heyabwa | Unsorted

Telegram-канал heyabwa - Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

-

Subscribe to a channel

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

Follow me on Instagram! Username: tedaye_junior96
https://www.instagram.com/tedaye_junior96?r=nametag follow me

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

Andromeda
የጥንት የኢትዮጽያ የስነፈለክ ምርምር ከዘመናዊ ሳይንስ አንፃር

ስለ #ጠፈር ሳይንስ
ስለ #black hole🌑
ስለ #solar system
ስለ #dwarf planet
ስለፈለጋችሁት መጠየቅና መረዳት ይቻላል
ጥያቄ ለመጠየቅ @Tedayelba
/channel/androteda

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

Enkuwan le rufal beselam adersachu ♥♥

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

ዳቦው ይገዛ ኬኩም🎂 ይቆረስ🍰
ሰው ይሰባሰብ 👨‍👩‍👧👭ይበለን ደስ ደስ🤗
ዛሬ ልዩ ቀን ነው ደስታ ያለበት😄
የእህቴ ውልደት 🤱ፈጣሪ ፈቅዶት🙏
እህቴ የኔ መልከ መልካም👸
ክፉውን አርቃ 😞ምትሰጠኝ ሰላም😌
ዛሬ ልዩ ቀኗ የተወለደችበት🤱
በእጁ ተሰርታ አለምን ያየችበት👼
እህቴ
@lamli

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

Wed ye channalchen tektayoch❤️❤️❤️

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

Ene 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

Like subscribe endatersu

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

Watch "funny vedios and tik tok collection" on YouTube
https://youtu.be/OyqXizyeQTg

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

Enkuwan adersachu adersen

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

HBD 🎂🎂sis love u
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
💓💓💓💓💓💓💓💓💓
❣❣❣❣❣❣❣❣
💞💞💞💞💞💞💞
💝💝💝💝💝💝
👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩
💖💖💖💖
💗💗💗
💕💕
💜

@lamli

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

Yene wed ehet enkuwan tewldshelg

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

እስቲ ዛሬ በጥቂቱ የማቃቸውን የአራዳ ቋንቋዎችን አሾፋቹሃለው

🤛ስሚ እዛጋ ደግሞ አንብቦ ላሽ ማዘር ትሙት አይበላም

ሼር ሼር (ለ 10😉) ያርጉ ።ይቸማቹ✌️

1.ባለ ሞባይል ናት=ቦርጫም ናት
2.ብርቄ=ስጋ ወጥ
3.ወፌ ላላ=ኮት የማያምርበት ቀጫጫ
ወንድ
4.ትራንዚት=የክፍለሀገር ልጅ
5.ወርቸቦ =ሸፋፋ ወንድ
6.ሰስፔንስ=ስጋ ጣል ጣል ያለበት ወጥ
7.ሸንኩርት =ልጅ እግር
8.አውራ ዶሮ=አልጋ ላይ ሰነፍ
9.ፈንጅ =ጡት
10.ላቦሮ =ሌባ
11.ዛፓ =ፖሊስ
12.ልባብ =ልብስ
13.ትሴ =ሴት
14.ፍንዳታ-ዱርዬ
15.ዳፍ =ዳግም ፍንዳታ
16.ኬ 50=የሽማግሌ ፍንዳታ
17.ወመሽ =ወጣት መሳይ ሽማግሌ
18.ብጠማ =ብሄራዊ ጠጮች ማህበር
19.ጌጃ =ፋራ =እርጥብ =እንደወረደ
20.ቡሌ እንጥለፍ =ምግብ እንብላ
21.በቄ =ቦርሳ
22.ጡጢ =ቅምቀማ =መጠጥ
23.እስቴፓ =ዳሌና አካባቢው
24.አርፈው =እየው
25.ደቀሰ =ተኛ
26.ላላ በል =ተረጋጋ
27.ሼባ =ሽሜጉጉ =ሽምትር =ሽማግሌ
28.ጮካ=አራዳ
29.ኩሼ=መተኛት
30.መንጠቆ=ቛጣሪ
31.ከናች =ተካይ =ብዙ ሴቶችን የሚያወጣ
32.የወርቅ ሙዳይ=የሴት ፓንት
33.ቺልቺሎ=ጢንጥዬ የወንድ ብልት
34.ዲጌ ሉጌዋ ሲደላ =ጡትቿ ሲመቹ
35.ጎመን=ኤድስ
36.ዳዉን ሎድ አረገኝ=አወጣኝ
37.ደንገጎ=ዳሌ
38.ትስሚየው=ሚስትየው
39.አቤ እና ከቤ=ግራና ቀኝ ጡት
40.ወላንሳ=ወሲባም
41.ጩባ=ወርቅ
42.ደምቋል=ሰክሯል
43.ይሸክካል=ይደብራል
44.እንደወረደ =እርጥብ=ፋራ
45.ስኔፍ=ሽታ=የጫማ ወይም የብብት ሽታ
46.እንፖሽረው=እንሽጠው
47.ቀለሙዋ=ንቅሳታም
48.ምትኬ=ውሽማ
49.አሠፉ=ወረኛ
50.ውላ=ዱሩዬ
51.ተላላጠች=ጉራ ነዛች
52.ነቄ አለ=አወቀ
53.ማስተር ኪ=ከንፈር
54.ሮማንስ=ፓስታ
55.አዳብለው=ሼር አድርገው
56.ጫነች=አረገዘች
57.ሸቀጥ/ ላጃ=የወንድ ልጅ እቃው
58.ቦርኮ=ለማኝ
59.ጃሬ መቱኝ=ሰረቁኝ
60.ፑንቲና ተኮሰ=ጋለ=ነቀለ
61.ፎጋሪ =ኮሚክ
62.ሾዳ =ጫማ
63.ጨማቂ =ወረኛ
64.ነፍሱን አያቅም =ዘንጧል
65.ጭቃ ሽኖ =አይነምድር
66.ላሽ በል=ሂድ=ንካው=እንዳላየ ሁን
67.ሽምጣጭ =ውሽታም
68.ቂንጬ =ሴት
67.በቻይንኛ=በአሽሙር
68.እሙሙ=የሴት እቃ
69.ከች አሉ =መጡ
70.አንፎጋገር=አንወሻሽ
71.ጋቢና=ፊት
72.አላምጠው =አስጠሊታ=አስቀያሚ
73.ፎጣ ፊት=ቡግራም
የተፉት74.ቴስትኒ =ጭንቅላት
75.ኢቢሲ=ውሸታም=ወረኛ
76.እልል የተባለለት =የተጨበጨበለት
77.መቀፈል=ኮይን መቀበል
78.ቦከመ=ሰረቀ
79.ዱቅ አለ=ተቀመጠ
80.አርካ=ጉራ
81.በአልፋ ወረደ=መኪናው ሳይቆም ወረደ
82.ኣርፋ=መኪና ላይ መንጠልጠል
83.እጥፍ አለ=አቋርጦ መረሸ
84.ኤቨረዲ=ዘጠነኛ ክፍል ላይ ብዙ የደገመች
(ትሴዎች 9 ላይ አለሁ አለሁ ስለሚሉ
ይወድቃሉ)
85.በጠሳት=ድንግልናዋን ገረሰሰ
86.ጥቂ =ስፖንዳ =ጢዝ
87.ለማስክ ነው =ለማስመሰል ነው ::
88.ጨላጣ=የድሮ አራዳ
89.ቂፍሬ= ጨፋሪ=ሙደኛ
90.ቀሚስ=ሴት ልጅ
100.አርፋታለው=አውቃታ ለው
101.ልከርካት=ልጀነጅና ት=ላግባባት
102.ገጀረች=እምቢ አለች
103.ሾዳ ጥፊ=ጫማ ጥፊ
104.መቃ=አንገት
105.ጩባ=ወርቅ
106.መንጩ=መቀማት
107.ሸቤ=እስር ቤት
108.ፋርጣ=ፋራ=የማይባትት=የማይገ ባው
109.ልደቅስ ነው = ልተኛ ነው
110.ቀዩን ተጫነው=አፍህን ዝጋ=ስልኩን ዝጋ
111.ሞተር ነከሰች=ለገዘች
112.ሞተር አስወረደች=ያረገዘችውን
አስወረደች
113.ድንቡሎ=5 ሳ.
114.ቼላ-50 ሳ.
115.ጢና ወይም ፋርዳ=5 ሳ.
116.ዲናሬ=10 ሳ.
117.ከርክ=25 ሳ.
118.ኤካ=1 ብር
119.ዱ=2 ብር
120.ትሪስ=3 ብር
121.ካትሪስ=4 ብር
122.ቢጫ=5 ብር
123.ቢቻ=6 ብር
124.ከዘራ=7 ብር
125.ስንቅቱ=8 ብር
126.ያኪኒ=9 ብር
127.ዴች=10 ብር
128.ቤንቴ=20 ብር
129.ቼንቶ=50 ብር
130.አመድ=100 ብር

ፈታ እያላቹ እውቀት ምታገኙበት ቻናል ነው SHARE ያድርጉ 😁

@high_school_meme
@high_school_meme

Читать полностью…

Heyabwa ♡♡♡♡♥♥♥ music

Watch "New Ethiopian Music Cover by Hiyab Gebru" on YouTube
https://youtu.be/UgdWgUWVke8

Читать полностью…
Subscribe to a channel