አድስ ግጥም ከሪል ስቴት መስጂድ
የግጥሙ ርዕስ :-ድሮም ይታወቃል - እውነት አለው መዘዝ/channel/+mcpkLxpemvU5MzM0
በወንድማችን :- መሀመድ ሷሊህ አላህ ይጠብቀው
🔴👉 /channel/Abumahiasselefi/2656
معكم عن الشرك الاكبر والان حديثي معكم عن الشرك الاصغر ايها الناس الشرك الاصغر امره خطير وان كان اصغر فهو اكبر الكبائر وصاحبه على خطر والفرق بين الشرك الاكبر والشرك الاصغر ان الشرك الاكبر محكوم على صاحبه بالخروج من الاسلام في الدنيا والتخليد في النار وتحريم الجنه على صاحبه في الاخره واما الشرك الاصغر فهو بخلاف ذلك فلا يحكم على صاحبه بالكفر ولا بالخروج من الاسلام ولا يخلد في النار كما ان الشرك الاكبر يحبط جميع الاعمال بينما الاصغر يحبط العمل الذي قاربه الذي قارنه ومن العلماء من يقول الشرك من يقول الشرك الاصغر لا يغفر الا بالتوبه كالشرك الاكبر تماما لعموم قوله تعالى ان الله لا يغفر ان يشرك به ومن العلماء من يقول ان الشرك الاصغر داخل تحت المشيئه وان المراد بقوله ان يشرك به الش رك الاكبر واما الشرك الاصغر فانه يغفر لانه لا يخرج من المله وكل ذنب لا يخرج من المله فانه تحت المشيئه على كل على كل فصاحب الشرك الاصغر على خطر ايها الناس الشرك الاصغر ينقسم الى قسمين ظاهر وخفي فالظاهر يكون في الاقوال والافعال والخفي في النيه وهو الرياء فشرك الاقوالك الحليف بغير الله كالنبي والكعبه وحياه ابي وولدي والامانه والعيش والملح والشرف والصداقه والزماله والزماله كل هذا ونحوه من الشرك في الاقوال ففي سنن ابي داود والترمذي بسند صحيح صححه الالباني في الارواء من حديث عبد الله بن عمر رضي الله عنهما قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم من حلف بغير الله فقد كفر واشرك ومن الشرك في الاقوال ايها الناس قول ما شاء الله وشاء فلان او لولا الله وانت وما اشبه ذلك فيجب على المسلم ان يقول ما شاء الله ثم شاء فلان ولولا الله ثم انت ففي سنن ابي داود بسند صحيح من حديث حذيفه رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال لا تقول ما شاء الله ثم شاء فلان ايها الناس بقي الشرك الخفي وهو الرياء وقد خافه النبي صلى الله عليه وسلم على امته وبالغ في التحذير رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال ان اخوف ما اخاف عليكم الشرك الاصغر قالوا وما الشرك الاصغر يا رسول الله قال الرياء يقول الله عز وجل لهم يوم القيامه اذا جرى الناس باعمالهم اذهبوا الى الذين كنتم تراءون في الدنيا فانظروا هل تجدون عندهم جز
Читать полностью…✍አደራ ይህችን እጥር ምጥን ያለች ፅሁፍ ለእህት ወንድሞች ሼር ሳያደርጉ እንዳያልፉ✅
*የጀምእዮችን ጀምእያ እና የሱፍዮችን መውሊድ እንመልከት*
👉 *ጀምእዮች*
_ጀምእያ የቲሞችን ለመርዳት_
_ጀምእያ አይታሞችንና ሚስኪኖችን ለመርዳት_
_ጀምእያ ትዳር ያጡ ሴትና ወንዶችን ለማገናኘት ትጠቅማለች አሉ_
👉 *ሱፍዮች*
_መውሊድ ስጋና መረቅ የናፈቃቸውን ሚስኪንና የቲሞችን ለማብላት_
_የሚሰበሰበውን ሰው ዳእዋ ለማድረግ_
_ነብዩን ለማወደስ ታሪካቸውን ለማስተማር_
_ሰደቃ ለማብላት_
_ከኡለማኦች ጋር ለመገናኘት_..... ይጠቅማል አሉ።
ሁለቱም ያሉበትን ባጢል ተብሪር ለማድረግ ይህን አስቀመጡ።
👉ጥቅም ያለው ነገር ሁሉ የተፈቀደና የሚፈቀድ ከሆነ መውሊድም ጥቅም አለው!!
ስለዚህ መውሊድ ላይ የፈረሙትንም ሆነ መውሊድ የሚያወጡትን ሰዎች ሊቃወሙ አይገባቸውም ማለት ነው።
👉አላማው ለደእዋ ከሆነ መውሊድ የሚያወጡትም ሰዎች ለዳእዋም ጭምር ጥቅም እንዳለው በመውሊዱ ሰበብ የተሰበሰበውን ጥሪ ለማድረግ ወንድማማችነትን ለማጠንከር ይጠቅማል ይላሉ።
👉ታድያ መውሊድ ላይ ጥቅም መኖሩ የቲሞችን ማብላቱ መውሊድ የተፈቀደ እንዲሆን ያደርገዋልን!?
ፈፅሞ አያደርገውም።
👉 *ጀምእዮች*
"ጀምእያን ኡለማኦች ፈቅደዋል በሸርጥ አስቀምጠዋል ታድያ ጀምእያ ያወጡትን ሰዎች ሙብተዲእ የምትሉ ከሆነ የፈቀዱትንም ሙብተዲእ በሏቸዋ" ይሉናል።
👉 *ሱፍዮችም*
"መውሊድን ኡለማኦች ፈቅደዋል። በሸርጥ፦ ኢኽቲላጥ ላይኖር ሽርክ ላይኖር… እናንተ ወሀብዮች መውሊድን ቢድአ ካላችሁ እነዚህን መውሊድ የፈቀዱ ኡለማኦችን ለምን ሙብተዲእ አትሉም" ይላሉ።
🔴👉 ልብ ያለው በአፅንዖት የሚመለከት የሆነ ሰው ይህ የሱፍዮች ሹብሀና የጀምእዮች እንዲሁም የኢኽዋኖች ሹበሀና የጀምእዮች ሹበሀ ምንኑ ላይ ነው ልዩነቱ!?
በል እንደውም እነዚህ ቡድኖች ለሆዳቸው ወጥመድን እያመቻቹ መሆኑን እንረዳለን።
✍ለመሆኑ ኡለማኦች ኩፍር ላይ ፈርማችሁ በኩፍር ተስማምታችሁ የምእራባዊያን ህግ አክብራችሁ ተውሂድን አስተምሩ ብለው የፈቀዱበት የትኛው ኪታብ ላይ ነው ❓
እስኪ አምጡልን
◉ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቀየር አልፈቅድም ⛔️
ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇
👉🔴/channel/ibnu_ali_1234
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
የተደላደልከው
ወይም ያልሰማኽው፣
እነዛን ጨካኞች
እስኪ ጠይቃቸው።
ባዛኝ ሸይኻችን ላይ
ድበር የታለፈው፣
አረስኪ ይንገሩህ
በደብ አፋጣቸው።
ተውሂድ ባስተማረ
ህዝቡን በኻደመው፣
ወንድሜ ነቃ በል
ሚስጥሩ ምንድንነው።
ግልፅና ግልፅ ነው
በቅናት አብደው ነው፣
ገጠር ከተማ አይመርጥ
ኩራትም አይዘው።
ሀብታም ነው ድሀ አይል
ተአሱብም የለው፣
ምክሩ እንደቅቤ ነው
አንጀት እሜርሰው።
ስንቱን ሰው ታሮንቃ
ሰበብ ሁኖ አመጣው፣
ያንን አድባር ቆሌ
ቆጥቁጦ ባጠፋው።
ደገርኳ ሳይቀር
ህዝቡንም መከረው፣
ለስራት ለስድብ
ምንም ቦታ የለው።
እሩጫው ጧት ማታ
ህዝቡ እንድረዳ ነው፣
ከቢድአ ከሽርክ
የሜስጠነቅቅ ነው።
ወደተውሂድ ሱና
ህዝብ የሚጠራው፣
ደከመኝ ቸገረኝ
ብሎ እማይሰለቸው።
እወቅ ያልሰማህም
ሸይኽ አቡኒብራስ ነው፣
🔴ብለህ ካልከኝ ታዳ ጥፋቱ
ምንድነው የሜገለታቱት፣
አላህ ከፍ ቤረገው
እኮ ተመቀኙት።
ቀርቶማ መብለጡ
ሲል አልሳከለት፣
እኮ ጭክን አሉ
በፖሊስ አስመቱት።
ከኢኽዋን ጋር ገብተው
ይኽንን ግፍ ሰሩት፣
ሰለፍይ ነይ ባዮች
ይኽን አደረጉት፣
ጀለብያ ጥምጣም
እኮ ሁነው ቀሩት።
ውለታው ከረሳ
ለመግደል ሞከሩት፣
እባክህ ያረህማን
ጥቃቱን አውጣለት።
ተውሂድ ባስተማረ
ትልቅ ጥላት ሆኑት፣
እባክህ ጌታችን
ወዳ ገልግልለት።
መቅጫ አንተ ሞልቶሀል
በዛው በያሉበት፣
ከኢኽዋን ጋር ሆነው
ብዙ ግፍ ሰሩበት።
ከንግድህ ይበቃል
ጥላቱን ያዝለት፣
👆👆👆👆👆
አህመድ ገነቴ
🔴የተደላደልከው
ወይም ያልሰማኽው፣
እነዛን ጨካኞች
እስኪ ጠይቃቸው።
ባዛኝ ሸይኻችን ላይ
ድበር የታለፈው፣
አረስኪ ይንገሩህ
በደብ አፋጣቸው።
ተውሂድ ባስተማረ
ህዝቡን በኻደመው፣
ወንድሜ ነቃ በል
ሚስጥሩ ምንድንነው።
ግልፅና ግልፅ ነው
በቅናት አብደው ነው፣
ገጠር ከተማ አይመርጥ
ኩራትም አይዘው።
ሀብታም ነው ድሀ አይል
ተአሱብም የለው፣
ምክሩ እንደቅቤ ነው
አንጀት እሜርሰው።
ስንቱን ሰው ታሮንቃ
ሰበብ ሁኖ አመጣው፣
ያንን አድባር ቆሌ
ቆጥቁጦ ባጠፋው።
ደገርኳ ሳይቀር
ህዝቡንም መከረው፣
ለስራት ለስድብ
ምንም ቦታ የለው።
እሩጫው ጧት ማታ
ህዝቡ እንድረዳ ነው፣
ከቢድአ ከሽርክ
የሜስጠነቅቅ ነው።
ወደተውሂድ ሱና
ህዝብ የሚጠራው፣
ደከመኝ ቸገረኝ
ብሎ እማይሰለቸው።
እወቅ ያልሰማህም
ሸይኽ አቡኒብራስ ነው፣
🔴ብለህ ካልከኝ ታዳ ጥፋቱ
ምንድነው የሜገለታቱት፣
አላህ ከፍ ቤረገው
እኮ ተመቀኙት።
ቀርቶማ መብለጡ
ሲል አልሳከለት፣
እኮ ጭክን አሉ
በፖሊስ አስመቱት።
ከኢኽዋን ጋር ገብተው
ይኽንን ግፍ ሰሩት፣
ሰለፍይ ነይ ባዮች
ይኽን አደረጉት፣
ጀለብያ ጥምጣም
እኮ ሁነው ቀሩት።
ውለታው ከረሳ
ለመግደል ሞከሩት፣
እባክህ ያረህማን
ጥቃቱን አውጣለት።
ተውሂድ ባስተማረ
ትልቅ ጥላት ሆኑት፣
እባክህ ጌታችን
ወዳ ገልግልለት።
መቅጫ አንተ ሞልቶሀል
በዛው በያሉበት፣
ከኢኽዋን ጋር ሆነው
ብዙ ግፍ ሰሩበት።
ከንግድህ ይበቃል
ጥላቱን ያዝለት፣
👆👆👆👆👆
አህመድ ገነቴ
የተደላደልከው
ወይም ያልሰማኽው፣
እነዛን ጨካኞች
እስኪ ጠይቃቸው።
ባዛኝ ሸይኻችን ላይ
ድበር የታለፈው፣
አረስኪ ይንገሩህ
በደብ አፋጣቸው።
ተውሂድ ባስተማረ
ህዝቡን በኻደመው፣
ወንድሜ ነቃ በል
ሚስጥሩ ምንድንነው።
ግልፅና ግልፅ ነው
በቅናት አብደው ነው፣
ገጠር ከተማ አይመርጥ
ኩራትም አይዘው።
ሀብታም ነው ድሀ አይል
ተአሱብም የለው፣
ምክሩ እንደቅቤ ነው
አንጀት እሜርሰው።
ስንቱን ሰው ታሮንቃ
ሰበብ ሁኖ አመጣው፣
ያንን አድባር ቆሌ
ቆጥቁጦ ባጠፋው።
ደገርኳ ሳይቀር
ህዝቡንም መከረው፣
ለስራት ለስድብ
ምንም ቦታ የለው።
እሩጫው ጧት ማታ
ህዝቡ እንድረዳ ነው፣
ከቢድአ ከሽርክ
የሜስጠነቅቅ ነው።
ወደተውሂድ ሱና
ህዝብ የሚጠራው፣
ደከመኝ ቸገረኝ
ብሎ እማይሰለቸው።
እወቅ ያልሰማህም
ሸይኽ አቡኒብራስ ነው፣
🔴ብለህ ካልከኝ ታዳ ጥፋቱ
ምንድነው የሜገለታቱት፣
አላህ ከፍ ቤረገው
እኮ ተመቀኙት።
ቀርቶማ መብለጡ
ሲል አልሳከለት፣
እኮ ጭክን አሉ
በፖሊስ አስመቱት።
ከኢኽዋን ጋር ገብተው
ይኽንን ግፍ ሰሩት፣
ሰለፍይ ነይ ባዮች
ይኽን አደረጉት፣
ጀለብያ ጥምጣም
እኮ ሁነው ቀሩት።
ውለታው ከረሳ
ለመግደል ሞከሩት፣
እባክህ ያረህማን
ጥቃቱን አውጣለት።
ተውሂድ ባስተማረ
ትልቅ ጥላት ሆኑት፣
እባክህ ጌታችን
ወዳ ገልግልለት።
መቅጫ አንተ ሞልቶሀል
በዛው በያሉበት፣
ከኢኽዋን ጋር ሆነው
ብዙ ግፍ ሰሩበት።
ከንግድህ ይበቃል
ጥላቱን ያዝለት፣
👆👆👆👆👆
አህመድ ገነቴ
🔴👉/channel/abunewas
🔴👉/channel/abunewas
🔴👉/channel/abunewas
قال الحسن البصري رحمه الله
🔴👉 ከሀሰኑ አል በስርይ ወርቃማ ንግግሮ ች መካከል
⚡️ በኡለማኦች ንግግር ቀልብያ ህያው ትሆናለች የሚሰጡት ምክር ከቁርአን ከሀድስ ስለሆነ ልክ ከኡለማኦች ስንርቅ በወንጀል ቀልብ እንደምት ሞት ሁሉ
من ساءَ خُلُـقـه عَذَّب نَفَسـهُ ، ومن كَـثُر مالُـهُ، كثُرت ذنـوبُه ، ومن كثُر كلامُهُ ، كـثُر سقطُه .
🔴👉 ስነመግባሩ መጥፎ የሆነ ሰው ነፍሱን ቀጣ
👉ገንዘቡ የበዛ ሰው ወንጀሉ ይበዛል
👉ንግግሩ የበዛ ሰው ውድቀቱ ይበዛል
/channel/almiarag_12
/channel/almiarag_12
/channel/almiarag_12
ኒ ካህ ፣ ሰ ር ግ፣ ኹልእ እ ና ፍቺን
የ ተመለ ከቱ ሸ ሪ አ ዊ ድን ጋጌ ዎች
ክፍል 1️⃣5️⃣
ከባለፈው የቀጠለ ……
33 | P a g e
*1.25 ሚስት ወይም ባል ላይ ሚገኙ አይቦች (ጉድለቶች) የተመለከተ*
ኒካህ ከሚታሰርበት አላማዎች ውስጥ አንዱን የሚያሳጣ ጉድልት (አይብ) ከተገኘበት ወይም ከተገኘባት ኒካሁን ማፋረስ
ትችላለች እሱም እሷ ላይ ካገኘ ማፍረስ ይችላል። ከነዚህ ጉድለቶች
እንደምሳሌ
ወንድ ልጅ ላይ ሊገኙ የሚችሉ ጉድለቶች
1) አፈረተገላው (ብልቱ) ከተቆረጥ ወይም ግንኙነት ሊያደርግበት ማይችልበት ያክል ብቻ ከሆነ የቀረው፦ የትዳር
አንዱ አላማው ስሜቷን ሀላል በሆነ መልኩ ማርካት ስለሆን በንደዚህ ግዜ ኒካውን ማፋረስ ትችላለች።
2) የዘር ፍሬ ማመንጫው (ከብልቱ ጎን ያሉ ፍሬዎች) መቆረጥ ፦ ይህም ስሜቱን ያዳከምበታል ወይ ደግሞ ከነጭራሹ
ስሜት እንዳይኖረው ያደርጋል
3) ከነጭራሹ ግንኙነት ማድረግ የማይችል ከሆነ ፦ ይህ አንዳንዴ በተፈጥሮ የሚኖር ሲሆን አንዳንዴ ደግሞ ሲህር
ተሰርቶበት መገናኘት ሊያቅተው ይችላል በዚህን ግዜ ለሷ ኒካውን የማፍረስ መብት አላት። ከሌላ ሴት መገናኘት
እየቻለ ራሱ ከሷ ጋር መገናኘት ካልቻለ ኒካውን ማፍረስ ትችላለች119
ሴት ልጅ ላይ ሊገኙ የሚችሉ ጉድለቶች
1) የብልቷ መጣበቅ ወይም ደግሞ የወንዱን ብልት የማያስገባ መሆኑና በቀላል ህክምና ሊወገድ ሚችል አለመሆኑ
ሴትም ትሁን ወንድ ላይ ሊገኙ ሚችሉ ጉድለቶች
1) የአእምሮ በሽታ ካለበት ወይም ካለባት
2) ሽንት ወይም ሰገራ ማይቋረጥለት ወይም ማይቋረጥላት ከሆነና በአጭር ግዜ ህክምና ሊድን ሚችል ካልሆነ
3) የለምጥ በሽታ
4) የቁምጥና በሽታ
እነዚህ እንደምሳሌ እንጂ ጉድለቶች ብዙ ናቸው120። እንደአጠቃላይ እነዚህንና እነዚህን የመሳሰሉ በኒካህ ከሚገኘው
ጥቅም ውስጥ የተወሰነውን ሊያስቀርበት የሚችሉ ጉድለቶችን ያገኘ ሰው ኒካውን የማፍረስ መብት አለው።ይህ ኢብኑል
ቀይም የመረጠው አቋም ነው።121
በመሆኑም ወንዱ ላይ ከሆነ ይህ ጉድለት የተገኘውና ሳይገናኛት122 በፊት ከሆነ ኒካውን ያፈረሰችው የመህሩን ግማሽ
ትወስዳለች።ምክንያቱም ለኒካው መፍረስ ሰበብ የሆነው እሱ ነው ጉድለት ባታገኝበት ኖሮ አታፈርሰውም ነበርና ነው።
ለኒካው መፍረስ ሰበቡ ባል ከሆነ ደግሞ ለሷ ግማሽ መህር ይገባታል አላህ እንዲህ ብሏል
وَإِن طَلَّقْتُمُوهُنَّ مِن قَبْلِ أَن تَمَسُّوهُنَّ وَقَدْ فَرَضْتُمْ لَهُنَّ فَرِيضَةً فَنِصْفُ مَا فَرَضْتُمْ إِلَّا أَن يَعْفُونَ أَوْ يَعْفُوَ الَّذِي بِيَدِهِ عُقْدَةُ النِّكَاحِ ۚ
_ማብራሪያ ከለይ ለተፃፉት ቁጥሮች👇🏻_ __
119 አሸርሁል ሙምቲእ (5/235) ዳር ኢብንል ጀውዚ
120 አይነ ስውር መሆኑን፣ ማይሰማ፣ማይናገር መሆኑን ይመስል
121 ኢብን ኡሰይሚን አሸርሁል ሙምቲእ ኪታብ ላይ ጠቅሰውታል (5/242)ዳር ኢብን ጀውዚ
122 ግብረ ስጋ ግንኙነት
34 | P a g e
{{ለእነርሱም መወሰንን በእርግጥ የወሰናችሁላቸው ስትኾኑ ሳትነኳቸው በፊት ብተፈቷቸው ካልማሩዋችሁ ወይም ያ
የጋብቻው ውል በእጁ የኾነው (ባልየው) ካልማረ በስተቀር የወሰናችሁት ግማሹ }}123
ከተገናኛት በኋላ ከሆነ ግን ኒካውን ያፈረሰችው ሙሉ መህሩን ትወስዳለች።ከላይ ናሳለፍነው አንቀጽ ላይ
ሳትነኩዋቸው በፊት ብትፈቷቸው ብሎ ግማሽ መህር ማስቀመጡ ከተነኩ (ከተገናኙዋቸው) በኋላ ከሆነ ሙሉ መህር
መሆኑን ያስይዛል። ከፈለገች ደግሞ ከነ ጉድለቱም አብራው መኖር ትችላለች የሷ ምርጫ ነው።
ሴቷ ላይ ከሆነ ጉድለቱ የተገኘው ሳይገናኛት በፊት ኒካውን ካፈረሰው ምንም መህር አይኖራትም።ከተገናኛት በኋላ ከሆነ
ግን ያፋረሰው ሙሉ መህሯን ይሰጣታል ።ከፈለገም እስከነ ጉድለቷ አብሯት መኖር ይችላል።ነገር ግን ጉድለቷን ሳያቅ
እስከሆነ ድረስ ያገባት ያታለለው አካል ካለ ይህን ኪሳራ ይከፍልለታል
ያ ማለት፦
የሷ ወልይ በሷ ላይ ይህ ጉድለት እንዳለባት እያወቀ ከሆነ ለሱ የዳረለት ባልን ያታለለው እሱ ነውና ባል ለመህር
ያወጣውን ኪሳራ ወልዩዋ ይከፍላል።
ወልዩዋ ያለባትን ጉድለት የማያቅ ከነበረና እሷ ግን ታቅ ከነበረ ኪሳራውን ምትከፍለው እሷ ናት መህሩን
ትመልስለታለች ማለት ነው ምክንያቱም ያታለለችው እሷ ናትና
ወልዩዋም ይሁን እሷ ይህ ጉድለት በሷ ላይ እንዳለ የማያቁ ከነበረ 124 ማንም ያታለለው ስለሌለ ኪሳራውን
የሚከፍለው አይኖርም
ይህ ጉድለት የተከሰተው ከተጋቡ በኋላም ቢሆን እንኳን ኒካውን ማፋረስ ይችላሉ።
ለምሳሌ ከባሏ ጋር አብራ እየኖረች
በመሀል አእምሮውን ቢታመምና ሊድን ማይችል ከሆነ እሷ ኒካውን የማፋረስ መብት አላት መቼም ከእብድ ጋር ኑሪ
ተብላ ያለ ምርጫዋ አትገደድም።
ሸይኩል ኢስላም ኢብን ተይሚያ እንደሚገልጸው ኒካውን በማፍረስ ላይ ሁለቱ ከተስማሙ ቃዲ(ዳኛ) ጋር መሄድ
አይጠበቅባቸውም ካልተስማሙና ከተጨቃጨቁ ግን ቃዲ ጋር ሄደው እሱ ያፈርስላቸዋል።ጉድለቱ እንዳለበት አውቃ
ከነጉድለቱ አብሬው እኖራለሁ ብላ አንዴ ከተስማማች ከዛህ በኋላ ኒካውን ማፍረስ አትችልም።
_ማብራሪያ ከላይ ለተፃፉት ቁጥሮች👇🏻_
__
123 አልበቀራ (237)
124 ለምሳሌ ጀርባዋ ላይ ለምጥ ኖሮባት ላታየው ትችላለች
___
(ገፅ33-34)ድረስ
✍🏻ይቀጥላል ……ኢንሻአላህ
@historyofislam2
Date: 13 Apr 2023
Subject: የሸይጧን ሙሁራን የሆከዉ ጠቋይ ሆይ🔥🔥🔥
የሸይጧን ሙህራንየሆከዉ ጠቋይሆይ
ያለዉቀትህ ገብተህ ማሀላይቀረህወይ ።
የንተመዲረቅረቅህ የትምላያደርስህ ።
ትቂትስማኚማ ምክር ልለግስህ ።
በሩን ከፍቶለሀል ሊምርህያጌህ ።
ቶሎሳይዘጋ ፈጥነህምከገባሀ ።
እሠይደሥ ሥትል እሰይ ማሻአላህ።
ሠማይ ና ምድሩን አተንየፈጠረህ።
ተመለሥ ይለሀል ይቅርሊልህጌተህ።
ኩራት እዳይዝህ ታሪክን ላሥታዉስህ።
የሸይጧንን ታሪክ ትቂት ልጥቀስልህ ።
ሸይጧን ተዋረደ በኩራት በእልህ ።
እኔእበልጣለሁ ሲልሞገተለአላህ ።
ጠቋዩ ተቆጠብ ተኩራት ከእልህ ።
ሸይጧንን አዋርዳል ኩራትና እልህ።
ምዲነዉ ምክንያቱ እዚህ ያደረሠዉ ።
ላደም ሡጁድ አዲርግ ተብሎታዞነዉ።
እደትአደርጋ ለሁብሎ ሞግቶ ነዉ።
ኩራት ና ትቢት ህስዲና ይዞትነዉ።
እዲህም በማለት ህስደቱን ገልፆነዉ።
እኔ የተፈጠርኩት ከሚያበራ እሣትነዉ ።
እሱየተፈጠረዉ ከመሬት ጪቃነዉ።
ለሡየምሰግደዉ ለምኑ ብየነዉ።
የዚህማ ጊዜ አላህም ብሎአለዉ ።
ከራህመቴ ዉጣ እዝነቴንም እጣ።
ነገራቱ ሁሉ ሆነበት ቅጥ ያጣ።
ደሞ አያፍርምእኮ መልሶ እየመጣ።
እዲሜስጠኝሊለዉቂያማዉእስኪመጣ።
አላህም ብሎአለዉ አቆይሀለሁኝ
ቂያማዉ እስኪመጣ።
ሸይጧኑም ብሎአለ ታቆየኸኚማ
ቂያማዉእሥኪመጣ።
አሁንም በኩራት ሌላ ጣጣ አመጣ።
ምሎ ተናገረ ባሮቺህንሁሉከምገደድላወጣ።
አላህም ብሎአለዉ እነመለስየን እደፈለክአዉጣ።
ከኔባሮች መቸም አዲም አታወጣ ።
አያቹሁት ኩራት አላህን ሲያሥቆጣ።
ይቺንታክል ታሪክ ያመጣሁትማ።
እዳይኮራ ሥልነዉ ይሄንን የሠማ።
ጠቋይ ዘድ አትሂድ ወገኔ ልገርህ።
እያታለለህ ነዉ አዋቂ እዳይመስልህ።
አዉቅላቹሀለሁ እያለ እሚጣራ።
የናት ያባቶቺን ገዘብ እያጣራ።
ለልጅ ለሚሥቱ ገዘብን ሊያፈራ።
በማያዉቁ አባቶች ታሪክ አየሠራ።
ኖረ ሢያጪበረብር አላህን ሣይፈራ።
ወየሁለት ይህሠዉ ነገ በአኼራ።
ሳይቶብት ከሞተከዚህጉድሳይጠራ።
ሣይወርዳት አይቀርም አዛበሠኢራ።
ዛሬ በዱኒያ ላይ ባደረገዉ ሰራ ።
አዉቃለሁእያለ ሰወቺን ሢጣራ።
ባልተሠጠዉእዉቀትእዲህሲጠራራ።
ቀብር አለብሎ ሢራጥን ሣይፈራ።
ገዘብ ሢመለከት ወረደ ሠኢራ።
ገዘብ ቢጠራቀም ምን ቢነካ ጣራ።
አንተ የምቆየዉ እስኪደርስህ ተራ።
ያተ ገዘብ ደሞ መምጫዉሢያሥፈራራ።
አላህ ይጠብቀን ከዲሀላ ኪሣራ።
ያተገዘብደሞ እዉነታዉ እዲህነዉ።
አንተብትበላዉ ጥብነዉ እሚሆነዉ።
ባክም ብታኖረዉ ጥለኸዉ ልቴድ ነዉ።
ሶደቃ እዳሠጠዉ ገዘብህ ባጢልነዉ።
እደዉ ያተልፋት በከቱ መቅረት ነዉ።
ይልቅ የሚጠቅምህዛሬዉ መቃትህነዉ።
ወደጌታህ ዙረህ ያረብ ብትል ነዉ።
ማርታን ለጠየቀዉ ጌታቺንغፎርነዉ።
እኔምየምጮኸዉላተበመገሬመርታንከጂየነወ።
እናትአባቶቺም ባተእዳይበሉ ተስፋበማዲረግነዉ።
አባቶቼ ሥሙኝ ትቂት ልገራቹህ ።
ንጉስ ደባትአትበል ምንም ላይረዷቹህ።
ወደነሡ መሄድ ምንአሥፈለጋቹህ።
በቂእኮነዉ አላህ ለሁሉም ሀጃቹህ።
አላህን ለምኑት ተናናሽ ሁናቹህ።
ባታዉቁነዉ እጂ ይህ ነዉ ደረጃቹህ።
ያየጠመጠመዉ ቀሚስየጎተተዉ
ሲያጭበረብራቹህ።
ወልይ ነኝእያለ ኖረ ሲበላቹህ።
ወልይ ምዲነዉቢሉት መልስአይሠጥም።
እዳልፀና ጨቅላ እያለወለምለም።
እደዉ ወልይነት ነኝሥላሉ አደለም።
የአላህ ወልዮች እደዚህ አይደሉም።
የአላህ ወልዮች እዲህ ያሉናቸዉ ።
ገልጿቸዉየለምወይ በቁራአን አቀፆች።
ስለደጋጎቹ ሥለኒያወልዮች።
እነዚያ ወልዮች እዲህያሉናቸዉ።
ታላቅንከራማ ካላህ ተሠጣቸዉ።
ዲኑን ሲጠብቁ በመቆየታቸዉ።
ለነብዩ ሡና ዘበኛ አቆማቸዉ።
ለዲኑ ዘበኛ እነሡን መርጧቸዉ።
እደዉ ለማሣወቅ ትቂት ልጥቀሳቸዉ።
ታላቅ ወልይማለት አቡበክር ናቸዉ።
በነብዩአደበት ተመሥክሮላቸዉ።
ከነብያት ቡሀላ በላጭ መሆናቸዉ።
ለጥቀዉ ኡመር ታላቅ ወልይናቸዉ።
በነብዩአደበት ተመሥክሮላቸዉ።
ያመልኡኑ ሽይጣን እደሚሸሻቸዉ።
ለጥቀዉ ኡሥማንም ታላቅ ወልይናቸዉ።
በነብዩ አደበት ተመሥክሮላቸዉ።
የሠማይ መላእካን የሚያፍሯቸዉ ናቸዉ።
ለጥቀዉ አልይም ታላቅ ወልይናቸዉ ።
ከዛምሶሀቦቹ ታላቅ ወልይናቸዉ።
ከዛም ሊቃዉቶች እነሡን በመልካም የተከተሏቸዉ።
የአላህ ወልዮች እኒህ መሠልናቸዉ።
ከዚህዉጭ ያሉትም አጭበርባሪ ናቸዉ።
ጫትን የሚበሉ ሞልተዉ በጉጫቸዉ።
ሴቱንም ወዱንም ጨብጠዉ በጃቸዉ።
ያላህዲን መጣሡ ሣያሥጨንቃቸዉ።
ሤቱንም ወዱንም ባድ አስቀመጣቸዉ።
ገዘብ ተቀብሎ ጩሆ ሊሠዳቸዉ።
በማያዉቁ አባቶች ተጨማልቆባቸዉ።
ወሠኑሊሠሙት እዉነታ መሥላቸዉ።
ሲለፈልፍ ጊዚ ቁጭ ብሎ እፊታቸዉ።
የሸይጧን ትምህርት ሞልቶበጆራቸዉ።
እዲህእያረገ ኖረ ሲበላቸዉ።
ከብረሀን ወስዶ ጨለማ ዶላቸዉ።
የሸይጧኑ ወዳጅ የሆነዉ ጠቋይ ።
እስካልቶበተኮ ጀነትን አያይ።
አላህ አዲርጎበት እርምበሡላይ።
ሥለካደ እኮነዉ በሀያሉላይ።
እርም የሆነቺበትጀነትበሱላይ።
ባልተሠጠዉእዉቀትሢል ልታ ልታይ።
እሥቲተመልከቱ ጌታቺን ሲቆጣ።
ያለእዉቀቱ ገብቶ ከዝነቱ ሢወጣ።
ልክ እደሸይጧኑ ጌታዉንሲያሥቆጣ።
ያለዉቀቱ ገብቶ ያመጣዉጉድ ጣጣ።
ሳይቶብት ሞተና ጀነትንም አጣ።
አባቶች እወቁት ይሄነዉ የኮጣ።
በደብተረዱት ጠቋዩን እወቁት።
ጌታዉን አስቆጣ ባደረገዉ ዲርቀት።
አላህ ይጠብቀን ከዲህ አይነት ዉዲቀት
ወዲሜእዳታልፈኝ አይተህብኝ ስተት
ወዲማቹህ አቡመሥኡድ
ሠአድ ሣኒ ከመካነሠላም
ወቢላሂተዉፊቅ ።🌳🌱🌿🌿🌴🍀🌿☘️🌴🌱🍀🌷🌾🌾🌾🌾🌱🍀☘️🌿
---
Shared using https://www.writediary.com/getapp
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
------ -------- ------------
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
-----
🔶🔶🔶🔶🔶🔷🔷🔶🔶🔶🔶
ደሴ
የዒድ አል-አድሀ መስገጃ ቦታ
🔶🔶🔶🔶🔶🔷🔷🔶🔶🔶
✅ለደሴ ሙስሊሞች ባጠቃላይ❗
👉 🗻የዒድአል-አድሀ ሶላትን የምንሰግደው በተራራ በተከበበውና በተንጣለለው ባህር አጠገብ ባለው ሜዳ ልዮ ቦታው /ባህር ሸሽ ቁርቁር /በመባል ይታወቃል።
---===--------====------
👉‼️ የዒድ ቦታችን ⁉️👈
---- ------ --------
👌ከተለያዩ ዲን ከማያቃቸው እና ከዲናችን ጋር ከሚጋጩና ከሚቃረኑ
ነገራቶቾ የፀዳ እና የራቀነው።
🔷🔷🔷🔷🔷🔻🔻🔷🔷🔷🔷
1/ ፎቶ እና ቪዲዮ ከመጠቀም
2/ በጀመዓ ዜማ ጠብቆ በማወራረድና በመቀበል ድምፅን ጠብቆ ባንድ ላይ ተክቢራ ከማድረግ
3/ ሴት እና ወንድ ከመቀላቀል
4/ ሶፍ ከማጣመም /ከማወላገድ
5/ ነሺዳ እና መንዙማ ከማለት
6/ ብር ከመለመን ከመሰብሰብ
7/ ከፓለቲካ ጋር ማገናኘት
8/ ከተለያየ ኢስላም ከማይፈቅዳቸው ቀስቃሽና አነሳሽ ከሆኑ ወከባዎች የፀዳ ነው ።
إن شآء الله
🔷🔷 🔷🔷🔷🔷🔶
-
♻️ ማሳሰቢያ ‼️
⌚️⌚️ሶላት የሚጀመረው ⌚️⌚️
1/ ሶላታችን ሮብ ጧት 3 : 00 ሰዓት አካባቢ ይሆናል ።
ሁላቸ ንም በግዜ ቦታው ላይ መገኘት አለብን!
2/ ቦታው ጭቃ ሊሆን ስለሚችል መስገጃ/ሙሶላ መያዝን አንርሳ!
👌ድጋሜ ማሳሰቢያ!
✅ ➢ ቦታው ላይ በወቅቱ መገኘት ከኛ የሚጠበቅ ነው። አደራ አደራ በየሰፈሩ ያላቹሁ ወንድሞች ሰዎችን ቦታውን በማመላከት የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ።
----
#አል_ሚዕራጅ የሰለፍዮ ስቱድዮ ደሴ
#ከጦሳ_ማዶ
/channel/AbuNamuse/2414
/channel/Al_Miaraj_11
/channel/Abumahiasselefi
📚《الصحيح المصفى من سيرة النبي المصطفى 79
📚የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ታሪክ።
➖➖➖🔹🔹➖➖➖
🎤በሼህ:– አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ/አላህ ይጠብቀው።
@historyofislam2
⛔ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️
ዛሬ (ቅዳሜ ) የዙል_ቃዕዳ 28 ነው።
ይህ ማለት ደግሞ ነገ (እሁድ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።
የወሩ መጨረሻ ከሆነ ደግሞ ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም‼️
ስለዚህ ወዳጆች፦
👉ፀጉሩን መቁረጥ፣
👉ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣
👉ጥፍሩን መቁረጥ፣
👉የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከጁምዓ) ማሳለፍ የለበትም።
ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁን እንዲህ ይሉናል፦
«إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا»
«አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ»
👆ይህ አሳሳቢና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም በማስተላለፍ ሙስሊሞችን ከስህተት እንታደጋቸው‼️‼️
@historyofislam2
@historyofislam2
@historyofislam2
📚《الصحيح المصفى من سيرة النبي المصطفى 77
📚የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ታሪክ።
➖➖➖🔹🔹➖➖➖
🎤በሼህ:– አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ/አላህ ይጠብቀው።
@historyofislam2
ኒ ካ ህ፣ሰ ር ግ፣ኹ ሉ እ እና ፍቺን የተ መ ለ ከቱ ሸሪ አዊ ድን ጋጌ ዎች
#ክፍል 1️⃣3️⃣
#ከባለፈው የቀጠለ ……
29 | P a g e
1.15 የሴት ልጅ ወልዮች እነማን ናቸው?
#ሴት ልጅን ወልይ ሆነው ሊድሯት የሚችሉት #በቅደም ተከተል ስንመለከት
1.ኛ አባቷ እሱ ከሌለ የአባቷ አባት እያለ .......ወደላይ ይቀጥላል እነዚ ከሌሉ #ወደ ሁለተኛው እንሄዳለን
2.ኛ ልጇ 101 እሱ ከሌለ የወንድ ልጇ ልጅ እያለ .....#ወደታች ይቀጥላል ከሌሉ ወደ ሶስተኛው እንሄዳለን
#3.ኛ በአባትም በእናትም የሚገጥም #ወንድሟ እሱ ከሌለ በአባት ብቻ ሚገጥም ወንድሟ
#4.ኛ የወንድሟ ልጅ (አባትም በእናትም #የሚገጥም ወንድሟ ልጅ) እሱ ከሌለ #በአባት ብቻ ሚገጥም ወንድሟ ልጅ
#5.ኛ የአባቷ ወንድም (አጎቷ)
#6.ኛ የአጎቷ ልጅ (የአባቷ የወንድም ልጅ)
#መታወቅ ያለባቸው ነጥቦች
ቅርብ የሆነው ወልይ እያለ ያለ ምንም ምክንያት የሩቁ ካሰረ ኒካው አይሆንም። ለምሳሌ አባት እያለ እሱ ሳይጠየቅ
ወንድም ሊያስር አይችልም። ወንድም እያለም እሱ ተዘሎ አጎት አያስርም።ሌላውም እንዲሁ ቅደም ተከተሉን
ጠብቆ ነው መሄድ ያለበት።
# ነገር ግን ቅርብ የሆነው ወልይ በህይወት #ቢኖርም ከሀገር ጠፍቶ አሁን ላይ ሊገኝ ካልተቻለና እሱን ማግኘት
ካዳገተ ቀጣዩ ወልይ# ያስራል
በእናት በኩል ያለ ቤተሰብ ወልይ ሆኖ ኒካህ አያስርም
የእንጀራ አባትም ያሳደጋት እሱ ቢሆንም እክኋል ወልይ ሊሆናት አይችልም።
#ወልይ ሆኗት ራሱ ሚያገባት*
#የአጎት ልጅ ያጎቱን ልጅ ራሱ ወልዩዋ ሆኖ ለራሱ ሊድራት ይችላል።
1.16 ቤተሰቦቿ በሙሉ ክርስቲያን የሆኑባት ሴት ማን ይድራታል?
#ክርስቲያን አባት ሙስሊም ልጁን ወልይ ሆኖ መዳር ዕንደማይችል ከላይ አሳልፈናል።በመሆኑም ቤተሰቦቿ በሙሉ
ክርስቲያን የሆኑባት ሴት የሷ ወልይ የሚሆነው ሙስሊም መሪው ወይም ደግሞ የሸሪአ ፍ/ት ቃዲ ነው ያለችው ካፊር
ሀገር ሆኖ ሙስሊም መሪም ቃዲም ከሌለ በአካባቢ ያለ የሙስሊሞች መርከዝ ወይም ተቋም ጋር ሄዳ የዛ እስላማዊ
ተቋም ሙዲር ወልይ ሆኖ ሊድራት ይችላል። ምንም አይነት ሙስሊሞችን ሊወክል የሚችል ተቋም በሌለበት አካባቢ
ብትሆንና ሊያገባት ከፈለገው ሰው ውጪ ከጎኗ ማንም ከሌለ ከሱ ጋር ደግሞ ኒካህ ካላሰርን ዝሙት ላይ እንወድቃለን
ብለው ከፈሩ ደሩራ ነውና ምንም አማራጭ ስለሌለ ራሷን ትድርለታለች።በዚህ አማራጭ በጠፋበት ግዜ ራሱ ሚያገባት
ወልይ ይሆናታል ያሉም አሉ።102
1.17 በዝሙት የተወለደች ልጅ ማን ወልይ ይሆናታል
ሚዛን በሚደፋው የኡለሞች አቋም መሰረት በዝሙት የተወለደች ልጅ የምትጠራው በእናቷ እንጂ በአባቷ አደለም።
በዚህ ላይ ደግሞ የመጣ ሀዲስ አለ።በመሆኑም አባቷ ለሷ ወልይ አይሆናትም ቢሞትም አትወርሰውም ብትሞትም
አይወረሳትም።እናት ደግሞ ወልይ ሆና ኒካህ ማሰር አትችልም የናት ቤተሰቦችም እንዲሁ ወልይ መሆን አይችሉም።
ስለዚህ ይህች ሴት ወልይ የላትም።ወልይ የሌላት ደግሞ ወልዩዋ የሙስሊም ባለስልጣን ነው።
መልእክተኛውصلى الله عليه وسلمእንዲህ ብለዋል {ባለስልጣን ወልይ ነው ወልይ ለሌለው}
103
_ከዚህ በታች ማብራሪያ ነው ከላይ ለተፃፉት ቁጥሮች👇🏻_
_
101 ከዚህ በፊት አግብታ የወለደች ከነበር
102 አሸርሁል ሙምቲእ(5/165 ዳር ኢብንል ጀውዚ)
103 አቡ ዳውድ (2083) ቲርምዚ (1102) አልባኒ ሰሂህ ብለውታል
_
30 | P a g e
በመሆኑም በአካባቢዋ ሸሪአ ፍ/ቤት ካለ የዛ ፍርድ ቤት ቃዲ ወልይ ሆኖ ያስርላታል።ያ ከሌለ በአካባቢዋ ያለ
ሙስሊሞችን የሚወክል ተቋም ካለ የዛ ተቋም ሙዲር (ተጠሪ) ወልይ ሆኖ ይድራታል።ያም ከሌለ የመስጂድ ኢማም
ወልይ ይሆናታል።
1.18 መወከለስ ይቻላል? ከተቻለስ ማንን ነው ምንወክለው? ሚወክለውስ ማን ነው?
ወልይ የሆነ ሰው ኒካህ ለማሰር ቦታው ላይ መገኘት ካልቻለ በቦታው ሌላ የፈለገውን ሰው መተካት ይችላል።የተተካው
ሰው ልክ እንደወልይ ሆኖ ኒካውን ያስራል።
ሙስሊም ያልሆነን ሰው መወከልን በተመለከተ ኡለሞች መሀከል ጭቅጭቅ ያለበት ሲሆን ሻፍእዮችና104 ሀናቢላዎች105
አይቻልም ይላሉ።ማሊኪዮችና ሀንፍዮች ግን ይቻላል ይላሉ።አይቻልም ያሉ ኡለሞች ለራሱ ወልይ መሆን ስለማይችል
መወከልም አይችልም ይላሉ።የተሻለው ከኺላፉ ለመውጣት ካፊርን አለመወከን ነው።
1.19 ያለ ወልይ የታሰር ኒካህ (የሹብሀ ኒካህ)
ኒካህ ለማሰር ወልይ መስፈርት መሆኑን ከላይ አሳልፈናል።በመሆኑም ያለ ወልይ ኒካህ ማሰር አይቻልም።ነገር ግን ያለ
ወልይ ማሰር የሚቻል መስሎት ካለ ወልይ ኒካህ አስረው ሚኖሩ ከሆነ ይህ ኒካ የሹብሀ ኒካ ይባላል።በመሆኑም ያለ
ወልይ ማሰር እንደማይቻል ካወቁ ሰአት ጀምሮ ኒካሁን ማደስ ይጠበቅባቸዋል።ነገር ግን እስካሁን ያሳለፉት እንደ
ዝሙት አይቆጠርም ልጅ ወልደውም ከሆነ በራሳቸው ነው ሚጠራው።ኒካሁን ለማደስ ፈትቼሻለሁ ማለት
አይጠበቅበትም
1.20 ወልዮቿ በሙሉ አልድርም ካሉስ?
በዲኑም ይሁን በስነ-ምግባሩ ለሷ የሚመጥናትና ለማስተዳደር አቅም ያለው ልጅ መጥቶ እሷም ወዳውና ፈልጋው ነገር
ግን ወልዩዋ ምንም ሸሪአዊ ምክንያት ሳይኖረው አልድርም ብሎ መከልከል አይችልም።ምክንያቱም ወልዩዋ ለሷ
የሚጠቅማትን የማድገር ግዴት አለበት። እንቢ ብሎ ከከለከላት ግን ወልይነቱ ከሱ ተነስቶ ወደ ሚቀጥለው አካል
ይተላለፋል። ወልዮቿ በሙሉ ተጠይቀው አንድርሽም ብለው ከከለከሏት ሙስሊም መሪ ወይም ቃዲ ካፊር ሀገር ላይ
ከሆነች ደግሞ ሙስሊሞችን ሊወክል የሚችል ድርጅት ሙዲር ወይም ኢማም ይድራታል።ልጁ ከሸሪአ አንጻር
የሚመጥናት ከመሆኑ ጋር እነዚህ ሁሉም እሷን ከመዳር እንቢ ካሉ ራሷን ትድራለች የሀነፍዮችን መዝሀብ ይዘን። ይህን
አቋም ኢብን ኡሰይሚን አሸርሁል ሙምቲእ ኪታብ ላይ ጠቅሰውታል።106
ሸሪአዊ ምክንያት ካለው ግን ለምሳሌ ሊያገባት ያሰበው ሰው ስነ ምግባሩ ብልሹ ከሆነ ወይ በዲኑ ጠንካራ ካልሆነ
ወይ ደግሞ ማስተዳደር አቅም ከሌለው ወልዩዋ እሱን ከማግባት ሊከለክሏት ይችላሉ።ምክንያቱም ወልይ
የተቀመጠው የማይሆናት ሰው ሲመጣ አይሆንም ብሎ እንዲመልስ ነው።
_ከላይ ለተፃፉት ቁጥሮች ማብራሪያ 👇🏻_
104 ኡም (5/21)
105 ሙግኒ ኢብን ቁዳማ
106 አሸርሁል ሙምቲእ (5/169)ዳር ኢብንል ጀውዚ
__
(ገፅ29-30)ድረስ
✍🏻ይቀጥላል ……ኢንሻአላህ
@historyofislam2
📚《الصحيح المصفى من سيرة النبي المصطفى 74
የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ታሪክ /ሲራ/
ክፍል 74
በሼህ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ
@historyofislam2
🟢👉👉ሚስጥር አዘል ግጥም በውዱ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ‼""
🟢👉👉ፉርቃን መስጂድ ከላላ
እንዳታመልጣችሁ ስሟትማ
የሚገባው ይግባው።
👉/channel/Al_Miaraj_11/3280
👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇
👉🔴/channel/ibnu_ali_1234
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ኒ ካ ህ ፣ሰ ር ግ፣ኹሉእ እና ፍቺን የተ መለ ከቱ ሸ ሪ አዊ ድን ጋ ጌ ዎች
ክፍል 1️⃣6️⃣
ከባለፈው የቀጠለ ……
35 | P a g e
1.26 መህር
መህር የሚባለው ኒካህ በማሰሩ የተነሳ ባል ለሚስቱ የሚሰጣት ግዴታ የሆነ ገንዘብ ነው።በመሆኑም ይህ የሚስት ሀቅ
ነው ባል አልሰጥም ማለት አይችልም።ያለ መህር ነው ምንጋባው ማለትም አይችሉም።
መህርን ለትንሹም ለትልቁም ገደብ የለውም፦አላህ እንዲህ ይላል
ۚ وَأُحِلَّ لَكُم مَّا وَرَاءَ ذَٰلِكُمْ أَن تَبْتَغُوا بِأَمْوَالِكُم مُّحْصِنِينَ غَيْرَ مُسَافِحِينَ
{{ከዚሃችሁም (ከተከለከሉት) ወዲያ ጥብቆች ኾናችሁ ዝሙተኞች ሳትኾኑ በገንዘቦቻችሁ ልትፈልጉ ለእናንተ ተፈቀደ፡፡
}}125
በዚህ የቁርአን አንቀጽ ላይ እንደምንመለከተው የገንዘቡ መጠን ገደብ አልተደረገለትም።በመሆኑም ኒካህ ሲያስሩ ሚስት
መህሬ ይህን ያክል ነው ብላ መስፈርት ካስቀመጠችና ባልም በዛ ላይ ከተስማማ ያን የተስማማበትን የመስጣት ግዴታ
አለበት በራሷ ፍቃድ ይቅር እስካላለችው ድረስ።
በራሷ ፍቃድ ይቅር ካለችው ግን ትችላለች።አላህ እንዲህ ይላል
وَآتُوا النِّسَاءَ صَدُقَاتِهِنَّ نِحْلَةً ۚ فَإِن طِبْنَ لَكُمْ عَن شَيْءٍ مِّنْهُ نَفْسًا فَكُلُوهُ هَنِيئًا مَّرِيئًا
{{ሴቶችንም መህሮቻቸውን በደስታ ስጡ፡፡ ለእናንተም ከእርሱ አንዳችን ነገር ነፍሶቻቸው ቢለግሱ መልካም ምስጉን
ሲኾን ብሉት}}126
መህር ሊሆን የሚችለው ምንድ ነው?
ወደ ገንዘብነት መቀየር የሚችል ነገር በሙሉ መህር ሆኖ ያገለግላል።ለምሳሌ ብር፣ወርቅ፣ልብስ፣ጫማ፣ሽቶ፣ኪታብ እና
ጅልባብ የመሳሰሉት ባጠቃላይ ወደ ገንዘብነት ሊቀየሩ የሚችሉ (ሊሸጥ ሊለወጥ የሚችል) ነገራቶች በሙሉ መህር
ሊሆኑ ይችላሉ።ከዚህም በተጨማሪ ለሷ አገልግሎት መስጠትን እንደመህር ሊያደርግላት ይችላል ለምሳሌ ለሷ ከብቶች
ቢኖሯት የሷን ከብቶች ለሁለት አመት ያክል ለመጠበቅ መህር አድርገው ቢስማሙ ይችላሉ።ልክ ነብዩላሂ ሙሳ መድየን
በሄደ ግዜ ልጅቷን ለማግባት ስምንት አመትን በመኻደም እንደተስማማው ማለት ነው። በርግጥ የኻደመው አባቱን
ቢሆንም እሷ ትሰራው የነበረ ስራን በመስራት ስለኻደመው ልክ ለሷ እንዳገለገላት እንቆረዋለን ምክንያቱም እሱሳይኖር
በፊት ያን ስራ ትሰራ የነበረው እሷ ናትና።
በዚህ መሰረት መህሬ ቁርአን ወይም ኪታብ እንዲያስቀራኝ ነው ብትል ይቻላል።ምክንያቱም ቁርአን ለሚያስቀራ ሰው
ገንዘብ ሊከፈለው ይችላልና ነው።ከዚህም በተጨማሪ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል
{{زوجتكھا بما معك من القرآن}} وفي روایة {{فعلمھا ما معك من القرآن}}
{{አንተ ዘንድ ባለው ቁርአን ድሬልሀለው}}127 በሌላ ዘገባ ደግሞ {{አንተ ዘንድ ያለውን ቁርአን አስተምራት}}128
መህሩን ቁርአን እንዲያስቀራት በሚል ተስማምተው ነገር ግን በጣም ደጋግሞ ደጋግሞ ቢያስቀራትም ሊገባት
ካልቻለ መህሯ ውድቅ አይሆንም ነገር ወደ ገንዘብ ይቀየራል ያም ወደ ገንዘብ ሲቀየር አንድ ሰው ቁርአን
እንዲያስቀራ ቢቀጠር ሊከፈለው የሚችለው ገንዘብ ተሰልቶ በመህር መልኩ ለሷ ይሰጣታል ።
አስካሪ መጠጥና እሱን የመሳሰሉ መሸጣቸው የማይፈቀዱ ነገራቶችን መህር ማድረግ አይቻልም።
_ከላይ ለተፃፉ ቁጥሮች ማብራሪያ👇🏻__________________
125 አኒሳእ (24)
126 አኒሳእ (4)
127 ቡኻሪ(2310) ሙስሊም (1425)
128 ሙስሊም (1425)
__
36 | P a g e
መህር ላይ የሚወደዱ ነገራት
አንደኛ፦ መህርን ቀለል ማድረግ፦
ማስረጃው
1) መልእክተኛውصلى الله عليه وسلمይሰጡት የነበረው መህር ቀለል ያለ ነበረ። ልጆቻቸውንም ሲድሩ እንዲሁ መህራቸው ቀለል
ያለ ነበር
2) መህር በቀለለ ቁጥር ሰዎች ኒካህ ለማድረግ ይቀላቸዋል ይህ ደግሞ የነብዩ ኡመት እንዲበዛ አስተዋጽኦ ያደርጋል
3) መህር በከበደ ቁጥር ሰዎች ከኒካህ ይርቃሉ ዚና ላይ እንዲወድቁም መንስኤ ይሆንባቸዋል
4) እሷን ለማግባት ብዙ መህር የከፈለባት ከሆነ ባሰባት ቁጥር ያወጣባት ወጪ ትዝ እያለው ውዴታውን ሊቀንስበት
ይችላል
5) መህሩ ትንሽ ከሆነ አለመግባባቶች ከተከሰቱና ሊቀረፉ ካልቻሉ በቀላሉ ይፈታታል አያሰቃያትም መህሩ ብዙ ከሆነ
ግን ያወጣው ወጪ ስለሚያሳዝነው በቀላሉ ላይፈታትና ከራሷ በኩል ፍቺ ጥያቄ እንዲመጣ ብሎ ሊያሰቃያት
ይችላል።
6) ሚስት ፍቺን ብትፈልግ መህሩ ቀላል ከሆነ በቀላሉ መህሩን መልሳለት ልትፈታ ትችላለች። ብዙ ከሆነ ግን
ለመመለስ ልትቸገር ትችላለች
መህሯ ትንሽ የሆነች ሴት ትልቅ በረካ አላት129 የሚል ሀዲስ ቢኖርም ከሰነድ አንጻር ግን ደካማ ነው።
ሁለተኛ ፦ የመህሩ መጠን ስንት እንደሆነ ኒካው በሚታሰር ሰአት መነጋገሩ የተወደደ ነው፦
ለዚህ ማስረጃው ደግሞ
1) መልእክተኛውصلى الله عليه وسلمለሰሀቦች ኒካህ ሲያስሩ እዛው በቦታው የመህሩን መጠን መሰየማቸው ተገኝቷል130
2) ኒካው በሚታሰር ሰአት መህሩ መጠቀሱ በኋላ ላይ ከሚፈጠር ጭቅጭቅ ይጠብቃቸዋል
ኒካህ በሚታሰር ግዜ የመህሩ መጠን ባይጠቀስም ግን ኒካሁን አያበላሸውም
ሶስተኛው፧ መህሩን ወዲያው እዛው መከፈል ይወደድለታል፦ለዚህ ማስረጃው
1) ከላይ ባሳለፍነው ሀዲስ ላይ እንዳየነው በቁርአን የዳሩት ሰሀባ የብረት ቀለበትም ቢሆን ፈልግ ብለውት ሲያጣ በቃ
ሌላ ቀን ስታገኝ ትሰጣታለህ አላሉትም ይልቁንስ ወደ ሌላ ወደ ሚችለው ተሸጋገሩ። እናም መህርን ማዘግየት
የተጠላ ነው ወደ ሚለው አቋም ሸይኹል ኢስላምም ይዘነበላል
2) እዛው ማይሰጣት ከሆነ እዳ ይሆንበታል እዳ ውስጥ መግባት ደግሞ ቀላል ነገር አደለም
ነገር ግን መህሩን ቢያቆየው ወይም ግማሹን አሁን ሰጥቷት ሌላውን ሌላ ግዜ ቢሰጣት ችግር የለውም።
_ከላይ ለተፃፉት ቁጥሮች ማብራሪያ 👇🏻_
_
129 አህመድ (25162) መሰነፍ ኢብንአቢ ሸይባ (16384) አልባኒ ደኢፍ ነው ብለውታል ደኢፍል ጃሚእ (962)
130 ሀዲስ ሰህል ቢን ሰአድ አሰአዲ ቡኻሪ (2310) ሙስሊም (1425)
___
(ገፅ35-36)ድረስ
✍🏻ይቀጥላል ……ኢንሻአላህ
@historyofislam2
የተደላደልከው
ወይም ያልሰማኽው፣
እነዛን ጨካኞች
እስኪ ጠይቃቸው።
ባዛኝ ሸይኻችን ላይ
ድበር የታለፈው፣
አረስኪ ይንገሩህ
በደብ አፋጣቸው።
ተውሂድ ባስተማረ
ህዝቡን በኻደመው፣
ወንድሜ ነቃ በል
ሚስጥሩ ምንድንነው።
ግልፅና ግልፅ ነው
በቅናት አብደው ነው፣
ገጠር ከተማ አይመርጥ
ኩራትም አይዘው።
ሀብታም ነው ድሀ አይል
ተአሱብም የለው፣
ምክሩ እንደቅቤ ነው
አንጀት እሜርሰው።
ስንቱን ሰው ታሮንቃ
ሰበብ ሁኖ አመጣው፣
ያንን አድባር ቆሌ
ቆጥቁጦ ባጠፋው።
ደገርኳ ሳይቀር
ህዝቡንም መከረው፣
ለስራት ለስድብ
ምንም ቦታ የለው።
እሩጫው ጧት ማታ
ህዝቡ እንድረዳ ነው፣
ከቢድአ ከሽርክ
የሜስጠነቅቅ ነው።
ወደተውሂድ ሱና
ህዝብ የሚጠራው፣
ደከመኝ ቸገረኝ
ብሎ እማይሰለቸው።
እወቅ ያልሰማህም
ሸይኽ አቡኒብራስ ነው፣
🔴ብለህ ካልከኝ ታዳ ጥፋቱ
ምንድነው የሜገለታቱት፣
አላህ ከፍ ቤረገው
እኮ ተመቀኙት።
ቀርቶማ መብለጡ
ሲል አልሳከለት፣
እኮ ጭክን አሉ
በፖሊስ አስመቱት።
ከኢኽዋን ጋር ገብተው
ይኽንን ግፍ ሰሩት፣
ሰለፍይ ነይ ባዮች
ይኽን አደረጉት፣
ጀለብያ ጥምጣም
እኮ ሁነው ቀሩት።
ውለታው ከረሳ
ለመግደል ሞከሩት፣
እባክህ ያረህማን
ጥቃቱን አውጣለት።
ተውሂድ ባስተማረ
ትልቅ ጥላት ሆኑት፣
እባክህ ጌታችን
ወዳ ገልግልለት።
መቅጫ አንተ ሞልቶሀል
በዛው በያሉበት፣
ከኢኽዋን ጋር ሆነው
ብዙ ግፍ ሰሩበት።
ከንግድህ ይበቃል
ጥላቱን ያዝለት፣
👆👆👆👆👆
አህመድ ገነቴ
🔴👉/channel/abunewas
🔴👉/channel/abunewas
🔴👉/channel/abunewas
👉ተዉ ዉሽት ይቅርብህ👈
💐💐💐💐💐💐
👉የትም ላያደርሥህ👈
👉አማኚኮ አይሺም
እዉነታልገርህ👈
👉ለምን አሥፈለገ
ይሁሉዉሸትህ👈
👉ተዉ አያዋጣህም
ባጪሩይቅርብህ👈
👉በሰለፍዮቺላይ
ምዲነዉ ያስጮኸኽ👈
👉ሙሺሪክ ሙሺሪክ
መባሉነዉ የሚያገበግብህ👈
👉አካሀዲህ ሁላ
ዲብርብር ያለብህ👈
👉ለሙሺሪክ ወግነህ
በሠለፍዪችላይ ስዲብ መሠዘርህ👈
👉በጣምያሳፍራል ይሄአይትቃላትህ
በጣምይደብራል ሥትል ሀዚሚነህ
👉ሙሺሪክ ሙሺሪክ መባል ካሥባለሀዚሚ
የሙሺሪክ ጠበቃ በሁሉምላይቋሚ
👉ወደዲክም ጠላምህም ሙሺሪክ ሙሺሪነዉ
የጠላቢጠላም አዉነታዉ ይሄነዉ
👉ለሙሺሪክ መወገን ምክንያቱ ምዲነዉ
እናትና አባትህ እዳይነኩነዉ
👉ዲን በዚህአየደለም እዉነታእሚታየዉ
ፈፅሞ በዉሸት ዲኑንም ላትረዳዉ
👉ይልቅ ቁመህ አስብ ወደየትነዉጉዞህ
ቀብር ሲራጥ አለ ጥቅም አያታልህ
👉ሀቅን አታለባብስ አላህነዉ ታዛቢህ
ለሀቁ እጂህን ስጥ እሱነዉ ጠቃሚህ
👉ወዲማቹህ አቡመስኡድ ሰአድ
ከመካነሠላም🥀🌹🌷💐💐🍹🌷🍹
🍹🌷🌷🌷
ማነዉእስቲ ጀግና አድ የሚያደርግ ✍አድ🌹 አድ
🌹 አድ🌹
🌹 አድ🌹
🌹 አድ🌹
🌹 አድአድአ አድ አድ🌹 አድአድ አድ አድ ያዲርጉ አድ በማዲረግ🌹የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ🌹/channel/dawaselefiyabeadamnazrat/11354
🎤የዛሬው የኢድ ኹጥባ
🕌ቁርቁር (ባህር ሽሽ) ደሴ
🕰1114ሂጅሪ
👈بأخينا أبي أمة الله نصر الدين بن كمال حفظه الله تعالى
👉በ ወንድማችን አቡ አመቲ الله ነስረዲን ከማል አላህ ይጠብቀው
ኒ ካ ህ ፣ሰ ር ግ፣ኹ ሉ እ እና ፍቺን የተ መለ ከቱ ሸሪ አዊ ድን ጋጌ ዎች
#ከክፍል_14_የቀጠለ
ፊቅህ 2/345
116 መጅሙእ አል ፈታዋ ኢብን ባዝ
117 አኒሳእ 24
_
{{ولھن علیكم رزقھن وكسوتھن بالمعروف }}
{{እነሱን ተገቢ በሆነው መልኩ ማብላትና ማልበስ በናንተ ላይ አለባችሁ}}118
ነፈቃን ውድቅ ካደረገ ሀዲሱን ተጻሯል ስለዚህ ተቀባይነት አይኖረውም
_
118 ሙስሊም (1218)
_
(ገፅ 30-32) ድረስ
✍🏻ይቀጥላል ………ኢንሻአላህ
@historyofislam2
የዒድ አል-አድሀ መስገጃ ቦታ
#ለመካነ_ሰላም ሰለፍዮች
👉‼️ የዒድ መስገጃችን ⁉️👈
---- ------ --------
አየር ማረፊያ
👌ከተለያዩ ዲን ከማያቃቸው እና ከዲናችን ጋር ከሚጋጩና ከሚቃረኑ
ነገራቶቾ የፀዳ እና የራቀ ነው
1/ ፎቶ እና ቪዲዮ ከመጠቀም
2/ በጀመዓ ዜማ ጠብቆ በማወራረድና በመቀበል ድምፅን ጠብቆ ባንድ ላይ ተክቢራ ከማድረግ
3/ ሴት እና ወንድ ከመቀላቀል
4/ ሶፍ ከማጣመም /ከማወላገድ
5/ ነሺዳ እና መንዙማ ከማለት
6/ ብር ከመለመን ከመሰብሰብ
7/ ከፓለቲካ ጋር ማገናኘት
8/ ከተለያየ ኢስላም ከማይፈቅዳቸው ቀስቃሽና አነሳሽ ከሆኑ ወከባዎች የፀዳ ነው ።
-
♻️ ማሳሰቢያ ‼️
⌚️⌚️ሶላት የሚጀመረው ⌚️⌚️
1/ ሶላታችን በማለዳ(በጡዋት) ነው
ሁላቸ ንም በግዜ ቦታው ላይ መገኘት አለብን!
2/ ቦታው ጭቃ ሊሆን ስለሚችል መስገጃ/ሙሶላ መያዝን አንርሳ!
👌ድጋሜ ማሳሰቢያ!
✅ ➢ ቦታው ላይ በወቅቱ መገኘት ከኛ የሚጠበቅ ነው። አደራ አደራ በየሰፈሩ ያላቹሁ ወንድሞች ሰዎችን ቦታውን በማመላከት የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ።
----
#አየረ_ማረፊያ
📚《الصحيح المصفى من سيرة النبي المصطفى 80
📚የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ታሪክ።
➖➖➖🔹🔹➖➖➖
🎤በሼህ:– አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ/አላህ ይጠብቀው።
@historyofislam2
📚《الصحيح المصفى من سيرة النبي المصطفى 78
📚የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ታሪክ።
➖➖➖🔹🔹➖➖➖
🎤በሼህ:– አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ/አላህ ይጠብቀው።
@historyofislam2
ኒ ካ ህ ፣ሰ ር ግ፣ኹ ሉ እ እና ፍቺን የተ መለ ከቱ ሸሪ አዊ ድን ጋጌ ዎች
ክፍል 1️⃣4️⃣
ከባለፈው የቀጠለ ……
1.21 ኒካህ እንዴት ነው ሚታሰረው?
ኒካህ ለማሰር ከላይ የጠቀስናቸው መስፈርቶች ከተሟሉ በኋላ የሷ ወልይ ወይም ደግሞ እሱ የወከለው አካል ሊያገባት
ለፈለገው ወይም ለሱ ተወካይ የልጅቷን ስም ጠርቶ ወይም ወደሷ አመላክቶ ላንተ(ላንተ የሚለው የሚያገባትን ሰው
እያናገረ ከሆነ ነው ካልሆነ ግን ስሙን ነው ሚጠራው) ድሬልሀለው ወይም አጋብቼሀለው ይለዋል።እሱም(የሚያገባት
ሰውዬ) ተቀብያለሁ ይለዋል። ይህ ንግግር ሰዎቹ በሚግባቡበት በየትኛውም ቋንቋ ሊሆን ይችላል።
31 | P a g e
የሚድረው አካል ተወካይ ከሆነ የተወከለ መሆኑን መግለጽ አለበት።ስለዚህም ሲድር የወከለኝ እከሌ ልጅ የሆነችውን
ለእከሌ ድሬለታለሁ ነው የሚለው።ተቀባዩም ተወካይ ከሆነ ተቀብያለሁ ሳይሆን ለወከለኝ እከሌ ተቀብዬለታለሁ ነው
የሚለው።ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልቶ ይህ ከተፈጸመ በኋላ ኒካው ታስሯል ማለት ነው።
ኹጥባ ማድረግ
ኒካህ ከመታሰሩ በፊት ኹጥበቱል ሀጃን ማድረግ ግዴታ ባይሆንም የተወደደ ተግባር ነው።ኹጥበቱል ሀጃ የሚባለው
ይህ ነው
{{إن الحمد لله نحمده ونستعینه ونستغفره ونعوذ بالله من شرور أنفسنا وسیئات أعمالنا من یھده الله فلا مضل له
ومن یضلل فلا ھادي له وأشھد أن لاإله إلاالله وحده لا شریك له وأشھد أن محمد عبده ورسوله107}}
ከዛህም እነዚህን ሶስት የቁርአን አንቀጾች ያነባል
{{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ 108}}
{{ يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وَاحِدَةٍ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًا كَثِيرًا وَنِسَاءً ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِي تَسَاءَلُونَ بِهِ وَالْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًا 109}}
{{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا (70)
يُصْلِحْ لَكُمْ أَعْمَالَكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَمَن يُطِعِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَقَدْ فَازَ فَوْزًا عَظِيمًا110}}
*1.22 ኒካን በስልክ ማሰር ይቻላል?*
ስልክንና ኢንተርኔትን በመሳሰሉ የዘመኑ መገናኛ መሳሪያዎች በመጠቀም ኒካህ ማሰርን በተመለከተ ኡለሞች የተለያየ
አቋም ያላቸው ሲሆን ከፊል ኡለሞች በስልክ በሚታሰር ግዜ ምስክር ስለማይኖር በስልክ ማሰረ አይቻልም ይላሉ።
ሌሎች ደግሞ በስልክ በሚታሰር ግዜ ሰዎች ድምጽ በማስመሰል ያልሆነ ተግበር ሊተገብሩ ይችላሉ ከሚል ስጋት
የከለከሉ አሉ።
ሌሎች ኡለሞች ደግሞ በስልክ በሚታሰር ግዜ ምስክር ማኖር ስለሚቻል በስልክ ማሰር ይቻላል ያሉ አሉ።በዚህ መልኩ
ኢብን ባዝ ፈትዋ ሰጥተዋል።ትክክለኛው አቋም ይህ ነው ምክንያቱም ስልክ ላይ ሆኖ ምስክሮች ንግግራቸውን
እንዲሰሙ ማድረግ ይቻላልና።
1.23 ኒካህ ሲታሰር መስፈርቶችን ማስቀመጥ
ሴት ልጅ በምትዳር ግዜ የተለያዩ መስፈርቶችን ማስቀመጥ ትችላለች ከነዚህ መስፈርቶች መሀከል እንደምሳሌ
ሌላ ሚስት እንዳያገባ መስፈርት ማድረግ ትችላለች።
ከቤቷ ወይም ከሀገሯ እንዳያወጣትና እዛው በቤቷ ወይም በሀገሯ እንዲያኖራት መስፈርት ማድረግ ትችላለች
መንገድ ይዟት እንዳይሄድም መስፈርት ማድረግ ትችላለች
እነዚህን የመሳሰሉ መስፈርቶችን ማስቀመጥ ትችላለች
ባል ሲጋቡ የተስማሙባቸውን መስፈርቶች የሟሟላት ግዴታ አለበት።እነዚህን መስፈርቶች ካጓደለ (ካላሟላ)
ሚስት ትዳሩን የማፋረስ ስልጣን አላት።ከፈለገችም ደግሞ በዛው ልትቀጥልበት ትችላለች ኒካውን ለማፍረስ ዳኛ
ጋር መሄድም አይጠበቅባትም111
_ማብራሪያ ከላይ ለተፃፉት ቁጥሮች👇🏻_
_
107 አቡዳውድ (2118) ቲርምዚ (1105) ነሳኢ (1404) ኢብንማጃ (1892) አህመድ (3720) አልባኒ ሰሂህ ብለውታል
108 አል ኢምራን (102)
109 አኒሳእ (1)
110 አል አህዛብ (70-71)
32 | P a g e
ወንድ ልጅም ቢሆን ኒካህ ሲያስር የተለያዩ መስፈርቶችን ማስቀመጥ ይችላል እንደ ምሳሌ
በአዳር ከሌላኛዋ ሚስቱ ያነሰ ቀንን እንደሚሰጣት ከተስማሙ ይህን መስፈርት ማስቀመጥ ይችላል።ለምሳሌ
አንደኛዋ ሚስቴ ጋር ሁለት ቀን እያደርኩ አንቺ ጋር አንድ ቀን አድራለው በሚለው ከተስማሙ ይችላሉ።ልክ
ሰውዳ የሷን ቀን ለአኢሻ እንደሰጠችው112
ወይም ልጃገረድ መሆኗን መስፈርት ካደረገ ይችላል።ሆና ካልተገኘች ማፋረስ ይችላል
1.24 በሷ ላይ ሌላን እንዳያገባ መስፈርት ስለማድረግ
ኒካህ በሚታሰር ግዜ ሚስት ባሏ ከሷ ውጪ ሌላ እንዳያገባ መስፈርትን ማስቀምጥ ትችላለች።ባል ፍቃደኛ ሆኖ
እስከገባበት ድረስ ይህንን ማክበር ይጠበቅበታል ካላከበረና ሌላ ሚስት ከደረበባት ለሚስት ኒካኋን የማፍርስ ስልጣን
አላት ሀቆቿንም አትከለከልም።
ኢብን ቁዳማ113 ሙግኒ ላይ እንደጠቀሰው ይህ አቋም ከኡመር፡ ከሰአድ ቢን አቢ ወቃስና አምር ቢን አስ ተወርቷል
ከፊል ኡለሞች ይህ አላህ የፈቀደለትን የባልን ሀቅ መከልከል ነው ብለው ስለዚህ አይቻልም ያሉ ቢሆንም ነገር ግን ይህ
ባል ራሱ ተስማምቶ ያወደቀዉ ሀቁ ስለሆን ሚከለክል ነገር አይኖረውም።
ኢማም ኢብን ቁዳማ (رحمه الله (እንዲህ ይላል
“ከቤቷ ወይም ከሀገሯ ላያወጣት ወይም መንገድ ይዟት ላይሔድ አልያ ደግሞ ሌላ ላያገባባት መስፈር ካደረገላይ
መስገርቱን መሙላት ይገባዋል።”
114
ሸይኽ ሳሊህል ፈውዛን (حفظه الله )እንዲህ ይላሉ
“ኒካህ ላይ ካሉ ትክክለኛ መስፈርቶች መሀከል ሌላ እንዳያገባ መስፈረት ካደረገችና ይህንን ካልፈጸመ ለሷ ኒካውን
ማፋረስ ትችላለች”
115
አላመት ኢብን ባዝም ባሏ ሌላ እንዳያገባ መስፈርት ስለማድረግ ተጠይቀው
“ምንም ችግር የለውም......”116 ብለው መልሰዋል
የማይቻሉ መስፈርቶች
መህር እንዳይኖራት ብሎ መስፈርት ማድረግ አይቻልም።ምክንያቱም ሴትን በገንዘባችን እንድናገባቸው ነው
የታዘዝነው
ۚ وَأُحِلَّ لَكُم مَّا وَرَاءَ ذَٰلِكُمْ أَن تَبْتَغُوا بِأَمْوَالِكُم مُّحْصِنِينَ غَيْرَ مُسَافِحِينَ ۚ
{{ ከዚሃችሁም (ከተከለከሉት) ወዲያ ጥብቆች ኾናችሁ ዝሙተኞች ሳትኾኑ በገንዘቦቻችሁ ልትፈልጉ ለእናንተ
ተፈቀደ}}
117
ነፈቃ ላይሰጣት መስፈርት ማድረግም አይችልም ምክንያቱ ይህ ሂካህ በመታሰሩ ምክንያት የሚመጣ እና ግዴታ
የሚሆንበትን ነገርን ስለሚጻረር ነው። መልእክተኛው እንዲህ ብለዋል
_ማብራሪያ ከላይ ለተፃፉቁጥሮች👇🏻_ _
111 አሸርሁል ሙምቲእ (5/216)ዳር ኢብንል ጀውዚ
112 ቡኻሪ (2593)
113 ኢብን ቁዳማ
114 ሙግኒ 9/483
115 ሙለኸሱል
@historyofislam2
📚《الصحيح المصفى من سيرة النبي المصطفى 76
📚የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ታሪክ።
➖➖➖🔹🔹➖➖➖
🎤በሼህ:– አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ/አላህ ይጠብቀው።
@historyofislam2
📚《الصحيح المصفى من سيرة النبي المصطفى 75
📚የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ታሪክ።
➖➖➖🔹🔹➖➖➖
🎤በሼህ:– አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ/አላህ ይጠብቀው።
@historyofislam2
📚《الصحيح المصفى من سيرة النبي المصطفى 73
የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ታሪክ /ሲራ/
ክፍል 73
በሼህ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ
@historyofislam2