ጓደኛቼ
ከመንግስት ሳይላኩ ማስክ እናድላለን እያደሉ ቤት ለቤት የሚሔዱ ሰዎች ለሌብኑት ተግባር ተሰማርተዋል።
ያመጡትን ማስክ እንድትሞክሩት ሲነግሯችሁ እንዳታደርጉት፥ ምክንያቱም ያመጡት ማስስክ ወዲያው እራስን የሚያስት ማደንዘዣ ኬሚካል አለበት፤ ራሳችሁን ከሳታችሁ በኋላ ያላችሁን ሁሉ ይዘርፉዋችሁና ይሄዳሉ፤ ስለዚህ እባካችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ፤ ይህን መልዕክት ለጓደኛቻችሁ ሁሉ በ ዋትሳፕ እና በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች፥ በ ኢሞ, በ ቴሌግራምና, በሜሴንጅር በማስተላለፍ ህዝባችንን እንታደግ።
አመሰግናለሁ !
🎵 Anteneh Asrat _ Corona covid_19 panching bag _ ኮሮና ሳኮ boxing video
🎤 Anteneh Asrat