❗️❗️የፈረሰ🔴ድንቅ መንፈሳዊ ትረካ ❗️❗️
https://youtube.com/watch?v=QoBE0IByGQI&si=HQZsAQEhjF2zhRtN
❗️❗️የፈሪ ፉከራ ❗️❗️🔴ሥጋ በነፃ🔴
https://youtube.com/watch?v=30L-QLwuVWg&si=fto_69RvA9x2pfvN
❗️በፉሪ ጽርሐ ንግስት ቅድስት ሐና ቤተክርስቲያን ❗️በደብሩ ሰንበት ት/ቤት የቀረበ ድንቅ ወረብ❗️
https://youtube.com/watch?v=PoffO7kjV70&si=3jAk2_BvWiMw38JI
🔴ቀጥታ_live❗️ከላፍቶ ደ/ኢያሪኮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ❗️ደማቅ የጠዋት ጉባኤ❗️በሊቀ ኅሩያን መ/ር ዳዊት
https://youtube.com/live/uGqhOEOevFs?si=RcrOM5URHaKvJoX2
🔴በላፍቶ ደ/ኢያሪኮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን 🔴በደብራችን ክቡር ጸሐፊ የተደረገ ❗️ድንቅ ወረብ❗️
https://youtube.com/watch?v=Rvgnx7i0ZcQ&si=7OFHaCzKV_kA0upt
❗️የሊቀ_ጳጳሱ ድንቅ ት/ት❗️የዓመታዊ የቸሩ መድኃኔዓለም ክብረ በዓል ለይ የተደረገ ድንቅ ት/ት🔴ላፍቶ_መድኃኔዓለም🔴
https://youtube.com/watch?v=rx33JjbKJhM&si=eOEdcC8VkSFvfelo
አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ከይቅርታ ጋር አስረዱኝ: አንዳንድ ገዳማት ላይ ቅዳሴ የሚቀደሰው በዓመት ከ5 እስከ 10 ባሉት ቀናት ውስጥ ነው ከዚህ ሊያንስም ሊበልጥም ይችላል ነገር ግን በገዳሙ ውስጥ ያሉት መነኮሳት ቅዱስ ሥጋ ወደሙን የሚቀበሉት በእነዚህ ቀናት ውስጥ ብቻ ነው ? በዕለተ እሑድስ ቅዳሴ የለም ማለት ነው ? እባካችሁ የምታውቁትን ንገሩኝ
Читать полностью…#ዝክረ_መነኮሳት_ወመነኮሳይያት
ቅዱሳን አባ ቡላ(አፖሎ) እና አቡነ አቢብ
አባ ቡላ የተወለደው በግብጽ ሲሆን የአባቱ ስም አማኒ(ሃማይ) የእናቱ ስም ኢይሲ(ኢሳ) ነው። በመንገዱ እየተጓዙ እንግዶችን እና ጻድቃንን በመቀበል በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን ነበሩ። ልጅ አልነበራቸውም፥ ከዕለታት በአንዱ ምሽት የቡላ እናት የሚያበራ ሰው በሕልሟ አየች። ይህ ሰው ተክል ነበረው፥ ተክሉን በቤቷ ተከለው፥ ተክሉም አድጎ አፈራ። እንዲህ አላት፦" ከዚህ ዛፍ ፍሬ የሚበላ ለዘላለሙ ይኖራል"። እርሷም ከፍሬው በልታ እጅግ ጣፈጣት እንዲህም አለች፦"የልጅ ፍሬ ይኖረኝ ይሆን?"። ከእንቅልፏ ስትነቃ ያየችውን ለባለቤቷ ነገረችው። እርሱም ተመሳሳይ ነገር እንዳየ ነገራት፥ እግዚአብሔርንም አመሰገኑ። የጽድቅ ስራቸውን የበለጠ አበዙት። በየሁለት ቀኑ እየጾሙ ዳቦ እና ጨው ብቻ ይመገቡ ነበር።ከጥቂት ጊዜ በኋላ ጸነሰች፥ ልጁም እስኪወለድ ድረስ በትጋት እና በግለት ትጸልይ ነበር። ቡላ(አፖሎ) ብለው ሰየሙት፥ በጽድቅ ስራቸውም እየጨመሩ ሄዱ።
ልጁ ባደገ እና የቤተክርስቲያንን ትምህርት በተማረ ጊዜ የምንኩስና ሕይወትን መኖር ይሻ ጀመረ። አቢብ የተባለው ጓደኛውን ሲያገኘው የበለጠ መሻቱ ጨመረ። ከገዳማት ወደ አንዱ ሄደው መነኮሱ። ብዙ የትሕርምት ስራን ይሰሩ ነበር። እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ኑሮንም ኖሩ። ቅዱስ አቡነ አቢብ በጥቅምት 25 አረፈ። ከዚህን በኋላ ቅዱስ ቡላ ወደ አብሉግ ደብር ሄደ፥ብዙዎችም በዙሪያው ተሰበሰቡ። እግዚአብሔርን መፍራትን እና የተወደደ አምልኮን አስተማራቸው። በጥቅምት 25 የአቡነ አቢብን መታሰቢያ አደረጉ፥ ይህም፦"የጻድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል"(መዝ. 112:6) የሚለውን የመጽሐፍ ቃል ለመፈጸም ነው። አባ ቡላ ለብዙ ዓመታት ኖረ፥ ብዙ ገዳማት እና አኃው(ወንድሞች) አፈራ። የቅዱስ መቃርዮስ ታላቁ(ዘዓቢ) ዘመን ሰው ነበር፥ ቅዱስ መቃርዮስም በስራዎቹ ተደስቶ ነበር።
ቅዱስ መቃርዮስ እርሱን ለማበርታት እና ወንድሞችን ለጌታ በመታዘዝ እንዲጸኑ መልዕክት ጻፈላቸው። አባ ቡላ ቅዱስ መቃርዮስ ለወንድሞች መልዕክት መጻፉን በመንፈስ አውቆ ነበር። በዙሪያው ብዙ የእግዚአብሔርን ቃል የሚናገሩ አኃው ነበሩ። እንዲህ አላቸው፦"ወንድሞቼ አድምጡኝ እነሆ አባ መቃርዮስ የሚያጽናኑ እና በመንፈሳዊ ትምህርት የተሞሉ መልዕክቶችን እየላከልን ነው"። መልዕክቱን የያዘው ወንድም በደረሰ ጊዜ በደስታ ተቀበሉት፥ መልዕክቶቹን አንበውም ተጽናኑ። አባ ቡላ አባ አሞንዮስን(ግንቦት 20) ለመጎብኘት ከሄዱ አባቶች አንዱ ነበር።እግዚአብሔር ከዚህ አለም ድካም ሊያሳርፈው በወደደ ጊዜ ከዚህ አለም በሰላም አረፈ።
ጸሎቱና በረከቱ ከኛ ጋር ትሁን። ለዘላለሙ አሜን።
@hiwotemenekosat
#ዝክረ_አበው_መነኮሳት
#ዝክረ_አበው_ባሕታውያን
ቅዱስ አባ ሂላርዮን
```
````
እኔ አለኝ የቅዱስ ሚናስ ታሪክ በእንግሊዘኛ ነዉ። ተርጉም መላክ እሞክራለሁ እንደ ሰማእቱ ፍቃድ። በፅሁፍ ነዉ በድምፅ የፈለጉት ታሪኩን።
Читать полностью…🔴🔴ማረሚ ቁልቁሉ ❗️❗️ድንቅ መንፈሳዊ ትረካ 🔴🔴
https://youtube.com/watch?v=gdjWNmZ0jgo&si=-tiY2XxvhNNzeAza
እንኳን ለመምህረ ዓለም ለአፈ በረከት አፈ መአዛ አፈ ጳዝዮን አፈ መዓር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ፍልሰተ አጽም በሰላም አደረሰዎ ቅዱሱን ከወደዱት 5 ደቂቃ ብቻ ስጡን የፍቅርዎን መግለጫ ሙሉ ገቢው በጦርነት ምክንያት ጣራው ሳይቀር ፈርሶ በችግር ላይ ላለው ራያ ቆቦ ወረዳ የኤፍራታ (የአረቋቱ) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አንድነት ገዳም የሆነውን ዝማሬ Etart media ላይ በመስማት ይደግፉ 👇
ይሄው ሊንክ
https://youtu.be/MBKSklYDrmk?si=EltgbSJvHVCm09cW
ብቻዎን እንዳይሰሙ በአዛኝቷ ከቻሉ ለሙሉ contact ካልሆነ ቢያንስ ይሄን መልእክት ለ10 ሰው ያጋሩልን 🥹
ሰላም ለናንታይ ይሁን እህት ወንድሞች እንደእግዚ መልካም ፍቃድ የቅዱስ ሚናስ (ሚና) ስማዕት ሕይወት ታርክ ካላችው በማርያም ተባበርኝ እባካችው 🙏
Читать полностью…🔴በፉሪ ጽርሐ ንግስት ቅድስት ሐና ቤተክርስቲያን በሊቃውንቱ የቀረበ ድንቅ ወረብ❗️
https://youtube.com/watch?v=7SZeB07QHNw&si=WNMagaQq9Da56qkg
❗️ቀጥታ_live❗️ከላፍቶ ደ/ኢያሪኮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ❗️ቁስቋም ማርያም ንግስ❗️
https://youtube.com/live/YmvbByzStdU?si=B-0jxnkTYBoMGbXP
#ዝክረ_አበው_ባሕታውያን
አባ አብርሃም ባሕታዊ
በዚህች ቀን ቅዱስ፥ በአምልኮ ጽኑ እና የሚጋደል አባ አብርሃም ባሕታዊ አረፈ። ይህ አባት ከግብጽ መኑፍ ግዛት ነበር፥ ቤተሰቦቹም ሀብታም ክርስቲያኖች ነበሩ። ባደገ ጊዜ የምንኩስናን ሕይወት የሚናፍቅ ሆነ። ወደ አክሚም ግዛት ሄዶ ወደ አባ ጳኩሚስ መጣ፥ እርሱም ልብሰ መነኮሳትን አለበሰው። ቅዱስ አብርሃም በልዩ ልዩ የትሕርምት ስራ እና በአምልኮ ሰውነቱን አደከመው። ከቅዱስ ጳኩሚስ ጋር ለ23 ዓመታት ከኖረ በኃላ የብሕትውና ሕይወትን ከዋሻዎች በአንዱ ውስጥ ለመኖር ፈለገ። ቅዱስ ጳኩሚስም ፈቀደለት።
በዚያም የዓሳ ማጥመጃ መረብ ይሰራ ነበር፥ አንዱ ደገኛ ክርስቲያንም የእጁን ስራ እየሸጠለት ዋናውን በርሱ ስም መጽውቶ ጥቂት የሚያስፈልገውን ባቄላ ገዝቶ ያመጣለት ነበር። ዘውትር ምግቡ ጨው ያለው አንድ ጭብጥ የተነከረ ባቄላ ነበር፥ በዚህ መልኩ ለ13 ዓመታት ኖረ። ከገዳም ሲወጣ የለበሰው ልብስ በርሱ ላይ ስላለቀ ቁርበት ይለብስ ነበር። ከቅዱስ ቁርባን ለመሳተፍ በየ 2 ወይም 3 ዓመቱ ወደ ገዳሙ ይሄድ ነበር።
ዋሻ ውስጥ መኖር በጀመረበት የመጀመሪያዎቹ ዓመታት ዲያብሎስ እጅግ አድርጎ ተዋግቶት ነበር፥ ባልታወቁ እንግዳ ድምጾች እና በልዩ ልዩ አስፈሪ ገጽታዎች ይመጣ ነበር። ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ያሸንፈው እና ያሳደው ነበር። ዕለተ ዕረፍቱ ሲቃረብ ወደ አባ ታድሮስ የአባ ጳኩሚስ ደቀመዝሙር የእጁን ስራ እየሸጠ የሚያገለግለውን ወንድም ወደ ገዳም ላከው። አባ ታድሮስ በመጣ ጊዜ በፊቱ ሰግዶ በጸሎቱ እንዲያስበው ጠየቀው።ቅዱስ አብርሃም ተነስቶ ከአባ ታድሮስ ጋር ጸለየ፥ ፊቱን ወደ ምስራቅ አዙሮም ተኛ፤ ነፍሱንም አሳልፎ ሰጠ። አባ ታድሮስ ዜናውን ወደ ገዳሙ በላከ ጊዜ መነኮሳቱ መጡ፥ ስጋውንም ተሸክመው ተመለሱ። ከዚህን በኃላ ሁላቸውም በርሱ ላይ ጸለዩ፥ ከቅዱስ ስጋውም ተባረኩ፥ ከቅዱሳን አጽም ጋርም አሳረፉት።
ጸሎቱ ከኛ ጋር ትሁን፥ ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን፤ ለዘላለሙ አሜን።
@hiwotemenekosat
ይህን ጥያቄ ይበልጥ እዛ የሄዱበት ገዳም ያሉ አባቶች መጠየቅ ትልቁ መፍትሄ ነው።
ለምን ብባላ በየገዳሙ የራሱ የሆነ ህግና ደምብ ስላለው።
ስለ አባ እንጦንስ እና አባ ሂላርዮን(አብላርዮስ) እንዲህ ተባለ፦
"አባ ሂላርዮን ከፍልስጤም ሶሪያ ወደ አባ እንጦንስ ደብር ሲመጣ አባ እንጦንስ እንዲህ አለው፦"ቀኑን የምታበራው ችቦ ሆይ እንኳን ደኸና መጣህ!" አባ ሂላርዮንም መልሶ እንዲህ አለው፦"ለዓለም ብርሃንን የምትሰጥ የብርሃን ዓምድ ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን!"
_The Sayings of Desert Fathers, pp 111
@hiwotemenekosat
❗️❗️የፍቅር ቁጣ❗️❗️መንፈሳዊ ትረካ ❗️❗️
https://youtube.com/watch?v=trHR0lCcQK0&si=L6vKiCrPzYELx02U