ጽጌረዳ ብቻ ይኑርህ” አዲሷ - ያላመነች ነርስ - ወንበር ላይ ወደቀች፣ እያለቀሰች፣ በመንፈስ ቅዱስ መገኘት ተነካ። ኧረ ይቺን አለም በዚህ አይነት ክብር ልተወው። በሞትክ ጊዜ አንድ ተጨማሪ ወደ መንግስቱ ለማምጣት እና በጽጌረዳዎች ለመደሰት! ካትሪን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ጽጌረዳዎች እና የመጀመሪያ ፍቅሯ ድምፅ ተገናኘች… “ደህና ፣ ተከናውኗል! የኔ መልካም ታማኝ ባሪያ" 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


Join Here 👉👉 @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

👆👆👆👆👆👆👆👆

ሰብስክራብ በማድረግ ህይወትዎን የሚገነቡ መንፈሳዊ ትምህርቶች ያግኙ !!

Читать полностью…

Biblical Teachings

🙏🙏እውነተኛና አስተማሪ ታሪክ🙏🙏

ወንጌላዊው ጂሚ ስዋጋርት በአገልግሎቱ ውስጥ የክብር ጊዜያትን አሳልፏል፣ነገር ግን የውርደት ጊዜያትንም አሳልፏል።  ዲያቢሎስ የዚህን ቅቡዕ ሰው ጂሚ ስዋግጋርትን ከቤቱ ጀምሮ ህይወቱን አለመረጋጋት ፈጠረበት። ይህን ያስከተለውን ቅሌት ሲመለከት ማህበረሰቡ ከስራ አግዶታል። የሱ የቅርብ ሰዎች ሁሉ የውሸት ፓስተር ይሉታል። ከ 500,000 በላይ የሂስቲንግ ቸርች አባላቱ ትተውት ሄደዋል። የተረሳው እና የተተወው ጂሚ ስዋግጋርት ብቻውን ሆነ። ሁሉም ሚዲያ የሚያወራው ስለ ቅሌት እና ማውገዝ ብቻ ነበር። የእግዚአብሔር ሰዎች እንኳን ይህን አሳዛኝ ታሪክ የደስታቸው ማእከል አድርገውታል በመጨረሻም ተቀናቃኝ የምንለውን እና የጂሚ ስዋግጋርት ምትክ የምንቀበልበት ቀን ደረሰ። ሰዎች BILLY GRAHAM በተፈጠረው ነገር ደስተኛ እንደሚሆን አስበው ነበር። ምክንያቱም እሱ ሊያቀርባቸው ባለው ንግግሮች የጂሚ ተከታዮችን ወደ ሌላ አቅጣጫ የማስቀየር ችሎታ ነበረውና ነው። ጋዜጠኞቹ ስለ ሁኔታው ምን እንደሚያስቡ ጠየቁት። በአጠቃላይ የሚገርመው ነገር ቢሊ ግራሃም “ይህ ነገር በጂሚ ላይ የደረሰ ከሆነ በእኔም ላይ ሊደርስ ይችላል” ሲል መለሰ። "ይህ የእግዚአብሔር ቅዱስ ሰው ነው ለክርስቶስ በሺዎች የሚቆጠሩ ነፍሳትን አሸንፏል.. አሁን ቆስሏል አንጨምርበት , እንፈውሰውና ወታደራችንን እናነሳ."

ውድ ወንድም እና እህቶቼ  -በፍፁም በሌሎቹ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ውድቀት በፍፁም ደስተኛ አትሁን፣ ዲያብሎስ የመጋቢህን አገልግሎት እያጠፋው መሆኑን ስታይ። - ዲያብሎስ የመጋቢህን ጋብቻ ሲያፈርስ ስታይ በፍጹም ደስተኛ አትሁን። - ዲያቢሎስ ፓስተራችሁን ሊያቆሽሽ ሲዘምት በፍፁም ደስተኛ አይሁኑ።

ዲያቢሎስ የመጋቢህን ሚስት ተጠቅሞ አገልግሎቱን ሲያጠፋ ስታይ ፈጽሞ ደስተኛ አትሁን። አገልጋይ መሆን ቀላል አይደለም!!

      Join Us 👉👉 @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

🤔🤔    ቁምነገር እንቅሰም   🤔🤔

3 ዛፎች ነበሩ ። 2ቱ የቆሙ ሲሆኑ አንዱ ግን ወድቋል። ከእለታት አንድ ቀን እኚህ ዛፎች የህይወት ህልማቸውን ይነጋገሩ ጀመር ። አንደኛው ዛፍ " እኔ ሳጥን ሆኜ የአለም ውድ እቃዎች እንዲቀመጡብኝ ጥልቅ ምኞቴ ነው " አለ፣ ሁለተኛውም ቀበል አድርጎ " እኔ መርከብ ሆኜ
የአለም ነገስታት እንዲጓጓዙብኝ እንዲፈንጩብኝ እፈልጋለው" አለ ፣ ሶስተኛው ደግሞ " እኔ መድሀኒት ሆኜ ብዙዎችን ማዳን ከቻልኩ ከዛ በላይ
ምንም ኣልፈልግም" አለ ። ሶስቱም ህልማቸውን አውርተው ሲጨርሱ ዛፍ ቆራጮች መጡ፡ የወደቀውን ይዘውት ሄዱ ። እሱም ሳጥን መሆን የህይወት ፍላጎቱ ቢሆንም ጠርበው የከብቶች መመገቢያ አድርገው ሰሩት።
ሁለተኛውንም መጥተው ቆረጡት ለጀልባነትም አዋሉት፡ መርከብ የመሆን ምኞቱም ባክኖ ቀረ። ሁለቱም ዛፎች ተናደዱ ህልማቸው የተጨናገፈም
መሰላቸው። ሶስተኛው ዛፍም ለምንም አገልግሎት ባለመዋሉ እጅጉኑ አስከፋው። ከአመታት በኋላ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ አለም መጣ። እነሆ በ ቤተልሄም ቦታ ስላልነበር በከብቶች በረት
ተወለደ። እናቱ ማርያምም በከብቶች መመገቢያ ውስጥ ጠቅልላ አስቀመጠችዉ። የአለም ውድ ነገሮች ማስቀመጫ መሆን የፈለገው ዛፍም የውዶች ውድ የእንቁዎች አንቁ የሆነው ክርስቶስ ተቀመጠበት።ጌታም ሊያስተምር ሲሄድ በታንኳ ተጓዘ ፡ ያም
ታንኳ ያ የአለም ነገስታት እንዲጓዝብኝ እፈልጋለው ያለው ነበር፡ የነገስታት ንጉስም ተጓጓዘበት። ጌታችን እንዲሰቀል ሲፈረድበት የቀረውን ዛፍ ቆርጠው አመጡ በሱም ሰቀሉት። ለብዙዎች
መድሀኒት መሆን የፈለገው ዛፍ መስቀል ሆኖ አለም ሁሉ ዳነበት። ሶስቱም ዛፎች ህልማቸው የተጨናገፈ ሲመስላቸው ፈጣሪ ግን ካሰቡት በላይ አደረገላቸው። ወዳጆቼ ለእኛም ከራሳችን በላይ የሚያስብልን አምላክ አለን። ስለዚህ ህልማችን የተጨናገፈ ቢመስለን አምላክ አብዝቶ ሊሰጠን ስለሆነ ሁሌም በ ትዕግስት እንጠብቀው።

" እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።" ሮሜ 8:28

😊  Biblical Teachings 😊

    ቢያንስ ለ10 ሰዉ share 🙏

= መልካም ምሽት =

Join Us 👇👇👇👇
@Hesedd  @Hesedd   @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ጠቃሚ መንፈሳዊ መልዕክቶችን ያገኙበታል ይከታተሉን

Читать полностью…

Biblical Teachings

በአንድ ሰው መማር

#ዛሬ የሚጠላህን አንድ ሰው በፍቅር ለማሸነፍ በምታደርገው ብርቱ ትግል ውስጥ የምታገኘው ውድ ጥበብ ነገ የሚነሳብህን እልፍ አዕላፍ ጠላት ድል የመንሻ ብቃት ነው !!


      ይቀላቀሉን  👉 @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

ቅንነት.. ..


ቅንነት .. ስለ እግዚአብሔር.. . ስለ ሰውና ስለ ራሳችን ትክክለኛ የሆነ ( መፅሀፍ ቅዱሳዊ የሆነን ) እውቀት ከመያዛችን የተነሳ የሚኖረን የከበረ ማንነት ሲሆን ቅንነት የክርስቶስ ልብና እግዚአብሔር ሁሉን የሚያይበት አይኑ ነው። ይህ ቅንነት ባለበት ሰው ጠላቶቹ የሚያደርጉትን አያውቁም ለማለት.... ሲያሳድዱት ለመፀለይ... ሲረግሙት ለመመረቅ ቀላል ይሆንለታል... ስለ ጠላቶቹ ሰዎች የሚያውቀው እውቀት ይህን እንዲያደርግ ብቻ ይፈቅድለታልና...


ዛሬ ነገሮችን በክርስቶስ ልብ ለምን ማስተናገድ አቃተን.. .. ለክፉ ... ክፉ .. ለመልካም መልካም አንዳንዴም ለመልካም ሳይቀር ክፉ መመለሳችን ለምን ይሆን... ውስጣችን የክርስቶስ ልብ እንዳይገለጥ ያደረገው ይህ ቅን ያልሆነ ጠማማ ወይም ክርስቶሳዊ ያልሆነ እውቀት ነው። ይህን ካልኩኝ ዘንዳ ነገርን ሁሉ በክርስቶስ ( በተለይ ሰውን ) ብቻ ማወቅ ለመራራትም ሆነ በእግዚአብሔራዊው እውቀት ለመራመድ ወሳኝ ነውና የእውቀታችን ሚዛን ክርስቶስ ይሁን እያልኩ መልካም ቀን እመኛለሁ 😊😊

ከወደዱት ያጋሩት


ይቀላቀሉን

@Hesedd

@Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

Stay Where Your Presence is Appreciated !!

Join Us 👉👉 @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

አምላክ የነበረ ክብሩ ሚያስፈራ

የራስ ጠጉሩ ንጣት እጅጉን የጠራ

ፈቅዶ በመሞቱ ብታልፍም ህይወቱ

ይቅርታ አግኝተናል ገብተናል በቤቱ

አዲስ ኪዳን ሆነ ብሉዩ ቀረና 

የሱ ልጅ አረገኝ ፅዋዬን ጠጣና

ኢየሱስ ፍቅር ነው ፃድቅ እውነተኛ

ስሙን ለሚጠራው ከሲኦል መዳኛ

ፈለጉን ብትኖር በኑሮህ ብትገልጠው

ሰማይ ያከብርሀል ፈትኖህ ብትመስለው

Join Us 👉👉 @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

ባለራዕይነት

ስብከት .. ትምህርት .. አጋንንትን ማውጣት .. ፈውስ .. ወ.ዘ.ተ. ሳይሆን እግዚአብሔር በትውልዱ ልብ ውስጥ ሊያደርገው ያለውን ሀሳብ ቀድሞ ማየትና መረዳት ነው። ከላይ የተጠቀሱት ሁሉ ግን ራዕዩን እንፈፅም ዘንድ እግዚአብሔር የሚሰጠን የስራው ማስኬጃዎች ብቻ ናቸው !!

ከዚህ ውጪ ራዕይ አለኝ የሚል ቢኖር ራሱን ያስታል !

Читать полностью…

Biblical Teachings

የመምህር በጋሻው ደሳለኝ ድንቅ መልዕክት

'' ድግምት በእስራኤል ላይ አይሰራም ''

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን #የYoutube ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ለሌሎችም ያጋሩ

#Subscribe   #share       #like

  👉 https://youtu.be/qNagp2otdS8?si=D-bXojIENCw07FYl

Читать полностью…

Biblical Teachings

በድሬደዋ ላሉ ቅዱሳን አስደሳች ዜና

    ቲዎሎጂ ማስተርስ በ15 ሺ ብር ብቻ

   ዲግሪና ዲፕሎማ በኮርስ 2 መቶ ብር

    ለበለጠ መረጃ:- 0931-30-3146

Читать полностью…

Biblical Teachings

ያልፀለየ ጉዱ ፈላ 😳


ከእለታት አንድ ቀን ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ የገጠር አገልግሎቱን ጨርሶ ወደ ትውልድ ስፍራው ጎጀም ለመመለስ ከባለቤቱ ጋር ሆኖ በመንግስት ትራንስፓርት ይሳፈራል።ጉዞም ይጀምራሉ።

...ብዙ ከተሞችን በነፋስ ሽውታ እያለፉ ተጓዙ።አለምነህም በልቡ መፀለይ ጀመረ።ምን እየፀለየ እንዳለ ባለቤቱ ባታውቅም እየፀለየ እንደነበረ ግን አስተውላለች።ያው ልማዱ ነው ብላ ትታዋለች።
ከረጅም ጉዞ በኋላ አንድ ከተማ ደረሱ።

በዚህ ጊዜ አለምነህ ድንገት ወደ ባለቤቱ ዞሮ፦
" እዚህ መውረድ አለብን" ይላታል።

እሷም ግራ ተጋብታ " ለምን? ገና አልደረስንም እኮ!" ትለዋለች።

" አይ መንፈስ ቅዱስ እዚህ ውረዱ፤ የምታድሩትም እዚህ ከተማ ነው ብሎኛል" አላት በእርግጠኝነት መንፈስ ሆኖ።

የሱ ነገር ሁሌ እንግዳ ቢሆንባትም እግዚአብሔር ካለው እንደማይመለስ ስለምታውቅ "አይ አለምነህ! የምንወርድበትንስ ምክንያቱን ነግሮሃል?" አለችው።ለማወቅ በመፈለግ እና ትንሽም ግራ በመጋባት።

"አልነገረኝም።" አላት።
ታዘው ወረዱ።ወደ አንድ ሆቴል ሄደው አልጋ ያዙ።ሻንጣቸውን አስቀምጠው ወክ ለማድረግ ወደ ከተማ ወጡ።

አለምነህ ግን በልቡ መፀለዩን ቀጠለ።
" ጌታ ሆይ!ለምንድን ነው እዚህ ከተማ ውረዱ ያልከን?እዚህ ከተማ ምን አለ? እያለ የእግዚአብሔርን ሃሳብ ለማወቅ ጠየቀ።ባለቤቱም የሚሆነው ባይገባትም በእርምጃ እና በፀሎት ዝም ብላ ተከተለችው።

ትንሽ እንደተጓዙ አንድ መናፈሻ ያለው ሆቴል ጋር ደረሱ።
መንፈስ ቅዱስም አለምነህን፦"ወደ ውስጥ ግባና የምነግርህን ታደርጋለህ" አለው።ድምፁን ተከትሎ ወደ ውስጥ ገባ።

መናፈሻው ውስጥ ትልቅ ሰርግ እየተደገሰ ነበር።ህዝቡም ግጥም ብሏል።አለምነህ አሻግሮ ወደ መድረኩ ተመለከተ።ሙሽራውን ያውቀው ነበር።የሚያውቀው ሰው ነው።

መንፈስ ቅዱስ መናገሩን ቀጠለ።
" ወደ ፊት ሂድና ሰርጉን አስቁም! " አለው።

አለምነህ በጣም ደነገጠ።ያልጠበቀው ድምፅ ነበር።
"ለምን" አለ።ክው እንዳለ።

መንፈስ ቅዱስም አለው፦" ከእኔ አይደለም።እሷ(ሙሽራይቱ) ፈፅሞ አትወደውም።ከጥቂት ጊዜ በኋላ ልትለየው አቅዳ የገባችበት ህይወቱንም አጥፍታ፣ንብረቱንም ዘርፋ ለመሄድ በጠላት የቴሴረ ሴራ ነው።የልጄን ቅንነት አይቼ ለማዳን ነው፤ አንተን የላኩህ" አለው።

በዚህ ጊዜ አለምነህ ወደ ጋብቻው መድረክ ቀረበ፤ምንም ሳይናገር በሙሽራይቱ ላይ ያለው መንፈስ እራሱን ገልጦ መጮህ ጀመረ።

አገኝህኝ፣ አዋረድከኝ፣ ነቃህብኝ! እረ ኡኡኡ እያለ ወደቀ።
ሰርጉም ቀረ!። ነፃነት ሆነ።
(ይህን ምስክርነት ከእራሱ ከወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ አንደበት የሰማሁት ሲሆን።በጊዜ ርዝመት ቦታዎችን እና ከተሞችን ማስታወስ ባለመቻሌ ሳልጠቅሳቸው አልፌአቸዋለው።በተረፈ ምስክርነቱን ለፁሁፍ እንዲመች ከማድረግ ውጪ የጨመርኩት ምንም ነገር የለም።ተባረኩ።)

ከናትናኤል ገብረወልድ facebook ላይ የተገኘ

@Hesedd @Hesedd @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

#መንፈሳዊ_ብስለት

➡️ እግዚአብሔር ለመንፈሳዊ ብስለት ሁለት አብይ ደረጃዎችን አስቀምጧል። ይኸውም እርሱን ለመምሰል የሚሻ ሁሉ ይከተለውና ያደርገው ዘንድ በምላሹም ከእርሱ የሆነውን ዘላለማዊ ክብር እንዲያገኝ ወስኗል። ሮሜ 8÷29-30

⏩️ እግዚአብሔር የእርሱን አለም ምስጢራት እንድናውቅና እንድንካፈል የመገለጥ መንፈስን ሰጥቶናል እኛም ዕለት ተዕለትም በመንፈሱን የመገለጥ ወንዝ ህይወታችንን እንድናለማት ይሻል። #መገለጥ ለመንፈሳዊው እድገት ለደህንነት በር መከፈት ቀዳሚው አምላካዊ አቅርቦት ሲሆን ይኸውም የጊዜው የሆነውን መለኮታዊ ትጥቅ የምንቀበልበት የመንፈስ ቅዱስ አሰራር ነው።

▶️ጥበብ:- ለመንፈሳዊው ብስለት 'መሰረት' እንዲሁም ደግሞ የክብርን ዘውድ የምንጭንበት የሀይል እጅ ነው !! #ጥበብ እንደ መገለጥ በብዙሀኑ ዘንድ የምትገኝ ሳትሆን ዋጋዋ የገባቸውና ዋጋዋን ለመክፈል የሚጨክኑ የሚዋቡባት ታላቅ ሀብት ናት !!

#ጳውሎስ የጥበብና የመገለጥን ሚና በኤፌሶን መልዕክቱ ማስቀመጡ ከፍ ያለው የመንፈሳዊነት ክብርን ከዚሁ መርህ ጋር ለመያያዙ አመላካችና እግዚአብሔር ከመገለጥ በላይ በጥበብ ከእድገትም ይልቅ ብስለት ደስታን እንደሚሰጠውም የሚያሳይ ድንቅ መረዳት ነው !!

እዮባ ነኝ😇

ቸር እንሰንብት 🙏

Join us 👉 @Hesedd @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

✅ አይቀሬው ዘላለም 😳

  
⬇️ እስኪ ቀላል ግን ዘላለምህን የሚወስኑ ሁለት እውነቶችን አብረን እንመልከት !!


     👉 ኢየሱስን ባለማመንህ ነገ ቀን በጨለመ ጊዜ ፍርድ ሲሆን ይነገርህ የነበረው የወንጌል ቃል እውነትና ልክ እንደነበር አውቀህ ራስህን ትኮንናለህ ትንቃለህም እግዚአብሔርም ደግሞ ልጁን በልብህ ላይ አላነገስክምና ወደ እሳት ባህር ለዘላለም ይጥልሀል..

  👉 ኢየሱስን በማመንህና ቃሉን ዕለት ተዕለትም በመከተልህ ነገ ላይ የፅድቅ ፀሃይ 'ትወጣልሀለች' እውነትና ፍርድ በተገለጡ ጊዜም ያመንከው የወንጌል ቃል ትክክል እንደሆነ አስቀድመህ አውቀሀልና ሽልማትን ከእግዚአብሔር እጅ ትቀበላለህ ..

          የቱ ይሻላል ?

     ለበለጠ መንፈሳዊ ትምህርቶችና አጫጭር ፅሁፎች ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን !!

        @Hesedd   @Hesedd

     #biblical teachings

Читать полностью…

Biblical Teachings

https://youtu.be/ZH6rmwlvDQ4

Читать полностью…

Biblical Teachings

https://youtu.be/ShxiYLMcD2E

Читать полностью…

Biblical Teachings

🤔🤔    ቁምነገር እንቅሰም   🤔🤔

3 ዛፎች ነበሩ ። 2ቱ የቆሙ ሲሆኑ አንዱ ግን ወድቋል። ከእለታት አንድ ቀን እኚህ ዛፎች የህይወት ህልማቸውን ይነጋገሩ ጀመር ። አንደኛው ዛፍ " እኔ ሳጥን ሆኜ የአለም ውድ እቃዎች እንዲቀመጡብኝ ጥልቅ ምኞቴ ነው " አለ፣ ሁለተኛውም ቀበል አድርጎ " እኔ መርከብ ሆኜ
የአለም ነገስታት እንዲጓጓዙብኝ እንዲፈንጩብኝ እፈልጋለው" አለ ፣ ሶስተኛው ደግሞ " እኔ መድሀኒት ሆኜ ብዙዎችን ማዳን ከቻልኩ ከዛ በላይ
ምንም ኣልፈልግም" አለ ። ሶስቱም ህልማቸውን አውርተው ሲጨርሱ ዛፍ ቆራጮች መጡ፡ የወደቀውን ይዘውት ሄዱ ። እሱም ሳጥን መሆን የህይወት ፍላጎቱ ቢሆንም ጠርበው የከብቶች መመገቢያ አድርገው ሰሩት።
ሁለተኛውንም መጥተው ቆረጡት ለጀልባነትም አዋሉት፡ መርከብ የመሆን ምኞቱም ባክኖ ቀረ። ሁለቱም ዛፎች ተናደዱ ህልማቸው የተጨናገፈም
መሰላቸው። ሶስተኛው ዛፍም ለምንም አገልግሎት ባለመዋሉ እጅጉኑ አስከፋው። ከአመታት በኋላ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ አለም መጣ። እነሆ በ ቤተልሄም ቦታ ስላልነበር በከብቶች በረት
ተወለደ። እናቱ ማርያምም በከብቶች መመገቢያ ውስጥ ጠቅልላ አስቀመጠችዉ። የአለም ውድ ነገሮች ማስቀመጫ መሆን የፈለገው ዛፍም የውዶች ውድ የእንቁዎች አንቁ የሆነው ክርስቶስ ተቀመጠበት።ጌታም ሊያስተምር ሲሄድ በታንኳ ተጓዘ ፡ ያም
ታንኳ ያ የአለም ነገስታት እንዲጓዝብኝ እፈልጋለው ያለው ነበር፡ የነገስታት ንጉስም ተጓጓዘበት። ጌታችን እንዲሰቀል ሲፈረድበት የቀረውን ዛፍ ቆርጠው አመጡ በሱም ሰቀሉት። ለብዙዎች
መድሀኒት መሆን የፈለገው ዛፍ መስቀል ሆኖ አለም ሁሉ ዳነበት። ሶስቱም ዛፎች ህልማቸው የተጨናገፈ ሲመስላቸው ፈጣሪ ግን ካሰቡት በላይ አደረገላቸው። ወዳጆቼ ለእኛም ከራሳችን በላይ የሚያስብልን አምላክ አለን። ስለዚህ ህልማችን የተጨናገፈ ቢመስለን አምላክ አብዝቶ ሊሰጠን ስለሆነ ሁሌም በ ትዕግስት እንጠብቀው።

" እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።" ሮሜ 8:28

😊  Biblical Teachings 😊

    ቢያንስ ለ10 ሰዉ share 🙏

= መልካም ምሽት =

Join Us 👇👇👇👇
@Hesedd  @Hesedd   @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

ባለራዕይነት

ስብከት .. ትምህርት .. አጋንንትን ማውጣት .. ፈውስ .. ወ.ዘ.ተ. ሳይሆን እግዚአብሔር በትውልዱ ልብ ውስጥ ሊያደርገው ያለውን ሀሳብ ቀድሞ ማየትና መረዳት ነው። ከላይ የተጠቀሱት ሁሉ ግን ራዕዩን እንፈፅም ዘንድ እግዚአብሔር የሚሰጠን የስራው ማስኬጃዎች ብቻ ናቸው !!

ከዚህ ውጪ ራዕይ አለኝ የሚል ቢኖር ራሱን ያስታል !

Читать полностью…

Biblical Teachings

jobthesonoftheholyspirit/video/7237059507271077126?_r=1&u_code=dh11hi2g4le9fi&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dmjhm8860df69k&share_item_id=7237059507271077126&source=h5_m&timestamp=1685691079&user_id=6926047595190551554&sec_user_id=MS4wLjABAAAA-wsJx_Cg8KzPBQhZT08O0SeeHdUVwHBVe8j9Ms2U2zFvXhgdVI7mpNOKO4YrKCm1&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7197711116495423237&share_link_id=0963f682-cea0-4397-b87c-ecdbee090c33&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@jobthesonoftheholyspirit/video/7237059507271077126?_r=1&u_code=dh11hi2g4le9fi&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dmjhm8860df69k&share_item_id=7237059507271077126&source=h5_m&timestamp=1685691079&user_id=6926047595190551554&sec_user_id=MS4wLjABAAAA-wsJx_Cg8KzPBQhZT08O0SeeHdUVwHBVe8j9Ms2U2zFvXhgdVI7mpNOKO4YrKCm1&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7197711116495423237&share_link_id=0963f682-cea0-4397-b87c-ecdbee090c33&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878

Читать полностью…

Biblical Teachings

እግዚአብሔር ሆይ የት ነህ ብለን ስንጠይቅ መልስ ከማግኘታችን ቀድሞ እግዚአብሔር እኛን የት ነህ ለሚለው ጥያቄ መልስ እንስጥ !!


@Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

አንድ ታሪክ ሰማሁ፡፡

የሆነ ትምህርት ቤት የሚማር ተማሪ ቲቸር ጋር ሄዶ ቲቸር የሂሳብ ቀመሮችን መስራት እንደምችል ታዉቂያለሽ? ሰዎች ከባባድ ናቸዉ የሚሏቸዉን መፃህፍትን ሳይቀር እንዳነበብኩ አልሰማሽም? እያለ ያደረገዉንና ጥግ የደረሰ እዉቀት ባለቤት መሆኑን ሊገልፅላት መሞከሩ አስገርሟታል፡፡

አስተማሪዋም ያወራዉን ሁሉ አዳምጣ ከጨረሰች በኋላ እንዲህ አለችዉ “ሂድና ግማሽ ዉሃ በዚህ ኮዳ ይዘህ ና!”ሔዶግማሽ ዉሃ አመጣ...ኮዳዉንአንስታ ስታወዛዉዘዉ አያት፡፡ ምን ትሰማለህ?አለችዉ

የዉሀዉ ድምፅ ይሰማኛል አላት፣ጥሩ!አሁን ደግሞ ይህንን ኮዳ እስከአፉ ድረስ ሞልተኸዉ ና አለችው፡፡ ሄዶ ሞልቶ ሲመጣ ኮዳዉን ተቀብላ ስታወዛዉዘዉ አየና አሁን ምንም ድምፅ የለዉም አላት፡፡

እንዲህ መለሰችለት...“እዉቀትምእንደዚሁ ነዉ፡፡በትንሹ ወይም በግማሹ የሚያዉቁ ሰዎች ብዙ ያወራሉ...'ካልተደመጥኩ!፣ጆሮካልተሰጠኝ' ብለዉ ችግር ይፈጥራሉ...ነገርግን ምርጥ ጭንቅላትና የበሰለ እዉቀት ያላቸዉ ባገኙት ነገር ላይ በሙሉ 'እኔ እኔ እኔ!'እያሉ እጃቸዉን አያወጡም፡፡

ማዉራት ሲኖርባቸዉ ብቻ ጥቂት ያወራሉ፡፡በእዉቀት እስከ ገደፉ የተሞሉ ሰዎች ጩኸት አያበዙም፡፡

" መልካም ዕለተ ረቡዕ "

👉Biblical Teachings👈

Join Us 👉 @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

በአዳም ያጣነውን የህይወት ዛፍ ፍሬ ዛሬ ላይ ከክርስቶስ ሞትና ትንሳዔ የተነሳ በመንፈስ ቅዱስ ህልውና ውስጥ ዕለት ተዕለት የምንመገበው ዋነኛው የማዕዳችን ክፍል ሆኗል !!

ፍሬውም ፍቅር .. ደስታ.. ራስን መግዛት.. በጣም ብዙ ብዙ ነው።

ክብር ለኢየሱስ ብቻ !

Joinnnn 👉👉👉 @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

አንዳንድ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አስቂኝ እውነታዎች

የሰው ልጅ ሌላኛው የመፅሀፍ ቅዱስ መጠሪያው ሸንበቆ ነው።

      የአንዳንድ ስሞች ፍቺ

    ዲቦራ = ንብ
     ናባል = ጅል
     ኤልማስ= ጠማማ
     ቤተልሄም= ዳቦ ቤት

@Hesedd     @Hesedd

Читать полностью…

Biblical Teachings

መለኮት የነበረው #ኢየሱስ እኛን ለማዳን

#ሰው ሆነ ፤ እንደ #ባሪያ ኖረ ፤ እንደ #ወንጀለኛም ተሰቅሎ ሞተ !!

እኛም በተገለጠውና በተቀበልነው #ፀጋ የእግዚአብሔር ልጆች ተባልን !!

😄  ከወደዱት ለሌሎች Share  😃

          😍  መልካም ቀን  😍


       ይቀላቀሉን 👉 @Hesedd

Читать полностью…
Subscribe to a channel