httpyechalal | Unsorted

Telegram-канал httpyechalal - ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

-

ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው የራሣችንን ኢትዮዽያዊ ቀለም ይዘን፡፡ ባህልና ማንነታችንን በሃገር ተረካቢ እፃናት እና ወጣቶች ላይ ለማስቀረት ብሎም በጥበብ የተናፀነ ጥበበኛ ሠው ለመፍጠር ፤ የአባቶቻችን እውቀትን ጀግንነትንና ሃገር ወዳድነትን እያስተማርን ጀግኖች አባቶች አሣምረው ያስቀመጡልንን ሃገር ከዘረኝነትና ከፖለቲካ በፅዳ መንፈስ እንዴት ማቆየት እንዳለብን እያስተማርን እንጓዛለን።

Subscribe to a channel
Subscribe to a channel