⏫⏫⏫⏫⏫⏫
በመልካም መተባበር በመጥፎ ተግባር ላይ ካለመተባበር የተቆራኘ ነው
ከሙብተዲዕ ጋር መተባበር የአላህን ሸሪዓ ከፍ በሚያደርግ ነገር ላይ እንጂ
የአላህን ዲን በሚንድ የነብያትን ክብር በሚነካ ወንጀል ላይ አይደለም
ከአህሉል ቢድዓ መለየት የሰለፍዮች መለያ ነው
የኢብኑ መስዑዶች ከሙብተዲዖች ጋር ያደረጉት ስምምነት ሰለፍዮችን አይወክልም የሚሉና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል አውርደው ያዳምጡት
🔉አቡ አማር ሙሐመድ ኸድር & ባሕሩ ተካ የድምፅ ፋይሎች ሚላክበት ቻናል
/channel/ibnukedirderse
የሱና ኡስታዞች ድምፅ ፋይሎች official page🇪🇹ይቀላቀሉ ወደ ቻናሎቹ #ቬር ያድርጉ
/channel/sunnacomofficialpage
#ጆይን ያድርጉ #ሼር ያድርጉ
/channel/Ahmdennurtemam
✅✅ይ✅✅ቀ✅✅ላ✅✅ቀ✅✅ሉ ✅ቻ✅✅✅ናሼ✅✅ሎ✅ቹ✅ላ✅ይ✅ሼ✅ር✅
🔊ሙሐደራ በጉራጊኛ ቋንቋ
🌴ጋብቻ በኢስላም
ክፍል 1⃣👉3⃣
👉ኡስታዝ ባሕሩ ተካ
🔉አቡ አማር ሙሐመድ ኸድር & ባሕሩ ተካ የድምፅ ፋይሎች ሚላክበት ቻናል
/channel/ibnukedirderse
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
ከሰለፍይነት መውጣት
የተዳሰሱ ነጥቦች
የሰለፍያና እስልምና አንድነትና ልዩነት
አንድ ሰው ከሰለፍያ የሚወጣው መቼ ነው
የወስፍና የዐይን ብይን ልዩነት
ሑጃ ማቆም ማለት ምን ማለት ነው
ሑጃ መገንዘብ ማለት ምን ማለት ነው
ከሰለፍያ የሚያስወጡ ከእስልምና ከማያስወጡ ነጥቦ ጥቂቶቹ
በሙብተዲዕ ላይ ሽዳ ስላለው ጠቀሜታ
የሸኹል ኢስላም ንግግርና የመሳሰሉት
👉ኡስታዝ ባሕሩ ተካ
🔉አቡ አማር ሙሐመድ ኸድር & ባሕሩ ተካ የድምፅ ፋይሎች ሚላክበት ቻናል
/channel/ibnukedirderse
⏫⏫⏫⏫⏫⏫
አል ወላእ ወል በራእ ከካፊሮችና ሙሽሪኮች ጋር ብቻ ሳይሆን
ከአህሉል ቢደዒ ወል አህዋእ ጋርም
መሆኑ በቁርኣን በሐዲስና በሰለፎች ኢጅማዕ የተረጋገጠ ነጥብ እንደሆነ
ከአህሊል ቢደዕ ጋር መለያየት ከእነርሱ መራቅ የኢጅቲሃድ ጉዳይ እንዳልሆነ
መሰረታዊ የዓቂዳ ጉዳይ እንደሆነ የተዳሰሰበት ከሰላሰቱል ኡሱል ደርስ የተወሰደ ግንዛቤ ማስጨበጫ
አላህ አውቀው ከሚተገብሩ ባሮቹ ያድርገን
🔉አቡ አማር ሙሐመድ ኸድር & ባሕሩ ተካ የድምፅ ፋይሎች ሚላክበት ቻናል
/channel/ibnukedirderse